የአፍሪካን ሀብት የበዘበዘችው ክፋ ሴት ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2022
  • የአፍሪካን ሀብት የበዘበዘችው ክፋ ሴት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ
    ሚኪያስ በቀል እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 44

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว +40

    እናመሰግናለን ምርጣችን በዚህ አጋጣሚም ከእንግሊዞቹም ይሁን በወቅቱ ሀያላን ነን ከሚሉት ሀገር ተናጥቀው በቅኝ ያልተገዛች ነፃ ሀገር ያስረከቡኝን የኢትዮጲያ ጀግኖች ለአያት ቅድም አያቶቼ ክብር እሰጣለሁ ውለታችሁ አንረሳውም

  • @ibrahimyakoub2710
    @ibrahimyakoub2710 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ብዬ እንደምንስ ልበልህ በሬዲዮንም የምታቀርብልን ጨምሮ አብዱሰመድ መሐመድ እጅግ አመሰግንሀለው እድሜ ይስጥህ

  • @anime-x12376
    @anime-x12376 ปีที่แล้ว +8

    The best sound,grace and history....all are perfect 💯 and great love

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 ปีที่แล้ว +6

    ሳሎን ትዮቡ እናመሰግናለን ታሪክን በምጥም መንገድ ስለምትናገሩ

  • @anime-x12376
    @anime-x12376 ปีที่แล้ว +3

    I love all salon tube groups specially abduse

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ገላጭ ሚስጢር አዘል እውነተኛ ታሪክ ያካፈለ ዝግጅት እና አቀራረብ ነው:: በርቱ
    Thanks

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 ปีที่แล้ว +17

    አለማችን አንድ ትልቅ ሴጣን ተገላገለች

  • @shemles
    @shemles ปีที่แล้ว +6

    Are you sure Obama posted that kind of message on his twitter page ?

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Abdusemed

  • @semirali89
    @semirali89 ปีที่แล้ว +7

    አብድሴ አንተ ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @abdiigadaa8957
    @abdiigadaa8957 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅህ ያምራል

  • @user-qv9bo4tw3d
    @user-qv9bo4tw3d ปีที่แล้ว +4

    የኡነት እናመሰግናለን ስለዚህ ቤተሰብ በደብ ብታቀርብልን ስለሀሪና ሜጋን ቀጣይ

  • @abiykebede5226
    @abiykebede5226 ปีที่แล้ว +4

    Correction, Obama didn't post something bad on the passing of Queen Elizabeth. But, a Nigerian Professor working in Carnige University of USA.

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 ปีที่แล้ว +1

    Thank you አብዱሰመድ መሃመድ

  • @familytube9459
    @familytube9459 ปีที่แล้ว +5

    የሳጥናኤል ጎአል በ ኢትዮጵያ የሚባል መጻሕፍ የ ሱን ክፍት በይበልጥ ለመረዳት

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ዘገባ ነው::ይህች የተረገመች ነፍሰ ገዳይ ወደ ስኦል ትገባለች ወደ ዘላለም ስቃይ

  • @dianateklebrhan3272
    @dianateklebrhan3272 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሔር የስራሽን ይሥጥሽ የድሆች ኣምላኽ ይፍረድብሽ ሰጣን።

  • @fsy1999
    @fsy1999 ปีที่แล้ว +5

    እች ነጃሳ

  • @senfranigusse46
    @senfranigusse46 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 ปีที่แล้ว

    Thank u

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 ปีที่แล้ว +3

    Photo lay yalechiw eko Israelawitoa ye Hollywood acteroa gal gadot nat. Ketariku gar men yagenagnewal?

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 ปีที่แล้ว +4

    ሰይጣን ኣይ ገልጻቸውም👍👍👍

  • @bg970
    @bg970 ปีที่แล้ว +3

    ለጥያቂያችን መልስ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን!!

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan ปีที่แล้ว

    First comment

  • @dejenebelachawe64
    @dejenebelachawe64 ปีที่แล้ว

    💯

  • @mahirpaul6666
    @mahirpaul6666 ปีที่แล้ว

    Abdu welcome , tenakfo neber terekh, enema eydegagmku eyesemahu nw yabefitunm

  • @remedanre312
    @remedanre312 ปีที่แล้ว +6

    እዚ ምድርላይ ቁጥ1የተረገሙት አይሁዶች ናቸው ቁጥር2ደግሞ እንግሊዞች ናቸው

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 ปีที่แล้ว

    The title is not matching with the information that is given? please upload more information how she uses the African resources!!!

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 ปีที่แล้ว

    Yihe chanal lay yalut tarik hulu history 7 tegna kifl simar nw mastawusewu metsaf menbeb qer be endi meiqerb kehon betam gobez temariwochin ethiopia taferalech

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @gebrialaboy7610
    @gebrialaboy7610 ปีที่แล้ว

    ስለ ኦቶማን ኢምፓየር ስለ ኣረብ ሃገሮች ትንሽ በሉን እናመሰግናለን

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ይቀራል በተለይ ከሃይማኖት አኩዋያ አንድን ሰው ይሄን ያህል መካብ ምን ይሉታል? ያውም በርካታ ክፋት ለሰራች እራስ ወዳድ ሴት
    በፖለቲካውም ስንመለከት ሁሉም ሃገራት የተከበሩ የራሱ ሰዎች አሉት ምነው የእሱዋ ተጋነነ

  • @robamarli6570
    @robamarli6570 ปีที่แล้ว

    ምን አረገች እኔ ትመቸኘለች

  • @ererc
    @ererc ปีที่แล้ว +3

    “የስርቆት አመል ያለበት፣ የአስገድዶ ደፋሪውና የዘር ጨፍጫፊው ስርአት ንግስት በመጨረሻ መሞቷን ሰማሁ፤ ህልፈቷ የስቃይ ይሁን…..”

    • @nattymedia451
      @nattymedia451 ปีที่แล้ว

      This Dialogue is not yours barac obama.

  • @user-rs4mr9px3i
    @user-rs4mr9px3i ปีที่แล้ว +1

    ከመግቢያው የለጠፍችሁት ፎቶ ቆንጆ ሴት ጥሩ ታሪኩ ስለሷ አይደለም ለምን በሷ ፎቶ መጠቀም አስፈለገ ልጅቱን ስለማቃት ነው

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 ปีที่แล้ว

    Eniem bemomotwa menm altesemagnm dess new yalegn “ AYNWA TLk SEOL “ beywalew demon yemeslal arefen betkitu 1tub tenade

  • @amerogoro6046
    @amerogoro6046 ปีที่แล้ว

    ከእርሱ ጋር ማሄድ ተረክ ነበር

  • @misganawmelile2081
    @misganawmelile2081 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/lvOJ9pb_GmI/w-d-xo.html
    ጣልያንና ፈረንሳይ በአፍሪካ ጉዳይ ተፋጠጡ

  • @solomonaseffa1821
    @solomonaseffa1821 ปีที่แล้ว

    She never died because she the one from satneal but she accomplished all what she doing even she is chair person and leader new world order she is nephlem that why never died but she go egyept pyramid to giza

  • @samson1563
    @samson1563 ปีที่แล้ว

    She is evil 👿