@@SenayNigus did you ever count how many Amhara people were tortured and chased during those 27 tplf years? I am not trying to say if there were tegarus who suffered in 2008 or anytime after that it is justified. Stand for the truth and denounce any injustice on whoever it is committed on.
Thank you, Dr. Gedu Andargachew . We need more politicians like you to accept their error of judgement & be humble to say I was wrong and apologise. This ways we can start to heal the wond to bring our people together ❤️ for the betterment of everyone. Long may continue with happiness & peace ✌️
This is one of the major setbacks for Abiye! The Foreign Minister's decision ( who was a security advisor, with other former political leadership ecperiances) to back Fano carries significant political implications on the international stage. This is no ordinary man. Regardless of personal opinions about him, his support for the Amhara cause and Fano signals the demise of the Abiye regime. With deep knowledge of the regime’s internal strengths and weaknesses, his involvement will have a lasting impact. We need him, and he’s glad to return! It’s clear he’s not chasing power-he’s had enough of it. As he said, "From now on, there is no common ground between the PP and the Amhara." Victory to Amhara Fano!
ውድ ተመልካቾቻችን ተደራሽ እንሆን ዘንድ Like , Share , Subscribe አደርጉ። ሚዲያውን ለማሳደግ የድጋፍ አማራጮችን መበጠቀም በ Super thanks , Super chat , Gift እንድታግዙን እጠይቃለን ፤ እናመሠግናለን
Ere gn soundachu trat yelewmmm
@@ethionews- የድምፅ ጥራት ላይ ስሩበት በተለይ የጠያቂው
ያልተዘመረለት እወቁኝ እወቁኝ የማይለው ዝምተኛው ጀግና ገዱ አንዳርጋቸው ለመጀመሪያጊዜ የአማራን ሀዝብ ያስታጠቀ ጀግና ገዱ ነው
ክክክ የአማራን ህልውና ለአቢይ አሳልፎ የሰጠ ማንሆነና
ገዱ ማለት ከአብይ እኩል ገዳይ ጨፍጫፊ ነበር💯💯💯💯
ከመቅረት መዘግየት ይሻላልና ከልብ ተፀፅተህ የአማራን ህዝብ ለመካስ እግዜአብሄር እድሜ ሰጥቶህ ስትክሥ ያሣየን
Amen
አሜን
እኔ እንደ ትግራዋይ አቶ ገዱ የዋህ ሰው ናቸው ብዬ ነው የምግምተው ለውጡ እውነት መስሏቸው እንጂ ብልፅግናን የተከተሉት ። ቅን ሰው ደግሞ እግዚአብሔር ይረዳዋል ።
ማን ይሙት?
@@GunuMare ሓሳዊ ሕልኩስ !! ካብ 2008 ዓ."ም ጀሚሩ ኣብ ዓዲ ኣምሓራ ንዝተፈጸሙ ግፍዒ ኣብ ልዕሊ ተጋሩ እቲ ዋና መተሓባበርን መራሕን ዝነበረ ባዕሉ እዚ ሰብኣይ እዩ።
@@SenayNigus did you ever count how many Amhara people were tortured and chased during those 27 tplf years? I am not trying to say if there were tegarus who suffered in 2008 or anytime after that it is justified. Stand for the truth and denounce any injustice on whoever it is committed on.
ወሬ ጠላሁ እስቲ ወደሀላ ተመልሰህ አዳምጥ የትግራይ ህዝብ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ ወጥሮ ከሰሩ ሰዎች ዋነኛና ቀንደኛ ይህ ተላላኪ ሰው ነው የወጋ ቢረሳ የተወጋ አረሳም
@@SenayNigus እንኳንም ደግ አደረገ
ያገሬ የወንዜ ልጅ አቶ ገዱ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኛ ጀግና አስተዋይ ምርጥ ያኣማራ ልጅ
እወድሀለሁ አከብርሀለሁ በርታልን
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግናዉ ፋኖ
አማራን በገዱ ልክ መመዘን ህዝብ መናቅ አይሆንም???
እስቲ ንገረኝ የት ነው ሃገርህና ወንዝህ?
@abuhaile6517 ጅማ አጋሮ በሻሻ የምትባል የገጠር ከተማ ነች ልበልህ ወይ ??????
@@abuhaile6517 ጅማ አጋሮ በሻሻ ልበልህ ወይ???
@@abuhaile6517ጅማ አጋሮ በሻሻ ነዉ ልበልህ ወይ????
አቶ ገዱ ጀግና ናቸው የአማራ ወጣት እዲነቃ እዲታጠቅ አድርገዋል የዘመናችን ጀግና ናቸው ብልፅግናንም ሲሞግቱ ነበር ሀቅን በመናገር አላህ ባለበት ይጠብቅልን
ክቡራን አቶ ገዱ ና በቃሉ እናምሰግናችሃለን::
በጣም ቆንጆ ውይይት ነበረ::
ዛሬም አማራን እያስጨፈጨፈ ያለ አማራ ስላለ አቶ ገዱ ሊመሰገን ይገባል።
Thanks
የፋኖን ትግል ብዙ ምሁራን እንዲቀላቀሉት እና ጠንካራ አንድ የፋኖ አደረጃጀት እንዲፈጠር ለማድረግ ዶክተር ገዱ ጥረት ቢያደርጉ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እላለሁ።
ውዱ የአማራ ጀግና፤ ዶክተር ገዱ አንዳርጋቸው። ለአማራ ህዝብ ሲል የግንባር ስጋ ሆኖ ማንነቱን ያስመሰከረ ነው። ማንም አመራር ለህዝብ እንደዚህ ጀግና አንገቱን የሰጠ አላየንም። ዛሬም በሚዲያ ወጥተህ እንደዚህ አይነት የተዋጣለት ቃለ ምልልስ በማድረግህ እናመሰግናለን እናደንቃለን። በቃሉም ክብር ይገባሃል።
ቱልቱላ! 27 አመተ ለወያኔ የተገረደ ገረድ ታሞካሽልኛለሀ?
አዎ እንኳን!!! ምንአገባህ@@samuelzewdie8415
እዚህ ምን ተሰራለህ?
አንተስ ጫካ እስካልገባህ ድረስ ስትገረድ አልነበርክ ወይ ?
ገሉቱ ሁለ የአብይ ገራድ ገዱ አንዳርጋቸው
በርቱ አማራ የሆነ ሁሉ ይህ ትግል ይመለከተዋል
አቶ ገዱ በሳል መሪ መሆናቸዉን ብረዳም የአማራን ህዝብ በአደሀሪነት እንዲበደል አድርገዉታል ነገር ግን ዛሬም ባነዉ የበደሉትን ህዝብ ለመካስ መነሳታቸዉ ደስ ብሎኛል ለሌሎቹም አመራሮች በጊዜ መንቃትን ያስተምራል።
በፓርላማ ያደረጉት ንግግር ግን በታሪክ ከፍ ተደርጎ የሚወሳና የአማራን ልእልና ብሶት ግፍ ከፍ ያደረገ ነዉ። ረዥም እድሜ
ፍኖን ፓለቲካዊ ጠንካራ መዋቅር እንዲኖረዉ ያግዛሉ የሚል እምነት አለኝ
አይ ገዱ ጅሉ!
ይቅርታውንስ እንቀበል ከሁሉም እንደምንቀበለው ግን:
አንዴ ብአዴን ሁሌ ብአዴን የሚያስብለን:
ይህ እንከፍ ብአዴን ያኔ ስልጣን ለኦህዴድ አስረክቦ “ለስልጣን ኣልተዋጋንም” አለ!
አሁን ደግሞ ፋኖ ለስልጣን እየተዋጋ እሱ “አማራ ሰላም ፍለጋ ነው እሚዋጋው” ይላል?
አለማመስገን ንፉግነት ነው። አማራ እንዲሁም ኢትዮጵያ አገሬ ነች የሚል ሁሉ ለጋዜጠኛውም ለዶ/ር ገዱም ምስጋና ሊቸርና ለትግሉም አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይገባል። ከሁሉም በላይ ተጸጽቶ ይቅርታ መጠየቅ ከዛም በላይ ወገናዊነቱን ለተጎዳው ህዝብ ፊት ለፊት ገፍቶ መውጣት ታላቅነት ነው።
ይሄ ቆሻሻ ሰውዬገዳይ ነው ለትግራይ ህዝብ ገዳይ እሱ ነው ገና የጁን ያገኛል መጠቀሚያ ነው አብይ ጀግና ነው
አቶ ገዱ የእምነት ሰው ነህ ከእውነት ጨዋ ኢትዮጵያዊ ያረገውን አርገሀል ጀግና
This is journalism and supporting the existential struggle.
Thank you ato Gedu.
Come out sporadically on medias.
Keep on!!
Thanks Dr Gedu
በጣም ደስ እሚል ወቅቱን የጠበቀ ውይይት ነው ወንድም በቃሉ የድምፅ ጥራቱ ግን ትንሽ ችግር አለ ቢስተካከል
በቃሉ እኔ እራሴ የሚዲያ ባለሙያ ነኝ በባለፈውም ፕሮግራም አስተያየት ሰጥቼ ነበር ያንተ ማይክ ትክክል አይደለም እሳቸውም ለመስማት ሲቸገሩ አይቻለሁ ድምፅህ ኢኮ አለው ይሄ ደግሞ የማይክ ችግር ነው ምናልባት የማቴሪያል እጥረት ሊሆን ስለሚችል አድማጩም ሚዲያውን በማቴሪያል ቢደግፍ ጥሩ ነው
በተረፈ አቶ ገዱን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ይባርካቻው
ትክክል !መሰማቱን ይሰማል! ግን ጥራት ስለሌለው መሻሻል አለበት
በርቱ በቃሉ እናመሰግናለን!!!
ጥሩ ውይይትና ጥሩ መልክት ተላልፏል ሁላችንም በሚመለከተን ጉዳይ ላይ መሰረት በማድረግ ተሳትፎ እናድርግ.
Thanks Dr. Gedu
Thank you Ato Gedu and Bekalu
በጣም አናመሰግናለን የተከበሩ ገዱ
ገዱ እውነት እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ያድልሎት።
Good work.. my beloved politician Dr gedu andargachew. Keep it up gashe
አጥጋቢ አጭርግልፅና እውነተኛ መልስ BRAVO
አመሰግናለሁ.ኢት ኒውስ..❤❤❤❤
Ato Degu, በጣም በሳልና አገር ወዳድ የሆኑ ፖለቲከኛ ኖት በርቱ፣
❤እናመሰግናለን ጀግኖቹ
አማራ የሀምሳ አመት የዘረኝነት ታሪክ የለውም ስለዚህ በደንብ ማደራጀት ያስፈልጋል። አንድ አማራ
እናመሰግናለን
Congratulations Dr. Gedu
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!!
Our hero thank you for all struggle for truth. You are doing your best to bring united Ethiopia. Thank you brother
ድል ለፋኖ በርቱልኝ ወገኖቼ
Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Victory to FANO
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
በቃሉ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ፣
አቶ ገዱ እናመሰግናለን በቃሉ በርታ ኡትዮጲያ ለዘላለም ታፉራና ተከብራ ትኑር❤
ተከብራ አትኖርም ወራዳ የሆነች ገዳይ አጥፊ እርስ በርሱ የማይተማመን የጋራ ታሪክ የሌላት ጦብያ
ትክክክልልልልል!!!!!
እናመሰግናለን ዶ/ር ገዱ
Thank you, Dr. Gedu Andargachew . We need more politicians like you to accept their error of judgement & be humble to say I was wrong and apologise. This ways we can start to heal the wond to bring our people together ❤️ for the betterment of everyone. Long may continue with happiness & peace ✌️
ድል ግፍ ለተጨፈጨፉት አማራ ህዝብ እናሸንፋለን ጀግናው የነፃነት ሰራዊት ፋኖ❤💪💪💪
Gedu Andargachew (Ph.D.) 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gedu smart politician
አሪፍ ውይይት ነው በርቱ አማራ ፋኖ💚💛❤️
ጋሽ ገዱ ያሉት ሀሉም ጠቃሚ ነው የሚሰማ ከተገኘ ።አማራ አንድ ካልሆ የመጥፋት አደጋው ከመቸዉም በላይ የከፋ ነው።ጋሽ ገዱ እናመሰግናለን።አማራ ላይጨርስ አይጀምርም ይህም አይቀሬ ነው።Thank you Bekalu Alameraw.I watched both parts .
Thank you sir for your courage and determination.
አቶ ገዱ ከመቅረት መዘግየት እንደሚባለው ቢሆንም እናመስግናለን::
ትክክል። አረመኔዉን ስርአት እታገላለሁ ብሎ የመጣን ሁሉ በመጣበት ሰአት መቀበል የግድ ነው።
ድል ለማራው ፋኖ
OK ጎበዝ ሁሉንም ነገሮች አወሳሰቡት እኮ በሁሉም ነገር ፋኖም አንድ መሆን የሚችል አይመስለኝም ደግሞም በየፈረንጅ ሀገር ሰልፍ በመዉጣት አይደለም ነገሮችን አጥርቶ በማየት መደራደር ና መደማመጥ መቻል አለበት በየቀኑ እየተሸራረፉም ጭምር ነው መወሳሰብ ሳይሆን የጠራና የተረጋጋ አስተያየት ያስፈልጋል አሁንም ሀዝብ የበለጠ ተሰቃየ ።።
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጥፉትህ ተፀፅተህ አማራን በድያለሁ ብለህ አምነህ ይቅርታ ጠይቀህ ትግሉን እደግፉለሁ ማለትህ መልካም ነው በርታ
እንደነ ገዱና ኢንጅነር ይልቃል አይነት ለአማራም ለኢትዮጵያ ቀናኢ የሆኑ ግለሠቦችን ማቅረባችሁ ይበል ያሠኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮ ኒውስ የአማራ ምሁራንን እና ዲያስፖራን የማሰባሰብ ስራ ስሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
Big respect and love for both of you guys for civilized conversations. Keep it up!
በርቱ ወንድሞቼ
Good Move......
ምራቁን የዋጠ እውነትን ያሳለጥ ሀገራዊ ሀሳብ ያለው ኢትዮጽያን የሚመጥን መሪ ገዱ ኑርልን
😂😂😂😂😂 ጌታ ሆይ ና
To ask forgiveness is a wisdom comes from humbled person 🙏 wise gentleman
The murder and the rapper team player say sorry for thousand women’s and children die behalf of him he say sorry it’s in humble for you. Wow disgrace.
አቶ ገዱ በእውነት እናመሰግናለን
#የአማራ የህልውና ትግል ፊት አውራሪ ፋኖ ስንት ነው?
#በአማራ ፋኖ ስም የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ እና የሚቃረኑ የፋኖ አይነቶች አሉ።
1ኛ. እውነተኛውን የአማራ የህልውን አደጋ የተረዳ። አማራን ከጥፋት፣ ከውርደት እና መከራ ለመታደግ የቀረው ብቸኛ አማራጭ ነፍጥ አንግቦ የአማራን ህዝብ ጥላት በቁርጠኝነት መፋለም መሆኑን የተረዳ፤ በአማራ ህዝብ ላይ ለአለፋት ሃምሳ አመታት የተጫነውን መንግስታዊ የጭቆና ቀንበር ሰባብብሮና አሽቀጥሮ ለመጣል የቆረጠ እውነተኛው የአማራ እናት ልጅ ነው። ይህ ኃይል በትክክል አማራ ማን ነው? አማራ የት ይኖራል? የአማራ ግዛት ከየት እስከ የት ነው? ለአማራ ህዝብ የምትስማማ ኢትዮጵያ እንዴት ያለች ሀገር ናት በሚሉ ጥያቄዎች ዙሪያ ግልፅ ግንዛቤ ያለው ነው። ይህ የፋኖ ኃይል በግልም ሆነ በቡድን ደረጃ ሲታይ አብዛኛውን ፋኖ የሚገልፅ ነው። ነገር ግን ይህ የፋኖ ኃይል በተወሰኑ አካባቢዎች የተለያየ የግል፣ የቡድንና የአውራጃዊ ስሜት በሚያስተጋቡ ኃይሎችና ድብቅ ፍላጎት ባላቸው ሌባ፣ ስግብግብና እራስ ወዳድ ስግብግብ የስልጣን ጥም ያነገቡ ቡድኖችና ግለሰቦች የተጠረነፈ በሚሆንበት ጊዜ በቅንነት ለአማራ ህዝው ህልውና የወጡበት ትግል በትቃራኒ መስመር ሊቆሙ ይችላል ለምሳሌ የዘመነ ካሴ አንጃ። ለዚህ ብቸኛ መፍትሔው አንድ እውነተኛ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትን መገንባት ነው። የተገነባውንም ማጠናከር።
2ኛ. ሁለተኛው የፋኖ ኃይል በአማራነት ስም የሚምሉ የሚገዘቱ በአንድም በሌላም መገድ ሰፊ ኃይል ያሰባሰቡ ነገር ግን በአንድ ግለሰብ ወይም ጥቂት ግለሰቦች ያልተገራና ልጎም አልባ ግልብ ፍላጎት የሚነዳ የፋኖ ኃይል አለ። ይህ የፋኖ ኃይል ሰፊ ወታደራዊ አቅምም ያለው ጥላትንም በብቃት መፋለም የሚችል ቢሆንም በግለሰቦች ፍላጎት ብቻ የሚነዳ፤ አውራጃዊ ስሜት የተጫነው፤ ጥላትና ወዳጁን የማያውቅ፤ ተለዋዋጭና መርህ አልባ መንገድ የሚከተል። በስሜት እና በእውር ድብር የሚመራ የግለሰብ አምላኪ ስብስብ የሆነ ፋኖ ነው። ይህ ኃይል በፋኖዎች መካከል ግጭት፣ ጦርነትና አለመተማመን የሚዘራ፤ ዘራፊና በአማራ ህዝብ ላይ መከራን የሚያዘብ፤ ከጥላት የሚተቃቀፍ ከውዳጅ የሚባላ የሚናከስ የአጉራ ዘለሎች ስብስብ ነው የታጋዮችን ስም የሚያጠለሽ የሌቦች ስብስብ ነው።
3ኛ. ሦስተኛው ፋኖ ምንም የፖለቲካ ግብ የሌለው ነገር ግን የግል ፍላጎቱን ለማርካት ወዳ ጫካ የገባ የሚሰርቅ፤ የሚዘርፍ፤ የሚያግት አምስትም ስድስትም ሆኖ የሚቀሳቀስ ኃይል ነው።
4ኛ. አራተኛው ፋኖ የብልፅግና ፋኖ ነው። ይህ ኃይል በብልፅግና ቀጥተኛ እና ምስጢራዊ ድጋፍ በግልም በቡድንም ወደ ፋኖ ኃይሎች ሰርጎ በመግባት ልዩነትን የሚዘራ፣ ጥላቻን የሚያስፋፋ፣ አለመተማመንን የሚያሰፍን ከተራ የፋኖ አባልነት በተወሰነ ደረጃ እስከ አመራርነት የተሰገሰገ ጊዜና ቦታ እየጠበቀ የህዝብ ልጆችን በድብቅ እያስመታ የህልውና ትግሉን የሚጎትት ከብልፅግና ግልፅ ተልኮ የተቀበለ ኃይል ነው። ይህ አይል የብልፅግና ሚስጥራዊ ኃይል ነው። ይህ ኃይል በጫካ ብቻ ሳይሆን በከተማና ከሀገር ውጪ በስፋት በአክራሪ የአማራ ፋኖ ስም በመሰማራት ጭምር በዲያስፖራው የአማራ ህልውና ትግል ደጋፊ ህብረተሰብ ላይ አለመተማመን፣ ጥላቻ፣ ልዩነት፣ ከፋፋይ አጀንዳ በመፍጠር አንዱን በመደገፍ ሌላውን በመንቁፍ ትግሉን የሚረብሽ ስብስብ ነው። ይህ ኃይል እጅግ አደገኛ ነው። በቂ ፋይናስ፣ በአማራ ስም የሚዘምሩ ሚዲያና ታዋቂ ግለሰቦችን እንዲሁም ግዙፍ የአማራ ባለሃብቶችን ያካተተ በመሆኑ ትግሉን አፈር ከድሜ ለማስገባት ብልፅግና በደንብ እየተጠቀመበት ነው። ይህን ስብስብ ከፍሬው ትለዩታላችሁ ከፋፋይና ልዩነትን ማስፋት የትግል ስልቱ ነው። የአንዱን ድል ሲያጋንን የሌላው ያንቋሽሻል ወይ አይዘግብም።
5ኛ. አምስተኛው የፋኖ ኃይል እውነተኛና ቆራጥ የሆነ ትግል የሚያደርግ ነገር ግን በቀበሌና በወረዳ ተቆርጦ የቀራ ክልላዊም ሆነ አውራጃዊ አደረጃጀት የሌለው። ከውስጥም ከውጪም ድጋፍ የሌለው የትግሉን መነሻ እንጂ መዳረሻን የማይወስን የፋኖ ኃይል አለ። ይህ ኃይል እውነተኛ የፋኖ ተወካይ ማን እንደሆነ መለየት ሲሳነውና በስሜትም ተነድቶ በጠላይ ሴራ ውስጥ ላለመውደቅ ለብቻው ሆኖ የሚፋለም ነው።
Very good gedu
❤❤❤❤❤❤❤ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
የፋኖ አደረጃጀት ስርአቱን ካስወገደ በኋላ የሚቆም ሳይሆን ለዘለዓለም በአማራነቱ ተደራጅቶ የሚቀጥል ነው የሚሆነው
ጉዳዩ የአላማ: የአመለካከት ወይም የሌላ ልዩነት በፍጹም የለመ። ቸግሩ የኢጎና የስልጣን ሽኩቻ ብቻና ብቻ ነው።
Dr Gedu, please work more on educating the militias!
በቃሉ ድምፅህ clarity ይጐለዋል
በርቱ
አቶ ጉዱ ዘመኑን በሙሉ ለአማራ ህዝብ መስዋዕትነት የከፈለ፤በአስቸጋሪ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ሳይቀር ለአማራ ህዝብ በፅናት የቆመ ጀግና ነው። ጉዱ መሪያችን ነው!!!
Gedu you choose good journalist
ገዳችን በመጨረሻም ካስኸን ለዚህም እናመሰግናለን አማራ ያሸንፋል ጀግናው የአማራ ፋኖ ያሸንፋል አንተም አትረሳም አላህ እድሜ ይስጥህ
ወንድሜ ገዱ
የጀመርከው ነገር መልካም ነው::
አልፎ አልፎ ጩኸት ቢኖርም ለሚበዛው ታስፈልገዋለህ::
የኢትዮጵያ ሕዝቦች የተጋመደ ዕጣ ፈንታ ነው ያላቸው። ❤
ወያኔ እስከመጣበት ግዜ ድረስ እንደዛ ነበር። አሁን ግን አይደለም። ከተሞች እየተቆጠሩ የኛ ናቸው እየተባለ እጣፈንታችን አንድ አይሆንም።
አቶ ገዱ በርቱ
This is one of the major setbacks for Abiye! The Foreign Minister's decision ( who was a security advisor, with other former political leadership ecperiances) to back Fano carries significant political implications on the international stage. This is no ordinary man. Regardless of personal opinions about him, his support for the Amhara cause and Fano signals the demise of the Abiye regime. With deep knowledge of the regime’s internal strengths and weaknesses, his involvement will have a lasting impact. We need him, and he’s glad to return! It’s clear he’s not chasing power-he’s had enough of it. As he said, "From now on, there is no common ground between the PP and the Amhara."
Victory to Amhara Fano!
ጀግናው አቶ ገዱ አንድአርጋቸው እንወድሀለን እናከብርሀለን
አቶ ገዱ በጣም ጥሩ እያደረጉ ነው የፖለቲካ ጥልቅ ልምድና እውቀት አለዎት ስለዚህ በውጥም በውጭም መሰመር ተግሉን ይርዱ ይስሩ
Ato Gedu, ብዙ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ልምድ ስላሎት እርሶን መሠሎችን በማሰባሰብ የፋኖን ትግልና መስዋእት መሥመር ይዞ አማራም ሀገርም ከዚህ ከፍተኛ ከሆነ አደጋ እንዲድን ሥሩ ኢትዮጵያን የሚለው ልሂቃን ትልቅ ሃላፊነት አለበት።
@astherad1348 ነገ አብይ አደገዶው መጥቶው ሲፎግርሽ ትልቅ ልምድ ያለህ እደምትይው አምናለው🤔🤔
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
Gedu stay clear
የአማራው ልሒቅ እስካሁን በኢትዬጵያ ጉዳይ እንጅ በአማራ ጉዳይ ተደራጅቶ አያውቅም የጀመረውም አሁን ነው ሌሎች የ30 አመት ልምድ አላቸው
Guys, never open loopholes for matters that divide us❗️
I've a great respect for
Dr. GEDU ANDARGACHEW ❗️🇪🇹
ገዱ በእጅህ ደም ጨብጠህ ዓለም እቅፍ ፍርድቤት ቀርበህ የህሊናህና የአካል ፍርድ ታገኛለህ።
ጥሩ ኢንተቪው ነበር በተለይ የበቃሉ ድምፆህ በደንብ ቢሰማ
@ I was trying to offer him constructive criticism, but you took it personally and made it about my ear. Please don’t be dunderheaded.
@shemles my bad, sorry about that 😐
ድፍረትህ ማሻ አላህ እሚገርም ነው ምናለ አመትኳ ቢሞላህ. ትናት ታገዛዙ ወቶ ዛሬ አገዛዙ ገዴለ አጅብ አሳምነው ፅጌን አላሰራ ብላችሁ ጄግኖቻችንን ተበሉብን. ይማር ህዝብ ስቃይ የጄመረው ዛሬ አዴለም አንተም መሪ በሆንክበት ሰአት እዴዚሁ ይጉዴል ነበር
Continue to give a discussion room for Diaspora Amhara and politician. Let them articulate the future amhara political Interest in the Country.
ዶ/ር ገዱ የምትታወቀው ህዝብን የማደራጀት አቅም በከፍተኛ አቅም እንዳለህ ከትግል ጓደኞቹ ሰምተናል ለዚህ ህዝብ ምናለ ወደ መሬት ወርደህ ብታደራጂና ለአገርም ለህዝብም ጥቅም ነው
እውነት ይህ ሰውየ ጀግና ነው ማንኛውም ኢትዮጲያዊያውን በሙሉ መታገል አለበት ይህ ጨፍጫፊ መወገድ አለበት
አቶ ገዱ❤ 🇨🇬✊
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
ጭቆናን ብቻውን የተዋጋ የአማራ ህዝቦች ከልጅነቱ እንስቶ ድምፅ የሆነ ንግግሩ መረቅ እውነተኛ ሰው ክቅርብ ምስክርነት ስለ አቶ ገዱ ሁኔታ።
ገዱ አሁንም ከህሊናቸው ጋር ለመታረቅ እየተንገዳገዱ ነው!!!
አቶ አንዳጋቸው ገዱ ማለት እውነተኛና
ብሔርተኝነት የሌለው አስተዋይ ትክክለኛ
ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ የአብይን ምንነት
ቀድሞ የተረዳ ሰው ነው በርታ ወንድማችን
ድል ለፋኖ❤
😂😂😂
ለኔ ገዱ 30 አመት ሙሉ አማራ ሲጨፈጨፍ ዱላ ሲያቀብል የኖረ ሰው ነው። እንጀዋር አልጸጸትም የሚል መጽሐፍ ቢጽፍ ጥሩ ነው።
የበደኖን፤ የአሪሲን፤ በቅርቡም መተከል፤ወለጋ ጭፎጨፋ ወዘተረፈ ቢፈጸምም አልጸጸትም እያለ
ውጭ ያለው አማራ አዳስ አይነት ሚና ካልያዘ፣ የአማራ ትግል አደጋ ውስጥ ነው።
😊የድምፅ ጥራት ደካማ ነው
የአማራ ህዝብ ያለው ብቸኛ አማራጭ የራሱን ሀገር መመስረት ብቻ ነው።
በአዴን የፋኖን ትግል ዳግመኛ ለመጥለፍ በገዱ እየሞከረ ነው። አሁንስ ይሳካለት ይሆን
ፋኖ የዓላማ አንድነት አለው እላለሁ: ይኸው ዓለማ የአማራ ህዝብን ህልውና መጠበቅና የሙሉ መብቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ነው: እንድ ሆኖ አንድ ወጥ ፍኖተ ካርታ አንግበው ካልሄዱ ትግላቸው ክንቱ ሆኖ የአማራን ህዝብ ለበለጠ ችግር መዳረግ ነው: ዶ/ር ደጉ እንዳሉት አንድነቱ በሂደት ይመጣል ብሎ በማሰብ የጋራ የምክር ቤት አቁዋቁመው በየጠቅላይ ግዛታቸው ትግሉን ማኬሄድ እንዱ አማራጭ ነው:
"ጠቅላይ ግዛት" የሚለው ቃል ብሔር ብሔረሰቦች አይቀበሉትም።የዛሬ 50 አመት የወደቀን አሓዳዊ ስርአት ስታነሱ ማንም አይተባበራችሁም።ቃላቶችን ምረጡ። "ክፍለሐገር" ይባላል።
ጥፋተኛ መሆንህ ኣውቀህ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው ነገር ግን ላጠፋሀው ጥፋት በህግ መጠየቅህ የግድ ነው።