ዋናው ችግር ....we men did not let the women invest on us. This adulterous woman became the full owner of his property without any sacrifice. Therefore she took it for grant and felt nothing while destroying her own marriage. Whay? She did not invest a penny. MORAL OF THE STORY: LET THE WOMAN INVEST ON YOU.
በጣም የምትገርም ሰው ነህ አንተላይ ያለው ጥንካሬ ማንም ሰው ላይ የለም አይዞህ በርታ
ላይችል አይሰጥ ይባላል
አምላክ ይከትልህ
Betam yemgerme sew new
ሢያሣዝን።አይዞክ።ፈጣሪ።ይርዳክ።
@@meskermasefa6867 v
ጥቅሙን አቀዋለው:: የመጨረሻ የዋህ እና በጣም ጥሩ ምንም ክፋት የሌለበት ሰው ነው:: ይህ አይገባውም:: መቼም አይቀናትም
በቤቱም ተደፍሮም ተደብድቦም ወየው አማራ ቢሆን እዛው ሰባብሮ ነበር የሚጥላቸዉ
ያሳዝናል! የዛች ሃገር የፍትህ ሂደት ከድጡ ወደ ማጡ። አንተ ግን Sir ንፁህ ልብ ያለ አስተዋይ ሰው ነህ!! የዋህ መሆንህን የፊትህ ፈገግታ ና እርጋታህ ይናገራል።
ደምረኝ
እራስህን ጠብቅ ወንድማችን እዳያጠቁህ
ተጠቀቅ ሂወትህን ጠብቅ
እውነት ነው
Bemotem ayekochwem
ጭራሽ እነሱ አጥቄ እነሱን መግደል ነበር እሱ ግን ልበ ሰፍ ነው የኔአባት እግዚአብሔር ይጠብቀው መልካም ሚስት ይስጠው
@@saadahassan6427 ደምሪኝ እህት
@@meseretwolde263 እህት ደምሪኝ
ዋው ጭራሽ ከቤት ማስወጣት እባካችሁ እንተባበርና እንርዳው?? እባካችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ተነሱ ለዚህ ሰውዬ ድጋፍ ጥበቃ አድርጉለት:: በጣም ጥሩ ጥሩ ስው ነው!!!!
ልክ ነህ መርዳት መደገፈደ አለብን ግን ሃበሻ በጣም ይገርማል ወንድም እንዴት እንደዚህ ደነዝ እንደሆንን አላቅም facebook ላይ እሱን ከመርዳት ይልቅ ሁሉም ለመቀለድ ምቹ ነገር አገኘሁ ብሎ ሲቀልድ ነው የሚውለው
ይገርማል የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ይላሉ አበው እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ሁል ግዜ ከእውነተኞች ጋር ነው እርሱ በቅርብ ፍርድ ይሰጥሃል አይዞ፣ በርታ ወንድሜ ።
ደምሪኝ እህቴ
ወንድማችን እጅግ በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነውና አሏህ የበለጠውን ትግስቱንም ፅናቱንም ይስጥህ አሏህም ጥሎም አይጥልም አይዞህ በርታ በል ነው
ወንድሜ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ከምር ፈጣሪ ይህንን አስተሳሰብህን አይቀይርብህ ፈጣሪ ነወወ እነሱን ያጋለጣቸው ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥ ለአንተም የራስህን ሄዋን ፈጣሪ ይስጥህ
.
አለመታደሏ አንተን የመሰለ ሰው
@@alsaethio8434 እህቴ ደምሪኝ
Sal ደምሪኝ
@@alsaethio8434 እንዳመር እህት
ወንድሜ የንፁህ አምላክህ አጋለጠልህ ግን ወንድ ሁሉ እንደአንተ ቢሆን ከመግደል ምንም እንደማይገኝ ቢያውቁ ጥሩ ነበር ከመኖር ብዙ ነገር ይገኛል ነገም ሌላ ቀን ነው ሕይወትን በአዲስ መልክ ትቀጥላለህ አንተ በመኖርህ ጤናህ አለ ፍቅር አለ ሰላምህ አለ በርታ አንተ ጠንካራ ሰው ነህ የአንተ ታሪክ ለሌላው አስተማሪ ይሆናል፡፡
አቤቱ የሰራዊት ጌታ መኖራችን እኮ ባንተ ቸርነት ነው እንጂ እንደ ሃፂያታችን እና እንደክፋታችን ቢሆን ከምድር እንጠፋ ነበር 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
😭😭
👍👍👍👍That is absolut Truth ,💕
How are you Helo
የፊቱ አልበቃብሎ ሁለተኛ በደል ቤት ልቀ ቅ የሚለው ፍርድቤት ጉቦ በልቶነው ወይም ዘመዷነው
@@saidfanta2872 በጣም ወዳጂ ህዝቡ በጣም ክፍ ሆኖል 27 አመት የገዛው ጆንታ ክፍ ፀባዪን የ ኢትዪጽያ ህዝብ ላይ አጋብቶ ነው የሂደው ።
የምናየው አይደል ኢትዪጽያን እየወጋ አይኖን በደም ታጥቡ ኢትዪጽያ ወጋችችን ካሳ ይሰጠኝ መብራት እና ውሀ ይለቀቅልኝ እያለ በ አለም አደባባይ ያደማትን ሀገር የሚከሰው ።
እዚም የምናየው ይህንኖ ነው ሆሉን የሰጣትን ባል በዚ ደረጃ ማድማት
ትክክል ብለሻል እሕቴ
ጌታ ይባርክህ ጠካራ ሰው ነክ አሁንም እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ማስተዋልን ይስጥክ አደኛ ነክ
ደምሪኝ እህት
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ. የነብሴን ትቼ ስጋዬ አታሎኝ እዳልወድቅ እርዳኝ ፣😔😔🙏🏽🙏🏽😭😭
Amen 🙏
@aminet ይቱብ I already did sweetheart 😘
AMEN AMEN AMEN
ወላንሣየ ደምሪኝ
@@sarazeray3586 ሣራየ ደምሪኝ
ጨዋ: ደግ: ታጋሽ: ኢትዮጵያዊ: ነህ:: በጣም: ብሩህ: አይምሮ: አለህ:: እግዚአብሄር: የበለጠ: የተሻለ: ትዳር: እንጀራ: ይሰጥሃል:: ተባረክ
ይህ ሰው ፍትህ ያስፈልገዋል የእውነት ድምፅ ሁኑለት የፈፀሙበት በደል አልበቃ ብሏቸው ጭራሽ ክስ በእርሱ ላብ እና ሀብት እነርሱ ሊበለፅጉ ኖ ሞር ብያለው እኔ በበኩሌ
ጣፍጭ የደምሪኝ
@@mekyachannel4906 ደምሬሻለው
@@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ አመሠግናለሁ የኔ ጣፍጭ
ልብሙሉ ኢትዮጵያውያን አተብቻነህ 💪💪💪አድናቂህ ነኝ
አንተ እውነትም ጀግና ነህ። የትእግስትህን ፍሬ ደግሞ ትበላለህ ወንድሜ። ቢቻል የሁለቱንም ፎቶ ግልፅ ማውጣት ነበር። ማፈሪያዎች ደግሞ ይከሳሉ።
ልጆች ይማረማሩ DN አታማንሚ
ሪሀናየ ደምሪኝ
@@ሙድንነሢሮ መድን ደምሪኝ
@@ሙድንነሢሮ እንዳመር እህት
ምን ዓይነት አዕምሮ ነው ያለህ በጣም የሚገርም ትዕግስት ማንም ሠው እንዲህ አይነቱን ክስተት እንደዚህ ሊያልፈው አይችልም። ፈጣሪ እውነቱን እንኳን አወጣልህ የኔ የዋህ ለአንተ ዋጋህን ፈጣሪ ይከፍልሀል እሷ ግን ከሀዲ ነች¡¡¡¡¡¡
ሱበሀን ዓሏህ በጣም ይገርማል
በጣም ታላቅ ሰው ነህ ለሌሎችም አስተማሪ ነው ምክንያቱም መጥፎ ከመስራት ያንተ ይሻላል
እሙ ሀዉለት ደምሪኝ
አሳዛኝ ታሪክ ነው ምንትዬ ድምፅህን በእርቅ ማዕድ ከመልመዴ የተነሳ የማውቀው ሰው ሁላ ነው የምትመስለኝ 😊 ስላየውህ ደስ ብሎኛል 🥰
ምንም እንኳን ነገሩ ቀላል ባይባልም እግዚአብሄር እጁን ዘርግቶ ተቀብሎሀል🙏🏾
አይዞህ ጠንክር ድል ያንተ ነው♥️👌💪
ደምሪኝ እህት
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ😭😭😭😭
ምን አይነት ሰው ነህ አባታለም ታድለህ ትእግስትህ አስለቀሰኝ ጀግና!!! አንተ ጠብቀኝ ጌታዬ😭😭😭😭
ፍትህ ሲኖር አይደል ፍርድ ከፈጣሪ ብቻ ነው ወንድሜ ትግስትህን ግን ሳላዳንቅ አላልፍም
ትክክል የኔማር እግዚአብሔር ይፍርዳል
ህግ ያለበት ሀገር ቢሆን ኖሮ ፖሊስ መሆኑ ጥፋት ማቅለያ ሳይሆን ማክበጃ ነበር የሚሆንለት አይ ኢትዮጵያ¡
ትክክል ይገርማል ወላሂ
eko polise hege asekebari tebelo yelkesekesale tadeya le hebertesebu asegi ege xeqami ayhone yager sekemoce😥
@@OkOk-md4lh ደምሪኝ እህት
@@rozazouba7538 እህት ደምሪኝ
ወለሂ ይገርመል እቶዮጵየ ሂግ የሰዚነል
ፍትህ ኢትዮጺያ ውስጥ የለም አትጠብቅ አባቴ እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ!!
ትክክል
ስርአተ እልበኝነት በብዛበት አገር ፉትህ ማግኝት ከባድ ነው
ፍትህ እሚሰጥ መንግስት ስለ ለለ ትክክል ብለሻል
@@محمدعلي-م8ظ1ب ደምሪኝ እህት
@@azeb2809 ደምሪኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን ገልጾልሀል።አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ሴት እንደሷ እንዳይመስልህ። ስንት የተባረኩ ጨዋ ፈርያ እግዚአብሔር ያላቸው ሴቶች አሉ። ቅዱስ ሚካኤል ለአንተ የሚሆነውን ያዘጋጅልሀል። በፀሎት በርታ።
th-cam.com/video/roKwfly9BUk/w-d-xo.html
እንዴት አይነት የተባረክ ቅን ሰው ነህ እውነት አድናቂህ ነኝ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ አሉ አይን አለን አፍ አለን ብለው ድጋሚ ፍትህ ቀርበው ይከሳሉ ደግሞ
ድሮስ ሌባ ስራው ምን ነውና ይገርማል በጣም የሚከብድ ደግ ባል እና ሚስትን አላገናኝ አለ ግዜው የሤትም ሌባ አለ ቱ
ገበዝ እና አሥተዋይ ሠዉ።የሠዉየዉ ሁኔታ የሣዝናል። በሀገራችን ፍትህ እንዴት እንደረከሠ የሚያሣይ ታሪክ ነዉ።ፍትሕ በከሀዲዎች እጅ የወደቀበት ገዜ መሆኑ የሣዝናል።ፍትሕን በፍትሕ ፈላጊዎች ለማድረግ ሁሉም ዜጋ መታገል አለበት።
በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ። ብዙ ሰው ያንተ አጋጣሚ ያጋጠማቸው ንዴታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው ህይወት አጥፍተው የረሳቸውንም ህይወት አበላሽተዋል ። በጣም ትልቅ ሰው ነህ
ጀማል ደምሪኝ
@@mekyachannel4906 መርሀባ እሺ
የእውነት እጅግ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ወንድማችን በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ሰው ነክ ማንም ሰው እንደዚ አይነት ድብዳ ለሰማይም ለምድርም የሚከብድ አስከፊ ድርጊት ደርሶበት ትእግስት ይኖረዋል ብዬ አላስብም የየዋህ አምላክ እግዚአብሔር ፍርዱን ያሳይክ ይች ወራዳ ገልቱ ኢትዮጲያ ህግ የለም እንጅ ይች መሰቀል ወይም መረሸን ነበረባት ግን ያገራችን ህገ መንግስት በጣም ያስጠላል እሶንም እሱንም ፈጣሪ ለመኪና ጎማ ያርጋቸው ሴኖትራክ ይፍጫቸው አንተ ግን እራስክን ጠብቅ ወንድማችን
ወይ ሴቶቻችን ለአንዳንዶቻችን የተባረከ ትዳር ሲሠጠን መኖር ያቅተናል
ሌላኛዋ ደግሞ አስቸጋሪ ባል ይገጥማትና አሱኑኑ እሹሩሩ እያለች ከዛሬ ነጌ ይስተካከልልኛል ብላ እየታገለች እድሜዋን ትጨርሳለች አይይይይይይ
ብቻ ያሳዝናል አያገጣጥም ፈላጊና ተፈላጊን 🤔🤔🤔
ልቦና ይስጠን ለወንዶችም ለሴቶችም
ልክ ነሽ አኡዙቢላህ
👍👍
Ilk me😭😭😭😭😭😭😭
ዋናው ችግር ....we men did not let the women invest on us. This adulterous woman became the full owner of his property without any sacrifice. Therefore she took it for grant and felt nothing while destroying her own marriage. Whay? She did not invest a penny.
MORAL OF THE STORY: LET THE WOMAN INVEST ON YOU.
በትክክል እኔም እያልኩኝ ነበር
ኡፍፍ እንዲህ አይነትም ወድ አለ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሲያሳዝን አይዞህ እውነት እውነት ናት ታሸንፋለክ እሳ ናት የግዚሐብሔርን ቃል የጣሰችሁ ሴት አሰዳቢ
አቶ ጥቅሙ ዱባለየጀግና ጀግና ነህ ወንድማችን መግደል መሸነፍ መሆኑን በተግባር በአንተ አዬን ሴትን ማመን በጣም ይከብዳል ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የሚባል ነገር የለም ካለም በፁሁፍ ነው አንተ ግን ክብር ይገባሃል እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይሰጥሃል።
አኖችን የፈጠረ አምላካችን እያየ ስለሆነ ይፈርድልሃል : ራስህን ምጠበቅ አትርሳ: አምላክህ ይረዳሃል : እሱ አያዳላም ቅኑ ነው ፍርድ ያወጣልሃል ወንድሜ ተባረኽ: ከክፉ ሁሉ የጠበቀህ አምላካችን ይመስገን ::
የኔ አባት አቤት ስነምግባር ይተማረ ይግደለኝ ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ይተሻለውን ስላዘጋጀልህ ነው እቺ ድመትን ያጋለጣት አይዞህ
ድመት ሴሰኛን ጨምርበት
ከዚህ ጉድ በኋላ ሌላ ሚስት? ኧረ
@@Tina-wz4nl እሺ 😂😂😂😂ከዝች አይነት ይሰውረን በስመአብ
@@ገብርየ-ደ5ወ አዎ ምነው ሁሉም ሴቶች እንደዝች አይደሉም በሌለኝዋ ሊካስ ይችላል እኮ💚💛❤
@@b.tyoutube8191 ሴትና በቅሎ አይታመኑም ወይም ሴትን ያመነ ጉም የዘገነ ይባላል። እውነት ነው ሊኖር ይችላል ግን እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሴቶች በጣም ትቂት ናቸው። ሴት ልጅ አይኗ ገንዘብ ላይ መኪና: ቤት: ላይ ነው። ምን ታደርጊዋለሽ። መቻል።
የወንድማችን ታሪክ እጅግ አሳዛኝ እና አስተማሪ ነው እባከችሁ እዮሃዎች የዚህን ምስኪን ሰውዮ መጨረሻ እየተከታተላችሁ ለህዝብ አጋልጡ ለናንተም ባለውለታ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጨረሻውን ማወቅ ይፈልጋል ተከታተሉልን አይዞን ወንድማችን ከጎንህ ነን እውነት ታሸንፋለች ....!!!
በጣም አስተዋይ እና የተረጋጋህ ሰው ነው፣ ሁሉም በጊዜ እና በሰዐቱ የስራውን ያገኛል አይዞህ በርታ አምላክ ከእውነት እና ከተበደሉ ጋር ነው!!!
የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ናቸው:: አንተ ግን የቅን እና የንፁህ አምላ እጅህ ላይ ጣለልህ በንደዚህ ሰአት ራስን መግዛት ከባድ ነው ጀግና ነህ
አቤት ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለ ደግነቱ ምንም ቢሰማ ጆሮአችን አይሞላ !! አለምሰገድ የምወድ ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Joro baimola aymiro yibelashal emnet matat yametal.
የኔ ምላ እኮ
በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ህግ ተስፍ ያስቆጥራል
የፈጣሪ ያለህ ስቱን ያሳማናል።
በጣም የሚገርም ሰው ነህ እኔ እንዲህ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም ደሞ የገረመኝ እንደገና
እሱን መክሰሳቸው አየገርሞም የሌባ አይነ ደረቅ
መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ አይዞህ አነተ ግን አ/ር
ይረዳሀል መንጊዜም እውነት አትበጠስም እኔ ግን በአንተ ትግስት ብዙ ተማርኩ በአንተ ላይ ፍረድ
ዬሚአጣምሙት በስልጣኑ ተመክቶ ነው ለአንተ ግን እ/ር ያግዝሀል በርታ አየዞህ
ፍትህ ለእውነተኝ ሰው ይሰጠው
እውነተኛው የፖሊስ ስራ ነው። በሌላ ክስ ከሰው አንተን ድጋሚ ሊያሳስሩክ የፈለጉት መርማሪዎቹን ስማቸውንና የት ጣቢያ እንደሆነ ብትገልጸው አሪፍ ነው።
እህቴ ደምሪኝ
በጣም በጣም ጎበዝ ጠንካራ!!! አማኝ ስለሆነ ነዋ!!! አልቃሻ መሆን የለበትም!!!! እምነት የሌለው ሰው ነው እዬዬ እሚለው የስራ ሰው ነው: ጥሩ ነገር ነው ወደፊት እሚገጥመው!! ወይ ባልና ውሽማ አንድ ቤት አይ ኢትዮጵያ አይዞህ ጀግና ነህ!!!
በመጀመሪያ ጥንካሬህን ሳላደቅ አላልፍም እውነት አንደኛ ነህ ግን ግን እባክህን ወንድም እራስክን ጠብቅ እንዳየጠፉህ ማርያምን😥 አሳዘንከኝ ተጠቀቅ ለሁሉም ነገር ኢትዮጵያ ፍትህ የለም
ከድህ አይነት ውርደት አላህ ይጠብቀን ሴትየዋ በጣም ባለጌ ናት ቡኳ ባት እጅ መሆኑ አላህኮ ከተበዳይ ነው ወረዳ ናቸው.
በጣምምምም ታጋሽ ና ብልህ አስታዋይ ነህ ጎበዝ አላህ ይጠብቅህ
አራ ጉድ ዘንድሮ የማይሳማ ነገር የላም ማቼም እድሜ ይስጣን ገና ብዙ እናያለን ፋጣሪ ለሁለችንም ልቦና ይስጣን 🤲🤲🙏😔😔😔
ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
👇👇👇👇👇👇👇
th-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/w-d-xo.html
@@minaleshtera1049 what kkkkkk
የእውነት አንተ ጀግና ሰው ነክ ምክኒያቱም በዛ ሳዓት ከራስጋር መወያየት ከባድ ነውና ፈጣሪ የልብህን አይቶ ነው ያጋለጣቸው ለእንተ ከዚህ በኋላ ፈጣሪ ምርጥ ህይወት ይስጥክ
መቼም አይሠጠውም እዛ ላይ ደካማ ነው!
ልብህ ንፁህ ስለሆነ ነው ያጋለጣት🌺👍
🤲🤲🤲🤲🤲
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አዎ በቀልን ለፈጣሪ አስረክቦ ወደፊት መገስገስ ነዉ
ከነንብረታችን ትተን የሔድንም አለን
አምላክ ታማኝ ነዉ የሰጡትን አሳምሮ የሚከዉን🙏
ጌታ የከበረ ህይወት ይስጥህ
ተባረክ
በጣም ጥሩ ሠው ነህ።ለሌላው ትምህርት ነው የሠጠኸው።ስነ ምግባር የጎደላቸው የፖሊስ አባለት ግን ልትታረሙ ይገባል።ስነምግባር ያላቸውን ፖሊሰ አባላት ስም ባታጠፉ ጥሩ ነው።ፍትህ ለተበዳዩ።
ወይኔ አጀቴን በላኸው
በጣም ጠካራ ሰውነህ
ያደርከው ትክክልነው እኳንም ፈጣሪ
አተርፈህ እነሡማ ........
ፈገግ ሥትል ብረሀን ያሳያል ፊትህ ሙሉ አለሜ ባለ ታሪኩ ፈጣሪ ይገድፍክ
ጀግና ነህ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተጋራ ይሁን አንተ መልካም እና ቅን አሳቢ ነህ መገፋት መልካም ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ አይዞህ ወንድማችን አምላክ ያውቃል
ጀሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህን ሁሉ ጉድ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አሉ😢
በጣምምምውላሂ
እንተ ከአነጋገርህ ታስታውቃለህ በጣም ጥሩ ሰው እንደሆንክ ለዚህም ነው መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል መርቶ የወሰደኽም ማረጋጋቱንም የሰጠኽ እንጂ እንዳልከው መጥፎ አደጋ ላይ ትወድቅ ነበር ልጆችኽንም ትበትን ነበር አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅኽ መጨረሻውንም ያሳምረው 🙏
ትልቅ ሰው ነህ በቀል የፈጣሪ ነው የተሻለ ህይወት ፈጣሪ ይስጥህ ደሞም ይስጥሃል
Sewiyew melkam sew new kiflehager awqewew.betenkara serategninetu new yemitaweqew.
@@meazazerfu4492 መአዛየ ደምሪኝ
😭😭😭😭😭😭😭
Geta. AytLkm. gobz
በጣም ጀግና ወድ ነህ አደነኩህ የዘላለም እሳት ውስጥ ነው ያለችው አንተን አምላክ ይወድሀል ሰላምህን ያብዛው
ምስኪን ሰው ነክ እግዚአብሔር የተሻለ ቀን ያመጣል አይዞክ ትልቅ ሰውና አስተዋይ ነህ ፕሮግራማቹ አስተማሪ ነው በርቱ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ እግዞኦ
አንተ ትልቅ ሰው ጨዋ ነህ መጥፎ ርምጃ አልወሰድክም ሰብርህ ደስ ይላል ግን እራስህን ጠብቅ እዳይገሉህ ትጠንቀቅ አላህ ይጠብቅህ
ወንድሜ ጀግና ነሀ ነገሮችን በትግስት ማለፍ ለሜያለፋ ቀን ጉበዝ አሰተዋይ ወንደመታደል ነው ልብህ ንጹሀ ነው
የዋህና ግልጽ መልካም ሰዉ ነህ የኔደግ አይዞህ ኑጹህነትህ ነዉ ያጋለጣቸዉ
ትክክል
በአውነት ትግስተኛ ጅግና ነህ አውነት ያሸንፍል ወንድማችን
አግዚኣብሔር ይጠብቅህ
እነሱ ገና ይዋረዳሉ አንተ ግን በርታ ምንም አትሆንም እዉነት ይዘሀል ታሸንፋለህ አይዞህ ወንድማችንበጣም ያሳፋራሉ ያሳዝናል አሏሁ አክበር ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😭😭😭😭😭😭😭
ሀሥናየ ደምሪኝ እህት
@@mekyachannel4906 ደምሪኝ መኪ
@@ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ እሺ ነይ እህት ብቅ በይ በቤቴ
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ እሰዋ አላህ ይፍረዳት እሱ አላህ ቅጣቱን ይሰጠዉ ችግሩን የገጠመህ አላህ የተሻለዉን ህይወት ይግጠምህ የሚገርም ነዉ
የኔ መድኃንያለም 😢ከትዳራቸው ውጭ የሚሄዱትን እቃቸውን ሽባ አድርገው 🙏🏿😥😠🙄🙄ትውልዱ ግን ምን ሆኖ ነው?ከ98%%በላይ አማኝ አለባት በምትባለዋ ሀገር ላይ ምንድነው የተላከባት?? ጌታ ሆይ ፍረድ ለተበደሉት ለሚያለቅሱት ሁሉ 🙏🏿🙏🏿😭😭
አሜን እውነት ነው
Asmesay amagni Allahin yekadu hiziboch banihon betorinet balketan.
አምነት ያለው 2% ብሆን ነው ተገልብጧል!!
ክክክክክ
የኔ አባት እጅግ ትልቅ ስጦታ ነው የተሰጠህ እሱም ትእግስት ነው አይዞህ ፈጣሪ ሁሌም ከተበዳዮች ነው አሏህ ጠብቆህ ባያጋልጣቸው ኖሮ ጠብቀው ሲመቻቸው ገድለው ቢጥሉህስ ኖር አሁን ላይ እደው እኛ ሀገር የሰው ነፍስ ከጩጫን ነፍስ እረከሷል
መማር ማለት እንዲህ ነው ጥንካሬህን በጣም አደንቃለሁ የመጨረሻ ጀግና ወንድ ነህ
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ
በስንቱ ቻልከን ቸርነትህ ምህረትህ ብዙነው
እግዚአብሔር ይፈርዳል! እንኳን እግዚአብሔር
ወደ ክፍ ያላሳሰበህ እግዚአብሔር የበለጠ ሊሰጥህ ሲፈልግ አጋለጠልህ !
ምን የባስ አለ ሀገርን አትለቀቅ አሉ መቼም ከሀገሬ ብወጣ አይን እና ጀሮዬ አለወጣም በኢየሱሰም መራናታ ኢየሱስ ቶሎ ናናናናና አሜንንንንን መዳን ለዚህ ቤተስብ ይሁንንንን ውይይይይይይ📖🇪🇹🏃😭🙏🙏🙏😭😭
እውነት ነው ጌታ ሆይ ቶሎ ና
ሀናንየ ደምሪኝ
@@ኑሃሚንመሃመድ እህት ደምሪኝ
በጣም ጠንካራ ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ደግሞም ይፍረድልህ ቅን ሰውነህ
በስመአብ ምን ጉድ ነው የምሰማው ዘንድሮ 7ዘር ቆጥረን ዝምድና ከሌለን ሰው ጋር የምንጋብ እህቦች እኮ ነን ክርስትና ያነሳናቸው እንኳን ከስጋ ዝምድና በላይ ቤተሰብ ናቸው ከአብሮ አደግ ጎረቤት እንኳን አንጋባም ዘመኑ ከፍቷል ወገኖቼ ወደ ፈተና እንዳንገባ ተግተን እንፀልይ ።
የውሸቷን ነው ዘመዴ ነው ያለችው። የስጋ ዘመዷ አይደለም ወሽማ ነው
ዝምድና የላቸውም እኮ በፊትም ሰውየውን ነው ሰሸውዱት የኖሩት
ጋዜጠኛው ትክክል አይደለም እንዴት ይሄንን አስነዋሪ ፅሁፍ ይፅፋል ከዘመዷ ጋር ? ነውረኛ።
በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነዉ ያጋጠመህ ወድማችን ስውን የሚክዱ ለራሳቸው ሲሆን እዴት ደሥ ይላል እራሥህን ጠብቅ
በእውነት እንዲህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህ
ቃላት አጠረኝ የእውነት መልካም ሰው ነህ
ምን ዋጋ አለው። ሴቶች መልካም ካገኙ ያርዱታል። women like bad boys
በጣም የምገርም ነገር ነው ወንድመ አንተን አግዚአብሔር ይጠብቅሃል ግን በጣም ራስህን መጠበቅ አለብህ ።
በጣም፡በጣም፡ትልቅ፡ሰው፡ነህ፡ፈጣሪ፡ካንተ፡ጋር፡ነው፡አትፍራ፡ወደፊት፡ቀጥል፡እግዚአብሄር፡ፍርዱን፡ይሰጥሀል። ከካናዳ፡አማኑኤል።
የመጠረሻው ዘመን ደርሷል ሁላችንምም ወደፈጣሪያችን አላህ ይምራን ሱብሃንአላህ ይገርማል
Sah Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Allahuma Ameeeeeeeen ☝🤲Subahan Allah
@@fatmuamohamed8689 ፈጡም ደምሪኝ
th-cam.com/video/ivsEhYJZ8NY/w-d-xo.html
ማነው አላህ ❓🤔🙄😬😏😏😏
@@mekyachannel4906 ok barchi ba keyira sera layi marre 👌
ወንድሜ አንተ ልክ ነህ እሱ ፖሊስ ስለሆነ ምንም አያመጣም እንደውም እስር ይገባዋል። አንድ ነገር በማንኛውም ሰአት ቢደርስብህ ተጠያቂው እሱና እስዋ ብቻ ናቸው። አለቀ። ይሄን አለም እንክዋን አወቀልህ። አይዞህ የፈለከውን እንረዳሃለን
እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ነው የደረስን😢😢😢
የሰውየውን ጥንካሬ አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ጠንካራ ነህ።
በቅንነት ደምሪኛ እህትዋ
th-cam.com/video/roKwfly9BUk/w-d-xo.html
በእውነት የዚህን የዋህ ሰው ትእግስት በጣም ነው ያደነኩት። እግዚአብሄር አይበለው እንጂ እኔ ብሆን ኖሮ ሁለቱንም ወደ ሲኦል ሸኝቼ እጄን ለህግ አሳልፌ ነበር የምሰጠው።እጅግ በጣም ጨዋዎች እና ህዝብ አገልጋይ ፖሊሶች አእንዳሉ ሁሉ ተልካሻዎችም በየቦታው ምልተዋል።
ይገርማል በጣም ምን ህግ አለ ሀገራችን ይገርማል በየቦታዉ ሰዉ እየተገደለ በየቱቦዉ እየተጣለ ዝም ፊትህ የለም ከፈጣሪ ብቻ ነዉ መልሱን ምንጠብቀዉ ወንድሜ እራሰህን ጠብቅ
እህት ደምሪኝ
@@mekyachannel4906 esh
በጣም የተረጋጋ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ ጌታ ይፈርዳል።
በስማም እዳው ዘንድሮ አናየው አንሰማው የለም 😥 ተወዳጆችዬ ሰላማቹሁ ይብዛ መልካምነት ለራስ ነው ቤተሰብ እንሁን ስወዳቹሁ አይታቹሁ አትለፉኝ አድስ ነኝ አበረታቱኝ
الله يوفقك الله يرزقك الله يسعدك امين يارب
@@امباسلالحارثي-د5ز ደምሪኝ እህት
ወሎ ራያ ደምሪኝ
This guy is amazing , very smart . Good know his heart and showed him . He will find better wife that treat him like a king . Very honest person .
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ!!! እንኳን ተረፍክ ወንድሜ አይዞህ በቀል ምን ያረጋል እግዜር የስራቸውን ይስጣቸው የትም አይደርሱም ለግዜው ቢደሰቱበት እግዜር እጋለጣቸው!!!!
የኔ ሚስኪን ወንድሜ መልካም ሰው ነህ 💔😭😭😭
በነገራችን ላይ ከዘመድ ጋራ ሩካቤ እንድንፈፀም የሚያድርገን መንፈስ። አዳል ሞቴ።ሙጨ ዘርጋ።ጠቋር ።ወሰን ጋላ.የሚባል አደገኛ መንፍስ ነው አትፍርድባት ካልፀለይን ካልስገድን አናመልጥም ከእነዚህ መናፍስት ስለዚህ ይህ ኮሚንት የምታነብ ሰዎች ንቁ ንስሀ ግን ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ስለ መናፍስት አስራር ስለ ማይገባን እየተጫወተብን ነው ተመለስ ተበርከኩ በእግዚአብሔር ላይ አናላክክ ታግሶናል
ጥያቄ ??????
በኖህ ዘመን ምድር በውሀ ስትጥለቀለቅ ከምድር የተረፉት ኖህ እና ቤተሰቦቹ ብቻ ነበሩ
ኖህ እና ሁለት ሴት ልጆቹ ከአባታቸው ወልደው ነው ምድር በሰው ልጆች የተሞላችው ???
@@oromiyabirthoromo1916 ምን ለማለት ፈልገህ ይሆን? ከዘመድ መተኛት በኦሪት ህግ ያስገድላል። የኖህን ታሪክ ማምጣትህ አግባብ አይደለም።ኖህ እሱ እና ቤተሰቦቹ ብቻ ስለነበሩ ልጆቹ ዘር ለማስቀረት ብለው ነው። ቁንፅል ሃሳብ ለሃጥያታችን መሸፈኛ ማድረግ አግባብ አይደለም። መመኘት እንኳን ሃጢያት ነው። አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ሴት አይቶ የተመኘ አመነዘረ ብሎ እንደተናገረ።
@@hermelam.tefera4103
እውነት አጢያት ነው አይሁድ ከእናቱ ጋር ተገናኝቶዋል
በደብተራ እና በመተት የሚሰራው መስተ.ፋቅር መጥፎ መንፈስ ነው
ፈጣሪ ያድነን ይማረን እኔ በተወለድኩበት ማህበረሰብ እስከ ሰባት ቤት ተቆጥሮ ነው ከሰባት ቤት በዋላ የምንጋባው
ወንድሟ ነው ብለህ ነው የምታስበው??
በጣም ጠንካሪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ ለኔም ለወደፊቱ ትልቅ ትምህርት ነው
የኔ ወንዴም አይዞህ አንተ ንጹህ ህሊና ስላለህ ሁሌ የተረጋጋ ህይወት ነው የሚኖርህ ባለጌ የአእምሮ ሰላም የለውም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለፈጣሪ የማንመች ሆነናል አቦ 😢😢😢🙏🙏🙏🙏
በእውነት ቅን ሰው ስለሆንክ ነው የተጋለጡ ትግስቱ ግን ሳላደንቅ አላልፍም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ
አይ የዛች ሀገር ህግ ባናቱ ተተከለ ህግ የለ ፍትህ የለ ማንም ተነስቶ የፈለገዉን ማድረግ የሚችልባት ሀገር ኧረ ፍትህ ለኢትዮጽያ ፍትህ ለህዝባችን ፍትህ ወዴት አለች
ፍትህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ ነው
በጣም፣ያሳዝናል፣እውነት፣የጠፍበት፣እገር፣ነው፣እስከመቸ፣ስው፣መብቱን፣አጥቶ፣ይኖሪል፣
በጣም ጠንካራ ስው ነሕ እግዚአብሔር ያጠንክርሕ ለግፈኞች የስራቸውን ይስጣቸው🙏
በጣም ትግስተኛ ነህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚኦ😭😭😭መጨረሻዬ አሳምርልኝ🙏
ወንድሜ መልካም ሰው ነህ. ትግስትህና መልካምነትህ ሳላደንቅ አላልፍም. ፈራጅ እግዚአብሔር ነው🙏
አሁንም ሂወትህ አደጋ ላይ ነው ሰውየው በጅ አዙር እንዳያጠቃህ ተጠንቀቅ አገራችን ፍትህ ፍርድ የሚባል ነገር የለም ስታጠፋ እንጂ ስትበደል አንተው ላይ ነው ፍርዱ እሚጫነው እና ጉዳይህ ከባድ ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይቁም በጣም ያሳዝናል አገራችን እንዴት ቅጡን አጥቷል ለተበዳይ ፍርድ የሌለት አገር ሆኗል
@ZEUS APLLO የሀበሻ እናት ናት የወለደይህ. ስለዚህ. ሴቶን አትሳደብ
@ZEUS APLLO ስድብን አትሳደብ ነው ያልኩህ በርግጥ ያሳፍራል የተሰራውስራ
@ZEUS APLLO አትጃጃል እኔ ከነጭ ሆነ ከሰው ባል የሚነካካኝ የለም. አተደሞ የሆክ ቆሻሻነህ ኤጭ. አተን እራሱ ገንዘብ እንጂ ፍቅር አታቅይሆናል ተከሲሲ ባለጌ. በሄድኩበት. ጥሩ ላይ አላይህም
@ZEUS APLLO አተን ይድፋህ ነጭ ጋር አደለም የምኖረው እኔ ኢትዮጲያውይነኝ. ማረግም. ማግባትም ካለብኝ. ያገሬልጅነው አተ ግን. የሆክ የሰው ትንሽነህ
@ZEUS APLLO ወይ የስድም ዲግሪ ጭነሀል መሰል ምን ጉድ ነህ አንተ ማነህ መጀመሪያ አበሻ ሁነህ አበሻን የምትሳደበው ምላሳም ገመድ አፍ 😏
ወንድሜ በጣም ጀግና ልጅ ነህ አላህ ይቅር ይበለን በመጨረሻ ዘመን ላይ ደርሰናል ግን እራስህን ጠብቅ እነሱ እልህ ውስጥ ነው የሚገቡት ስለዚህ እራስህን ጠብቅ
አቤት አቤት አቤት!
እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን!!
አንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ 🥀🙏 በርታ!!
ብዙ ሰው እነዚህ ምግቦች ቦርጭ እንደሚያመጡ አያውቅም!
👇👇👇👇👇👇👇
th-cam.com/video/KqmpXSwkNOQ/w-d-xo.html
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይፈርዳል የሰው ፍርድ እንዳየከው ነው የእግዚአብሔርን ይበልጣል አሁንም በትግስት ቀጥል
ሁልየም ዘንድሮ እየተባለ ይወራል
የዘንድሮ ዉ ግን በጣም ከባድ ነዉ
የሚሰማዉ ሁሉ
በእውነት በጣም ጀግናነህ እንዴት እደማደቅህ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ታማኝ የሆነች ፈረአ እግዚአብሔር ያላትን የትዳር አጋር ይስጥህ ሌላ ምንም ማለት አልችልም ምን አይነት ጥንካሬነው
ጀግና ነህ መሀይም ገሎ ከርቸሌ ይወረወራል ጎበዝ
በእዉነት በጣም የምገረም ነገር ነው በጣም ቅን ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባረክ እና ላንተ ጌታ መልካም በር ይክፈትልህ ወይኔ ቅሌት ኤረ 🙆🤔
በስማአም ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አቤቱ የሰራዊት ጌታ አቤቱ ሃጺያታችን በዛ ከልክ በላይ ሆነ አቤቱ አምላካችን አይነልቦናችን ፈጽሞ ተደፍኗልና. ማስተዋልን ስጠን
th-cam.com/video/roKwfly9BUk/w-d-xo.html
ምናይነት ባለጌ ናት በእግዚአብሔር በጣም ያሳዝናል አውነት
አንተ አግዚአብሔር ይባረክ ተበራክ ወንድሜ በጣም ምርጥ ሰው ናህ አድናቂ ነኝ እኔ!!
እኔ እራሴን ልጠፋ ታንቃለው በዚህ አይነት በሌ እንዲህ አይነት ሰርቶብኝ ቀኔ ስላ አልደረሰ ግን ሰው ደረሰልኝ አዉን ተለያይተን እየኖርን ነው የሁሉም ሰው ቤት ይቻለው ነው ነገሩ ከባድ ነው 😭😭🙏🙏🙏🙏
ወገኔ አላስገደለችህም አንተ ተረፍክ አልሀምዱሊላህ ዘመኑ አስፈሪ ግዜ ነው ያለነው አላህ ሆይ ኢቅር በለን
ኢትዮጵያ ውስጥ ግን መቼ ነው እውነተኛና ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረበት ፍትህ ሰጭ ዳኛ የሚገኘው በዳይ ነጻ ይወጣል ተበዳይ እንዲገላታ ይደረጋል በጣም ያሳዝናል