ፀፀት በአረብኛ በተለያየ አጠቃቀም ለእናንተ | الندم صفة إسم وفعل

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 76

  • @rahel7771
    @rahel7771 9 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ነቢል እግዚአብሔር ይስጥልን
    እኔ ከአንተ ብዙ ነው እየተማርኩ ያለሁ አረብ ሃገር ኑሬ ከተማርኩት ይልቅ በሁለት አመት ያህል አንተን በመከታተል የተማርኩት ሁለቶ እጅ ይበልጣል!
    ደሞ እሚገርመው ካንተ የተማርኩትን ቃላት በፍጹም አልረሳቸውም ለቅሜ እይዛቸዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን😊 በተማርኩት ልክ ሳወራ ለመዳሜ ስመልስላት ማሻላህ በጣም ተናጋሪ ሆንሽኮ ትለኛለኝ እኔም ከዩቱብ እየተማርኩት ነው"ኮ ስላት አነ ዓርፈ ሓረካትክ ትለኛለች ክክክ

  • @kasanashale5295
    @kasanashale5295 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርክ ወንድሜ ብዙ ተምሬያለሁ ካንተ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv5zq1ww7y
    @user-sv5zq1ww7y 4 หลายเดือนก่อน +1

    شكرا لك يا أستاذ

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg 9 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah gobez neh batem thank you so much 💯 🙏👍👍

  • @heucujejcue
    @heucujejcue 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን መምህር ክበርልን

  • @hawihussein6155
    @hawihussein6155 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሹክረን ጥሩ ትምርት ነው

  • @KeiryaMuktar
    @KeiryaMuktar 9 หลายเดือนก่อน +1

    الله يخفظك و إن شاء الله بنتعالم منك كثير🙏👌

  • @wenshetwenshet6922
    @wenshetwenshet6922 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ አመሠግናለሑ❤❤❤❤

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 9 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاء الله تبارك الله الله

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd 9 หลายเดือนก่อน +1

    thank you so mcuh

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla9055 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @BetereLawgalet-iu8yc
    @BetereLawgalet-iu8yc 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ነው 🙏

  • @user-pi4ry9fj7i
    @user-pi4ry9fj7i 9 หลายเดือนก่อน +1

    MashaAllah betam arif naw ❤

  • @user-cc6gj1vi3y
    @user-cc6gj1vi3y 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @ZedGaleBerhe-so2jv
    @ZedGaleBerhe-so2jv 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks bro

  • @Mulu-d3n
    @Mulu-d3n 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @Felahmedia-h3w
    @Felahmedia-h3w 9 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ

  • @ZahrahAhmad-pj4el
    @ZahrahAhmad-pj4el 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም በርታ

  • @AnshaYimam-s1q
    @AnshaYimam-s1q หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FathyaA-by7sc
    @FathyaA-by7sc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdriyaj6392
    @mdriyaj6392 9 หลายเดือนก่อน +1

    Berta

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክሏሁ ኸይር

  • @rahel7771
    @rahel7771 9 หลายเดือนก่อน +3

    እሚቻልህ ከሆነ አረብኛውን እንዲዚህ ቭድዮ አድርገህ ጻፍልን በሰሌዳ ላይ እምትጽፈው ግን ለኔ ምንም ጠርቶ አይታየኝም እና ካላስቸገርነህ መድከምህ አይቀር ዓረብኛን እንዴት እንደሚጻፍ ሥርአቱን በደንብ እንድንማር እንደዚህ አርገህ ብትጽፍልን ውድ መምህራችን

  • @ShaAl-r2o
    @ShaAl-r2o 7 วันที่ผ่านมา

    ሳህ

  • @adamfallatah2192
    @adamfallatah2192 9 หลายเดือนก่อน +1

    the name of Chameleon in Amharic plesae sir

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤እድሜህን ያብዛው ወንድም ቴሌግራም ጠፍህ ላክልን

  • @HABIBAHOUSEMAID
    @HABIBAHOUSEMAID 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለት

  • @MikialeMaico
    @MikialeMaico 8 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🙏

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 9 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በርታወንድሜ

  • @GalaxyPrimefatumad
    @GalaxyPrimefatumad 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ በጣም እኔ ተምሬለሁ ሸኩረን ከጥልልን

  • @tafariadama
    @tafariadama 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ነህ

  • @user-ds6ls6ci3r
    @user-ds6ls6ci3r 6 หลายเดือนก่อน +1

    አህልን የቨሆነነገር አስጠልቶኛል ለማለት እደትነው

  • @HafsaSudeyis
    @HafsaSudeyis 4 หลายเดือนก่อน +1

    هي تندم اذاسافرت

  • @rdfdd6582
    @rdfdd6582 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሉ ምርመራ ማለት ባረበኛ ምንድ ነው

  • @Shukriimustefa
    @Shukriimustefa 9 หลายเดือนก่อน +2

    أنت راح ندم إذا سافر جزاك اللهُ‎

  • @user-fk3dx6sp8r
    @user-fk3dx6sp8r 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም አኒዴ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 9 หลายเดือนก่อน +1

    መደም ስጠለሽ ከልቤ ነው ልያስታወካኝ። ይለል መለት ምን መለት ነው። እስት ለነድዲዳት

  • @nurobesidet8308
    @nurobesidet8308 8 หลายเดือนก่อน

    መጣራት ምድነው ማነው እሚነግረኝ ኮምኩኝ

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ነቢሎ ስድብም ስራልን ከሚታወቁት ውጭ ከበድ ከበድ የሚሉትን

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ ይቅርብሺ ሰዲባቸው ይደብራል

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለሰመህት ወንድሜ እንግሊዘኛ መማር ፈልጌ ቁጥሬን ሳስገባ ጎግል ሂጂ ይለኛል እደት ጎግል ገብቸ ፎርሙን መሙላት አልቻልኩም እስኪ የማገኝብህን ዘድ ጠቁመጥ አደራ እዳልፈኝ አልፈልግም

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  9 หลายเดือนก่อน +1

      ስልክሽን ላኪልኝ እና ልርዳሽ

  • @حليمه-غ5ص
    @حليمه-غ5ص 9 หลายเดือนก่อน +1

    እልፍሽኩረንወድም

  • @helenhelen7856
    @helenhelen7856 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሳውድያ ምን ማለት ነው

  • @user-cc6gj1vi3y
    @user-cc6gj1vi3y 9 หลายเดือนก่อน +1

    የሆነይ ልጅ ታማ በሽታው كيس ነው አሏት ምን ማለት ነው ነቢሎ መልስልኝ በአማረኛ ምን ማለት ነው

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 9 หลายเดือนก่อน +2

      ኪስ ማለት እጢ ነው።

  • @shushu8525
    @shushu8525 9 หลายเดือนก่อน +1

    ባረበኛደግሖሻልማለትአሸገረኝወድሜን❤❤ገረኚ

  • @ZahrahAhmad-pj4el
    @ZahrahAhmad-pj4el 9 หลายเดือนก่อน +3

    እሄ ነገር መቶህ ነበር ወይም አጋጭቶህ ነበር ማለት እዴነው 😂

    • @madina3828
      @madina3828 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ምን ተጋጨብሽ

    • @samyiamohammed818
      @samyiamohammed818 9 หลายเดือนก่อน

      ካን ደረብተክ ሀዛ ሸይ መሰለኝ ምን አጋጭቶት ነወ😂😂😂😂😂😊

    • @ZahrahAhmad-pj4el
      @ZahrahAhmad-pj4el 9 หลายเดือนก่อน

      @@samyiamohammed818 ሽኩረን የኔ ቆጆ አመሠግናለሁ ምንም ሊገባኝ አልቻለም አረበኛ

    • @ZahrahAhmad-pj4el
      @ZahrahAhmad-pj4el 9 หลายเดือนก่อน

      @@madina3828 ምን እማይገጭ አለ እደው ዝም ይሻላል

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 9 หลายเดือนก่อน +1

    انت رح تندم اذ سفرت

  • @BedruJemal-t7n
    @BedruJemal-t7n 9 หลายเดือนก่อน +2

    انت ندمت على سفرك

  • @mareysara4968
    @mareysara4968 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልመና ማለት ምን መለት ነዉ ሴቴየ ብርን አሰጥኝ እያለይ ነዉ እና ነገረኘ ወንድሜ

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w 9 หลายเดือนก่อน

      ልመናሰትይ

    • @mareysara4968
      @mareysara4968 9 หลายเดือนก่อน

      @@zamzam-e5w ለምሳሌ ወሬ ደረሷ ብሬን አሰጥኘ ስትል በዘጋ ብሬ ብመና ለማለት ነዉ ስልችት ሰላደረገቸኘ

    • @user-hn9sn9wu3n
      @user-hn9sn9wu3n 9 หลายเดือนก่อน

      ሰልፍ

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 9 หลายเดือนก่อน

      Lamen malet Leshi malet now 🎉

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w 9 หลายเดือนก่อน

      ብሬን ሰጭኘ ማለት ከሆነ አዲይኒ እራትብ ወይም ጂቢ ፋሉሰ ሀጌ

  • @BedruJemal-t7n
    @BedruJemal-t7n 9 หลายเดือนก่อน +1

    انت ستندم فئن سافرت

  • @mahder-m6k
    @mahder-m6k 9 หลายเดือนก่อน

    ላመሸገናቹ እፈልጋለው መለት ከፈለኩ ምን ኢላለወ ❤

    • @user-hn9sn9wu3n
      @user-hn9sn9wu3n 9 หลายเดือนก่อน

      እሁብ እሽኩርኩም🤗

  • @KeiryaMuktar
    @KeiryaMuktar 9 หลายเดือนก่อน +1

    أنت راح تندم إذا سافرت

  • @KeiryaMuktar
    @KeiryaMuktar 9 หลายเดือนก่อน +1

    انت ندمان بسفرتك....

  • @mahder-m6k
    @mahder-m6k 9 หลายเดือนก่อน

    እንተ ተራ ትትመሸ ራሓ ትንደም😂
    ነው ኣደል

  • @MikialeMaico
    @MikialeMaico 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @ShaNas-fj6uy
    @ShaNas-fj6uy 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maza2458
    @maza2458 9 หลายเดือนก่อน +1

    💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @MikialeMaico
    @MikialeMaico 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤