የእኛ ቀናት #25 የልደቴ ቀን አብረኸኝ አትሆንም ተባለ።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- እባክሽ ይቅር በይኝ ?
Tenas Day Spa /ቴናስ ዴይ ስፓ/ን መጎብኘትና መጠቀም ከፈለጉ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ አካባቢ ቅዱስ ገብርዔል ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ቀጠሮ ማስያዝ ከፈለጉ በ251912202838/251012196096 ላይ ይደውሉ፡፡
#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show
/ artistsgenet.nigatu
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#የእኛ ቀናት#
መኪሊቴ እንኳን ተወለድሽልኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ😍😍😍😍😍
😍😍😍😍😍
😘😘😘😘😘😘
የምታግዛችሁ ልጂ ስታምር አይ ማጣት ዳዊት በጣም ጥሩ ልጂነዉ
የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ
መክሊት የእኛ ልጅ እንኳን ተወለድሽልኝ፡፡ MUCH LOVE!!!😍😍😍
🎂🎂🎂🎂🎂🎂እንኳን ተወለድሽ
ዴቫ ሙኡር እስኪብርቶ ሰጠሽ።
ባቢ ማር❤️
መስኪ እንኳን ተቀላቀልሽ ይሄን ድንቅ ቤተሰብ
መኪታ ሰው አክባሪ
እኔየገረመኝ የዳዊት ቁመት ወላሂ ወዴትሊደርስ ነው ማሻአላህ ቅዱስን ሳይበልጠው አይቀር
Me 2 betam.new.degmo.emwedewu
አባታቸውን የሚያወሩበት መንገድ በጣም ክብር አላቸው ያቆይላቸው
መኪታ እንኳን ተወለድሽ ቀሪዘመንሽን ጌታይባርክልሽ ሁላቹም ኑሩልን አውድሀቿለው
የአሏህ አረ እዚህ የለው ፍቅር ልጁ ለእህቱ ልየጎርሰት የነሰውን አንዱ ቀምቶ ለሰረተኛዋ ማሸአሏህ
ዋው ማክዬ እንኩዋን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ ቀሪ እድሜሽ ይባረክ ምርጥ ቤተሰብ ውድድድድድ 🥰
እዚህ ቤት አባት እና ልጆቹ ሲያወሩ እምደሰተው ሆዴ እንዴት እንደሚባባ❤❤❤ መክሊት እንኳን ተወለድሽ
Geni remind me of my childhood best friend. She used to laugh all the time. Love it.
ትግስት አዲሱቤት ስትገቡ ለንን ጠፉች ሰለም ነች? መክሊት ቆንጆ መልካም ልደት!!!
I LOVE IT. HAPPY BIRTH DAY MEKLITYEEE
መክሊት ቆጆ እንኳን ተወለድሽ ቀሪዘመንሽን የድንግል ማሪያም ልጅይባርክልሽ🥰🥰🥰🙏
እንኳን ተወለድሸልኝ መኪሊቴ🎁🎈🎉🎂
እኔ በጣምነዉምወዳችሁ ገኔ እደናቴአሥባታለሁ እና ለናተደሥታእራሡ በፍቅርእንደምትኖሩአቃለሁ ካባታችሁከሙልጌታብትታረቅ ለቻምሣሌያችንነበረች ፈጣር ፍቺንአይወድም ገንዬ ምድራዉደሥታምንምአያረግልንም ፈጣርያችንችእንታዘዝ
መልካም ልዳት ማክዬ የኔ ቆንጆ ቃራ ዛማንሽ ይባርክ 🍾🍾🥂🥂🎊🎊🎊🎊
ገኒየ እናቴን ነው የምትመስይው በጣም ትመሳሰላላቹህ ሳይሽ በጣም ይገርመኛ እወድሻለው
መክሊት ለአባቷ በጣም ነው ምትጠነቀቀው ዋውው
ምርጥና ውብ ስነስረአት ያላችሁ ቤተሰብ ናችሁ ሺመት አላህ በደስታ በፍቅር በጤና ያኑራችፈሁ አላህ🥰🥰🥰🥰🥰
መክሊት ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ🎂🎂😍😍😍😍
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ🥰🥰መክሊትዬ እንኳን ተወለድሽ🥰እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው🙏🥰🥰
Endezi wendm ehit tewado siyadg mn yahl metadel nw? Hulem befikrachu endalekesku nw…..ene yalehut kebeteseb erke nw 1 ken enkuan endetalut eka ayastawsughm.befikir selaladegn yimesleghal endezi yehonew. Lijoch sinorugh gn endezi nw masadgachew lk ende enante! Meklite melkam Lidet.wendmochishn,enatshn ena abatshn fetari yakoylsh!❤❤❤
መክሊት እንኳን ተወለሽ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ
አባባ ስትዬ ደስ ትያለሽ
መልካም ልደት መክሊት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ቅመም 🎂🎂🎂😘😘😘😘
ገኒ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
አዲሧ ሸቃሊት ፈታ ያለች ነች የኔ ማር
Betam betam yemwedachihu dessss yemtlu iwedachwalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mekalit Akun Tawaladashi mlkam Ladataa 🎉🎉🎉🎉🎉
ፍቅራችሁ በጣም ነው የሚያስቀናው❤❤❤
ገኒ ጀግና ሴትነሽ ለልጆችሽ ሲል ሽ አመት ያኑርሽ ስታምሩ ምልካም ልደት ❤🎉
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🙏💚💛❤
ቤተስባችሁ ይባረክ መክሊት ሆደባሻ እኴን ተወለድሽ
ገኒ እባክሽ ደስታ የሚባል ነገር በህይወቴ የለኝም እና ምከሪኝ ላናግርሽ እባክሽ
ምርጥ ቤተሳብ እድግ በይ መኪልት
Happy Birthday❤❤❤❤ miklet
ደስ እሚል በተሰብ ታምራላችሁ
Bagaa dhalatee hadhoo koo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎂
መልካም ልደት
ትግስት የት ሂዳ ነው እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡአ ትግስት የት ነት ጤናዋ ደህና ነት ወይ
HBD YEN ❤❤❤❤❤❤❤ kefu ayenkachu
መሲ አሰገባት መክሊት እሕት አሬገት
Yene konjo zemensh yetebareke yetekedese yihunlsh betesebun bemulu ewedachihuwalehu ene gobez temarim betam ewedalehu enem memhr slehonku berchilgn gobezna tenkara endemthogni alteraterm.
የእኔ እናት መክሊትየ ታሳዝነኛለች ሀላፊነትአታብዢባት ገኒ በተረፈ ነፍ አመት ኑሪ መክሊት ቆንጆ❤
መክሊት እንኮአን ተወለድሽ
መክሊታ የኔ ቅመም እንኳን ተወለድሽልኝ
እኩዋን.ተወለድሽ.የኔ.ማልቀስ.በደስትታ
ሺሮነው😜😜🤣የኡነት ምርጥ አባት ነውአባባ🥰🥰🥰🥰
የኔ ቆጁ እንኳን ተወለደሸ እረጂም እደሚ ይሰጠሸ
መታደልነው
watching
መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ
መክሊት እንኳን ተወለድሽልኝ
meklitye melkam lidet ehta❤
ገኒ አዲሷ ልጅሽ ደስስስ ስትል
መሻአላ ሁሉም አደጉ
እኮን ተወለድሽ
ስታምሩ ወላሂ አላህ አይለያችሁ
መልካም ልዴት መክሊትየ
መክልህ እንካን ተወለዲሺ ውዴ መልካም ልደት ፍጣር አይለያቹ
እድሜዋን አለመደበቅዋ ጎበዝነች
Happy Birthday meklitye sraatshi eko edet des edemty betam wedachiholehu hulachihunm meklte edme metosalan e,r yadlln😘🌹
እንኳን አደረሳቹሁ መልካም የገና በአል ይሁንላቹሁ !
weyne betam nw des yalegn beteley መክሊትዬ እሺ አባባ ሰትል🥹😍😍🥰 15:00
እንኳን ተወለድሽ😍😘😘
መክሊት የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለደሽ
መሲ ደምርኝ
መልካም ልደት ፍቅር የሆናቹ ቤተሠብ
Happpy birthday to u... ❤🙏🍾🥂🎉
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት
ሚሚየ ደምርኝ
@@Tube-fi9qq eshi
@@ሚሚየናቴናፋቂ አመሰግናለሁ 🥰🥰
ትግስት፣ናፍቃን፣ነበርዝየትግስት፣ምትክ፣ደግሞ፣ደርባባ፣ልጅናት፣በተለይ፣ለማኪ፣የሰጠቻት፣ስጦታ፣ተመችቶኛል፣እንኳን፣ተወለድሽ
setasekenu geniye
Happy birthday 🎂 meklit we love you💖
yene konjoo ❤❤❤
fun fact, የነ ገኒ ቤት ብሔድ am rly familiar to it
ቀሪ ዘመናችሁ ያማረ የተዋበ እዲሆንላችሁ የዘወትር ዱዐዬ ነው🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤ታድላቺሁ
አይ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገሥፅህ በነዝህ ቤት የገባህ እማምላክ ፍቃዷ ሆኖ ሁላችሁም በሰላም አብራችሁ ብትኖሩ እንዴት ደስ ይላል
ምርጥቤተሰብ
ማሮች ማሻላህ ናችሁ
አቦ ቲጂን አምጡልን
ታስቀናላችሁ ሽ አመት ኑሩ ሳይለያችሁ
እንኩዋን ተወለድሽ
እንኳን ተወለድሺ
Happy birthday yena konjo
Endih yale fiqir benegesebet Geny ena mulugeta tetamirewu byasyun temegnehu
Meklite enquan teweledish melkam lidet
Happy birthday queen 👸 love you
ዉይ ቲጂዬ ተረሳች በቃ
ዋውውውውውው የኔ ቅመሞች❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘💘💘💘
🤪😜🥳💜💜🤚🤚🤚
ልውልዬ ስወድህ
happy Birthday 😍😍😍
ገንየ ጠንካራ ሴት ነሽ በተሰብሽ ስሉ
Happy Birthday mekit konjo💚💚
Meklitye melkam ldet🥰🥰🥰
መልካምልደት መክሊቴ ደስስስስየምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Congratulations ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Happy Birthday 🎂 mekilet konjo
Happy brtheday yene konijo
እካን ተወለድሽ የገኒዬ ልጅ