New Ethiopian Gospel cover song "ስንፍናዬም ይራቅ" | እየሩሳሌም ወርቁ | እያሱ እንዳልካቸው||Eyrusalem Worku

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 146

  • @faithstudioEthiopia
    @faithstudioEthiopia  2 ปีที่แล้ว +28

    በዚህ መዝሙር እየተባረካችሁበት ስላለ እግዛብሄርን እጅግ አርገን እናመሰናለን። የ እየሩሳሌም ውርቁ (Jerry ) አገልግሎቶች እና መዝሙሮች "Eyerusalem Worku" ዩት ዩብ አካውንት ወይም th-cam.com/video/F6gSP0YhJuU/w-d-xo.html ማግኘት ትችላላችሁ። ተባረኩ።

  • @sinthayeuatinafu7085
    @sinthayeuatinafu7085 2 ปีที่แล้ว +82

    Tebarku ፀጋ ይዝብዛላችሁ ይህ ድንቅ መልክት ላቀረብልን ለዋናው ዘማሪው ለዘማሪ እያሱ ደግሞ የጌታ እሳት በውስጡ ይቀጣጠል እና መመለስ ይሁንለት ፀሎቴ ነው❤

    • @eliasamsalu8100
      @eliasamsalu8100 2 ปีที่แล้ว

      🔥🔥

    • @themotivationidea
      @themotivationidea 2 ปีที่แล้ว

      ተፈራ ነጋሽ
      እውነተኛ የህይወት ምስክርነት
      th-cam.com/video/2i-wVbs-klU/w-d-xo.html

    • @qinestudio5336
      @qinestudio5336 2 ปีที่แล้ว +3

      ዋናው ዘማሪ ኢያሱ እንዳልካቸው ዳግም ወደ አባቱ እቅፍ እንዲመለስ የዘወትር ምኞታችን ነው።

  • @Hildanaandtemesgen
    @Hildanaandtemesgen ปีที่แล้ว +17

    ዋና ዘማሪውን ጌታ ይራራለትና ወደ ቤቱ ይመልሰው

  • @birukephrem
    @birukephrem 2 ปีที่แล้ว +27

    ዝማሬው እንደገና መሰራቱ በራሱ መልዕክት ነው። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ! ወንድማችን ጌታ ልብህን ደግሞ ይንካው ።

  • @nan1721
    @nan1721 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ሆይ በቤትህ እስከዘላለም አኑረኝ

  • @yeabserashiferaw3060
    @yeabserashiferaw3060 2 ปีที่แล้ว +31

    ይህን ወንድማችንን ሁላችን በፀሎታችን እናስበው ቅዱሳን ...እህታችን ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

    • @emuye10
      @emuye10 2 ปีที่แล้ว +1

      Be Geta be Eyesus Sem, wede Abatu wede fikeru Geta yemlsew 😭😭😭😭😭

  • @abeselom1
    @abeselom1 2 ปีที่แล้ว +18

    😭God please rescue our brother, please give him another chance, find and bring him back 😭

  • @abalex488
    @abalex488 2 ปีที่แล้ว +26

    I’m not a person who usually listens cover songs. But this song holds so many memories to me. I remember how the original song’s video plays while you are singing. Be blessed. You remind me one of my favorite songs. Thank you a lot!

  • @abigiyakassa9305
    @abigiyakassa9305 หลายเดือนก่อน +2

    Eynen mezimur sisima lebi 💔💔💔💔 ysebral ewunt bselot enasebewu wud Eyasu ande kene endmtemlse amenalwu geta zarim ywudkal demo ytebkal

  • @hanadawit5986
    @hanadawit5986 2 ปีที่แล้ว +9

    Eyasu yehen dink mezmur yezemerklet geta ejeg yewedehal ejun zergto ene eshalhalehu yelehal please.bante tilk tesfa neberegn yeewnet alem talentehen endetbelaw atfeked ebakeh

  • @h.e.n.c.h.a
    @h.e.n.c.h.a 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምገርመዉ ነገር ግን ዘማሪዉ ይሄን የመሰለ መዝሙር ዘምሮ ዘፋኝ መሆኑ ነዉ ። በእየሱስ ስም መኖር ይሁንልን ።

  • @HannaMamo-v3p
    @HannaMamo-v3p 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍፍ 😢😢😢 ጌታ ሆይ እንደዘመረው ጌታ ይድረስለት

  • @natimaranatha4091
    @natimaranatha4091 2 ปีที่แล้ว +15

    jerry + ephi + alalu + all participants እወዳችኋለሁ❤+ ድንቅ ነው ተባረኩ። ለሚሰሙት ሁሉ በረከት ይሁን።

  • @bilisedawit2581
    @bilisedawit2581 2 ปีที่แล้ว +4

    ደግሜ ደጋግሜ ስሰማው አልጠግብ አልኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏

  • @qaroo5693
    @qaroo5693 2 ปีที่แล้ว +10

    ጥልቅ መልክት ያለው መዝሙር ነው ብዙዎቻችን ካለንበት ስንፍና እንድንወጣ የያዕቆብ አምላክ ይርዳን
    የምወደው መዝሙር ነው ጌታ ይባርካችሁ !
    የዚህ መዝሙር ዋና ባለቤት የሆነው ወንድማችን እያሱ እንዳልካቸውን አብ በፍቅሩ ዳግም ይሳበው!
    ሁላችንም በፀሎት እናስበው

  • @berekettsegaye-p8r
    @berekettsegaye-p8r วันที่ผ่านมา

    ስንፈናዬም ይራቅ ይብቃኝ ለብ ማለት
    ወቅቱ ተቃርቧልና ውዴ ምትመጣበት
    እንደወጥመድ ድንገት ያቀን ሳያጠምደኝ
    እጅግ ፈርቻለሁ ፀጋህን አብዛልኝ(*2)
    ሳልዘጋጅ እንዳትመጣብኝ
    ዝዬ እንዳሸለብኩ አይተህ እንዳታልፈኝ
    ፀጋህ ዘውትር ያንቃኝና
    ልጠብቅህ ተግቼ እንደገና
    ልጠብቅህ ተግቼ እንደገና}(×10)
    ልቤ ተወርሶብኝ ታይቶ በሚጠፋው
    ነጥሎኝ በሚሄድ በማይሰነብተው
    ዘላለማዊውን የአንተን ችላ ብዬ
    ተቅበዝብዤ እንዳልቀር ትቶኝ ሙሽራዬ
    ሳልል ወጣትነት አወይ ልጅነት
    የጉብዝናዬን ወራት የፍላነቴን አመት
    እድሜዬን ቀድሜ ወደአንተ እጠጋለሁ
    እንዳሳብህ መኖር እንዲያዋጣኝ አውቃለሁ
    ስትመጣ ልትወስደኝ ታጅበህ በመላክ
    እኔ ግን ሰንፌ አሸልቤ እንዳልቀር
    መከራዬ ያኔ ከሞትም ይበረታል
    መተህ ከተላለፍኩ ቀን ጨልሞ ይቀራል
    ስንፍናዬም ይራቅ .........{አዝ}
    የምንአለበት ኑሮ ለምዶ ከነፈሰው እየነፈስኩ
    ከዘለዓለም በረከት ሆኜ እንዳልቀር እንደጎደልኩ
    በምህረትህ በማስተዋል እንድራመድ እድል ስጠኝ
    ወቅቱ ደርሷል ሳልዘጋጅ ውዴ መተህ እንዳታልፈኝ
    ስካብ ስሸላለም ሲበዛልኝ ተድላ
    ወድድ ባይ ሲከበኝ ጓዳዬን ሲሞላ
    ለማይቆየው ዘመድ ለሚነጥፈው ደስታ
    ለሚጠወልገው የማታ የማታ
    አላውቅሽም መባል እንዳይሆን እጣዬ
    ከእንቅልፌ ነቅቼ የት ነህ ስልህ ጌታዬ
    ባስቀመጥከኝ ቦታ ስትመጣ እንድታገኘኝ
    ብቻዬን አልቻልኩም አቅም ብርታት ሁነኝ
    የደፋሁበትን እንቅብ ላንሳውና
    መብራቴ ደምቆ ይብራ በእኔ ሁለመና
    በራሴ አልሆንም ሀይልህ ስለአለልኝ
    በቅቼ ልዘጋጅ እንዳልጎል ካየህልኝ
    አሜን ስንፍናችን ይራቅ
    may God bless you for more blessing 🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @pastorzenebechgessessejsltvwor
    @pastorzenebechgessessejsltvwor 2 ปีที่แล้ว +5

    ጄሪዬ ልጄ ተባረኪ

  • @tiyef4063
    @tiyef4063 2 ปีที่แล้ว +17

    Powerful, resonating to everyone's life in such troublesome scene we see and hear everyday. God bless you guys.

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ የባርክሽ እህቴ በህይወቴ ያነቃኝ መዝሙር ቢኖር ይሄ መዝሙር ነው ዳግም እንድሰማ ስላደረክሽኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 ተባረክልኝ

  • @diboramoges1702
    @diboramoges1702 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ያንቺን ሳልሰማ በፊት በብዙ ፍለጋ ዘማሪው የሰራዉን ሰምቼ ነበር ከዛን በሆላ ያለበት ሳዉቅ አዝኜ ነበር ጀግመሽ ስሰሪ ሳይ ለእኛ ብቻ ሳይሆን ለዘማሪዉም መልክት ነዉ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አብራቿት የሰራቹትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሁላቹም ዘመናቹ ይባረክ

  • @galanaamante912
    @galanaamante912 2 ปีที่แล้ว +5

    I don't say it song only, is amazing prayer too. wow wow..... stay blessed

  • @menasefirdawek
    @menasefirdawek 2 ปีที่แล้ว +2

    Eya tebarki bezi gize mezemer yalebet mezmur nw thank you so much 🙌🏾🙌🏾♥️😇

  • @hanadawit5986
    @hanadawit5986 2 ปีที่แล้ว +2

    Jeryeee betam tebareki konjo argesh new yeserashiw

  • @yordanostadese1358
    @yordanostadese1358 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እርጋታሽ የኔ ውድ ጌታ ይርዳን

  • @hanadawit5986
    @hanadawit5986 2 ปีที่แล้ว +3

    Eyasu you should watch these and please come back to your heavenly father

  • @ሀ-ናት
    @ሀ-ናት 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ በዘመንሽ አገልግለሽው እድታልፊ ያግዝሽ ጎደኛዬ🥰🥰🤩

  • @melalgebreyesus5363
    @melalgebreyesus5363 2 ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢oh geta hoy kankelafanbet mebanen yihunln

  • @bwgc-18
    @bwgc-18 2 ปีที่แล้ว +2

    Video # 1 kj ......Ale techelalke ...blessed ..

  • @ebatube5647
    @ebatube5647 2 ปีที่แล้ว +20

    ይሄን መዝሙር የዘመረው ልጅ(Oroigin song) ሲ ዘፍን ትክ-ቶክ ላይ አይቸው በ ህዎቴ እንደዛ አዝኘ አልውቅም. እባካቺሁን አንፀልይለት🙏🙏

  • @BeznawaAschalew
    @BeznawaAschalew 2 ปีที่แล้ว +2

    wow wow des yilal tebarekilin... sinfinayem Yirak Miwedew song

  • @bruhmedia6487
    @bruhmedia6487 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta eyesus ybarkachu endet endewededkut ateykugn
    .......
    you have no I dea, how much I loved the song , blessed

  • @habtiteddy2997
    @habtiteddy2997 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarklgn wde nebse Tadesach🙏🙏You Are blessed👍❤

  • @emuye10
    @emuye10 2 ปีที่แล้ว

    Amen akem gulebet hunew ye Egziabher Menfes, Agezew wede asekemtekew bota yemles,ke kuter ayegdel be Geta be Eyesus Sem 😭😭😭😭

  • @endalkachewzerihun9890
    @endalkachewzerihun9890 2 ปีที่แล้ว +1

    WOW betam kelibe new degagime yesemawut betam tebarikialew.😍😍😍😍😍be geta menfes tebareku

  • @mogesbeimnet2819
    @mogesbeimnet2819 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢዩዬ የልጅነት አምላክህ የዘመርክለት ወደቤቱ ይመልስክ በእውነት በጣም ነው ይህን መዝሙር ስሰሜው የማዝነው

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn haleluyaaaaaa Geata hoy segahin chemirulin,,,,,, tebarekeligni 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Tubeyou_12
    @Tubeyou_12 2 ปีที่แล้ว +18

    To find out that the original singer is no longer a Christian is heartbreaking, especially if he is actually the one who wrote these words 🤯 I pray he finds his way.

    • @tiyef4063
      @tiyef4063 2 ปีที่แล้ว +6

      That's all the prayer and love we could offer the firsthand singer. I believe he will get back in harmony with the God of love who welcomes back unconditionally.

    • @tinalina8592
      @tinalina8592 2 ปีที่แล้ว

      How is the original singer please

  • @haileyesuskebede5833
    @haileyesuskebede5833 2 ปีที่แล้ว +1

    Ephiye tebreku ijg dess yeml sira nw

  • @Mikemathewose
    @Mikemathewose 2 ปีที่แล้ว +2

    amen ideligoli kahilign

  • @BezuMengeste
    @BezuMengeste หลายเดือนก่อน

    Betam berchi yene lij tebareki!!!!!

  • @ruthmekonnen8638
    @ruthmekonnen8638 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Jerriye this is the right message of this season ,tebarekilign

  • @keabenehasrat7447
    @keabenehasrat7447 2 ปีที่แล้ว +2

    konjo sera ephiye stay blessed keep up the goodwork

  • @belentadele9752
    @belentadele9752 ปีที่แล้ว

    በቤቱ የፅናሽ ተባረኪ

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 2 ปีที่แล้ว +2

    bless dears
    real message

  • @aholCJ7
    @aholCJ7 2 ปีที่แล้ว +4

    It's finally out😁❤️
    Glad to be part of this

  • @ethiopia9457
    @ethiopia9457 2 ปีที่แล้ว +2

    we need such kind of worship that remind us the Coming of Jesus , God Bless you More & More

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 ปีที่แล้ว

    የሰምኑ የፀሎቴ ርዕስ

  • @gospelsong7
    @gospelsong7 2 ปีที่แล้ว +4

    wow! amazing Song,
    God bless you

  • @glorytube5977
    @glorytube5977 ปีที่แล้ว

    ፀጋ ይብዛልሽ ጀሪዬ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው በርች ተባርኪልኝ

  • @eticho2529
    @eticho2529 2 ปีที่แล้ว +1

    Tsega yibzalsh ehetachn ur voice🥰😍

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife ปีที่แล้ว

    ስንፍናዬ ይራቅ 😢😢😢ፀጋው ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ ❤❤ግጥሙን እባካችሁ

  • @Mimitwa
    @Mimitwa 2 ปีที่แล้ว +3

    The most beautiful song of the entire Year!! Not Fan of Covers But You Just Nailed It. I think this melody is better than the original.

  • @adoniastayetolesa3532
    @adoniastayetolesa3532 2 ปีที่แล้ว +1

    Really I can't stop listening this song😭

  • @TOP3-r1b9b
    @TOP3-r1b9b 2 ปีที่แล้ว +1

    I am soo addicted to this mezmur🥺

  • @MsRomiloved
    @MsRomiloved 2 หลายเดือนก่อน

    You are a blessing ❤

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ጄሪዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ። ኤፊዬ ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳን።

  • @soresatufa9784
    @soresatufa9784 2 ปีที่แล้ว +1

    Blessed

  • @wakokumela2102
    @wakokumela2102 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማር መዝሙር ነው ተባረኩ ጌታ ይርዳን

  • @EbaDiribaOfficial
    @EbaDiribaOfficial 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing song 🙏🏿

  • @BLueNileBytes
    @BLueNileBytes 2 ปีที่แล้ว +1

    This is my prayer.

  • @samrisami1314
    @samrisami1314 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን መንቃት ይሁንልን

  • @MirenaGuitaru
    @MirenaGuitaru 2 ปีที่แล้ว +2

    I LOVE THIS! Bless you all

  • @rutdesalegn210
    @rutdesalegn210 2 ปีที่แล้ว

    Bezi mezmur wede rase temelesku ketegnahubet anekashigni yene wud tebareki

  • @pastorendaledadiofficialpage
    @pastorendaledadiofficialpage ปีที่แล้ว

    Such like song remind us the coming of our Lord Christ Jesus!

  • @bemnetbirhanu2898
    @bemnetbirhanu2898 2 ปีที่แล้ว

    Pray for eyusu

  • @engediy
    @engediy 2 ปีที่แล้ว +1

    Blessing

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጅግ ድንቅ የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባርከሻል ጄሪዬ። ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel 2 ปีที่แล้ว +1

    Please iyasun melisut isti ihen mezmur irasun asamut,tebareku❤️

  • @dawiteyob6548
    @dawiteyob6548 2 ปีที่แล้ว +1

    Tanks for reminding us this wonderful song

  • @abelalex8237
    @abelalex8237 2 ปีที่แล้ว

    Efaye geta abzto yibarkh hulachum tebareku🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elltasolomon1275
    @elltasolomon1275 2 ปีที่แล้ว +1

    Glory be to our God......May God bless u and gives u grace through ur life time dear.
    ለሁላችን ጸጋ ይብዛልን 🙌🙌🙌

  • @yeabsirasolomon6314
    @yeabsirasolomon6314 2 ปีที่แล้ว +1

    Stayyy blesseddd!!

  • @Balchaburisakulosa
    @Balchaburisakulosa 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarkiln ehtachin

  • @mehaleye2772
    @mehaleye2772 2 ปีที่แล้ว +1

    Literally my favourite song

  • @yohannesgenbaw5637
    @yohannesgenbaw5637 2 ปีที่แล้ว +1

    wow. God Bless you all

  • @ejersatesfayeofficial2687
    @ejersatesfayeofficial2687 ปีที่แล้ว

    Real amazing

  • @ermiastsegaye2556
    @ermiastsegaye2556 2 ปีที่แล้ว +1

    Its best ur blessed

  • @yerootube7833
    @yerootube7833 2 ปีที่แล้ว +1

    woow blessed song

  • @wantube-j6y
    @wantube-j6y 7 หลายเดือนก่อน

    Amen tebareku

  • @adamgyohannes
    @adamgyohannes 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @monicaberry2330
    @monicaberry2330 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምጽ ወይኔ ሲያምር

  • @YepapiEhit-rb9bv
    @YepapiEhit-rb9bv ปีที่แล้ว

    Blessed❤

  • @samrawitassefa9472
    @samrawitassefa9472 2 ปีที่แล้ว

    Yegizew..zemarea.naw.tebareki

  • @biruktesfaye2967
    @biruktesfaye2967 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @abenicj9356
    @abenicj9356 2 ปีที่แล้ว +1

    Blessed one ❤❤❤❤

  • @ApoloTeni
    @ApoloTeni ปีที่แล้ว

    Be Blessed

  • @etsegenetgizaw7988
    @etsegenetgizaw7988 2 ปีที่แล้ว

    yemigerm dimts new tebareki

  • @yididyabirhanu9907
    @yididyabirhanu9907 2 ปีที่แล้ว

    ልጠብቅህ ተግቼ እንደገና❤❤❤

  • @samritadesse6907
    @samritadesse6907 2 ปีที่แล้ว

    Geta abzeto yebarkachew 🙏🙏

  • @theresultofmercy5658
    @theresultofmercy5658 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰❤❤❤No words be blessed

  • @amentimergatafesa3293
    @amentimergatafesa3293 2 ปีที่แล้ว

    wow. GLORY TO GOD

  • @tsinatnega18
    @tsinatnega18 2 ปีที่แล้ว

    Ephiye tebarek betammm

  • @biniyamgebeyehu265
    @biniyamgebeyehu265 2 ปีที่แล้ว +1

    tebareki🥰😍

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 ปีที่แล้ว

    This gospel song, is so AMAZING, even the words are so touching to the inner part of the soul. I’m really touched by the writer of the song, singer Joshua. I have started praying for him to come back to his destiny where he belongs to. TRULY, he will be in his HEAVENLY KINGDOM, because he’s once a chosen child of GOD’S KINGDOM. All of you guys, the music players as well as Jerry did a GREAT job backing up your friend in prayers, Be Blessed. As The Scripture states in Jeremiah 29:11 "For I know the plans I have for you," says the LORD. "They are plans for good and not for disaster, to give you a FUTURE and A HOPE.”
    Amen and Amen ❤❤❤

    • @faithstudioEthiopia
      @faithstudioEthiopia  ปีที่แล้ว

      Amen.

    • @enbakomganov
      @enbakomganov ปีที่แล้ว

      it holds a memories, yeah it really ! I used to sing this song but i am sorry to say this the song produce much fear in the heart of believers. yeah for sure the bible recommends us to walk by taking heed. “ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።”
      - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥19 it doesn't advice us to fear but to take heed. the spirit fear will take the the faith that was deep grounded in our heart. fear and faith doesn't operate simultaneously. ደግሞ የእኛ ድርሻ እምነት ነው።
      ይህን የክብር ህይወት በእኛ ውስጥ መጠበቁ የእግዚአብሔር ነው። ምክንያቱም እኛ የመጠበቁ አቅም የለንማ።
      “ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤”
      - 2ኛ ቆሮ 4፥7
      "እጅግ ፈርቻለሁ" የሚለው ቃል በራሱ ያስፈራል።
      “ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ፦ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ አለው።”
      - ማርቆስ 5፥36
      እመን ብቻ እንጂ አትፍራ የአዲስ ክዳን መርህ ነው። when I wrote this comment it is for the sake of keeping you. let the grace of God does the abundant through you blessed one's efrem tiye/faith studio and singer eyerusalem.

  • @biniyamworkineh
    @biniyamworkineh 2 ปีที่แล้ว

    God bless you 😇😇😇😇🥰🥰🤩

  • @jesusiscomingsoon9088
    @jesusiscomingsoon9088 2 ปีที่แล้ว

    Be blessed. Jesus is coming soon 🙏

  • @tunbitube5655
    @tunbitube5655 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @beamlaktamene1132
    @beamlaktamene1132 2 ปีที่แล้ว

    nice
    keep it up

  • @meklitbizuneh7940
    @meklitbizuneh7940 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @Brookaviator
    @Brookaviator 2 ปีที่แล้ว +8

    🙌🏾🙌🏾