“ያቀረብነው ዶክመንትም ሆነ ሰነድ የለም”፣ ልደቱ ስለ ጃዋር እና ገዱ አንዳርጋቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 56

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Thankyou The Genuine #Ermias 🙏 🙏 🙏

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጎበዝ ኤርሚ ስለ ሀገር ስለምትሰራ ኢ. ያ ታመሰግንሀለች በርታ ::🇪🇹

  • @shabedinali6415
    @shabedinali6415 52 นาทีที่ผ่านมา

    Thank you!! Ermi

  • @alembiho6861
    @alembiho6861 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    🍎 ኤርሚ !! ልደቱን ያመነ ጉም የዘገነ 🍎

    • @WoldeM-jf9yc
      @WoldeM-jf9yc 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Hard to deal with Mehayeman

  • @alexenvironment
    @alexenvironment ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Congratulations!! Joined

  • @kebedeababu5176
    @kebedeababu5176 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የመንግስት ችግር ፣የሚሰራውን ስራ ለህዝብ በምክንያት የማስረዳት ችግር አለበት። ሁሉ ነገር ሚስጥር ሊሆን አይችልም፣ በተወሰነ ደረጃ ለህዝብ ማስረዳት አለባቸው፣ የአንተ መድረክ በተወሰነ ደረጃ ራሳቸውን እንዲገልጹ እድል ሰቷቸዋል።

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትች የምን ሕዝቡ ነው ?። ለውጡን ያመጣው ብዙ ሺ የኦሮሞ ወጣት አልቆ ነው የመጣው። እየመረረ ዋጣው።

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢርሚ የምታቀርበው ጉዳይ ሁሉ ጥልቅ ዕውቀት ላይ የተመሠረተ ነው ።

  • @go408
    @go408 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Zoro Zoro mezgiyaw chiraro endemibalew ermiyas roto roto temeliso wede ihadek bilom pp, congrat Ermiyas atsesetim?!.

  • @AmehaMamo
    @AmehaMamo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔም ውጫ ያለው ዲያስፖራ የፖለቲካ አስተሳሰብ አይመቸኝም

  • @kebedeababu5176
    @kebedeababu5176 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጠቃቀስኩ፣ አዲስ አበባዌ አባባል።

  • @alula961
    @alula961 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኤርሜ ኢህአድግ በፍፁም አልጠፋም አንተ እንዳልከው 6 ሚልዮኑ ወይም 10 ሚ ከዛው ከኢህአድግ ከሆነ እንዴት ፈረሰ ይባላል?

  • @abebayhualula8711
    @abebayhualula8711 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ብዙ የአገራችን ፓለቲከኞች በክስተት ላይ ወይ Issue ላይ ትንተና በማቅረብ ነው የሚታወቁት!
    ልደቱ ብዙ ጥልቅ ሰነዶች በመፍትሔ ደረጃ አቅርቧል! ለምሳሌ ሻሞን ብንወስድ ስለ ሽግግር መንገድ አስፈላጊነትና አፈፃፀም ነበር!
    በዚህ ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሽግግር መንግሥቱ መሪ ይሁን የምል ነበር!
    ለምን ስልጣን ግብ ግብ ውስጥ እንዳይገባ የስልጣኑ አካል ሆኖ በሂደት ተቋማትን ነፃ አድርጎ ወደ ምርጫ መሄድን ነበር እጅግ በጥልቀት 21 ገፅ ግድም የአቀረበው! ዛሬም መቼም የሚሰራ ነው።

  • @Fekadu-h5u
    @Fekadu-h5u 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከጎንህ ነን በርታ

  • @alula961
    @alula961 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላቀረቡም ብለን እንመን ወይስ ነገሩ ከቀረበ ብኃላ ችግሩን ወይም ጉዳዮ አወያይ ስሆን አላቀረብን ብሎ አስተካክለውት ይሆናል

  • @agabriel673
    @agabriel673 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ኤርምያስ። በዚሁ ቀጥል።

  • @GutaMengistu-fo5ir
    @GutaMengistu-fo5ir 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በ21ኛው ክ/ዘመን ሥልጣን ከምርጫ ሳጥን ብቻ መሆን አለበት!!!!

  • @alexwelde3736
    @alexwelde3736 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚ ላንተ የሚበጅህ ጌታን መከተልና ማገልገል ነው።

  • @YordanosEndale-qp7pl
    @YordanosEndale-qp7pl 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርምያስ በአዲስ አበባ በከተማዋ መልማት ላይ ለተነሺዎች የሚደረገው ሰብዓዊ መብት የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ላይ ከፍተኛ የፍላጐት ማነስ አይተናል በመልሶቻቸው

  • @TeshomeF.GAfrica
    @TeshomeF.GAfrica 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝግጅትህ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን በሰዓት የተመጠነ ቢሆን፣ ከ45 እስከ 55 ደቂቃዎች ባይበዛ፡፡

  • @abebayhualula8711
    @abebayhualula8711 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልክ ነው አቶ ልደቱ በልዩ ሁኔታ የሰላማዊ ትግል አርበኛ ነው!!
    ሌላው Core Critical thinker ነው!
    ትንተናን ብቻ ብዙ ጊዜ አገራዊ መፍትሔ ማጠቃለያው ነው

  • @mza2884
    @mza2884 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ገብቶ ካልተገረደ አብይ እንደማያሰራው የውቃል የአሜሪካ ኑሮ ስላልተመቸው ሊገረድ ነው።

    • @JohnJohn-gt4zv
      @JohnJohn-gt4zv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምርጥ ተንታኝ 😂 እና ድን*ጋይ እራስ ነህ 😂

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደቱ ልደቱ አትበል። ልደቱ ወደ አገር ቤት ቢገባም በመንግስት ቃል ተገብቶለት ነው የሚገባው። ወያኔም አሜሪካንም አደራድረውት ሊሆን ይችላል። የልደቱን መምጣት መንግስትም ይፈልገዋል። አሁን የተሟሟቀው ትግል ላይ ሰላማዊ ትግል ሰላማዊ ትግል እያለ የተሟሟቀው ትግል ላይ ውሃ ለመቸለስና የህዝቡን ልብ ለመክፈል ይረዳዋል።

  • @bezbeyene647
    @bezbeyene647 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ኤርሚያስ በጣም ራስህን ቆለለከው። ጉባኤው ላይ ብትገኝ አይሻልም። ተጋባዥ እንግዳም ቢሆን ሆነህ።

  • @G-eo8gx
    @G-eo8gx 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የብልፅግና ተከፋይ.ዝቃጭ.

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርምያስ ፡ ኣሁን ፡ ኣሁን ፡ እየተ መቸ ኝ፡ነው።

  • @redagetach
    @redagetach 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Please change that boring starting program music. My God!

  • @bezbeyene647
    @bezbeyene647 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከወደቁ? ማን ይታገላቸውና ይውደቁ?

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Koshasha Ermias
    Boty gmatam

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ አሁን ነቃ ነቃ ብለሀል እነ ሀብታሙን ከላይህ ላይ አራግፈህ ከጣልክ በውሀላ
    ከብልፅግና ጋር ወደፊት

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fanoooooooöoo
    Zemeeeeeeeeer
    Mreeeeeeeeerr
    Bayeeeeeeee
    Dessssssddd
    Habteeeeeeee

  • @FilmonTadyos
    @FilmonTadyos 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Isayas Afeworki is a dictator and so is Abiy Ahmed. This is a clash between dictators. Neither Abiy nor Isayas Afeworki will die in this conflict. Nor will their immediate relatives come in any harms way.
    The motives are clear Isayas wants to keep the status Quo and leave a secure throne for his son. And Abiy wants to get Asseb Port after removing Isayas and shabiya.
    There fore people have nothing to gain from either of them.
    a wise person will say like Pilate " I have nothing to do with blood of innocent children, women and elders that are prime victims in a conflict " I have no regard for the soldiers on both sides becuase they are voluntary enablers of dictators.
    I encourage struggle of people to earn their freedom without any external intervention.
    The only good thing that could come out of this is number of dictator could reduce from two to one.
    Can Abiy Ahmed trust the Eritrean opposition standing with him I bet they are spying for Eritrean government like they spied on TPLF for 20 years in the name of opposition. Specially if they were members of Revolutionary guard ( conscripted before 1991, those are 100% spies no matter what their story is ) and next members of national service, this group 75 % are spies. They will give Abiy Ahmed hard time.

  • @EliasMahmud-d1k
    @EliasMahmud-d1k 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Atifelasefibin! Bilsigina behigemengist meseret yemimera now.

  • @hannamohammed3406
    @hannamohammed3406 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወረዳ ሚዲያ ሰራዊት አስተያየት መስጫው ውስጥ በወረዳ መመርያ መስረት ተሞልታል። Don't be Fooled Ermias

  • @alula961
    @alula961 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክህደት

  • @bezbeyene647
    @bezbeyene647 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴ! ምነው ታዲያ እነ እንቶኔን ትናንት አስተናገድክ? ወይስ የነሱ ጥይት ቅቤ?

  • @SihamAhmedin-b9l
    @SihamAhmedin-b9l 49 นาทีที่ผ่านมา

    mn slehone new tbeka midereglet

  • @seyoumFeyissa-i2l
    @seyoumFeyissa-i2l ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጦርነትን አለመደገፍህ ጥሩ ነው ነገር ግን የእስክድር ደጋፊ ነህ ታዲያ እስክንድር ጫካ የገባው ሊሙንን ነው እንዴ??

  • @mza2884
    @mza2884 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልደቱ ክደቱ ከአብይ ጋር ተደዋውሏል።።

  • @GUZOPLUS-t8j
    @GUZOPLUS-t8j 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስልጣኑን የጨበጠዉ ሰይጣን ሰለቀጣቸዉ😂

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Brother Ermi I think you have some DNA similarities with Mahatma Gandhi please check, i think you are fade up of the diaspora life and want to join peaceful struggle in Ethiopia with friends like Ayele Chamiso.

  • @bezbeyene647
    @bezbeyene647 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብል*ና አንተንም ጨርሶ ኢህአዴግ ናችሁ መሰል?

  • @abdulshekuradem3687
    @abdulshekuradem3687 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    😀😀Ermias, you must be joking about suggesting investigating the killings, right. I can now confirm you are living on an island of prosperity, a fantasy world. What nonsense!

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🤣🤣🤣🤣🤣 ኤርሚ በስድስት ሺ ዶላር ጭንቅላትህ ታከራየዋለህ አሉ በፊት በፊት ለኤርትራ ከዛ ለአማራ አሁን ደግም ለብልፅግና አንድ ቀን የሆነ መድረክ ላይ ተገኝተህ ለባእዴኖች እናተን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ስትል ሰምቼ ነበር ለካስ ጭንቅላቴ አከራያለሁ ማለትህ ኖሯል እኔ መች ገባኝ እንደዛ ስትል ፐ ኡርሚ ቅና አመለካከት ያለዉ ልጅ ነበር ያልኩት 😂😂 ሕሊናህን ከምትሸጥ ኡበር እየሰራህ ተፍ ተፍ ብትል ከስድስትሺ ዶላር በላይ ታገኛለህ አሉ አሉ ነዉ#ስታሊንን#ጠይቀዉ🤣🤣🤣🤣

  • @estifanosgurmu8061
    @estifanosgurmu8061 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Time to time your opinion become 🤮..broo

  • @galaaneetuffa8665
    @galaaneetuffa8665 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    How much does pp paying you?
    Is it 6000.00 per month?
    Confused people trying to confuse the people with their stupidity 😂
    Pp is becoming a joke 😮!

  • @arcominnab2871
    @arcominnab2871 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የትግራይ ህዝብ በኣሁኑ ጊዜ ኢትዮያን በሚመራው የኦዴድ መንግስት የመኖር መብት ተከልክሎ በግፍ ከኣንድ ሚሊዮን በላይ ተገድሎ ሴቶች ደፍሮ ንብረቱና ሃብቱ ኣቃጥለው ያለ ኣገር ያለመንግስት ያለቤት በኣውላሎ ሜዳ ተጥለዋል። በኢትዮፕያ ታሪክ ኢንደዚ ኣይነት ግፍ ተፈጽሞበት ኣያቅም።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አርፈህ ሽንፈትህን አጣጥም ራስህ በተዐቢት ያመጣኸው ነው ለመሆኑ ሌላው ቢቀር ቤትና መጋዘን ቆልፈህባቸው የጨረስካቸውን ምስኪንና አና ጋሻህ የነበረውን የመከላከያ አባላት ደም አንተ ባትናገረውም ደማቸው ወደ ፈጣሪ እየጮኸ መሆኑን ተገንዘብ

    • @GutaMengistu-fo5ir
      @GutaMengistu-fo5ir 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዘራፍ ዘራፍ ብለህ በከበሮ ተጠራርተህ ገብተህ ምስህን ስታገኝ አታለቃቅስ።

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fanoooooooöoo
    Zemeeeeeeeeer
    Mreeeeeeeeerr
    Bayeeeeeeee
    Dessssssddd
    Habteeeeeeee

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fanoooooooöoo
    Zemeeeeeeeeer
    Mreeeeeeeeerr
    Bayeeeeeeee
    Dessssssddd
    Habteeeeeeee