Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ| "ስሜትህን ተቆጣጥረህ መስራትህ በጣም አስገርሞኛል" | ተወዳዳሪ ሄኖክ አበበ | 5ኛ ዙር | ሚያዝያ 29 2015 ዓ/ም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 195

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 ปีที่แล้ว +47

    አስለቀስከኝ የኢትዮጵያ እናት ትለያለች እናት ያላችሁ ጊዜው አውን ነው ተጠቀሙበት

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว +3

      አሚን ማማዬ በጣም 😢😢😢😢😢 አላህ በሰላም ያገናኘኝ ብቻ በጣም ናፍቃኛለች

    • @mule6347
      @mule6347 ปีที่แล้ว

      የሌለንስ?

    • @ሀያትየኩታበርልጅነኝ
      @ሀያትየኩታበርልጅነኝ ปีที่แล้ว

      ​@@mule6347 አይዞሽ እማ

    • @emusenafe627
      @emusenafe627 ปีที่แล้ว

      @@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ እኔ ለማይሞላ ኑር ዛሬ ነገ እሄዳለው ስል ነው ያመለጠችኝ ምን ይዤ አትበይሂጂ እነሱ የሚፈልጉት እኝን ማየት ነው እኝ እንደምናስበው አያስብም እሺ እህቴ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว +1

      @@emusenafe627 አሚን ማማዬ እሱስ ልክ ነሽ ነይ ስትልለኝ በዚ አመት እመጣለው ስላት ስቀር እየው 10አመት ሆነኝ አባዬማ ዘድሮ የአረፋን በአል አብረን ካልዋልን በሂዎት አታገኚኝም አለኝ ለዛም ነው ለመሄድ የተነሳሁት ምናባቱ ለማይሞላ ሂዎት አይዞሽ ማማዬ ነብሳቸውን ይማርልን

  • @tisi3500
    @tisi3500 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ይባርክህ የእናት ነገር ከባድ ነው ለእናትህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን። ትዳር ይዘህ ወልደህ ልጅህን ሲስሙ ደግሞ ትልቅ ደስታ ይሆናል ህልምህን እግዚአብሔር ያሳካልህ በርታ!❤

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 ปีที่แล้ว +8

    ባላገሩ ለኢትዮጲያ የሙዚቃው ኢንዱስትሪ ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ነው ያየሁበት ልጆቹ እያየናቸው ተለወጡ ታለንታቸውን በሚገባ አውጥተው እንዲጠቀሙ ጥሩ እድል ነው የፈጠረላቸው። የጠፋን ሙያዊ ስነምግባር የመለሰ ከነሙሉ ኢትዮጲያዊ ክብሩ እያየን ነውና በጣም ደስ ይላል።27ቱም ተወዳዳሪዎች ምርጦች ናቸው ገና የመሻሻል እድል ስላላቸው ከዚህ በላይ ያስገርሙናል በርቱ👏👏👏

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 ปีที่แล้ว +7

    ውይ አሰለቀሰከኝ ማሪያምን እኛ እናቶች ልጆቻችን እዲህ ሲገልፅን ያለውን ሰሜት ብታውቁ እናትነት ❤❤❤❤❤❤❤ ቃል ያሳታል

  • @samrawitdam7913
    @samrawitdam7913 ปีที่แล้ว +12

    እናቴ መች ይሆን እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ እንዲህ የማቅፍሽ ምን ያህል እንደናፈቅሽኝ ብታውቂ😭🙆😢😘🌹

  • @hiwotsale6586
    @hiwotsale6586 ปีที่แล้ว +3

    ለእናቶች ሚገለፅበት አደበት የለኝም በርታልን

  • @firhewotasefa1543
    @firhewotasefa1543 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጃ እናት በምንም በማንም አትተካም እ/ግ እድሜና ጤና ይሰጥልክ ላንተም ትልቅደርጃ ድረሰልን ጀግናነ ነክ

  • @ገኒሾTube
    @ገኒሾTube ปีที่แล้ว +12

    ክብር ለእናቶቻችን ፣በጣም አሪፍ ስራ ነው ተባረክ❤❤❤

  • @ayzoshethiopia4355
    @ayzoshethiopia4355 ปีที่แล้ว +32

    ስደት ላይ ነው ያለውት እናቴን ለመርዳት እንደምፈልገው አልተሳካልኝም እናቴ እድሜ ሰቶን እንደምፈልገው እዳደርግልሽ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏🙏🙏

    • @gech1995
      @gech1995 ปีที่แล้ว +2

      ሁላችንም ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሳባችን ያስፈፅምልን

    • @albloushi6189
      @albloushi6189 ปีที่แล้ว +1

      ​@@gech1995 አሜን

    • @ZelekeKelemua-dj6ye
      @ZelekeKelemua-dj6ye ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @eleniberhane8483
      @eleniberhane8483 ปีที่แล้ว

      ayezoshhe እህቴ እግዚአብሔር yasebeshhee

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 7 หลายเดือนก่อน

    ሔኒ ትችላለህ ፈጣሪ ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጣት ለሁላችነም እናቶች ነፍ አመት ይኑሩልን ማማዬዬ ውለታሽ እንደት ልክፈለው ❤❤❤❤❤❤

  • @fantahunifa5670
    @fantahunifa5670 ปีที่แล้ว +14

    ባላገሩ ምርጥ፤ከምርም ምርጥ
    የአርቱን ደረጃ እንዲህ ባለ መልኩ ከፍ ማድረግ የሚቻለው እንዲህ ከልብ ሲሰራና አዲስና ታዳጊዎችን ማፍራት ሲቻል ነውና ሁላችሁንም የስራው ባለቤቶችን እናመሰግናለን።👏👏👏👏

  • @19tahsase
    @19tahsase ปีที่แล้ว +2

    ምስክርነት ባደባባይ ሲሰጥ ደስይላል። ከናት በላይ ማን አለ።በቃ አለማየሁ እሼቴ ነብስህን ይማረው ታሪክህን በነዚልጆች አሰቀምጠሀል እናትን ዘመን አይሽራትም አንተም ዘመን የማይሽረውን ቅርስ አስቀምጠህልናል። ሄናንከ ከ30 ጊዜ በላይ አየሁት ግን እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።እናቴ ልጆቿ ሳበሉ አትበላም ነበር አሁን እንኳ አድገናል እሷም አለች ፍቅሯን በዚህ ሙዚቃ ሲገለጸ ደስይላል። አቦ ተባረክ እናቴን የበለጠ እ ዳ ጣ ጥማት አደረከኝ። thank u' bro..next weak mothers day. May 14 mothers day i will see again and again thank u'.

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ሄኖክ የሚገርም ነው እናትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ መልካም እድል እመኝልሀለሁ አንደኛ ነው♥♥♥

  • @Hana-pd2kk
    @Hana-pd2kk ปีที่แล้ว +10

    😢😢😢😢አስለቀስከኝ ክብር ለእናቶች በሙሉ❤❤

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 ปีที่แล้ว

    ባላገሩ በጣሞ በጣም መንጥቃችሁል እውነት የረጋና ለ120 ሚሊዮን ህዝብን የወከለ ታላቅ ፀጋ ነው። Thank you Balageru.

  • @meronb2665
    @meronb2665 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላል በጣም ስሜታዊ ያረገል ክብር ለእነ አብርሽ

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል የእናትን ነገር ማንም ያውቀዋል።

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ ปีที่แล้ว +2

    ውይ የሄኖክ እናት የሆነ ነገር ባሉን❤

  • @MekdseKebede
    @MekdseKebede ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሚገርም ስራነዉ በርታ ክብር ለናቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @ethiocollection2821
    @ethiocollection2821 ปีที่แล้ว +4

    OMG, I can't stop crying, God bless you

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl ปีที่แล้ว +7

    ሄኒዬ ከምጠብቃቸው ውስጥ አንዱ ነክ ዛሬ ደግሞ ከማስደመም አልፎ አስለቀስከኝ መልካም እድል 😍👏

  • @እመቤትየራያዋ
    @እመቤትየራያዋ ปีที่แล้ว +3

    መልካም እድል ወንድማችን በርታ በእውነት እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለእናቶች በርታልን የእናቱ ልኡል የኔ ምርጥ

  • @antenehyoutube7407
    @antenehyoutube7407 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው ያስለቀሰኝ በእውነት ክብር ለእናቶቻችን ይገባል

  • @gettoni3594
    @gettoni3594 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ተሰጦ ነው ያለክ በርታ እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg ปีที่แล้ว +5

    እናት ገና ስሙአ ሲጠራ ይርብሻል የኢትዮጲያ እናቶች ደግሞ ከአለም ሴቶች ይለያሉ ሰላም ጤና ለእናቶች በሙሉ

  • @meseretethiopia8668
    @meseretethiopia8668 ปีที่แล้ว +7

    በለቅሶ ገደለን የባለቤቴ አናት ከምቱ አመት ከነገ ወዲያ ነው ደግ ደግ ነበሩ 5 ልጆች ብቻቸውን አሳድገው ልጆቹ ጥሩ ቦታ ደርሰው ልክ መርዳት ሲቸምሩ ገና በማረፍያቸው ደጋ እናታችን አምላክ ፈልጎ ወደ አሱ ወሰዳቸው ወይኔ የአግር እሳት ነው😭😭😭😭😭 አባካችው እናታችውን ተንከባከቡ አደራ

  • @AsEe-zl7qz
    @AsEe-zl7qz ปีที่แล้ว +5

    የእናት እቅፍ ያስፈልገኛል ኡፉፉፉፉ ከፍቅር አዲስ ስለ እናት የእናት ውለታዋ ቀጥሎ ስሜቴን የገለፀልኝ አዘፋፈን

  • @hayletirualem9671
    @hayletirualem9671 ปีที่แล้ว +2

    Enat lezelalem tinur🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdishootammy6329
    @mekdishootammy6329 ปีที่แล้ว +8

    አመመኝ በዚህ ጊዜ እናት ያላቹ እድለኞች ናችሁ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላቹ እንደኔ ለተጎዳቹ ደሞ አብዝቶ ያስችለን

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 ปีที่แล้ว

    እጅግ ስሜታዊ ያደርጋል ድንቅ ነው ከአገረ አሜሪካ ነው

  • @fanueltullu1566
    @fanueltullu1566 ปีที่แล้ว +1

    WOW!!! ምርጥ አቀራረብ፣ ግሩም የሙዚቃ ምርጫ፣ ልብ የሚነካ መልዕክት እና ልዩ ስብዕና የታየበት ነው። ሄኖክ እጅግ የሚያኮራ ስራ ነው ለወደፊቱም ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ጥርጥር የለውም። በውድድሩም ለአሸናፊነት ክብሩ የምጠብቅህ ልጅ ነህ። ለወደፊትም በህይወትህ ሙሉ መልካም ዕድል ይግጠምህ ለእናትህም ረዥም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ሰጥቶ የስኬትህ ተካፋይ ያድርግልህ። ትለያለህ ወንድሜ!!!🙌🙌

    • @rosehoney4974
      @rosehoney4974 ปีที่แล้ว

      ጨረስከው በቃ! ምንም የምለው የለም፥ እግዚአብሔር ይስጥልነኝ፥
      ሔኖክ 1ኛ ነህ!!

  • @SelamLehulum-zs2cp
    @SelamLehulum-zs2cp ปีที่แล้ว +5

    😭😭😭 eyalkesku new yechreskut

  • @neimak2207
    @neimak2207 ปีที่แล้ว +1

    እኔም የአባየና የማየ እቅፍኮ አስፈልጎኝ ነበር❤መቸነው ሀገሬ ገብቸ እቅፍ እማረጋቸው😢❤

  • @hassnaahmad4143
    @hassnaahmad4143 ปีที่แล้ว +3

    ኦኦኦኦ ቃላት የለኝም በእንባ ነው የጨረስኩት መጨረሻህ ይመር

  • @lenat3112
    @lenat3112 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ልብ ይነካል ስንቴ እንደሰማሁት ስንቴ እንዳለቀስኩ ብታውቁ....😢😢😢😢😢

  • @warkamedia
    @warkamedia ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ዘፈን ለእናቴ ጋበዝኩሽ አዳምጭልኝ እማ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @BiniamMati
    @BiniamMati ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ አበበ ምርጥ 10 ውስጥ መግባት አለበት

  • @mesfinteklehaymanot8822
    @mesfinteklehaymanot8822 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ ዓመት የባላገሩ ውድድር አጅግ በጣም ጥሩ ነው . አንድ ዝግጅት አድርጋችሁ ህዝቡ የምድርሰጥበት concert በጃንሜዳ ወይም በሌላ ቦታ ለሕዝብ ብታስዩ መልካም ነው ሙዚቃውን ያሳድጋል ያበረታታል በተለይ ህዝቡ ይድርሰታል መልካምም መንገድ ነው አነ መስከርም ዑስማንን chemrachu በቅንጅት ብትሰሩት የበለጠ አናንት ሥራ ግልፅ ይሆናል በሩ መስከርም ዑስማንን አንዳትረሱ ነግረናል አሳስበናል. ባታደትጉትም ጎዶሎ ይሆናል ይታሰብበት አብርሃም

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይ

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 ปีที่แล้ว +2

    Omg, what a beautiful job u did for ur mom I'm so emotional,😢 u did it!!! good luck with final

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ 😢

  • @girumayele3467
    @girumayele3467 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ሄኖክ አስለቀስከኝ በጣም ገራሚ ድምፅ አለህ

  • @TarikuwaDesalegh
    @TarikuwaDesalegh ปีที่แล้ว +1

    Ante tleyaleh 😊❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @helenalexander955
    @helenalexander955 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful performance Henok , very emotional touching ❤

  • @getachewy5494
    @getachewy5494 ปีที่แล้ว +2

    አብርሽ እና የባላገሩ ክሩ በእውነት እግዚያብሄር ይባርክካችሁእድሜና ጤና ይሰጣችሁ ዘንድ የሁሌ ምኞቴ ነው 🙏🏻የኢትዬዽያን ሙዚቃ ምን ያህል ነብስ እንደዘራህበት ለዚህ ትውልድ ማሳያ ነው ባላገሩ በተለይ የሁሌ ምኞቴ ባንዱ ባህላዊ መሆኑ የበለጠ ውበቱን አጉልቶታል እናመሰግናለን በርቱልን 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 ปีที่แล้ว +2

    Wow le Enathe ergmee edmana tena yestele gobez nehe 🥰🥰🥰

  • @tsionbazezew9710
    @tsionbazezew9710 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @tigi12tigi
    @tigi12tigi ปีที่แล้ว

    አላለቅስም ብሎ ማልቀስ ሆ አንደኛ ነህ በጣም ስለ እናት ተዘፍኖ ተፅፎ ተነግሮ የማያልቅ ነው እናት እራሶን የቻለች ጥበብ ናት እኮ

  • @asayehegnayele4135
    @asayehegnayele4135 ปีที่แล้ว

    ጀግና💪

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel8563 ปีที่แล้ว

    ሄኖክ እጅግ በጣም ድንቅ አው በርታ
    ጥሩ የእናት ፍቅር ትህትና ድምጽ ስራህ
    ጥሩ ነው
    ሌላው በጣም እየገረመኝ የመጣው ነገር
    የሶፊ ነገር ነው ሶፌን መጀመሪያ አካባቢ
    ውስጤ የቀረጽኩት ሰው አልሆነም
    እጅግ በጣም በራሱ ኮንፊደንስ ያለው ሩህሩህ ጥሩ ኢትዮጵያዊ እና እውነትዋን
    የሚናገር ድንቅ ኢትዮጵያዊ

  • @abdulhaymuzeyen1946
    @abdulhaymuzeyen1946 ปีที่แล้ว +2

    Incredible job

  • @-Miha-Tech
    @-Miha-Tech ปีที่แล้ว +2

    እናቴ በሂወት ኑረሽልኝ ቢሆን ምንኛ እድለኛ ነበርሁ፣ያስለክስህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @yoyo-tx3nq
    @yoyo-tx3nq ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም ያምራል ገራሚ በቃት

  • @edenwasihun1822
    @edenwasihun1822 ปีที่แล้ว

    የእናት ነገር እማ ምን ቃል ይገልጻታልልልል 😭😭

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 ปีที่แล้ว

    Woow great purformance by Henock Abebe Gute . Congratulations my hero love and blessing to you. And all Balageru musicians. Good luck.

  • @kebedekaba1051
    @kebedekaba1051 ปีที่แล้ว +2

    Best performance.

  • @mekatadess1690
    @mekatadess1690 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጣልህ አተንም እጥሩ ደረጃ ያድሪስህ😢😢❤❤❤❤

  • @iyassuasghedom3466
    @iyassuasghedom3466 ปีที่แล้ว +23

    በጣም የተዋጣለት ዝግጅት ነው ። እውነት መመስገን ይገባዋል።

  • @fiseha9166
    @fiseha9166 ปีที่แล้ว +1

    Yene ambesa 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @semiraali7009
    @semiraali7009 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ እጅግ በጣም ቆንጆ ብቃት የተባረከ ልጅ መልካም እድል ይሁንል

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 ปีที่แล้ว +20

    አስለቀሰኝ😢 ከምር ይሄ የሙዚቃ ውድድር አይደለም አንድ እራሱን የቻለ ኮንሰርት ነው። ሄኖክ ደሞ ልዩ ሆኖ ቀርቡዋል🎉🎉

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነሕ ቆንጆ ድምፅ አለሕ በርታ መልካም እድል

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh ปีที่แล้ว +4

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢 በርታ ወንድማችን 👏

  • @Thobi587
    @Thobi587 ปีที่แล้ว +1

    i think Henok will be the Winer in every aspect, Good Luck!!!

  • @AbdisemadGemad
    @AbdisemadGemad 6 หลายเดือนก่อน

    Oh! how i'm addicted in this balageru mrt!!!

  • @ermiasdemisse8663
    @ermiasdemisse8663 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም በጣም ይችላል

  • @hiwotsale6586
    @hiwotsale6586 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤አስለቀስከኝ

  • @mh-io3zk
    @mh-io3zk ปีที่แล้ว +2

    መልካም እድል! በጣም ልብ ይነካል!

  • @ethiocollection2821
    @ethiocollection2821 ปีที่แล้ว +1

    What Amazing music I see it so many times I don't know how to stop watching, Thank you Henok and Balageru

    • @rosehoney4974
      @rosehoney4974 ปีที่แล้ว

      Same to me too. Ohh! what an amazing talent?!!!

  • @AbdisemadGemad
    @AbdisemadGemad 6 หลายเดือนก่อน

    How i likes this balageru mirt!

  • @gitimletibebtim1655
    @gitimletibebtim1655 ปีที่แล้ว

    what a Golden Voice, Good Luck and rise and shine.

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤simply Thank you❤❤❤❤

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 ปีที่แล้ว

    Thank you yene lij henok Abebe edeglign. Ethiopiawi kuru lij neh bertalign.

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 ปีที่แล้ว +4

    ሙሉ ፓኬጂ ነው የቀርበው መልካም እድል ሄኖክ

  • @gabiskin_
    @gabiskin_ ปีที่แล้ว +1

    WOW man, you just made me cry

  • @kidanebse4934
    @kidanebse4934 ปีที่แล้ว +3

    Heniye 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Seni1286
    @Seni1286 ปีที่แล้ว +3

    Rest in peace my momma how I miss you 😢

  • @እማየእወድሽአለው
    @እማየእወድሽአለው ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይባርክህ የእነት ወለታ ሰለገለፅክልይ አደንቅህ አለው ነበርላት

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 ปีที่แล้ว

    ባላገሩ በቃ በትውልዱ ላይ በቃ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው በጣም ልትመሰገኑ ይገባል ባንዱ ልዮ ነው ተወዳዳሩውም በጣም ምርጥ ነው።

  • @cheruabate9336
    @cheruabate9336 ปีที่แล้ว +1

    Enat lemntmut ❤❤🤰🤱👩‍👦❤

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy ปีที่แล้ว +1

    Gobez berta!

  • @tglove1474
    @tglove1474 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ በርታልን ኩራታችን❤❤❤

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 ปีที่แล้ว +1

    This is legendary

  • @meskeremberhanu4024
    @meskeremberhanu4024 ปีที่แล้ว

    🙌 💚💛❤️☝️🥰❤️ የው ነት እያለቀስኩ ጨረስኩት ተባአረክ ❤🙏

  • @Isamnatudadu-eu5sh
    @Isamnatudadu-eu5sh ปีที่แล้ว

    Love it ❤❤❤ good job ❤❤❤

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 ปีที่แล้ว

    sinit gize endayehati rejim edme le enatochachin ❤❤ bayehuti kuter 😭😭

  • @starta4678
    @starta4678 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @elsalyons8725
    @elsalyons8725 ปีที่แล้ว

    Ufff enate 🤗🥰

  • @meharigebre6373
    @meharigebre6373 ปีที่แล้ว

    ጀግናዬ

  • @WorldCup3607
    @WorldCup3607 ปีที่แล้ว

    henoke wexe nw i love you bro keep going

  • @YedenekGirma
    @YedenekGirma ปีที่แล้ว

    Betam arife new bereta bezihu ketilibet bro

  • @YohannesAbebe-wm8ul
    @YohannesAbebe-wm8ul ปีที่แล้ว

    Yene wendem ante eko teleyaleh 😍😍😍

  • @queenamhara
    @queenamhara ปีที่แล้ว

    እንባ በእንባ ሆንኩ የእናት ነገር በትለይ የኢትዮጵይ እናቶች ልዩ እኮናቸው ይህ ልጅ ከምርጥ 7 ቶቹ መመረጥ አለበት

  • @kidanewoldeeyesus3343
    @kidanewoldeeyesus3343 ปีที่แล้ว +1

    U r reail artist

  • @mahletadgeh6344
    @mahletadgeh6344 ปีที่แล้ว

    I vote for Henoke Ababa Guta, because he is talented and creative singer.

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ አሪፍ ነው በርታ👍👏👏

  • @likehaile3159
    @likehaile3159 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ!!!!!በዚህ ውድድር እንካዋንም ዳኛ አይደለሁ

  • @nebiyumohammed4137
    @nebiyumohammed4137 ปีที่แล้ว +1

    Gash Alemayehun yihun enaten yihun dimitsun tedebelalekebgn betam temechtognal yimechk

  • @gechethio6834
    @gechethio6834 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ነዘረኝ እንባ እንባም 😢

  • @yareda9536
    @yareda9536 ปีที่แล้ว +1

    woww❤