ጤናማ እሩዝ በጥቅል ጎመንና በካሮት አሰራር-Healthy rice with cabbage and carrots/Ethiopian Food - EthioTastyFood

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 40

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በጣም ቆንጆና ጤናማ ምግብ ነው እናመድግናለን💕😍

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለው የኔ እህት 🙏❤️

  • @AbushMamo-j7t
    @AbushMamo-j7t 4 หลายเดือนก่อน

    ሌሊት ስለሆነ ነው እንጂ ቀን ቢሆን ኖሮ ምራቄን ውጬ ልጨርስ ነበር። ምርጥ ነው እህታችን። እናመሰግናለን ።

  • @ቤተሰቦቸንናፍቂስደተኛዋ
    @ቤተሰቦቸንናፍቂስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ ምርጥ ባለሙያ ነሽ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ እህት🙏❤️

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing looks so easy to make. Keep up the good work. Please show us how to make sambusa

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much ❤️ ok I'll.

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ምግብ እኔ ብቻ የምወደው ይመስለኝ ነበር እውነት በጣም ምርጥ ምግብ ነው

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว +1

    _በጣም ቆንጆ ነው በረቺ እህት ጤናማ ነው_

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    Looks delicious and yum 😋 Thank you for sharing 👌👍🥰❤️

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው እናመስግናለን እህታችን

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ወይኒ 🙏💚💛❤️

  • @sara-ys8sc
    @sara-ys8sc 4 ปีที่แล้ว

    ጥቅልገሞን ደስ እያለኝ መስራቱ ግን በዙ ኣልችለውም እስኪ ካንቺ ኣይቼ እሰረዋሎህ እናመሰግናለን በርቺ የኔ እህት

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ እህት ሞክሪው በጣም ትወጂዋለሽ ከዚህ በፊትም በፓስታ የሰራሁት አለ እሱንም ሞክሪው ልዩ ነው ተበልቶ አይጠገብም

  • @ShalinsKitchen1
    @ShalinsKitchen1 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww yummy and delicious recipe dear... 💖💖💖🤝🤝🤝🤝46 like be in touch 💖💖💖👍🏻👍🏻👍🏻

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 ปีที่แล้ว +2

    Looks Yummy as always 😋

  • @redyenatanenat3956
    @redyenatanenat3956 4 ปีที่แล้ว

    ሳላየው ነው ላይክ ማደርገው ጎበዝ ነሸ

  • @successtube9723
    @successtube9723 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ በርቺ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 ปีที่แล้ว

    Looks yummy and healthy 😋 thank you for sharing my dear 😘. 👍

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ እህት🙏❤️

  • @belealemu4324
    @belealemu4324 4 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ሩዙ ይቀቀላል ወይስ በኋላ ነዉ አብሮ ሚበስለው Please

  • @hayemendeshaw8323
    @hayemendeshaw8323 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እሩዙ ቀቅየ ብጨምረውስ

  • @askalkedane6069
    @askalkedane6069 4 ปีที่แล้ว

    እኔ በካሮት ቢቻ ነበር የማወቀው አዲስ ነገር ነዉ እናመሰግናለን

  • @f1103
    @f1103 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ጎበዝ በርቺ ከሞን ባናገኝስ ግን በእንግሊዘኘ ከሞን ነው እሚባለው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው🙏❤️ አዎ ካልተገኘ መተውም ይቻላል

  • @dhdg6723
    @dhdg6723 4 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat4843 2 ปีที่แล้ว

    ዉሃዉ ሙቅ ነዉ ቀዝቃዛ?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 ปีที่แล้ว

      ቀዝቀዝ ያለ ነው

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 2 ปีที่แล้ว

      @@EthioTastyFood አመሰግናለሁ እንዳየሁሽ ሰራሁት በጣም ይጥማል እኔ በሰላጣ በላሁት

  • @SoliHailu-js8yw
    @SoliHailu-js8yw 4 หลายเดือนก่อน

    Eñmsgnaln ehtay tbrki