ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
God bless Dr Abiy
Inshaallahe ya Ethiopian talatoch Allah yafersachewInshaallah.
DR ABAY YOU ARE ETHIOPIAN HERO HERO LOVE WITH YOU RECIPTE MY DRER GOD BLESSED ETHIOPIA AND PEACE 🤲
Amen 🙏 ❤
Abichu ❤❤❤❤❤
Doketer Abyichen allah all wayes wz you.❤
Allah Salamechen yebeza inshaallah Ethiopia .
እንግዲህ አብረን ለመጠቀም እየጠየቅን የነበረው ከተፈላጊነታችን አንፃር ነፃ ወደብ ተጠቀሙ የሚል ትልቅ ስኬት የመጣበት የውጭ ጉዳይ የንግድ ዲፕሎማሲያችን ውጤት ነው ። ያምራል ።
🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉
የባህር ኃይላችን የሚጠቀመዉ የባህር በር ከሌለዉ ምንም አይነት ስጦታ ቢንበሸበሽ ትርጉሙ ባዶ ስለሆነ ሶማሊያን ጠበቅ!
በጣም ግሩም ግልፅ ንፁህ ዜና 👍
ጡሩ ግለፀ ነው እናማሰግነሌን
In this case Djibouti has understood the problems of Ethiopia. The people of Djibouti & its government will of course benefit when it becomes part and parcel of Ethiopia. Unification is power or unity is power.
ጂቡቲ ለአሜሪካና ለሌሎች የባህር ኃይል ስትሰጥ ለኢኮኖማ ዋልታዋ የደም ዘሠዷ ለኢትዮጵያ ምነዉ ታጁራን ለባህር ኃይሏን እንድትገነባ አልፈቀደችም
❤❤❤
What a good info
የምን ችላ ማለት ነው!ጅቡትን እያመሰገንን የሰጠችንን ወደብ እንጠቀም።ስልጣነ የራቀበት እሱ ከእብዱ አልሥስ ጋር ማበሩ እጅግ ያሳዝናል።
መጠቀምና ባለቤትነት ጉዳይ አልተለየም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹
ጌና ምን አያችሁ ይቀጥላል ብዙ ወደብ ይመጣል
የኢትዮ-ሶማልያ ስምምነት፡ሽንፈት?በምንም ተአምር ሶማልያ ከሶማሊላንድ አትበልጥብንም።በትርምስ ያገኘነውን የዲፕሎማሲ ከፍታ ሶማሌላንድን በመካድ ልክ እንደ ኤርትራው የዜሮ ድምር ፖለቲካ እንዳይሆን እሰጋለሁ።ኤርትራን እንዳስከፋናት ሶማሊላንድን ካስከፋናት እመኑኝ ተሸንፈናል ኢትዮጵያም ያበቃላታል።ስለዚህ፥የሶማልያ የሶማሊላንድን ጥቅም በነካ መልኩ ከኢትዮጵያ ጋር መስማማት ስምምነቱም የሴራ ፖለቲካውም ክሽፈት እንዳይሆን መጠንቀቁ ከቁጭትም ከውቅሰትም ያተርፈናልና ጠንቀቅ ነው።
United Kingdom digafachewun geltsewal mereja bbc
የዜናዉ መሠረታዊ ተአማንነት ምንጩ ከዬት ነዉ ?
Somale land yedem serrachen new
እረ ውሸት በዛ እች ደሞ ከየት እደምታመጣው አለውቅም
የዉሸት ጋጋታ የኢትዮጵያ ህዝብ ቻል እንግዲህ የካድሬዎች ቀደዳ ትጋታላህ ሌትተቀን አንድ እዉነት የለም ሁሉ ነገሮች የተበላሸባት ሀገር ተራ ወሬና ድንፋታ የህዝቡን ስቃይና መከራ ማን ይናገር????
እናተ ግን ጤነኛ ናቹ በአንድ ወር ውስጥ ስንት ሐገር አንከለከላችሁን
ኢትዮዎች, ኢትዮጵያ ኤክስፖርት በየአምስት ዓመቱ ደብል ይሆናል ተብሎ ይታሰባል:: ይህም ኢትዮጵያ በየአምስት ዓመቱ ጅቡቲን የሚያህል ወደብ ተጨማሪ ያስፈልጋታል እንደ ማለት ነው ለምሳሌ:- እንደ እኔ, በቀጥለው ዓመት 2025: ኤክስፖርታችን ክ4 ቢሊዮን ወደ 7 ቢሊዮን ያድጋል ብዬ አስባለሁ:: በ15 ዓመት ውስጥ 2,4,8 ወድቦች ሊያስፈልገን ነው:: የተገኙትን ወደቦች በማስፋፊያ እገዛ የወደቦችን ቁጥር ወደ ሶስት መቀነስ ይቻላል:: ያለምንም ጥርጥር ቢያንስ 3 ወደቦች ያስፈልጉናል::: የአሰብ ወደብ ጉዳይ በመሰጣጣት መልክ ባንሄድ መልካም የመስለኛል::
እኔ የሚገርመኝ ውሸት ለምን አሥፈለገ አሁን አችን ምንግሥት ያውቅሻልን እረ ተው በውሸት ጨረሣችሁን
የቱን እንመን???ዉሸት በዛኮ!
God bless Dr Abiy
Inshaallahe ya Ethiopian talatoch Allah yafersachew
Inshaallah.
DR ABAY YOU ARE ETHIOPIAN HERO HERO LOVE WITH YOU RECIPTE MY DRER GOD BLESSED ETHIOPIA AND PEACE 🤲
Amen 🙏 ❤
Abichu ❤❤❤❤❤
Doketer Abyichen allah all wayes wz you.❤
Allah Salamechen yebeza inshaallah Ethiopia .
እንግዲህ አብረን ለመጠቀም እየጠየቅን የነበረው ከተፈላጊነታችን አንፃር ነፃ ወደብ ተጠቀሙ የሚል ትልቅ ስኬት የመጣበት የውጭ ጉዳይ የንግድ ዲፕሎማሲያችን ውጤት ነው ። ያምራል ።
🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉
የባህር ኃይላችን የሚጠቀመዉ የባህር በር ከሌለዉ ምንም አይነት ስጦታ ቢንበሸበሽ ትርጉሙ ባዶ ስለሆነ ሶማሊያን ጠበቅ!
በጣም ግሩም ግልፅ ንፁህ ዜና 👍
ጡሩ ግለፀ ነው እናማሰግነሌን
In this case Djibouti has understood the problems of Ethiopia. The people of Djibouti & its government will of course benefit when it becomes part and parcel of Ethiopia. Unification is power or unity is power.
ጂቡቲ ለአሜሪካና ለሌሎች የባህር ኃይል ስትሰጥ ለኢኮኖማ ዋልታዋ የደም ዘሠዷ ለኢትዮጵያ ምነዉ ታጁራን ለባህር ኃይሏን እንድትገነባ አልፈቀደችም
❤❤❤
What a good info
የምን ችላ ማለት ነው!ጅቡትን እያመሰገንን የሰጠችንን ወደብ እንጠቀም።
ስልጣነ የራቀበት እሱ ከእብዱ አልሥስ ጋር ማበሩ እጅግ ያሳዝናል።
መጠቀምና ባለቤትነት ጉዳይ አልተለየም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹
ጌና ምን አያችሁ ይቀጥላል ብዙ ወደብ ይመጣል
የኢትዮ-ሶማልያ ስምምነት፡ሽንፈት?
በምንም ተአምር ሶማልያ ከሶማሊላንድ አትበልጥብንም።በትርምስ ያገኘነውን የዲፕሎማሲ ከፍታ ሶማሌላንድን በመካድ ልክ እንደ ኤርትራው የዜሮ ድምር ፖለቲካ እንዳይሆን እሰጋለሁ።ኤርትራን እንዳስከፋናት ሶማሊላንድን ካስከፋናት እመኑኝ ተሸንፈናል ኢትዮጵያም ያበቃላታል።
ስለዚህ፥የሶማልያ የሶማሊላንድን ጥቅም በነካ መልኩ ከኢትዮጵያ ጋር መስማማት ስምምነቱም የሴራ ፖለቲካውም ክሽፈት እንዳይሆን መጠንቀቁ ከቁጭትም ከውቅሰትም ያተርፈናልና ጠንቀቅ ነው።