የአራዳ ልጆች ጭዋታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 162

  • @የጌቶችጌታአማኑኤል
    @የጌቶችጌታአማኑኤል 4 ปีที่แล้ว +49

    አቤት ደስ ስትሉ ስትፎጋገሩ በዛው ልክ ፍቅራቹ በደንብ ይታያል አንድነታቹ ልዩ ነው እዚ ውስጥ ያለምንም ጥርጥር ሁሉም የኢትዬጵያ ብሔር ብሔረሰቦች አሉበት የ አሁኗ ኢትዮጵያ እናንተን ትምሰልልን🙏🙏🙏😍😍😍

    • @selamselamawit8343
      @selamselamawit8343 4 ปีที่แล้ว

      Aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn aaaaammmeeeeennnnn

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 4 ปีที่แล้ว +66

    የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስ ይለኛል ያራድዬ ልጆች ይመቻቹ አቦ

  • @ማኛውከልደታ
    @ማኛውከልደታ 4 ปีที่แล้ว +65

    በቃ ሸገሮች እንዲህ ነን መሳቅ መጫወት ደስታን መፍጠር ኑሩልኝ ክፉ አይንካብኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💖💖💖💖💖

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn 3 ปีที่แล้ว

      አዎ የሸገር ልጅ አዲስ አቤ እዲህነው

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 3 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ዓይነት ፍቅር ፣ መዋደድ ፣ መከባበር ፣ መጨዋወት ፣መሣቅ ፣ ...
    አቤት ደስስ ሲሉ!
    ምነው 'እዛው በነበርኩ' ... ያስብላል ።
    ግን የትም ይሁን የት ፣ የሸገር ልጆች ደስስ ትላላችሁ !
    ገና ዘንድሮ ማየቴ ነው!
    መጋቢት 24 / 2013

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 3 ปีที่แล้ว +5

    ሸገር ፍቅር ብቻ
    ሳቅ ብቻ
    ስታምሩ ወደ ኋላ ልጅነቴን አስታወስኩ
    ኑሩልኝ የሸገርን ልጅ
    ማንም አይንካብኝ

  • @Masodelove
    @Masodelove 3 ปีที่แล้ว +3

    ስወደው ይህንን ልጅ።በተለይ የሸገር ልጅ ስለሆንኩኝ ደስ ነው የሚለኝ

  • @alemzenabu6587
    @alemzenabu6587 4 ปีที่แล้ว +70

    ወገኔ እንዲህ በፍቅር፡ተሰባስቦ፡መደሰትበጣም፡ደስ፡ይላል፡ሰላማቹ፡ይብዛ

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 2 ปีที่แล้ว +2

    ደሰ ሰትሉ የሸገረ ልጆች ውደደደደደደ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 ปีที่แล้ว +3

    የአራዳ ልጅ አይገልም አይስርቅም በፍቅር ይኖራል

  • @edlawithailu802
    @edlawithailu802 4 ปีที่แล้ว +4

    የራዳልጆች እኮ ውስጤ ናቸው ውድድድድድድ ነው የማረጋቸው በማያልቀው ኑሩልኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ 5 ปีที่แล้ว +20

    አቼኖ የሰፈሬ ልጅ ስወድህ የኔ መልካም ሰው

  • @chsesimae.d5417
    @chsesimae.d5417 4 ปีที่แล้ว +10

    የአድስ አበባ ልጅ ባልሆንም የኢቶ ልጅ ስለሆኩ ወዳችሆለሁ

  • @ኢቲዬዬቶር-ቈ7ሐ
    @ኢቲዬዬቶር-ቈ7ሐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ የሰፈሬ ልጆች ስወዳችሁ እኮ ትመቹኛላችሁ እኮ

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 ปีที่แล้ว +11

    ዉይ የአዲሳባ ልጆች ደስ ሲሉ::

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 ปีที่แล้ว +12

    ታምራላችው ያራድዬ ልጅች ምችት ይበላችው

  • @abeslomtakele9557
    @abeslomtakele9557 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘኔ ነብስህን በገነት ያኑረው ምርጥ ሰው ነበረ

  • @leulekalzeleke7490
    @leulekalzeleke7490 4 ปีที่แล้ว +7

    RIP ዘኒ😥 እርድና መልክ ቢኖረው ሙሉ የሸገርን ልጅ ይመስል ነበር!😜

  • @ztube1199
    @ztube1199 3 ปีที่แล้ว +3

    ያራድየ ልጅወች ይመችልኝ አቦ

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 3 ปีที่แล้ว +4

    የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ ስታምሩ

  • @demalomedia
    @demalomedia 4 ปีที่แล้ว +8

    መዋደዳቸው ደስ ይላል። ነገር ግን ህብረታቸው እንዴት የእያንዳንዱን ሰው ገቢ ምንጭ የሚጨምር ትምህርት የሞያ ሥልጠና ማግኘት የሚያስችል መላ ቢፈልጉለት ጥሩ ነው።
    አብረን እንበላለን አብረን እንጫወታለን እንስቃለን ትርፉን አብረን ደህንነት እንኖራለን ነው።
    ምን አብረው ቢማሩ አብረው ቢሰለጥኑ

  • @messayalemayehu3878
    @messayalemayehu3878 4 ปีที่แล้ว +4

    😅😅😅😅😅😅😅😆😆😆 Fikir yashanfale love you all

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 4 ปีที่แล้ว +7

    i miss Adiis Ababa. i love addis only love no zeregnet.

  • @BumbleBee77777
    @BumbleBee77777 4 ปีที่แล้ว +6

    This was great to see made me wish I was there sending love from 🇨🇦 💪🏾🇪🇹

  • @tigilugosaye4884
    @tigilugosaye4884 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል አንድ ላይ ሆኖ ደሰተኛ መሆን

  • @samh6241
    @samh6241 4 ปีที่แล้ว +1

    KaleAb yesefere lij...these guys are genuine comedians ...we should treasure them not just in stadiums but should be on our mediums ..talented individuals.

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሮች ስታምሩጨወታው በሳቅቅቅቅ

  • @yohansfssehaye4029
    @yohansfssehaye4029 4 ปีที่แล้ว +34

    ምን አለበት ፖሎቲካውን ቀርቶብን እንዲ ዓይነት ፍቅርን ባስተማሩን

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +3

    የት ነው ደስ ስስ ሲሉ ትግሥቱ
    ጠፋሕበሠላነው

  • @marualemu692
    @marualemu692 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow betame new yemimechute...

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 ปีที่แล้ว +3

    ማማራችሁ ዋውውው

  • @eritrawitlove4847
    @eritrawitlove4847 4 ปีที่แล้ว +2

    Kalab Betam new yemwedh 👍🏼🇪🇷❤

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 3 ปีที่แล้ว +1

    ያራዳልጂ ይግደለኝ ሢያምሩ

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 ปีที่แล้ว +1

    Awwww betam tamralachue! ❤️❤️❤️❤️

  • @abelberhanu9697
    @abelberhanu9697 9 หลายเดือนก่อน

    ሲስኮ ያራዳ ልጅ ሲስኮ ዳንስሽ 🥇

  • @tamerahmed9759
    @tamerahmed9759 4 ปีที่แล้ว +2

    ያራዳ ልጂ ይግደለኚ

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ በኢላሂ እንዴትነው የሚያምሩት

  • @alquaalain2306
    @alquaalain2306 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤተ ደሰሰሰ ሰትሉ እኮ አዲሲባ በማደጌ ደሰተኛ ነኝ አቦ ይመቻቹ 👍👍👍👍💪💪💪💪💪

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 ปีที่แล้ว

      me too i grew up in bklubyt

  • @burayeyemany6336
    @burayeyemany6336 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃልዬ አንደኛ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
    @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉዉዉዉዉታምራላችሁ በሣቅገደላችሁኚ

  • @Haymi-w9q
    @Haymi-w9q ปีที่แล้ว

    ምርጥያስ ✌️👑

  • @kidszematube5524
    @kidszematube5524 4 ปีที่แล้ว +3

    😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂 love it

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif Arif Mix
    Ye Arada lij ke Arada Sefer endezhe new 🤣😂🤣

  • @gameekiyya6580
    @gameekiyya6580 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawooooo it's a great joke 😁😁😁guys kkkkkkkkkkk keep going 👌👌👌👊👊👊

  • @fredtube229
    @fredtube229 5 ปีที่แล้ว +17

    አቦ ይመቻቹሁ

  • @ashenafimesgele2450
    @ashenafimesgele2450 4 ปีที่แล้ว +3

    Egizabher fikiracun yabizalacu Indinaw Ethiopiawinet malet Eidinaw miamiribin Ethiopiawinet Fikirinaw 💚💚💚💚💚🧡🧡🧡🧡🧡❤❤❤❤❤

  • @efattv7461
    @efattv7461 4 ปีที่แล้ว +3

    I love it
    We have to love eachother lik u gays

  • @adadis2002
    @adadis2002 3 ปีที่แล้ว +6

    Degagma bayewm ayselechegnm

  • @رابيهالثيوبيا
    @رابيهالثيوبيا 5 ปีที่แล้ว +6

    እውነትም አራዳ አቦ ይመቻቸው

  • @mdmarayamabir3823
    @mdmarayamabir3823 4 ปีที่แล้ว +1

    Hhhhhhh siyamru Ethiopian 🇪🇹 lazlalm betam desi yilal

  • @tizitazerihun8625
    @tizitazerihun8625 3 ปีที่แล้ว +2

    በቃሳቅ ገደላቹኝ 💚💛❤️

  • @fakiyajamal3627
    @fakiyajamal3627 4 ปีที่แล้ว +7

    I love you so much ❤️♥️😘

  • @sintayeubeletenanayemen5819
    @sintayeubeletenanayemen5819 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ ይብዛ የተመቻችሁ

  • @yalemtube3919
    @yalemtube3919 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ስታምሩ

  • @mesasewtadesse4089
    @mesasewtadesse4089 3 ปีที่แล้ว +1

    Zene brother nebs yemar

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 4 ปีที่แล้ว +4

    Wow! Awesome. I love this |🇮🇱

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ

  • @belenhiwote5603
    @belenhiwote5603 4 ปีที่แล้ว +3

    our politicians should see this

  • @እኛውእንዋደድጎበዝ
    @እኛውእንዋደድጎበዝ 4 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ያለው በናንተ ውስጥ ነው

  • @z4796
    @z4796 3 ปีที่แล้ว +3

    yemechachu shegrochi setamru eko

  • @tigi2018
    @tigi2018 4 ปีที่แล้ว +2

    Beka 1gna nachu huuuuu sheger balhon yekochegn neber

  • @tizetamulisa8753
    @tizetamulisa8753 3 ปีที่แล้ว +2

    አ/አ ልጅ ይግደለኝ

  • @abeslomtakele9557
    @abeslomtakele9557 4 ปีที่แล้ว +2

    የሸገር ልጅ እኮ ፍቅር ነው የትም ቢሄድ ጨዋታው አንድ ሲግባባ የአንድ ቤተሰብ ነው

  • @tourwithdaz997
    @tourwithdaz997 4 ปีที่แล้ว +2

    yimechachu 1 nga nachew

  • @meskiethiopia5707
    @meskiethiopia5707 4 ปีที่แล้ว +2

    Keleba sewdeh❤❤❤❤❤

  • @ሀዊወሎስደተኛዋ
    @ሀዊወሎስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +3

    አንድነት እንደህነው

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 4 ปีที่แล้ว +5

    ይመቻቺሁ አቦ

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew6377 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ነው አራዳነት ክክክክክክ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +5

    አሁን በ ወይኔ ሾው ላይ ተዝናናሁባችሁ ከምር

    • @Minaddiss
      @Minaddiss 4 ปีที่แล้ว

      Essi nefxenya

  • @zedaasresasres7014
    @zedaasresasres7014 5 ปีที่แล้ว +1

    wow yarada lij fara kemsemign arda yekisegn kkkkk

  • @hussenabegaz7331
    @hussenabegaz7331 4 ปีที่แล้ว +4

    I wish I was there

  • @kidikiya3447
    @kidikiya3447 4 ปีที่แล้ว +2

    Wedddd abo setamru

  • @zufanm
    @zufanm ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @abdinuredin613
    @abdinuredin613 4 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😆😁😄😄😃I like u

  • @birukking7170
    @birukking7170 4 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ይመቻቸው

  • @kwyruybdgd6697
    @kwyruybdgd6697 4 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዋው-በ3ኰ
    @ዋው-በ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሑ ያራዳ ልጆች

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 ปีที่แล้ว +1

    Setamru yene maroch

  • @эфиопияиАддис-Абеба
    @эфиопияиАддис-Абеба 4 ปีที่แล้ว +3

    የራዳ ልጆች ፍትህ ያስፈልጋል በሰገጤ ጋላ ሳይሆን በራሳችን ።

  • @malakum9126
    @malakum9126 4 ปีที่แล้ว +4

    Stay bless you Guys!!🙏🙏🙏🙏

  • @zebexkonjo4124
    @zebexkonjo4124 3 ปีที่แล้ว +2

    sheger yechewa lijochi chaweta awaki yetim teweld gin shegr lay edg abo

  • @twi2415
    @twi2415 4 ปีที่แล้ว +1

    Yehe lij weyni show layneber aydel , kasanchiz!!

  • @sabrinadamania8094
    @sabrinadamania8094 3 ปีที่แล้ว +2

    🤩🤩🤩🤩

  • @saraabrham6639
    @saraabrham6639 4 ปีที่แล้ว +2

    Weyne ye chisu sefer lijoch kalye staskenu fetari fikirun yabzalachu ymechachu abo yhe new ETHIOPIAWINET ANDNET

  • @fayezaljenbi8666
    @fayezaljenbi8666 5 ปีที่แล้ว +3

    መልከምመሰርትጥሮነው

  • @haby97
    @haby97 4 ปีที่แล้ว +3

    ማኛዎች👊🏾

  • @lefefitness
    @lefefitness 5 ปีที่แล้ว +7

    እንዲህ ነው ጨዋታ 🤣🤣🤣🤣

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ6ቸ 5 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻችው

  • @henoksisay8543
    @henoksisay8543 4 ปีที่แล้ว +1

    betame temechetoyale

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 4 ปีที่แล้ว +3

    እዱ ገንት ውድድድድድድድድ

  • @enatmarew6662
    @enatmarew6662 4 ปีที่แล้ว +2

    አራዳ ባይኖር ይቆጨኝ ነበር

  • @ethiopia8476
    @ethiopia8476 4 ปีที่แล้ว +2

    ye addis kentiba kezi west nw memert yalebt

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 3 ปีที่แล้ว +1

    Kkkk tamralchehu

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍

  • @ብረቴየማልጅብረቴ
    @ብረቴየማልጅብረቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    YMaknknewn lij adreshi sehik beliy Tijy?❤💋💋

  • @birukendryas65
    @birukendryas65 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow yemechachu

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 3 ปีที่แล้ว +1

    Abo selamechu yebza😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓💓❣️❣️❣️❣️❣️❣️💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💘💘💘💘

  • @lambralambra3890
    @lambralambra3890 4 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 4 ปีที่แล้ว +1

    Waynea des silu

  • @mikiyasalemu3361
    @mikiyasalemu3361 4 ปีที่แล้ว +2

    ere edi aznagn sew alyehum kaloa andegna nesh