ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
God bless you pastor 🙏
ፖስተርዬ የጌታፀጋ እጅግ አብዝቶ ይጨምርልህ አንፀልይልሐለን አንተ በዚ ዘመን እንደጳውሎ የተጣመወን የትምርት አይነት ለማቅናት አንተን ጌታ ስለሰጠን ጌታችንና አምላካችን አባታችንን እግዚአብሔርን አመሰግናለው።
Wow paster zemnik yebarki,aglgilot betsebi le berket yehun
Thank you pastor GOD bless more and more....
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው በእውነት ጌታ እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛሎት ጌታ ኢየሱስ
ፓስተር የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ያንተንስልጠና መካፈል ፈልጋለው አሰተምሮትከ ለኔም ለቤተሰቤ ማትረፊያ ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ሀገርቤት ስትመጣ ሰልጠናውን መውሰድ ፈልጋለው ግን አዲስ አበባም ቢኖርክ መልካም ነው ምክንያቱም እግዚአብሄር ቅሬታዎች አሉት ለነሱ ብትደርስልን
አሜን
ፖ/ር ጌታ ይባርክህ ዘመንህን ያርዝመዉ በጣም interestng ትምህርት ነዉ።
ፖስተር ጌታ ከዚ በበለጠ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ በብዙ እየጠቀምከን ስላለህ ስለአንተ አምላኬን በኢየሱስ ስም አመሰግናለው
ዘመንህን ጌታ ይባርክ ብዙ እየተጠቀምኩ ነዉ
7🙋🏽♂️
የተወደክ ሰወ ነህ
Wow what a blessing word it is!❤❤❤
እግዚአብሔር ይባረክህ ፓሰተርዬ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Asey glory to God
Zemenihe yibarek Paster
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !
Tebrk paste bante bizu tebrkal
ፊልሞና 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ የክርስቶስ ኢየሱስ እስር ጳውሎስ ወንድሙም ጢሞቴዎስ፥ ለተወደደውና አብሮን ለሚሠራ ለፊልሞና፥² ለእኅታችንም ለአፍብያ፥ ከእኛም ጋር አብሮ ወታደር ለሆነ ለአርክጳ፥ በቤትህም ላለች ቤተ ክርስቲያን፤³ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።⁴-⁵ በጌታ በኢየሱስ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ ዘንድ ስላለህ ስለ ፍቅርህና ስለ እምነትህ ሰምቼ፥ በጸሎቴ እያሳሰብሁ ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ፤⁶ የእምነትህም ኅብረት፥ በእኛ ዘንድ ያለውን በጎ ነገር ሁሉ በማወቅ፥ ለክርስቶስ ኢየሱስ ፍሬ እንዲያፈራ እለምናለሁ፤⁷ የቅዱሳን ልብ በአንተ ስራ ስለ ዐረፈ፥ ወንድሜ ሆይ፥ በፍቅርህ ብዙ ደስታንና መጽናናትን አግኝቼአለሁና።
Amen
Zemink yebarek
Thank you pastor
Amaneeee gata yebaerekehi
Pastor ትምሕርቶችሕ ሑሉ እንዴት አድርገሕ ፍትፍት አድርገሕ እኮ ነዉ የምታሥተምረነ።በኔ በኩል ሑሌ የአንተን የመፅሐፍ ቅዱሥ ትምሕርቶች በቃ ከነ ማብራሪያዉ ነዉ የምታሥተምር።ጌታ አብዝቶ ይባርክልኝ።(ገነት ከ Stockholm )
ጌታ ይባርክህ፡
ወደናሲሞስ ህይወት ከማይጠቅም ወደሚጠቅም ያመጣን የወደደን የላቀ ነው።
ከሺፕስቲለር ወደሴይንት ዋው !
አሜንንንንንን ዘመንህ ይለምልም
ልቤ አለቀሰ ውሀ ልጠጣ ብሎ ሲያስፈ ቅደን እንዲህም መምህር አለ ለአስተዋለ ?
Pls who sings the mezmur at the beginning?
#ኦሪቶችን ማን እንደፃፋቸው የሚነግረኝ አለ?
7
ኢሳያስ ጌታን ለመቀበል ከወሰንክ ኢሜይልህን በእኔ ኢሜል ላክልኝ
ፓስተር ጌታ ይባርክልኝ ያንተ አስተምሮ ጠቅሞኛል pdf እንዴት ላገኝ እችላለው?
🥰😍🤩😇
God bless you pastor 🙏
ፖስተርዬ የጌታፀጋ እጅግ አብዝቶ ይጨምርልህ አንፀልይልሐለን አንተ በዚ ዘመን እንደጳውሎ የተጣመወን የትምርት አይነት ለማቅናት አንተን ጌታ ስለሰጠን ጌታችንና አምላካችን አባታችንን እግዚአብሔርን አመሰግናለው።
Wow paster zemnik yebarki,aglgilot betsebi le berket yehun
Thank you pastor GOD bless more and more....
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው በእውነት ጌታ እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛሎት ጌታ ኢየሱስ
ፓስተር የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ያንተንስልጠና መካፈል ፈልጋለው አሰተምሮትከ ለኔም ለቤተሰቤ ማትረፊያ ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ሀገርቤት ስትመጣ ሰልጠናውን መውሰድ ፈልጋለው ግን አዲስ አበባም ቢኖርክ መልካም ነው ምክንያቱም እግዚአብሄር ቅሬታዎች አሉት ለነሱ ብትደርስልን
አሜን
ፖ/ር ጌታ ይባርክህ ዘመንህን ያርዝመዉ በጣም interestng ትምህርት ነዉ።
ፖስተር ጌታ ከዚ በበለጠ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ በብዙ እየጠቀምከን ስላለህ ስለአንተ አምላኬን በኢየሱስ ስም አመሰግናለው
ዘመንህን ጌታ ይባርክ ብዙ እየተጠቀምኩ ነዉ
7🙋🏽♂️
የተወደክ ሰወ ነህ
Wow what a blessing word it is!❤❤❤
እግዚአብሔር ይባረክህ ፓሰተርዬ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Asey glory to God
Zemenihe yibarek Paster
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ !
Tebrk paste bante bizu tebrkal
ፊልሞና 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የክርስቶስ ኢየሱስ እስር ጳውሎስ ወንድሙም ጢሞቴዎስ፥ ለተወደደውና አብሮን ለሚሠራ ለፊልሞና፥
² ለእኅታችንም ለአፍብያ፥ ከእኛም ጋር አብሮ ወታደር ለሆነ ለአርክጳ፥ በቤትህም ላለች ቤተ ክርስቲያን፤
³ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
⁴-⁵ በጌታ በኢየሱስ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ ዘንድ ስላለህ ስለ ፍቅርህና ስለ እምነትህ ሰምቼ፥ በጸሎቴ እያሳሰብሁ ሁልጊዜ አምላኬን አመሰግናለሁ፤
⁶ የእምነትህም ኅብረት፥ በእኛ ዘንድ ያለውን በጎ ነገር ሁሉ በማወቅ፥ ለክርስቶስ ኢየሱስ ፍሬ እንዲያፈራ እለምናለሁ፤
⁷ የቅዱሳን ልብ በአንተ ስራ ስለ ዐረፈ፥ ወንድሜ ሆይ፥ በፍቅርህ ብዙ ደስታንና መጽናናትን አግኝቼአለሁና።
Amen
Zemink yebarek
Thank you pastor
Amaneeee gata yebaerekehi
Pastor ትምሕርቶችሕ ሑሉ እንዴት አድርገሕ ፍትፍት አድርገሕ እኮ ነዉ የምታሥተምረነ።በኔ በኩል ሑሌ የአንተን የመፅሐፍ ቅዱሥ ትምሕርቶች በቃ ከነ ማብራሪያዉ ነዉ የምታሥተምር።ጌታ አብዝቶ ይባርክልኝ።(ገነት ከ Stockholm )
ጌታ ይባርክህ፡
ወደናሲሞስ ህይወት ከማይጠቅም ወደሚጠቅም ያመጣን የወደደን የላቀ ነው።
ከሺፕስቲለር ወደሴይንት ዋው !
አሜንንንንንን ዘመንህ ይለምልም
ልቤ አለቀሰ ውሀ ልጠጣ ብሎ ሲያስፈ ቅደን እንዲህም መምህር አለ ለአስተዋለ ?
Pls who sings the mezmur at the beginning?
#ኦሪቶችን ማን እንደፃፋቸው የሚነግረኝ አለ?
7
ኢሳያስ ጌታን ለመቀበል ከወሰንክ ኢሜይልህን በእኔ ኢሜል ላክልኝ
ፓስተር ጌታ ይባርክልኝ ያንተ አስተምሮ ጠቅሞኛል
pdf እንዴት ላገኝ እችላለው?
🥰😍🤩😇
7