የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 2ኛ ተሰሎንቄ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 42

  • @TashomeOtoro
    @TashomeOtoro 5 หลายเดือนก่อน

    pastere tabaraki❤❤❤

  • @SolomonLambamo-h6g
    @SolomonLambamo-h6g 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓ/ር እንድህ አይነት እዉነተኛ አስታማርዎችን ጌታ ያብዛልን

  • @eloramikiyas3270
    @eloramikiyas3270 14 วันที่ผ่านมา

    God bless you

  • @tigabuwubetuadane4919
    @tigabuwubetuadane4919 2 ปีที่แล้ว +1

    ፓ/ር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለዘመኑ ተገቢ ትምህርት ያብዛልህ::

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በምክርህ እጠቀማለው ተባረክልኝ

  • @pharmacybanata4308
    @pharmacybanata4308 2 ปีที่แล้ว +1

    ትምርትህ እጅግ ድንቅ ነው ዘመነህ ይባረክ ፓስተር አስፋው!!!!!!!!!!!!!!!

  • @taratrtaratr8901
    @taratrtaratr8901 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ታባረክ

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 2 ปีที่แล้ว

    Amen God blessed you more and more pastor 🙏🙏🙏

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 2 ปีที่แล้ว

    Pasterye Egziabher beybelt yabrah Xegaw yabzalih 🙌🏼🇪🇷🇳🇴 Amen

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 ปีที่แล้ว

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ዉድ ወንድሜ ፣እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ለአንተ ይሁን ፓስተርየ?! ላይቭ ባልከታተልም ወይም ዘግይቼ ትምህርቱን ብማርም ግን ባለፈው ሳምንት ጌታን ስለተቀበሉ ወገኖች ጌታ እግዚአብሔርን ለማመስገን ፈልጌ ነው።
    ("እግዚአብሔር አምላክ ዘላለማችሁን ያፅና ! ከክርስቶስ ጋር ኑሮ ማለፍ የምትችሉበት የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይጠብቃችሁ ....! ሀጢያት በበዛበት የእግዚአብሔር ፀጋ እጅግ በዛ ተብሎ እንደተፃፈ በኢየሱስ ስም የሚበልጠው የክርስቶስ ፀጋ ደግፎ ይያዛችሁ።)
    በርቱ ፣ ፅኑ ፀጋው ይብዛላችሁ።
    ፓስተርየ አንተም እግዚአብሔር አምላክ የፍሬ አገልጋይ ስላደረገህ ና ፀጋው እጅግ እየበዛልህ ስለሆነ ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ !!! አሁንም ዘመንን ይጨምርልህ እጥፍ ይሁንልህ በርታ በፀሎቴ ሁሉ አስብሀለሁ ተባረክ
    ለእኔም ፀልዩልኝ በተለይ ጌታ እግዚአብሔር ከትዳሬ ጀምሮ ቤተሰቦቼን ለመንግስቱ እንዲማርካቸው ፀልዩልኝ ( ከቤተሰቤ እኔ ብቻ ስለሆንኩኝ ጌታን ጥያቄ እጠይቀዋለሁ በእውነት አልተከተልኩህ ሆኜ ይሆን ???? አንድ ሰው አንተን የሚያመልክ ቤተሰብ ያላገኘሁት ??? ብየ እላለሁ) እና ግን እግዚአብሔር አምላኬ ፃድቅ ነው። በጊዜው ሁሉን ውብና መልካም እንደሚያደርግ አምናለሁ። ተባረኩ

    • @tirufatmulugeta1933
      @tirufatmulugeta1933 ปีที่แล้ว +1

      አንቺ እንዳልሸዉ እኔም ብዬ ነበር። ብቻዬን ከቤተሰብ ሰለነበርኩ አሁን ግን ጌታአ አግዞኝ እኔ ትክክለኛ ዉ መንገድ ላይ እንዳለሁ ተገልጸጾልኛል እንደዉም እነሱን(ቤተሰቦቼን)እንዲወርሰልኝ እማለዳለሁ እህቴ የምመክርሽ በጉልበትሽ ተበርክከሸ ለምኝ ከሱጋር አዉሪ እሱ ብርታት ይሰጥሻል የምትሄጂበት መንገድ ትክክለኛ ነዉ። አይዞሽ ቤተሰብሸን ሁሉ ይወርሰልሻል ጌታን ጎደኛሽ አርጊ ራሰሽ ተማለጂዉ። ተባረኪ 🙏🙏

    • @eskedargashaw5470
      @eskedargashaw5470 ปีที่แล้ว

      @@tirufatmulugeta1933 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ ብሩክ ሁኝ !!

  • @chotalama8924
    @chotalama8924 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር የጌታ ስላም ይብዛሎት ተባርክ ተባርካለው

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረክህ ፓስተርዬ

  • @mulatseid5142
    @mulatseid5142 2 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 ปีที่แล้ว

    pastor let God Bless you

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @teaby6258
    @teaby6258 2 ปีที่แล้ว

    Amen Geta yibarkih Pastor

  • @abdihassan5128
    @abdihassan5128 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziyabher edmena tena yesteh, sela hulu ye Geta lejoch mekera selarekew prayer egziyabher abezeto yebarkeh abate.

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    ይቅር ይበለኝ እግዚአብሔር በእውነት ይቅር ይበለኝ

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ በዚህ ትምህርት በብዙ ተባርኬበታለሁ ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜ አሜን እሜን

  • @Elsabeth-ru6hg
    @Elsabeth-ru6hg ปีที่แล้ว

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ በርግጥ ትምርቶችህን መከታተል የጀመርኩት በቅርቡ ነው ቡዙ እታጠኩኝ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተከናወን ተባረክ

  • @wondwossenkassa2958
    @wondwossenkassa2958 2 ปีที่แล้ว +1

    Tank you pastor

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይገስፀው ይህን መንፈስ ጌታ ሆይ ፀጋህን አብዛልን ለልጆችህ ሁሉ።

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 ปีที่แล้ว

    ene mache newo live Laye memerewo demo lanme tsaliyuloge

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 ปีที่แล้ว +2

    ሲኦል የለም የሚል ትምህርት ምንጩ ከአጋንንት ነው ።
    ዱያቢሎስ በጣም በጣም ታክቲኩን ቀይሮአል ኢየሰስ ብቸኛ አዳኝ እንዳልሆነና ብዙ አዳኞች መንገዶች አለ ሲል ሰው አዎ እያለ ብዙ ጣኦታትን አንዱያመልኩ ያደርጋል አሁን ደግሞ ሰው አንዴ ከዳነ ምንም በሀጥያት ቢኖር ድነቱን አያጣም የሚልም ትምህርት እየተስፋፋ ነው ጌታ ይገስፀውና።
    ተባረክ ፓስተር የማንቂያ ደወል ነው ትምህርቱ

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek Paster

  • @fikirte8564
    @fikirte8564 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 2 ปีที่แล้ว

    Live አምልጦኝ ነበር ዛሬ ሰማሁት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓሰተር ትምህርቱና ያለንበት ዘመን ጋር ተመሳሰልብኝ ብዙ ተጠቅሜአለሁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ 🙏💐💐

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 2 ปีที่แล้ว

    Amen, God bless you richly pastor.

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 ปีที่แล้ว

    ፖስተርዬ ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርክህ ቤተሰብህን ሁሉ በትምህርቶችሀ እጅግ ተጠቅሜአለው ጌታ ወደራሱ በእጅጉ አስጠግቶኛል ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 2 ปีที่แล้ว +1

    I like the classical music but most of all your teaching.

  • @amsalbirhanu2438
    @amsalbirhanu2438 2 ปีที่แล้ว

    May God bless U aboundently beloved brother

  • @wondwossenkassa2958
    @wondwossenkassa2958 2 ปีที่แล้ว

    7

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 2 ปีที่แล้ว

    የተሰሎንቄ ሬማ መልዕክት

  • @rahellsabesbee347
    @rahellsabesbee347 ปีที่แล้ว

    የራእይ ሙሉ ትምህርት አላጋኘሁም

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 2 ปีที่แล้ว +1

    I like the classical music but most of all your teaching.