ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبرالله أكبر الله أكبر ሙሽራው ሙሽሪት ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይ ኩማ ወደማ በይነ ኩማ ፊል ኸይርርርርርር አላህ ያዝልቅላችሁ ሀሲድ ምቀኛን አላህ ይያዝላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በልጅ ልጆቻችሁ ዳግም ይጀድድ ስማችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘
Ma sha Allah tebarek Allah endet yemiyamir serg new Tidarachun yibarkilachu wegenoche ye Alina Ye Fatima serg yarglachu weldachu kibedu Woww Muneshidu Allah yichemirlik yibarkik🥰🥰🥰...Yegna Nebi..عليه افضل الصلاة والسلام 🥰💚💚💚💚
ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله
ባይገርማችሁ ኦርቶኦዶክስ ነኝ ግን የእናንተን መንዙማ እሰማለሁ ደስ ይላል❤
inemi. Yeabani. Mazimurochi. Hule. Nw. Midamitew.
❤❤❤
Ene demo protestant nagni
Ar😂
ማሻ አላህ
አላህ ሷሊህ ሚስት አድርገክ ሷሊህ ባል ወፍቀኝ ወፍቀን ያረብብ አሚን በሉ
አሚንያረብ
Amin
Hayouuu
Enen agbiiggg
አሚን
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ ያስደስተን አላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን በተለይ በስደት የቆያችሁ እህቶቼ ወላሂ ታሳዝኑኛላችሁ አላህ የልባችሁን ይሙላላችሁ የኔ ጀግኖች እህቶቼ💔😢😢😢
አሚንንንንን ያረብ አሏህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን ኢንሻ አሏህ
ሀሚን ዊዴ
Amni Allha lawlume malkame tedre yestwo
አሚን ያረብ
6አመት ቆየሁ ሀገር ልገባ ነዉ አላህ ይወፍቀኝ😥
ማሻ አላህ ዋው ደሰ የሚል ነሽዳ ነው ♥♥
ማሻ ‚ዓሏህ ስራአቱ በጣም ድስሰ እሚል ነዉ ድብልቅል እያሉ እልል ከማለት የጠራ ሙሺራዉ ደግሞ አደቡ በጣም ደስ ይላል። አሚሩ ሁለየም ከፍፍፍ በልልን😊
♥️♥️
Amin
ሙሉውን ቪዲዮ አይተሽ ፍረጂ 🙏
@@sali4168
እኔማ አይቸ ነዉ የኮመትኩት አቺ ካልታየሺ መነፀር አቀብልሻለሁ😒
@@ከዶየረሡልወዳጂ ሙሉ የሰርግ ቪዲዮው ሌላ ቦታ ተለቋል ሂጃብ አርገው ከወንድ ጋ በመጋፋት ሲጨፍሩ ስላየው አዝኛለሁ ይሄ እስከመጨረሻው እንዲህ ቢሆኑ እኔም ምኞቴ ነበር አላህ ህዳያ ይስጠን ለሁላችንም ማሬ🙏
ማሻኣሏህ 1000 💘1000 💘100 መብሩክ ሙሽሮች ደስ የሚል ነሽዳ ወንድሜ ኣሏህ ያጠብቅህ🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻💞💞
ማሻአላህ
ማሻ አላህ
ምርጥ ነሺዳ
MAASHALYH
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبرالله أكبر الله أكبر
ሙሽራው ሙሽሪት ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይ ኩማ ወደማ በይነ ኩማ ፊል ኸይርርርርርር አላህ ያዝልቅላችሁ ሀሲድ ምቀኛን አላህ ይያዝላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በልጅ ልጆቻችሁ ዳግም ይጀድድ ስማችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘
ባረከላህ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጅማ በይነኩማ ፍሄይር ወላሂ እጀግ ደስስ ሚል ሰርግ የሁለታቹሀም አደብ ማይገልፅ ነው ማሻላህ አላህ ዱንያም አሄራቹ ያማረ ያድርግላቹ በተለይ በዚ ዘመን ሙሸሪት ፀጉርሽን ገላሽን ስትር ማድረግሽ የ አላህ ዲን አዳከብራችሁ አላህ ያክብራችሁ
Maashaa Allaah 🤙
The first Wedding Neshida 👍👍👍
Amiree❣
Mabruk
🌹🌹🌹💗💗💗👈👌 MashaAllah MashaAllah MashaAllah
ማሻ አሏህ ደስ የሚል ሠርግ ነዉ አላህ እስከመጨረሻዉ ያዝልቃችሁ እኛንም አሏህ ወፍቀን ያረብ
ማሻላህማሻላህ
😊ከቶ አንተን ማን ይሆን ሰርፕራይዝ የሚያደርግህ (በሰርግህ )🥰 የኔ ውድ ወንድም ቀጣይ ያንተን ለማየት ያብቃኝ🥰 ማሻአላህ በማለት በlike እናሳይ👍
😍😂
@@nuraebrahim5762 waw
@@nuraebrahim5762ማሻአላህينود
ማሻአላህወድማችንያተንምደሥታአላህያሣየን
ደሥይላልአሚርየላላህብየእወዲሀለሁልጊዜምአዲናቂሀነኝ
የሀሚርን ነሺዳ እደኔ ሚወደው ማነው❤❤❤
የመንዙማው ንጉስ አንተ ትለያለህ😘😘😘
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ንንን
S A W ❤️❤️❤️
Masha Allah Amirachin Allah rejim idme kene mulu tena yistik 🤲🤲🤲
አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ወድና ሴት ባድ ተቀላቅላችሁ ደሞኳ የሚገርሙት ማሻ አላህ እያላችሁ ኮሜት የምትፅፍ
አረ አላህን ፍሪ ምንም እኮ አልተቀላቀሉም
@@Amintube498 አይንህ የትነው አያይምደ
@@meriamawol6888 ayehu gn mnm yetekelakelubetn part magnet alchalkum
@@Amintube498 መነፀር ላምጣልህደ
@@meriamawol6888 mnm menetser ayasfelegewm be chifen comment ateschia
ማሻአላህ አሚርየ በረታ ትልቅ ስራ ነው ሰርግ ሳይ እደት ደስ እደሚለኝ መቸ የሆን ከመወዳቸው ቤሰቦ ጋር ይህን መር ቀን እማሳልፈው
ማሻ አላህ መብሩክ መብሩክ ስረአት ያለው አሚርየ ወላሂ ምልበል እድሜና ጤና እመኛለሁ እረበና ይጠብቃቺሁ
የባዴ ወልድ ሳላይ በድጋሜ መብሩክ የኔ ጀግና የሳንጅይ ባቶን ይቆጨኝ ነበር አላህ ወልዳቹ የምስሙ ያድርጋቹ አንተም ትወልዳለክ ዘንድሮ ዋንጫዉን እንበላዋለን ድርብ ደስታ ይሆንልናል ❤❤❤✌️✌️✌️✌️
አሚርየ በጣም አንወድሀለን ጠንክርልን የሰርጋቸሰን አድሜቂ አንተሁነሀል እና ደግሞ የተውሂድም መንዙማ ብታወጣ ደስ ይለናል አብደርዩን
ማሻአላህ ከሚያምር ድምጽጋ የሚያምር አለባበስ❤የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ
ያዝ በል ሱባህን አላህ ልዩ ነው ወንድሜ በርታ ብሮ ለከሚስ እሽቅ የሚመጥን ነው አላህ ይጨምርልህ
Amiro betam new yemnwedh.mushrawnm selhadinn betam yimechegn neber.ahun agbto emanu molta bemayete des blognal. Antem esktageba dres begugut eyetebekn new.
የአሏህ በጣም ነዉ ደሥ እሚለዉ ወላሂ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ብያለሁ መብሩክ
Mashallah💖💖💖💖
ያ ሠለም አሚሩ ወላህ እርግጣኛ ነኝ
ገና ተዘፈዝፋወላህ
እንሻ አላህ
ኡፍፍፍ ስወደችሁ አብደርዎች ❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍
ሚገረም መንዙማ ነው አላህ ይጨምርልህ
ማሻላ መብሩክ ሙሽራው & ሙሽሪት አሚርየ የሰርጌ ለታ ባድሱ ነሽዳ👌👌👌👌👌🙏
Hi
Amir ye
ما شاء الله ❤ صلى الله عليه وسلم ارض الحبشة دائما في اعراسهم مديح جميل
Yu897
ማሻአሏህ መብሩክ ሙሽሮች አሚርዬ በቀጣይ ደግሞ ከዝህ በበለጠ ሁናችሁ ትመጣላችሁ ወንድሜ
Maashaa Allah
ሙስሊም አሰዳቢ በየትኛው ሀድስነው ሴትናወድ ተደባልቀው ስርግ ይደረግ የሚለው አላህ ይህድኩም አላህ ይህድና ሞት ታይቀርመን በፍት ወደአላህ እንመለስ የአዱኒ ደስታ ወላሄ ለኛ ለሙስሊሞች አላህን መፍራትነው ሱበሀን አላህ ከቶ የትኛውላይ ዘብን ደረስን ግን ሴትልጅ ተኮኮላ በአደባባይ እየጨፈረች ከማንም ሀጅነብይጋር ላትቅረቡ ዚና ብሎል አልክ ግን ምን እደምሰሩ አልታያችሁም እናተ ሆዳሞች ሙስሊምን አታራክሱ
አልሀምዱሊላህ።ሙስሊምያደረከኝ ጌታ ማሽአላህ ታምራላችሁ ሳትደበላለቁ ደስይላል
Allhamdullilah❤❤❤
ያሰላምአተልጅወድጀህልሞትነውአሏህይጠብቅ
Mashallah amiro andegna neh inshallah ketay degmo lante serg Allah salihwan yewefkeh ❤️❤️👍
ማሽ አላህ በቀጣይ ከ ፉዓድ ሸምሱ ጋር እንዲሰራ የምትፈልጉ እስኪ Like አድርጉ 🥺
Welahi awo ke fuade gar ketay GED yelal
ማሻእላሕ አንድ ተኞችንምለዝሕያብቅ ን
ማነው እደኔ ደጋግሞ ያዳመጠዉ
La hawla.....ene Muslim negne yawim ye Omer zer manzer.....gin mindinew yihe? Algebagnim....!
ማሻ አላህ💚💚💚💚💚
Mashallah🤩🤩🤩😍
ማሻአላህ ያማረ የሰመረ ያደረግላችሁ ያረብ ላላገባነው። አላህ ይወፈቀን ያረብ ተስደት መልስ የሁሉም ምኛት ነው ያረብ
Ma sha Allah 🌹always beautiful Madih in your wedding
መሻላህ፡በውጭሀገርላለነው፡እህቶቸ፡ሶሊህየሆነውንትዳር፡ይውፍቀንበመዙማ❤❤❤❤
May Allah guide you and all of us with knowledge.
ማሻ አላህ
wow❤ ማሻ አላህ😍
ማሻአላህ መብሩክ 🧡
ማሻአላህ በጣም ያምራል❤❤❤
I love everything about this video....ለቀቅ ብለው በጣም ዘና ያሉ ሙሽሮች በስንት ግዜዬ አየሁ
ማሻአላህ የተባረከ ትዳር ሳላህ ከነባለቤትህ🥰
Mashaallah tabaarakallah jzk
Mashalloah very powerful lovely song 🥰 I love it and beautiful wedding congratulation You have a nice voice keep it up !!
Not song it’s always Bridal prophet, how come you say song 🥰
+7
ሱብሀነላህ ሙሽሮቹ ከነሚዜወቹ ሲያምሩ አልፍ መብሩክ መሽአላህ ብያለሁ
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
👉እውነትን ይናገራሉ
👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
👉ለደካሞች ያዝናሉ
👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹
የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹
ማዲህ አሚር አድናቂህ ነኝ ማሽ አላህ
ሱበሀን አላህ ኮሜታቶች አላህ ሂድያ ይስጣችሁ የተሰበሰባችሁት አህባሾች ናችሁ መሰል እደት ብላችሁ ስተት እያያሸሁ ማሸአላህ ትላላችሁ የቱላይ ነው ማሻአላህ የሚስብለው ሴትናወድ ተደባለቀው በነብዩ ሱናነው እያሉ ለሚጨፈሩት ላሀውለውላ ቁወተኢላህ ቢላህ አላህ የስላሀኩም
መብሩክ... ባጭር ግዜ 1M ይገባል አንደኛ ነው
ማሻአሏህ ወንድሜ ደሰ የሚል ሰራ ነው
Wow masha allah ❤❤
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ 🥰🥰🥰🥰 የሠለም የሠለም የሠለም የሠለም የሠለም የሠለም የሠለም የሠለም የሠለም የሠለም አሏህ ይጠብቃቹ ወሪቆቼ ሀዬ ሀዬ ሀዬ ሀዬ ሀዬ ሀዬ ሀዬ ሀዬ ሀዬ አልፊ መብሩክ መብሩክ አልፉ መብሩክ የኔ ንግሥት 🥰🥰🥰 😘😘😘
እህቴ ባአላህ ንገረኝ ሃያት የየሱፍ ከሬም ልጂ ናት ወይ ?
ማሻላህ ተባረካላህ ባየው ባየው የማልጠግበው አሚሮ እያየንህ አደክ አላህ የበለጠ ደረጃ ደርሰህ የምናይ ያርገን
ماشاء الله ماشاء الله بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
Welahi betam telyalh massalah❤❤❤❤
ማሻ አሏህ በጣም ገራሚ ነው ❤
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
ማሻአላህ፣፣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💓💓💓💓
ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ደስ የሚል ነሽዳ👌👌👌👌👌
Masha Allah tabarak Allah mabruuk 👏 🥰🥰🥰🥰🥰❣❣
ያላገባችሁ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን ያረብ
أستغفر الله. الله يحديكوم جاميءن ناجينا منال بلا يا الله
()اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ وَبَارِك ﷺْ عـلـى ﷺ نَبِيِّنَـــا ﷺ مُحـ❤ـمَّد ()اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ وَبَارِك ﷺْ عـلـى ﷺ نَبِيِّنَـــا ﷺ مُحـ❤ـمَّد ()اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ وَبَارِك ﷺْ عـلـى ﷺ نَبِيِّنَـــا ﷺ مُحـ❤ـمَّد
Mashallah 🥰❤️🥰
ማሻአላ አሚር ያኑረል አይኒ😍🤩😘🤩😍😘
💔💔💔❤️❤️❤️
Mashallah amira arif sera new bertaln
MashAllah congratulations ! The best wedding song with dua , well organized very beautiful.
ማሻአለህ
ማሻ አላህ ሙብሩክ በጣም ደስ ይላል በስደት ላይ የላነው ለእዝህ ቀን ያበቃን አገርችን ስላም ያደረግን ያርብ እህት ወንድምች በዝ ስርግ ደስ ይላቹ በሙሉ እስቲ እኔም ደስ ይበልኛ ሀገር ለገባ ነው እና በቅንነት ስበስክራይብ አደርጉኛ
Ma sha Allah tebarek Allah endet yemiyamir serg new Tidarachun yibarkilachu wegenoche ye Alina Ye Fatima serg yarglachu weldachu kibedu Woww Muneshidu Allah yichemirlik yibarkik🥰🥰🥰...Yegna Nebi..عليه افضل الصلاة والسلام 🥰💚💚💚💚
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
masha Allah mebruk wendmachin ..
wellahi Amir menzumahin ssema enba new yemitenaneqegn. mn yishalegnal mn tlegnaleh amiru.😥😥😥
Masha Allah yesergu 🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ማሻአላህ ውድ የሙሥሊም ወድሜ አሚር ያተንም ሠርግ አላህ ያሣየን አላህ ይጠብቅህ
Very beautiful 😻
ያረላም ማሻአላህ ወፍቀን ያረቢ አሚሬ የኛ ጀግና ገና ብዙ እጠብቃለን
Macha'Allah félicitations à eux et surtout qu'Allah mette la baraka Amina ya Rabbi 🤲 svp le nom de l'artiste ?
v è
Amir husen
TEBAREKU ALAH YBARKACHU
Mashallah congratulations 🎈 አላህ ታላቅ ነው የተውሂድ ትውልድ
በቅንነት ሰብ አርጊኚ
Allah yewfkh❤❤❤❤
አሚር ሁሴን አላህን ፍራ እንደዚህ አይነት ቢዝነስ አቁም ወንድ እና ሴትን ልጅ በአንድ ላይ እታስጨፍር አላህን ፍራ አላህን ፍራ😭😭😭
Masha allah tebark allah dase ylan amer wendima ayzohe berta
አላሁ ሙስታአንንን ሴት እና ወንድ ተደባልቆ እሄ የነብዩ ሱና አይደለም አረ ተው አላህን እንፍራ
አለማየት ይቻላልኮ ሆ
መሽ አላህ እኔም እንደ አላህ ፍቃድ ጥር ነው የማገባው መሽ አላህ በሉኝ❤❤❤
ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله
በሥደት ላለነውም አላህ ይወፍቀን በጣም ያምራል ማሻ አላህ
ነቢ ብሎ ጭፈራ በአላህ ላይ እንደዚህ መቀለድ አየ ስሜታችንን መገዛታችን አላህ እዘንልንንን
ማሻአላህ ደሥታ ችሁ ደሥታችንነው በጣምነው ደሥየሚለዉ
ያስላም ማሻ አላህ ተባረካላህ ባራካላሁ ለኩማ ወባረክ ዓለይኩማ ወጀምዓ በያነኩም ፊል ኸይሪ ስታምሩ ባራካላህ
በቅንነት ሰብ
ማሻ አሏህ❤ አሚርየ. ሁሴን ❤❤ አሏህ ይጠብቃ ችሁ❤❤ የኛ ድምቀት❤❤ ለኔም❤ ሰርግ ❤❤እጠራችሗ ለሁ❤❤እደው ነስዳህኮ❤ ❤ የለለ ❤❤ነው የኔ እቁ. አሏህ❤❤ይጠብቅህ❤
ማሸአሏህ ማሸአሏህ ሙሽሮች አልፍፍፍ መብሩክክክ አሚሩ ማሸአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ወድሜ ሀቂቃ የዛሬዉ ልዩነዉ ማሸአሏህ በርታልን ወድማችን ከዚህ በበለጥ እጠብቀሀል 🥰🥰
Mshallah amir allah yechemrlh betam des yemil menzuma nw
Masha Allah Des mil neshida new amire Allah ychemrlk
Mashallah mushuruch betam tamralachhu tedarachhun allah yerziq ena yebrka yarglachhu...... amire allah yechmrlh
ማሻ,,አላህ,,ምሽሮች,,አላህ,,ይጠብቅህ,,እኛንም,,ከስደት,,መልስ,,ይህን,,እድን,,አላህ,,ይወፍቀን,,አላህ,,አንታ,,ያለህበት,,ቢሆን,,ደስ,,ይለኛል,,A❤H❤ለአላህ,,ብየ,,እወድሀለሁ,,አልሀምዱሊላህ,,ያረብ