ናፍቆት የወደቀችበት የፅዳት ስራ በትንሽ እረፍት //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 ปีที่แล้ว +149

    አልሃምዱሊላህ የቤተሰቦቼን ድምጽ ሰማሁ በጣም ደሰሰ ብሎኛል😘😘🇪🇹🇪🇹💪💪 ፍትህ ለሳኡዲ እሰረኞች😭😭😭

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለሽ አልሀምዱሊላህ

    • @ቲጅነኝባለማህተቧ
      @ቲጅነኝባለማህተቧ 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስስስ አለሽ የኛንም ቤተሰቦች በቅርቡ ያሰማን

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

      @@ቲጅነኝባለማህተቧ አሚን ያሰማሽ ማማዬ ኢንሻአላህ በሰላም ያገናኝሽ አላህ

    • @بنتامي-ز3ث
      @بنتامي-ز3ث 3 ปีที่แล้ว

      እኳን ደስ አላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል ያልሰማችሁ ደሞ ኸይር ያሰማችሁ

    • @mekdaskebede4912
      @mekdaskebede4912 3 ปีที่แล้ว

      enkewan des alesh ehita

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
    @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 3 ปีที่แล้ว +110

    እኛም አለን አይደል በአረብ ሀገር በየነ ቀኑ ያለ ምንም ነገር ወጥተን የምናጸደው ክብር በአረብ ሀገር ላሉ።

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 3 ปีที่แล้ว +140

    እንደ ፅዳት ስራ እሚያስጠላ ስራ የለም በአለም ላይ 😌😌😌 በተለይ የአረብ ቤት

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +7

      በጣም ኡፍ መሮኛል እኔማ

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 3 ปีที่แล้ว +6

      በጣም የፅዳት ስራ ከመጥላቴ የተነሳ እስካሁን ምግብ ነው የምሰራው ብቻ ሁለቱም ያደክማል የፅዳቱ ግን ለየት ያለነው ሀገራችን ሰላሟን መልሶልን በሀገር ገብተን የምንሰራ ከቤተሰብጋር ለመኖር ያብቃን የሰው ሀገር ሁሌም የሰው ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

    • @ዲያኔከበደ
      @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว +1

      የአረብ አገር ፅዳት ምኑ ያደክማል በፅዳትስ ኢትዮጵያ ይበልጣል ማርቤቱኳን አያምር

    • @ዲያኔከበደ
      @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

      @@maryamomar2694 ምግብ ነው የሚያደክመው በደቂቃ እየበሉ

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ እደመረረሽ በኮመትሽ ተረዳሁ
      እኔም መሮኛል

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 3 ปีที่แล้ว +12

    wow Tinsu betam Gobze Nhe Yemir👍👍👍👍👌👌👌👍👍👍ሁሌ ሚያፀዱት ምንአይነት ጀግኖች ናቸው

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 ปีที่แล้ว +5

    ናፍቂ አሁን ባይሰማሽ እንኳን ።።። ግድ መታየት አለብሽ።። ጎበዞች።

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว +25

    ፅዳት ይሰለቻል ይሄዉ የመዳምን ቤት መፈግፈግ ምስጋና እንኳ አያዉቁ አረቦች

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว +3

    Ebs አድናቂያቹ ነኝ በርቱልን

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 3 ปีที่แล้ว +1

      ልደመር የኢቢኤስ አድናቂ ነኝ

    • @sofitube6902
      @sofitube6902 3 ปีที่แล้ว

      ይቻላል

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 ปีที่แล้ว +17

    ወይ ናፍቆትዬ አይዞሽ እኔ ሺንት ቤት ስጥብ ሁሌም እየዋደኩ ነው 😃😃😃😃😃😃

    • @ethopiantube7996
      @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ አይዞሺ ሀኒየ ተጠንቀቂ ማር ሳሙና ካለዉ ይጎዳሻል ማር

  • @amenpipi7978
    @amenpipi7978 3 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት እኮ ነው የወደቅሽው አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ
    @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ደሞ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ናፍቂ የኔ ቆንጆ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ በአካል ባገኝሽ ደስተኛ ነኝ

  • @رحمةالطيبة
    @رحمةالطيبة 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክክክክ የውነት አሳቀኝ ትሳኤ ክክክክክክክ ክብር ለፅዳት ሰራተኞቹ

  • @yena3093
    @yena3093 3 ปีที่แล้ว +20

    አሁን ተጫዎቱ ነው አፀዱ የሚባለው የምር ትንሳኤ ፈታ ነው ያረገኝ😂😂😂😃

  • @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ
    @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ ปีที่แล้ว +1

    ክብር ለሸቃሎች ለጀግኞች😍😍

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 3 ปีที่แล้ว +10

    ፕሮግራም እንሰራለን ብላቹሕ ጉድ እንዳትሰሩ። ወገኖቼ ይሄ እኔ በምኖርበት ሃገር ልምድ ያለው ስልጠና የወሰደ ሰው የሚሰራው ስራ ነው እራሳችሁን አደጋ ውስጥ ባትጨምሩ መልካም ነው።

  • @Kiddy.w
    @Kiddy.w 3 ปีที่แล้ว +11

    ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር እነ ትንሱ ሙሉ ልብሱን ከጫማው ጋር አርገው ነው ናፍቆት የወደቀችው::ሌሎቹ ሰራተኞች ሁሉም ሲሊፐር እና ሸራ ነው ያረጉት:: ይሄ ደሞ በሰው ነፍስ መቀለድ ነው:: ስራው በጣም ጥንቃቄን ይፈልጋል እና ቢታሰብበት!

  • @መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ
    @መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ 3 ปีที่แล้ว +9

    አይዞሽ ናፍቆትዬ አንቺ ለወደቅሽው እኔን አመመኝ ትንሱ ግን ፈታ አደረከኝ ሶፋውን እያፀዳ አይለኛ ፈስ ተፈስቶበታል አላለም 😂😂😂😂

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 3 ปีที่แล้ว

    ትንሱ አድናቂህ ነኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 3 ปีที่แล้ว +15

    ምናለ በነካ እጃቹ ማዳም ቤት ትንሽብታሳርፊን 😁
    በስዴት የምትኖሩ እህት ወንዲሞቸ በርቱ እንጠናከር ልብ እንግዛ
    ሰራሰራአዲርገንሀገራችን እንግባ
    ስራ አልንቅም የፅዳት ሥራ መሮኛል በማዳምቤት እሥከመቸ

    • @samirayasuf6121
      @samirayasuf6121 3 ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄Ayizoshi lukeshn lakii eneee lasarifshi

    • @ለይላኡምጁናይድ
      @ለይላኡምጁናይድ 3 ปีที่แล้ว

      @@samirayasuf6121 ቅቅቅቅ ማሚ ማዳም ሚጥሚጣ ሰዉስትወዲ ዉስጦነዉ

    • @samirayasuf6121
      @samirayasuf6121 3 ปีที่แล้ว

      @@ለይላኡምጁናይድ kkkkkkkk

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 ปีที่แล้ว

    What a great story . Thank you for sharing ☝️❤️🇪🇹

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 3 ปีที่แล้ว

    ከባድ ስራ ነው የመስታወቱ ውሀው የሚጠርገው እንጨት መኖር የለበትም የመሬቱ ነው ይሄ ትንሳኤ ጎበዝ ነህ

  • @محمدمحمود-خ2ش2ت
    @محمدمحمود-خ2ش2ت 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖችናቸወናፍቆትዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
    @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 3 ปีที่แล้ว +12

    እንዲህ ኡነን እየሰራንነው የአረብ አገር ሴት እያሉሚንቁን

  • @zeyneba9877
    @zeyneba9877 3 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሽ ናፍቂ😘

  • @ebrahemethiopianyoutube7708
    @ebrahemethiopianyoutube7708 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔን ፈጣሪ ያሽልሽ እህትየ ጀግናወች ናቹሁ ጎበዞች

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 3 ปีที่แล้ว

    ናፍቅዪ ናፍቀሽኛል የትምህርት ቤት ጔዴ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 3 ปีที่แล้ว +2

    ዊ ነፍቅ አይዞሽ ወደቅሽ

  • @betelhemseyoum2090
    @betelhemseyoum2090 3 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ናፍቆትዬ አሳዘንሽኝ አንቺ እዚህ ትወድቂያለሽ ትነሺያለሽ መቅዲ ቢሾፍቱ በምቾት ትሰቃያለች🤣

    • @rahelayele4116
      @rahelayele4116 3 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkk le masekenate new beti

  • @tigist1458
    @tigist1458 3 ปีที่แล้ว +34

    እኔን የገረመኝ ፣ መደበኛ ሰራተኞቹ በነጠላ ጫማ ነው ያሉት ፣ ለነ ናፍቆት አዲስ ጫማ ተሰጥቷቸው ሳይ ፣ አይ የኛ የነገረ ያስብላል ።

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 3 ปีที่แล้ว +3

      አዎ በጣም ላዛውም አልቀረላትም ወደቀች😃

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 ปีที่แล้ว

      አዎ እኔም ገርሞኛል

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 3 ปีที่แล้ว

      ሳብና

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 3 ปีที่แล้ว

      ቀረጻ ነዋ እናቴ 🤣🤣🤣🤣

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ናፊቂዬ 🙄🙄🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @likumekonnen5855
    @likumekonnen5855 3 ปีที่แล้ว +4

    እሁድን በኢቢኤስ አዘጋጆች እንዴት ናችሁ?
    አዝናኝ ፐሮግራማችሁን በጉጉት ነው የምከታተለው
    ባለፈው እሁድ እና ዛሬ አስፊቲ የት ሄደብን?
    ሄፓፓፓፓ!!! በሉልኝ
    ሊቁ ከባ/ዳር

  • @betlhmbetlhm9263
    @betlhmbetlhm9263 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ አረብ አገርም እዲሲፀዳ አይቼ አላቅም
    በጣም ጎበዝናችሁ

  • @kebedeyoutube8470
    @kebedeyoutube8470 3 ปีที่แล้ว

    ናፍቆት ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ጭንቀት ጎበዝነህ ትንሣይ

  • @ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ
    @ዘሀራወርቁ-ፐ9ቐ 3 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይይይይ አዱኛ እደዝ ነው ከረሁብ ትሱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትዝታታደሰ-ወ3ደ
    @ትዝታታደሰ-ወ3ደ 3 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣ዎይኔ tinsu የኔ ማዳም ስራ የረክ ነው እንዴ 🤣🤣🤣ናፍኮትይ የኔ ማር አይዞሽ እማ 😘😘

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 3 ปีที่แล้ว +8

    ለትንሱ በደፋቺው ውሃ እሷ ተዘረፈጠች 🤣🤣🤣🤣
    ለምንድን ነው ሰው ሲወድቅ የምንስቃት ነገር

  • @jenefcruz3430
    @jenefcruz3430 3 ปีที่แล้ว +11

    ሀረብ ሀገር ያለነው ሴቱች ምህንም ዋስትና ጥንቃቄ እንኳ የለንም በጣም ልብ ይሰብራል

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ ናፍቆት ይህው እኛ ሁሌም እየፈረጥን ነው እምንሰራ በተለይ አረብ ሀገር ያለን

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቂ አይዞሽ ክብልል አልሽ ትንሱ ግን በሳቅ ገደልከኝ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቂዬ የኔ ቆንጆ እኔን ውይ እዴት እደጮህኩኝ ታሺው ዝም እዳትይው እኔም የማዳም ሴራሚክ እዲ ነበር ያፈረጠኝ ለ15 ቀን ሙሉ እጄ ታሽጎ ባአንድ እጄ የምሰራው ስራ መቼም አይረሳኝም 😭😭😭😭😭😭 አይ ስደት ስንቱን እያሳየከን አለን ዘድሮም ስደት

  • @dagimteklemaram8791
    @dagimteklemaram8791 3 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቆት የኔቆንጆ ይዞን

  • @user1647
    @user1647 3 ปีที่แล้ว

    End Tedte kebade seram yelem bere yansachewal🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 3 ปีที่แล้ว

    Enkuwan wedekesh, betam ASEMESAY Nash, yemetalekeshew weshet aweraresh weshet, teru new betam taseteyalesh, esey enkuwan wedekesh

  • @dagmawitaye351
    @dagmawitaye351 3 ปีที่แล้ว

    Teddy....proud of you .bro.

  • @ማርቆስ
    @ማርቆስ 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ናፍቆት አይዞሽ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ ናፍቂ

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ እዴት እደመረረኝ

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
    @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ናፍቅዬ እኔን የኔ ቆንጆ ወደቀች እኮ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 3 ปีที่แล้ว +3

    Nefik yan konjo ❤❤

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 3 ปีที่แล้ว

      ሀኒ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 3 ปีที่แล้ว +4

    Great opportunity for the company.
    The government should be involved the safety of everyone by inspecting health and safety especially for employees liability.

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ትሱ አደከምከኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tiruworkadmasu8485
    @tiruworkadmasu8485 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰both of you

  • @kkwwemu6464
    @kkwwemu6464 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅቅቅቅቅቅ. ትንሱ በርቱ

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 3 ปีที่แล้ว

      የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ትንሱዬ 😁😁😁😁👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 3 ปีที่แล้ว +1

    Wayne Ayzosh nafkiye enen yene konjo💔💃👍🤗

  • @bashayeralhassani523
    @bashayeralhassani523 3 ปีที่แล้ว

    ተጎዳች

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 3 ปีที่แล้ว

    ሰራ ክብር ነው

  • @saralove4924
    @saralove4924 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔናት እኔ የማዳም ሲራሚክ ልክ እደዚነው ያፈረጠኝ አይዞሽ አይ እጀራ

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 3 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቆት በትንሳኤ ላይ የሰራሽው ተንኮል ነው!!!

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ👆

  • @jesuslord6097
    @jesuslord6097 3 ปีที่แล้ว

    Tinsu gin betam gobez nek yemir

  • @dndnalqnobiy3288
    @dndnalqnobiy3288 3 ปีที่แล้ว

    ናፍቁትበጣምአወዳደቅሺአሳዘሺኝ

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว +1

    አረብ ሀገር እንዲ ነው የምንታሸው

  • @ayshaaysho5675
    @ayshaaysho5675 3 ปีที่แล้ว +4

    ጽዳት ጠላሁ ጠላሁ የቂጥሽ ዋጫ ወለቀ ሲላት አዎ ያለችው ነገርስ😂😂😂 ናፍቂ ሙች ተመቸሽኝ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ በዚህ ኮሜንት አልተረፍኩም

  • @rekikaweke5791
    @rekikaweke5791 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻቸው የት ነው

  • @hddhfds1300
    @hddhfds1300 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅምስዋት አንድው የኣረብ ሃገር ነሮ.
    አንድዚ ነን የምንስራ

  • @ሚሪንዳገስላሴ
    @ሚሪንዳገስላሴ ปีที่แล้ว

    ስልክ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 ปีที่แล้ว +3

    ግን ኢትዮ መስታወት ሲገጠም የሚወልቅ ቢሆን መልካም ነበር አጥቦ መረከብ ቢቻል የዚህ አይነቱ በጣም ከባድ ነው የእውነት ሳት ካለ ያው ሞት ነው

  • @seadajihor9602
    @seadajihor9602 3 ปีที่แล้ว

    ትለያላችሁ😘😘😘😘👌👌👌

  • @AsheberRecords
    @AsheberRecords 3 ปีที่แล้ว +2

    The soundtrack is from Ethios Beats cheek for more thanks EBS 🙌

  • @tubeethopia9997
    @tubeethopia9997 3 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ገደለኝ

  • @ethio6687
    @ethio6687 3 ปีที่แล้ว

    አይ እናፍቆት ላይ ሸር ስሰሪ

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 3 ปีที่แล้ว

    መሞከርህን አደንቀዋለሁ ያስፈራል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ እንጄራ፡እንዲህም ይበላል አይ ትንሱ፡እወዳቸዋለሁ፡በያቸው፡ልጄን፡አትልም

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ወደቀች አይ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄የኪጣ ብርኩማ ወለቀ

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
    @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 3 ปีที่แล้ว +2

    አጠገባችን ከባባድ ፎቆች አሉ የሚያጸዱትን ባየው ቁጥር እኔ እሳቀቃሁ

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አስቃችሁኛል ጌታን ስራው ግን ጥንቃቄ የሚፈልግ ስራ ነው

  • @benames9518
    @benames9518 3 ปีที่แล้ว +3

    Ene nafkot enkuan safety shoes argew wedkalech. Endezih be company dereja bemiserabet ena gudat bemidersbet sra endet leserategnochu chama aysetm. Pls bezih hasab yemtsmamu commentun like bemareg melktu endidersachew enarg

  • @mesideboch8534
    @mesideboch8534 2 ปีที่แล้ว

    የቢሮዋቸውን አድሬስ ላኩልኝ ፕሊስ የስራ ማስታወቅያ አውጥተዋል ስላሉኝ ነው

  • @almazetiho6051
    @almazetiho6051 3 ปีที่แล้ว

    ናፍቂ ስትድቅ ማነው ፍርስ ያለ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤓

  • @luzahabesha1294
    @luzahabesha1294 3 ปีที่แล้ว +5

    ስራ ላይ የሚለፈልፍ ሰው ስጠላ🙄

  • @ydfdft964
    @ydfdft964 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ትንሱ ተዘረፈጥሽ አላለም ኡፍ በሳቅ ገደለኝ

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 3 ปีที่แล้ว

    እንደ ስትወዲቅ ዝም አሏት ተገትረው ምን እያወሩ ነው

  • @yeromyerom
    @yeromyerom ปีที่แล้ว

    እንድህ እየሆኑ ነው አይ እንጀራ እግዚአብሔር ይጠብቃቸውጅ

  • @zuzuyoutube4369
    @zuzuyoutube4369 3 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkወይኔ በጣምነዉ ያሣቀችኝ የኔዉድ ክክክክ ይሄዉልሽ ስንት አለብን መሠለሽአረብአገር ብቻአልሀመዱሊላህ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 3 ปีที่แล้ว

    አስፍዬ ጠፋብን በሰላም ነዉ?

  • @abanobyoutubechannelsubscr9992
    @abanobyoutubechannelsubscr9992 3 ปีที่แล้ว

    yene wede Naredose yewa neshe eneyedefane Amemen.sete asazeneshen

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 3 ปีที่แล้ว

    ወኔ ናፍቆት ትሱ 😁😁😁

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 3 ปีที่แล้ว +2

    ትንሱ ማገዛችሁ አረኢፍ ነው ግን ማለት ነው ይሄንን ስራ የሚሰሩ ስዋች ssve መሆን አለባቸው ለህይወት አችጊ ነው ገመዱ ቢበጠሥ አደጋ ነው በሰለጠነው አለም ሊፍት አለ ከውጪ ቡሊዲንጉ ስር ቆሞ እቃህን ይዘህ ሊፍቱ በደረጃው save በሆነ መንገስ ለሰራተኛም ሆነ ለአሰሪ አሪፍ ነው ከመሳቀቅ እና ለፍጥነትም ይጠቅማል እና ድርጅቱን የከፈታችሁት አስቡበት የሰው ህይወት በ#ራ አጋጠሚ ማለፍ የለበትም።

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክ ወይኔ ናፍቆት አይዞሽ

  • @theonly9414
    @theonly9414 3 ปีที่แล้ว

    በሉ የአረብ ሀገር ሴት ስቃይ እንደዚህነው እናንተ በማሽን እኛ በፎጣ

  • @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
    @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ኢትዮጵያ ሰው ተጨካክኗል እየወደቀች ዝም ይላሉ ቱ

  • @تااتاا-ق7ن
    @تااتاا-ق7ن 3 ปีที่แล้ว

    እኝምአርባግርያለነውእድዚህነውየሚነዘጠን

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว

    እዋአት የምጠራው የንሰአ አባት መሰለክ

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn ปีที่แล้ว

    ወንዱ ልጅ ሲሰቀል ልቤ ጥልጥል አለ😢😢😢😢 ነፍቂ😢😢😂😂😂

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    ፅዳት ስራ በጣም ከባድነው

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 3 ปีที่แล้ว +3

    አደለም እንዲ ተሰቅዬ ላፀዳ ከቤቴ ሁለተኛ ፎቅ ወደታች ካየው ያዞረኛል

  • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
    @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ትንሱ አሳዘከኝ እኔ ብሆን አልሰራም ባይበላ ባይጠጣ ይቅር መሰላል ላይ ስወጣ እራሱ ያዞርኛል መብራት ለማጽዳት ስወጣ

  • @abelb5604
    @abelb5604 3 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቆት እና ተነሱ ሰፍቲ ጫማ አድርጋችሆል ስራተተኛች ግን የላቸውም አላደረጉም በጣም ያሳዝናል ድርጂቱ ማዘጋጀት አለበት ለሰራተኞች ቤተሰብ አለበት

  • @rodasseyoum8506
    @rodasseyoum8506 3 ปีที่แล้ว +1

    አስፊቲ የት ሄዶ ነው