ካንቺ በፊት እወድሽ ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 309

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ሰጋት አለኝ ልጁ ለትዳረ የሚሆን አይደለም ካንቺ የተሻለ ካገኝ የሚሄድ የመሰለኛል አሁን ካሜራ ፊት ሰለሆነ ሩሩሁ የመሰላል ከካሜራ ውጪ እሰቲ አወሪው ወይም አሰገምግሚው ሰሜቱን ተወጥቶብሸ የሚከዳሸ የመሰለኛል ተረጋጊ ሰረኬ ምላሰና ልብ የተለያዩ ናቸው ማወራት እና መተግበረ የተለይ ነው ከልጁ በኩል ሰጋት አለኝ አንቺ ትክክልኛ አፍቃሪ ነሸ ትዳረም ፈላጊ ነሸ በሱ በኩል? ?????????? !!!!

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 2 ปีที่แล้ว +15

    ከሁሉም በላይ ፍቅር ይበልጣል ጌታ ሆይ የሚፈቅር ልቦና ስጠን

  • @דודארמיאס-ד9ר
    @דודארמיאס-ד9ר 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰርክ አንድ ልብ ብለሽ የማታይው ነገር አለ።
    እሱ ምንድን ነው :- ራስሽ ብቻ ተናግረሽ ልትጨርሽው ትፈልጊአለሽ።
    አንች ብቻ አዋቂ መስሎ ይታይሻል።
    እኔ እንጃ ሾው ስለሆነብሽ እንደሆን አላቅም።
    ብቻ "እኔው ጀምሬ እኔው ልጨርሰው" አይነት ሰው ኘሽ።
    እሱ የጀመረውን ንግግር እንኳ በመሃል እየገባሽ ሀሳቡን አታስጨርሽውም።
    በፈጣሪ ያለውን ቲወሪ እየደረደርሽ አዋቂ ነኝ እያልሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ብዙ መንገድ አያስኬድሽም።
    ከእምነት ጋር ስብእናን ደራርቢ።

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Eshe Wendemaaa

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰርኬ ከሁሉ በበለጠ ፀልይ እግዚአብሔር መልካም አባት ነውና የለምናሽን መልስ ይሰጥሻል ሰርኬ መልካም ሴት ነሽ ግን ወንድ ልጅ ተጠንቀቂ ቆዳቸው እርግብ ውስጣቸው እባብ ነው ለዘመናት የለፋሽውን ንብረትሽን ተካፍሎ እንዳይሄድ ተጠንቀቂ

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትክክል አብሮ የመኖር መሠርቱ እምነት ነው በላይ ውበት ተሣሥበህ መፈላለጉ ያ ግዜዊ ነው ምክንያቱ ከላይ የሚታዩ ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ 💓💕🙏🙏🙏

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว +1

      Wawawa new amilikaketshhhhhh

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +47

    ስጠብቀው የነበረው ሰርኬ ብዙ አታውሪ ለሰዎች እድል ስጪ እዲያወሩ እሺ ሰው ይሰለቻል አቅርበሽው ስታወሪ ተጋብታቹ አሳዩን እድናምን

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰርክዬ በጣም ነዉ የምወድሽ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት❤❤❤❤❤❤ሰርኪ እግብተሽ ማየት እፈልጋለሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 ปีที่แล้ว +33

    ሰርኬ የኔ እናት አንቺ የኑሮ ሰው ነሽ ይሄ ሰው ምኑም አይጥምም ብቻ ጎድቶሽ የለፋሽዉን ንብረት ተካፍሎሽ እንዳሄድ ግድ የለሽም ፈጣሪን በፀሎት ጠይቂዉ መጀመሪያ

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/RzxKIh-2a-I/w-d-xo.html
      እንደ አነጋገሩ መልካም ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ የልብሽን ይሙላልሽ

    • @zinetzinet8665
      @zinetzinet8665 2 ปีที่แล้ว +1

      tkkl yeni asteway

    • @shara8900
      @shara8900 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አላማረኝም የዚህ ሰውዬ ነገር ከዚህ ብፊት
      ብሩክ ዘና ጆከርስ ላይ የሚተዋወቃቸውን ድንግል ነው የምፈልገው ሲል ነበር አይ

    • @zenebechtigistu5059
      @zenebechtigistu5059 2 ปีที่แล้ว +1

      ንግግሩ እራሱ ምንም ውሀ ማይቆጥር ሚያወራው ለውድድር ውጭ ስትለው እደግፋለሀ እረዳሻለሁ ከማለት ለምን ይላል ለምን እደምትሄድ ባጠቃላይ ምንም ፍሬ አያወራም

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 ปีที่แล้ว

      አረ አይባልም ውይይይይይ የውስጡን አላህ ነው እሚያቀው

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว +2

    ትዳር የሥላሴ ስጦታ ነው ሰርክዬ እግዚአብሔር ን በፀሎት ጠይቄ እሺ እንዳይጉዳሽ እኔ አገባሻለሁ እያለ 4 አመት ጌዜይን አባክኑ ሊውን አገባ የአጃቢ ወርቀት ላከልኝ😢 ስለዚህ ውድ እህቶች ተጠንቀቁ ሁሉም ደሙ አንድ አደለም❤

    • @tube9777
      @tube9777 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደች 4 አመት ሰጠብቅ አሁን የለም እና ሰው አትመኑ

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

      @@tube9777 በእውነት ግን ጠንካራ ያደርጉናል ለጌዜው ቢጉዱንም 😢

  • @hiwotabebe1688
    @hiwotabebe1688 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ሰርክዬ አንድ ነገር ልበልሸ በአንድ ላይ ሆናችሁ ፀሊዩ ከዛ በኅላ ተሰማሙ ተሰፋ አታሰቆርጭ ትላንት እወዳሃለሁ ብለሸ ዛሬ ደግሞ አንጋባም ሰትይ ጥሩ አይደለም ሐሳብሸ ጥሩ ነው ግን ጊዜ ደግሞ ቆሞ አይጠብቅም ሰለሁሉም ግን ፀሊዩ መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ💖💖💖

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว

    ሰርኬ ስወድሽ በምክንያት ነው ከአንደበትሽ በሚወጣው ጥሩ ነገር መጀመሪያ ኢንተርቪው zena Jokers ላይ እንደቀረብሽ ጊዜ የተናገርሽው ንግግሮች ነው የመዘንኩሽ ትዳር መስርቺ አግብተሽም መማር ምንም አያግድሽም ስንቶቹ አግብተው ማስተርሳቸውን የሰሩ ሞልተዋል ትዳር ክቡር ነው እድሜ ካለፈ ልጅ መውለድ የለም ከወለድሽ በኋላም መማር ግን ትችያለሽ

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ትላላችሁ ተጋቡና ዉለዱ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም ሰርኬ ❤

  • @aggwjj6459
    @aggwjj6459 2 ปีที่แล้ว +1

    ትንሽ መካኘ ብተረጊ ያምርብሻል እነደሰት ራስን መጠበቅ ልመጂ የራሰ መተማመንሸ ደስ ይላል

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰርኪዬ አደኛ ነሽ በብዙ በረከት ተባረኪ

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 2 ปีที่แล้ว +2

    Egezabehar yelebachun meshat hullu yasakalachu amen 🙏

  • @ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ
    @ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ 2 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ያሰባችሁት ያሳካላችሁ😍😍💅💅💅❤❤❤💅😍😍

  • @አለውያሎቭ
    @አለውያሎቭ 2 ปีที่แล้ว +4

    እእ ይሄ ልጅ ላንቺ የሚገባ አልነበረም ሰርኪዬ ብቻ ፍቅር ያሸንፋል የሚባል ነገር አለ ብቻ የኔ ፍቅር ብሎ ስላጎረሰሽ ብቻ አትመኚው ውዴ ግን በ3 ነገር አትደራደሪ 1) በሀብትሽ
    2)በፍላጎትሽ
    3)በማንነትሽ
    በተረፈ መልካም አዲስ ህይወት ይሁንልሽ

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Amannn Yena Leyu

    • @አለውያሎቭ
      @አለውያሎቭ 2 ปีที่แล้ว

      @@samemu ቲንሽ የህይወት ተሞክሮዬ ላወያይሽ ለተመልካቾችሽም ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለው ባንቺም እህታዊ ምክር እፈልጋለው

    • @zenebechtigistu5059
      @zenebechtigistu5059 2 ปีที่แล้ว

      በሀሳብ ግን ምንም አይገናኙም ግን ሰርኬ ብልህ ስለሆንሽ ልታስተካክይው ትችያለሽ እሱ ግን እደወረደ ነው እግዛብሄር ያግዝሽ

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 ปีที่แล้ว +1

    Eshii mamaye Gen baxam nw miwadhesh ethiyopiya simaxa lagenyesh efalgalaw

  • @ዜድዜድ-የ9ሸ
    @ዜድዜድ-የ9ሸ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰክዬ ሀሳባችሁን እግዚአብሔር ይፈጽምላችሁ ጎቦዝ በርች ትዳራ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ይሁንላችሁ💓💓💘

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Amann Aman aama Aman

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሰብሽዉን አድርጊ ትዳር የፈጣሪ ፍቃድ ነዉ እናንተ አንድ ላይ በፍቅር ስትዘልቁ ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ጋር ይሳካላችሆል ከዛ ተጋብታቹህ ኑሩ አሁን ሰዓት ላይ ግን ተረጋግታችሁ አስቡበት ጥንካሬሽ ወደ ፊት ይሁን የኔ እህት😍

  • @selamtube3603
    @selamtube3603 2 ปีที่แล้ว +2

    Serkiye Yene mirt yene tenkara seti geta keanchi garr yihun❤❤❤❤❤

  • @yaali5933
    @yaali5933 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ፍቅር የምለዉ ነገር ተመችቶኛል 😁😘😘

    • @kiyukiyukiyu1363
      @kiyukiyukiyu1363 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @kiyukiyukiyu1363
      @kiyukiyukiyu1363 2 ปีที่แล้ว

      የተለመደ ነው

    • @yaali5933
      @yaali5933 2 ปีที่แล้ว

      @@kiyukiyukiyu1363 ያልተለመደ ነው አልኩ 😏😏

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ መጀመሪያማ ቀላል ነው የኔፉቅር

    • @tube9777
      @tube9777 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 2 ปีที่แล้ว +1

    Wedshewal betam fetare yasakalsh yesun gin enenja 🤔

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 ปีที่แล้ว +17

    ያሰባችሁትን ፍጣሪ ያሳካላችሁ😘😘😘❤❤

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Amann yena wede

  • @alemayehubule3882
    @alemayehubule3882 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አልተረዳሽም አቤ አንቺ የምትዪው ነገር ::እኔ የተሰማኝን ነው .....ፍላጎትሽን አድርጊ በርቺ

  • @የማዳምቅመሞችቤት
    @የማዳምቅመሞችቤት 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ደግ የዋህ ምርጥ ሰዉ ኪድየ ሀሳብሽን ታሟላልሽ እማ❤❤❤❤

  • @zewditayele16
    @zewditayele16 2 ปีที่แล้ว +1

    yene feker ale fetari yirdachhu

  • @adanechpowlos2448
    @adanechpowlos2448 2 ปีที่แล้ว +1

    Don't be rashe slow down
    I agree with her she is writ when the guys who is not patient the marriage going wrong way. my sister before your destination pray hard .
    to be honest I don't feel good way about him. tink about it before you married him! wish you good luck yena konjo ❤️

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅር በአቡት ይገዛም ግን ተግባቡ ፀሉት አድርጉ እግዚአብሔር ጠይቁ ሠርጊይ ግን እኮ ድንግል ነሽ ሠርኪዋ ክክክክክክ አቤቤ እሱን ነው እሚፈልገው😃
    ወይው እንዳይሆን በኋላ ሀሀሀሀሀ ለጨዋታነው ሰርኬኬኬ😍😍😍

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁

    • @monabaaa4977
      @monabaaa4977 2 ปีที่แล้ว

      @@مسرات9999 ኔዉድመልካምየፍቅርዘመን

    • @godislove8937
      @godislove8937 2 ปีที่แล้ว

      😂😂ai

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 2 ปีที่แล้ว +1

    Anch eko yeset wuha lik jegenet nesh
    Anchin yagegne enatu yemerekechu nw
    Berch yasebshu hulu egezabher yefesmlish yemetarefebet egezabherin yemetamesegignbet tedar yestesh
    Enwdshalen

  • @ሰላምለሃጋረቺንይሁን
    @ሰላምለሃጋረቺንይሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    ayelayachu betam new mewodachu 🥰🥰🥰

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 2 ปีที่แล้ว +2

    Ara agebetashe welaje kahiulem mebaletawe bazeche medere kaleje mebalete yalame

  • @haimanot5geatatun771
    @haimanot5geatatun771 2 ปีที่แล้ว +1

    ስርክዬ የኔ ባለሙያ እውነት አድርጉት ባገቤሽ ደስታዬ ነው በህይወትሽ መልካም ሁሉ ይግጠምሽ እህቴ

  • @rorosunmax8801
    @rorosunmax8801 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰርኬ ሰውየው ይፈልግሻል ተጋቡ ሚድያ ላይ ብዙ ነገር ይሉሻል አቺ ግን ቶሎ ብለሽ አግቢው ተጋቡ ተጋቡ ተጋቡ 🎁🎁🌹🌷🌺💪💪👍👍👍👍💙💛💞💖💕💓💗💔❤💚💜💋💋💋💋💋

  • @zainabkfn2280
    @zainabkfn2280 2 ปีที่แล้ว +1

    Mejemereya egezehabeheren
    Adamichi yegata sewo kehoneshi
    Terege sewoyono manore yefelegal
    Ademichuw😍😍😍

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰርኬ ያው ያሰብሸውን በድፍረት ንገሪው እወድህ አለሁ ብለሸ በግለፅ ንገሪው ከመናገር ጌትነት ይቀራል ይባላል የአማራ ብሄር ተወላጆች ሰተርቱ ክብር ለቀረበው ምግብ ሰጡት ወሬውን ከምግብ በኋላ ይደርሳል

  • @እሙየየማሪያምልጅ
    @እሙየየማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ያሰባቹሁበት ያድርሳቹ ስታምሩ እመቤቴ ማሪያም ከነልጃአ ትጠብቃቹ

  • @balageruayoutube8625
    @balageruayoutube8625 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰርክየ የምወድሺ አተጋብታችሁ ልጆቸ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃችሁ የኔ ልዩ

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 2 ปีที่แล้ว +1

    Sarkiye betam new miwodish makebrish melkamun hulu imagnilishalew 🥰❤

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว +1

      Enamm Wddddddd

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ያሳካልሸ💗💗💗💙

  • @nejatnejat2803
    @nejatnejat2803 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምታምሩት ተጋቡ ሰርኬ

  • @hannakasa5007
    @hannakasa5007 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ

  • @ethiomam6132
    @ethiomam6132 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰርክየ የኔናት በጣም አድናቂሽ ነኝ ኮንፊደንስሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ በርች በቅርብ ሀገር እገባለሁ ባገኝሽ ብተዋወቅሽ ደስ ይለኛል ስልክሽን ስጭኝ እደውልልሻለሁ

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Amelakkk Yakiberlgnnnn

  • @ዜድወሎቤተአማራ
    @ዜድወሎቤተአማራ 2 ปีที่แล้ว

    ሰርክየ አንች መልካም ልብ ያለሽ ሴት ነሽ እና የፈጣሪን ፍቃድ ጠይቂ በሆላ ዋጋ እዳያስከፍልሽ

  • @emutube7995
    @emutube7995 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደና መጣች ስላማቹ ይብዛልኝ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ መግቢያ ቢኖረው ትንሽ የጋዜጠኝነት ነገር ቢኖረው ይመከራል እየበላችሁ አታውሩ የግል አስተያየቴ ነው ይሰማል ? መሃል ላይ የተናገርሽው ለቤተሰቦች ስለሆነ አዲስ ለሆኑት ትንሽ ማብራሪያ ቢኖረው አመሰግናለሁ

  • @eeteneshieteneshi3502
    @eeteneshieteneshi3502 2 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍✅

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 2 ปีที่แล้ว +1

    May God help you both

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምርላችው ልጁን ግን በፍቅር ካልቆያችው በድንብ አጥኔው የኢትዮጵያ ወንዶች ሀብት ያላትሴት እያሉ ትዳር እዘው ልጁ እያላቸውም ፍቅር ይጅምራሉ እህትነት ምክሬ ነው

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 2 ปีที่แล้ว +2

    dont go any where sister

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 2 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ትላላችሁ። ጌታ ቤታችሁን ይስራ ውዶች።

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Aman 3 Ema

  • @דודארמיאס-ד9ר
    @דודארמיאס-ד9ר 2 ปีที่แล้ว +1

    እርሱ ደግሞ እንደ ድሮ አይነት ሰዎች ሆኖ ነው በአስተያየቱ የሚሰማው።
    ማለትም ብርታትሽን ከማጠናከር እና በሞራል ከመደገፍ ይልቅ እንድታቆሚና እንድትቀንሽ አይነት አስተያየት ነው የሚሰጠው።

  • @saraahdibeba2059
    @saraahdibeba2059 2 ปีที่แล้ว +1

    burtu set Tabereku❤

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ታምራላችሁ❤❤❤

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Amesgnalew

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Yena wed

  • @saraaga7191
    @saraaga7191 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo geta abezeto yibarekesh 😍😍😍😍

  • @solyana1793
    @solyana1793 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰርክዬ አግብተሽ እኮ መማር ትችያለሽ
    እሱ የምሩን ወዶሽ እግዚአብሔር ፈቅዶት ከሆነ አትግፊ ደግሞ ትንሽ ልጅ አይደለሽም

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Ewnet new yena leuu eshe beyalew

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 ปีที่แล้ว +4

    አሳብሽን አላህ ያሳካልሽ

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Amannnn Fikir

  • @HannaHnan-vd1sg
    @HannaHnan-vd1sg 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 2 ปีที่แล้ว +1

    ተጋብታችሁ መማር ይቻላል ተጋቡ
    ሠርጋችሁ ላይ ለመገኘት እንመኛለን

  • @sahaai2277
    @sahaai2277 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል ማማቲ 😍😍😍😍😍😍👍👍👍

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 2 ปีที่แล้ว +2

    😄የኒ ቅርፍር ❤️👍ተመቸን ግን የሚያለምጥ ይመሥላን

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 2 ปีที่แล้ว +1

    Erasesh wedjehalhu belesh kalsh bhuwala bezu megderder abezash

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደሀሳብሺ፣እግዝያብሄር፣ይፈፀምልሺ፣ውደ

  • @ህላዊኣማኒ
    @ህላዊኣማኒ 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሱ ግዜ ስጥሽ ብዙ መስማት ከብዙ መናገር ይባላል

  • @ማሜየሀይቁYouTube
    @ማሜየሀይቁYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እስፖርት ትሰሪያለሽ ማለት ነው የሚበረታታ ነገር ነው ቀጥይበት በርቺ የስፖርቱ አይነት ምንድነው ለማንኛውም በርቺ 👍

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Eshe Mamy

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀግናነሽ እዉነት ለኛ አርያችነሽ ከቤ አፈሰ እዉነት እድላማነዉ

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ ሰርኬ ወደድኩት ለመንገር ፈራሁ አልሽ አሁን ሲረዳሽ ውስጤን ላዳምጥ አልሽ ልብ ካልሽው ፉቅር ካንቺ ነበር የመጣው ለምን ህይወትን ቀለል አድርገሽ አትረጂም

  • @kidisterabo1639
    @kidisterabo1639 2 ปีที่แล้ว +1

    ስጀመረ በጌታ አይደለም ቀድመሽ መስክርለት ከዘ ፀልይ ጌታን ጠይቅ አተቸኩይ

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Betekikilllll

  • @faedasalman3532
    @faedasalman3532 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤😢😢😢

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    መማር መማር ስትዪ እድሜሽ ያልቃል ሳትወልጂ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ባለፈው ወደድኩት ብለሻል ዛሬ ደሞ በይሉታ አላገባህም ትያለሽ እዴ ንግግርሽን አስተካክዪ ሰርኬ

  • @ametu-i7c
    @ametu-i7c ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከዝች ልጅ ወላሂ በጣም ቁም ነገር ነው ሚዘው🎉

  • @samrilove1772
    @samrilove1772 2 ปีที่แล้ว +1

    Yagegneshun temsgen bilesh teqebayi hiyoti yiqexilali bizu atinechanechu meselacheti indayi mexa

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Bitekikilllll Weda

  • @kwtkwt8235
    @kwtkwt8235 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam serkiye econ selam metachehu wyy ywedshin began masblshi sewnew abi

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰርኬ የኔአስተዋይ ምርጥሴትነሽ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ግን እባክሽን አትቸኩይ ተረጋጌ

  • @tgtg7852
    @tgtg7852 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ ምንድነው በጣም ተለጠፍሽበት ውሥጡ ካልገባው አልሽ ቆፍጠን በይ ዝምብዬ ላገባእ አልችልም ልማር ምናምን አልሽ ሁኔታሽ ግን እባክእ ካላገባከኝ የሚል ነው የሚመሥለው ዳይ ወደ ትምህርት ካልፈለግሽው

  • @marrymekdi4436
    @marrymekdi4436 2 ปีที่แล้ว +1

    Agbiteshh lij wuleji erashin teki lelaw keza bohala yidersal wend lij ayotamenim zare alu nege yelum lij kaleshh gin hule belijish tidesechaleshh

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚሐብሔር ይባርክላቹ

  • @shamsihserag5967
    @shamsihserag5967 2 ปีที่แล้ว +14

    ባሁን ሳኣት ወድን ማምን ቆብሮነዉ ቤትሸን ጠቀቅ እዳያሸጥሸ ቤትሸን በራሰሸ ሰም ኣድሪጊ ቤትሸ የራሰሸ ኮሆነ ያሁኑ ወዶች ብር እጅ ፍቅርን ኣያዉቁም ሰለዝህ ኣፌ ቅቤ ሆድ ጭቤ ኘቸዉ ወዶች ሰባሉ ሶቶች ሰፈጥረን የዋህነን

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Yena Leyu

    • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
      @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 2 ปีที่แล้ว +3

      ልጁ ሲታይ እደዚ አይመስልም ሰርኬ ውለጂ ጊዜ ታክሲ አይደለም ቆሞ አይጠብቅም

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ ፣እዲህ ያሉት ናቸው አገር አጥፊዎቹ

    • @tube9777
      @tube9777 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @maryon6679
    @maryon6679 2 ปีที่แล้ว +14

    ውንዶች አይታመኑም ተጠንቀቂ ውስጥህ እስከሚ ገቡ አንገት ደፍቶነው። ቤትሽ እኝዳይካፈልሽ

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון 2 ปีที่แล้ว +5

      በመጀመሪያ እሱ አይደለም እወድሸ አለሁ ብሎ የጠየቀው ሰርኬ ናት እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ ሰለዚህ ልጠይቀው ነው እወድህ አለሁ ያለችው ሰርኬ ናት አባባልህ(አባባልሸ) ትክክል አይደለም

    • @dyccg5252
      @dyccg5252 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻል

  • @martaabuno4205
    @martaabuno4205 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow tabarakiuuuuu

  • @mbruka9944
    @mbruka9944 2 ปีที่แล้ว +4

    🤣🤣🤣✅✅

  • @emaneman855
    @emaneman855 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉ

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ሰርክዬ ያሰብሽውን ያሳካልሺ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud❤❤

  • @ፍሬህወትይቲብ
    @ፍሬህወትይቲብ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን ማን እንደ ሀገር እህት ሁሉም ነገር በኢትዮጵያ ሀገራችን አለ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ሰላም እና ፍቅር ይስጠን እንጂ

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Amannnn Ema

    • @tirsitbeyene9592
      @tirsitbeyene9592 2 ปีที่แล้ว

      ሠርኬ በጣም አበዛሽው ሁለታችሁ ብቻ ማውራት ያለባችሁን ሚዲያ ላይ ይዘሸ መምጣት አስፈላጊ አይደለም ልጁ እውነቱን ነው የነገረሽ ሀብት የሚመጣው አብራችሁ ሠርታችሁ ነው እንጂ ውጭ ሄጄ እያልሽ ማውራትሽ አግባብ አይደለም ሀሣብሽን ትንሽ ቀነስ አርጊው ሁሉንም ሚዲያ ላይ ለማውጣት አትቸኩይ

    • @ፍሬህወትይቲብ
      @ፍሬህወትይቲብ 2 ปีที่แล้ว

      @@tirsitbeyene9592 በትክክል የኔ ዉድ ብቻ እስቲ ለሁላችንም ልቦና እና ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 2 ปีที่แล้ว +1

    😀😀😁😁😁👍👍👍☝👍

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn 2 ปีที่แล้ว +12

    በፍቅር ውስጥ እግዚአብሔር አለ. አሁንም ይጨምርላችሁ

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว +1

      Amannn Yena Asetewayy

  • @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
    @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    Gin fikereshin be lek adergew be westishi yazew wedi lije achi abeliteshi kewededeshew yenikali kora beyi

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሰርኬ ዛሬ ቪድዮችሽን ገብቼ እያየው ነው ግን ጥያቄ የፈጠረብኝ እሄ ሰውዬ የምር ይወድሻል ወይ? አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ጥሩ ነገር ይገባሻል ግን ሰውዬው ፈርቼዋለው ያሁን ወንድ የተሟሏ ነገር ይወዳል ለማንኛውም በደብ ፀልይበት ካሜራ ሰለተደቀነበት እንዳይሁን የሚቅለሰለሰው እኔ አላመንኩትም🙈

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Thanks Ema

  • @sabaokubamicael2014
    @sabaokubamicael2014 2 ปีที่แล้ว +1

    Erbakes bez mengar tetos yhedal

    • @samemu
      @samemu  2 ปีที่แล้ว

      Eshe Sabayyy

  • @salembaza9667
    @salembaza9667 2 ปีที่แล้ว +1

    አግብተሽ ኑር

  • @tikymada2569
    @tikymada2569 2 ปีที่แล้ว +1

    😗😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @cingcinh4800
    @cingcinh4800 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene wud❤❤

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ወንድምሽ ነው የሚመስለው

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ወንድምሽ ነው የመሰለኝ ሰርክየ 😄ፍቅርኛሽ ከሆነ እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 ปีที่แล้ว

    So fast guy , how old is this relationship he quoted "my love" at every conversation. Watch out lady .my opinion.

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ปีที่แล้ว +5

    ፈጣሪ።በፍቅር።በጤና።ያኑራችሁ።ከወደደ።የማይጠላ።ፍቅር።ይስጣችሁ።ውዶቼ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 ปีที่แล้ว

      Demerige yeni wud

  • @sociacell9164
    @sociacell9164 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰርክዬ የእውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል

  • @belayneshseifu9236
    @belayneshseifu9236 2 ปีที่แล้ว

    Gita aylyachu wulde kebru 😚😚😚😙😙😙