#EBC

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 222

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 6 ปีที่แล้ว +29

    በህይወት ውስጥ ያለው ትልቁ ትራጀዲ የራስን ነፃነት ከአምባገነኖች እየተበደሩ መኖር ነው። Exactly!!😍

  • @hailemicael4782
    @hailemicael4782 6 ปีที่แล้ว +22

    የአንተ ተፈጥሮ ይገርማል እንደዛ አይነት በደል ተፈጽሞብህ መጽናት መዝለቅህ ብቻ ሳይሆን ለዛ ያበቁህን ይቅር የሚል ልብ... ድንቅ የአምላክ ሥራ ነህ ፡፡አንተም ብለሀዋል፡፡እኔ ግን በጣም በጣም አመመኝ...

  • @hw4347
    @hw4347 5 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ስለ እዚህ ሰው የመንፈስ ጥንካሬ የዓላማ ጽናት አና ትዕግስት ለመግለጽ ቃላቶች የለኝም ይህ ያስታወሰኝ አንድን መጽሐፍ ሳነብ ያገኘውት እና መቼም ቢሆን የማልረሳውን አንድን አባባልን ነው እርሱም ለትዕግስተኛ ሰው ዓለም ሁሉ ወደ እርሱ ተመጣለች ድንቅ አባባል ።

  • @majoradmasu
    @majoradmasu 6 ปีที่แล้ว +12

    Congratulation the truthfully professor big respect for your moral and intelligence.

  • @meresahaftu4803
    @meresahaftu4803 5 ปีที่แล้ว +14

    ሰው የባርነት አኗኗርን ከመረጠ
    ኑሮው የአሳማ ነው
    ሞቱ የውሻ ነው
    ሰው የነፃነትን አኗኗርን ከመረጠ
    ነሮው የጀግና ነው
    ሞቱ የ ሰማዕት ነው
    ጀግና ፕ/ር ምንዳርአለው ዘውዴ

  • @selambelumojo5098
    @selambelumojo5098 3 ปีที่แล้ว +2

    Brilliant Golden man. TPLF died with shame and waiting at the gate of hell . You are coming back with full of grace and respect a place of academia where you belongs to. I love you brother. You are Truly Ethiopian treasure. It pleasure to see you and hear your voice.

  • @tiztawtilaye4533
    @tiztawtilaye4533 6 ปีที่แล้ว +8

    እዉነት ዉያኔ ሰዉች ነበሩ፡፡የእዉነት ፕሮፌሰር እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡እዉነት መቼም ተደብቆ አይቀርም፡፡

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 6 ปีที่แล้ว +3

    EBC በጣም እናመሰግናለን ።

  • @hailuwendie4772
    @hailuwendie4772 5 ปีที่แล้ว +4

    Thank you, EBC for presenting Prof. MendareAlewu Zewude, the most admired, courageous and appreciated individual who faced hardship from the Military Dictatorship of Ethiopia. He was forced to go back to his native place in Arusi and to become a farmer. In my judgment, Prof.Zewude is equivalent to an Ethiopian philosopher, named Zeraye Yacob from Tigray. May God Bless this person to continue his academic works such as teachings and writings to humanity. This professor and farmer have already produced more than 25 books presently put on the market by Amazon.

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ ነህ እኛም ያንተን ፈለግ ይዘን ነው ያለነው የምርጥ የሀገሬ ሊያውም የሁሩታ ልጅ ጀግና እኮ ነን እናመሰግናለን ሁሌም በልባችን አለህ ❤❤❤❤

  • @yegnaalem7576
    @yegnaalem7576 6 ปีที่แล้ว +23

    አንዳንዴ የልባችንን በቃላት ለመተንፈስ ቃላቶች ሁሉ ሽባ ይሆኑብናል። ፕሮፌሰር ምንዳርአለው እውነትም "ምን ዳር አለው" ... የሰውነት ውሃ ልክ ነዎት፣ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @SuperThankyougod
    @SuperThankyougod 6 ปีที่แล้ว +6

    ግሩም ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ መሆንህ ያኮርናል እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @fissahadarge302
    @fissahadarge302 6 ปีที่แล้ว +7

    He was my teacher. I really liked his class. Very friendly, very eloquent.

  • @tsinat982
    @tsinat982 6 ปีที่แล้ว +5

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስንት ጉድ ነው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የደረሰው እግዚኦ አምላክ ሆይ ወገን በወገን ላይ እንዲህ መጨከኑ
    ጥንካሬህና ይቅር ባይነትህ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @point1212
    @point1212 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር የጊዜ ጌታ ለሆነው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ga3775
    @ga3775 5 ปีที่แล้ว +3

    WOW WOW what a strong man it has time for everything for up &down the good thing is your are healthy &alive God is good I was cried & now I am very happy to see you in your office God bless you more and more I wish you ablessed future

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 6 ปีที่แล้ว +2

    God is great!
    God is great!
    God is great!
    I haven't any word to say something about your great sacrifice for freedom.
    God bless you professor!
    God bless Ethiopia!
    God bless Prime minister Dr. Abiy Ahmed and his leadership!

  • @EsayasEsayas-ys6uv
    @EsayasEsayas-ys6uv 3 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ተግባር በእውቀት መምህራኖቻችን ላይ በተለይ በሀገራችን ይኖራል ብዬ አስቤ አላውቅም። እንደ ምንዳርአለው ብዙዎች ነበሩ ፣ ዛሬም ይኖራሉ።ፕ/ሮ ምንዳርአለው ንፁ ኢትዮጵያዊ፣ ልብ የሚነካ የሕይወት ምስክርነት ያለው ታላቅ ሰው ነው።

  • @tigistbekelemamo2605
    @tigistbekelemamo2605 6 ปีที่แล้ว +9

    Congratulations prof💚💛❤ thanks God

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 6 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @firstbornnet
    @firstbornnet 6 ปีที่แล้ว +31

    አፈርኩኝ እጅግ አፈርኩኝ 27 አመት ሙሉ በእንደዚህ አይነት አስተሳሰባዊ ዝቅጠት ውስጥ የነበሩ ስወች አገር መመራቱ

  • @zelalemabebe3375
    @zelalemabebe3375 5 ปีที่แล้ว +8

    The iron man .Amazing professor long live to you my brother.

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 6 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ሆይ ሙሁራኖቻችንን፡ እንዲሁም ቅን መሪዎቻችንን ከጭቁኑ ህዝባችን ጋር ረጅም እድሜ እና ጤና ታድል ዘንድ አገራችንንም ከፍ ወዳለ እድገት ትደርስ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን።
    የወንድማችን ጥንካሬ አስተማሪ ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ ከፈጣሪ የተሰጠውን የመኖር መብት በትክክል በውስጠ ጥንካሬ ያተጠቀመ እንዲሁም በሰዎች ስንክሳር ያልወደቀ አርአያ ሰብ ነውና ከፍ ባለ ክብር አደንቀዋለሁኝ።
    ለዶክተር ዓብይም ስልጣንህ ፈጣሪ ያዳብርልህ እላለሁኝ።

  • @mekedelawoldemariam3009
    @mekedelawoldemariam3009 5 ปีที่แล้ว +3

    Thank You For. Sharing. Such A historical Lovely Story May God Bless You More. God Wants To love you More.

  • @belayzewdie2511
    @belayzewdie2511 6 ปีที่แล้ว +5

    God bless this professor!!!!!!!!!!!

  • @bizuayehuadamu9668
    @bizuayehuadamu9668 6 ปีที่แล้ว +2

    it is so painful, but the peak of strength, professor Mindaralew.

  • @abebechabera3105
    @abebechabera3105 6 ปีที่แล้ว +1

    I really learnt forgiveness and strength from this strong and outstanding professor!! I wished if Ethiopia can have many similar people!!

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 6 ปีที่แล้ว +3

    እንዳንተ ያሉ ኢትዮጵያዉያን ናቸው እራሳቸውንና ሃገራቸዉን ያስከበሩ። የአንተ የእዉቀት ልቀትና ስነልቦና ጥንካሬ ምቀኛ የአማራንና የኢትዮጵያን ጠላቶች ቅስም ሰብሯል!!

  • @solomonshiferaw4748
    @solomonshiferaw4748 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank u EBC!!!

  • @demissiek.7104
    @demissiek.7104 6 ปีที่แล้ว +13

    I know Profasor Mindaralew Zewdie,we were a classmate at historic Assela comprehensive high school . He was a straight “A” student. Sorry to hear that all this happened on you.
    His dad was also a hard working. I know Ato Zewdie when he also attend night school while serving in farmers union as elected leader.
    Wow Mindaralew, my classmate.

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 6 ปีที่แล้ว +3

    🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️you are a wonderful Ethiopiwi, and I am so proud of your mentality of not giving up on your country. After all these past 27 years were treacherous for all of us. Congratulations for staying strong and returning to the university❤️❤️

  • @solomonmekuria5716
    @solomonmekuria5716 6 ปีที่แล้ว +71

    ይሄ ሰዉ ኢትዮጵያን ብቻ ሳትሆን አፍሪካን ያንቀጠቀጠ እዉቀት ባለቤት ነዉ። እንዴት አወኩ? ኮሌጅ ዉስጥ የፊሎሶፊ መምህሬ ስለነበረ ነዉ። የኛን ክፍለጊዜ ጨርሶ ወደሌላ ክፍል ሲሄድ ተከትለንዉ እንሄድ ነበር። የቋንቋ ችሎታዉ ወደር የሌለዉ በጣም አስቂኝ ደግ ንጹህ ነፍስ ያለዉ ሰዉ ነዉ። ታሪኩን በከፊልም ቢሆን አዉቅ ነበር። ይህን ያህል በደል በራሱ ሃገር? አራተኛ ክፍል የጨረሱ ሰዎች ሃገሪቷን ሲመሩ ይህ ተፈጥሮ በእዉቀት የሞላችዉ ሰዉ ገበሬ ብቻ መሆኑ ይገርማል።ምንዴ አንድ ቀን አገኝህ እና ምን ያህል የኔ አመለካከት ላይ ተጽኖ እንደነበረህ እነግርህ ይሆናል። ምናልባት የእግዚሃብሄርን ስም ሲጠራ የሰማሁት ብቸኛ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ትሁት ፊሎሶፈር ነዉ ማለት እችላለሁ። እዉነት መጨረሻ ላይ ወጣችና አንተም ለሌሎች ያንን የማያልቅ እውቀት ለማካፈል በመብቃትህ እጅግ ደስ ይለኛል።

    • @HelenaElifoy19
      @HelenaElifoy19 6 ปีที่แล้ว +5

      You are lucky being his student he is really brilliant

    • @የኛድምፅ
      @የኛድምፅ 6 ปีที่แล้ว +2

      You are lucky bro

    • @firstbornnet
      @firstbornnet 6 ปีที่แล้ว +7

      ገና እንደተመረቀና የመጀመርያ ክላሱ የኛ ባች ነበር ምጡቅነትን ደስተኝነት ይታይበት ነበር እኔ ደግሞ ፍረሽ ሌክቸር ስለሆነ ደሞዙን እያሰበ ደስታ ደስታ የተሰምው መስሎኝ የተሳሳተ ግምት ውስጥ ገብቼ ነበር ለካስ አፈጣጠሩ እራሱ እንዲሁ ነው መታደል ንው ::

    • @mephinhaile2244
      @mephinhaile2244 5 ปีที่แล้ว +4

      He was my teacher too at Unity University. I remember every body loves his class most of us got A because he has some kind of wisdom to make the course interesting to know but unfortunately at that time we heard government officials forced the university deans to spy on him while he lecture in classes and finally they made him to left the university.

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 5 ปีที่แล้ว

      Mesfin Haile that’s why you said they made him to left the university. If he thought you this way and gave you A he is generous. And the officials must have been right to fire him due to incompetence.😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
    @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 6 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ያማል በጣም አሁንስ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @shumeteweldeyes7841
    @shumeteweldeyes7841 5 ปีที่แล้ว +1

    Oh my God Amazing history በህይወቴ እንደዚህ ዘግናኝ ታሪክ ስምቼ አላውቅም ፕሮፌስር የጠቀስካቸው ሁሉባንተ አባተ ን ጉደኛዎን አውቃቸዋለው

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 6 ปีที่แล้ว +24

    አቤቱ ጌታዬ የወያኔ ግፍ መቼ ነው ተዘርዝሮ የሚያልቀው?
    እኚህ ምሁር መንፈስ ጠንካራና ኩሩ ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው የደረሰባቸውን ግፍና ችግሩን ሁሉ ችለው በዚያው አገራቸው እየኖሩ አሁን የመጣውን የፍትህና የነፃነት ተስፋ ጭላንጭል ለማየት በቅተዋል::
    ነፍሰበላዎቹና በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩት ደደብ መሃይም ወያኔዎች እግዚአብሔር ፍርዱን ለተበደለው የኢትዮጵይ ህዝብ ሰጥቶ ነገሮችን ሁሉ ገለባብጦ እዚያው ደደቢት ተደብቀው ተቀምጠው ሳያስቡት የመጣባቸውን የተሻለ ለውጥ በአይናቸው እንዲያዩ በጆሮአችው እንዲስሙ ስላደረገ ምስጋና ለእርሱ ይሁን:: ለእነርሱ ከዚህ በላይ ቅጣትና
    ውርደት የለም:: ጭራሽ ግፍና በደላቸውን በኢቲቪ ሲሰሙ ውስኪና ቮድካ እየተጎነጩ አንድ በአንድ ራሳቸውን ከግድግዳ ጋር ሲያላትሙ ይታዩኛል:: የመጨረሻውን እንጠብቃለን::
    ፕሮፍ እንክዋን እግዚአብሔር ፍርዱን ሰጥቶት ወደሚወዱት ሙያዮ
    ተመለሱ::

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 6 ปีที่แล้ว +1

    THANK YOU PM. DR. ABIY FOR GIVING HIM HIS JOB BACK. HE IS AN ASSET TO BELOVED ETHIOPIA. WHAT A MAN!! I ADMIRE HIS FORGIVING HEART.

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 6 ปีที่แล้ว +4

    I impressed by your morals you are strong enough to go back and comeback my god bless you protect you Ameen

  • @bizuayehuadamu9668
    @bizuayehuadamu9668 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ኢሃዲግ/ እና መሰግናለን መለስ/… አለማወቅ ሰላም ነው ለካ እስካሁን ሥርዓቱን በለማወቃችን ሰላም ነበር….

  • @bekelemekonnen1527
    @bekelemekonnen1527 6 ปีที่แล้ว +13

    What a great man, born a hero, proudly respect u a full man.But those who tried to see you lost didn't success and on their eyes you showed them respect and kindness and after all you forgive them . Bless you

    • @berhanubeyene6805
      @berhanubeyene6805 6 ปีที่แล้ว +1

      "Born a hero", Come on man, this does not sound right. In real world, you become a hero after you are born provided that you are groomed by your parents, teachers, and the community you live in. It is good to appreciate a person you admire but you have to have some bases for your "born a hero" thing.

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 6 ปีที่แล้ว +29

    ከግፉ በላይ የፕ/ሩ ከብረት የጠነከረ መንፈስ ተወዳዳሪነት ያለው አይመስለኝም ይህን ከባድ ግፍ ተሽክሞ ሩብ ምዕተ ዓመት ከኖረ በሁዋላ አሁን ወደ ምሁራዊ ሥራው በስላም በመመለሱ እጅግ ተደስቻለሁ ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈፀመው ግፍ ደራስያን ፅፈው ለዓለም ህብረተስብም ጭምር ቢያደርሱት ምርጥ የትራጄዲ ድርስት እንደሚወጣው ጥርጥር የለውም ኢትዮጵያም ያሳለፈችውን የመከራ የዝርፊያና የዘረኝነት በሽታ የታሪካችን ጥቁር ነጥብ ሆኖ ይኖራል

  • @mesfin9277
    @mesfin9277 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you .You are the level of being human.

  • @ammaayee5610
    @ammaayee5610 6 ปีที่แล้ว +2

    ዝግጅቱን በጥሞና ተከታተልኩኝ። ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ለተፈጸመው ግፍ ገላጭ ሆኖ አገኘሁት። ወድጄዋለሁ። ግፉን ሳይሆን የግፉን ተምሳሌትነት። it clearly shows the extent of state sponsered inustice during the last 27 years of TPLF rule in Ethiopia.

  • @belayenyew889
    @belayenyew889 6 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለዚህ ቀን ደርሰህ ይህን የግፍ ጥግ ለመናገር
    በቃህ፡፡ ይች ሀገር የቁልቁለት ብትሄድ ምኑነው የሚገርመው፡፡

  • @barkishaamuhammed2746
    @barkishaamuhammed2746 2 ปีที่แล้ว

    በፊቱ ላይ ጥንካሬና እልህ ይታየኛል ። ትልቅ የሞራል ስንቅም ወስጄበታለሁ :: ይገርማል ይህ አሰራር ዛሬም አለ። ጨርሶ ባይባረሩም በከፍተኛ ተፅእኖ ስር ሆነው አገራቸውን የሚያገለግሉ ምሁራን በየ ሞያ መስኩ አሉ :: ፖለቲካ ሲበላሽ ሁሉ ነገር አብሮ ይበላሻል :: መቼ ይሆን ከዚህ የዝቅጠት ማቅ ውስጥ የምንወጣው ? You are an amazing person prof !!

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ
    @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ 6 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ የሀገሬ ልጅ አርሲ ሁሩታ ያወጣች መሁር ኢትዮጵያ በጣም ኮርተናል።

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 5 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና የሰው ውሀ ልክ ነህ ይቅርታን አዋቂ ሺ አመት ኑርልን!!!!

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ይህ ሰው ትልቅ ክብር ይገበዋል ። የፅናት ተምሳሌት ነው ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የሀገሪቷ የክብር ኒሻን ሊሸለም ይገባዋል ።

  • @dessalegnabit4584
    @dessalegnabit4584 6 ปีที่แล้ว +4

    GOD bless you Dr. Abiy Ahmed!!!

  • @mekedelawoldemariam3009
    @mekedelawoldemariam3009 5 ปีที่แล้ว +2

    Proud of You

  • @samuelgirma8612
    @samuelgirma8612 6 ปีที่แล้ว +1

    Its a great personality . you are champions in life GO a head you are done your challenge in life

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 6 ปีที่แล้ว +25

    ከምሬ ዛሬ በወያኔ ስራ አምርሬ ነው ያለቀስኩት ወይይይይ ሀገሬ

  • @sihamworku6050
    @sihamworku6050 5 ปีที่แล้ว +2

    ይህ ግፍ ያላስለቀሰ እንኳንም አለፈ

  • @nekubesatu3008
    @nekubesatu3008 4 ปีที่แล้ว +1

    I can’t stop listening this amusing man’s video, now wayane motu ye wesha honwle, tekekele

  • @wakamedia9545
    @wakamedia9545 6 ปีที่แล้ว +3

    ሰው ሆኖ ይህን ታሪክ ሰምቶ ብቻም አይደል ታሪኩን ከባለታሪኩ በተጬባጭ ሁኔታ ያዬ ሰው ወንጀለኞችን በጉዋዳው ሼሽጎ ለሌቦች ወግኖ ሕግ ለጣሱት ጠበቃ ሆኖ ህግ ተጣሰ ብሎ አደባባይ እስከማውጣት ይደርሳል ብሎ ማሰብ ሰው መሆኑን በእርግጥም ያጠራጥራል ወንድሜ እግዚአብሔር አጠንክሮሃል በርታ ንጋቱ ላይ ደርሰሃል

  • @sarakasanhe5795
    @sarakasanhe5795 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህታሪክ አስለቀሰኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ከምንም በላይ ወደስራህ መመለስህ እግዝአብሔር ይመስገን ስቶቹ ይሆን እንዳተ ተፈናቅነው የቀሩ የ 27 አመት ስቃይ እናመከራ ስቶቹን ሙህራን እያፈናቀለ የስራውን ይስጠው የ27 አመቱ በለስልጣን

  • @azebabebeazeb5087
    @azebabebeazeb5087 6 ปีที่แล้ว +2

    በህይወቴ፡ የዚህ፡ አይነት፡ መንፈሳዊ፡ ጥንካሬና፡ የእምነት፡ ፅናት፡ ያለው ፡ ሰው፡ ያየሁት፡ በጣም፡ ጥቂት፡ ነወ።

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd 5 ปีที่แล้ว +1

    Professor you are a Legend, we need to have your autobiography please? Your life story should be thought in history class at schools. I hope Ethiopian movie industry starts to introduce such heroes to the public than parroting tedious so called 'love stories'. This professor is the epitomy of 'Love, truth, Justice, endurance, courage, wisdom, faith' as impersonated in real human being. He is a dictionary of best humanly qualities. Much respect and lots of love be to you dear professor.

  • @husseinadem8218
    @husseinadem8218 6 ปีที่แล้ว +3

    የሰው ልጅ በገሩ ሰርቶ ካልኖረ ኢትዬጵያ ኢትዬጵያ ናት ለማለት ይከብዳል ይህች ሀገር ብዙ ዜጎቿ ታሰሩባት፣ተሰደዱባት፣ተገረፉባት፣ለሀገራቸው ነፃነት ሲሉ ሞቱባት፣ከስራ ተሰናበቱባት ስንቱን አውርተን እንዘልቀዋል ያለፉት 27 አመታት የተሰሩት ግፍና በደል የኢትዬጵያ ህዝብ ይፍረድ ።ክቡር ዶር አብይ አህመድ ሸ ግዜ ይንገስ ንጉስ ይሁንበት ለዘላለም ይህችን ውድ ሀገራችንን ።

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ስሰማው ያናድደኛል በዚህ ልክ በደል መበደል ሳስበው ኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍ

  • @Sahada-vi2kv
    @Sahada-vi2kv 6 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል እነዚህጉደኞች አይዞህ ወንድሜ ዱኒያ ፈተና የበዛባት አገር ናትሁሉም አለፈ

  • @tarikunasir5510
    @tarikunasir5510 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ግን ይሄን ታሪክ በፊልም እንኳን ባየው ለማመን ይከብዳል። ኢትዮጵያ ግን ስንት ግፈኞችን አየንባት።

  • @tekomodise99
    @tekomodise99 5 ปีที่แล้ว +1

    Woooow our hero we lv and respect u

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋንም እነሱ ወድቀው አንተ በህይወት ኖረህ ከነ ኩራትህ ልትመሰክር እግዚአብሄር አበቃህ። ህወሃት በቁሙዋ ስቃይዋን ማየትዋ ደስ ያሰኛል። ግን እንደ ድርጅት ከሰሩ እንጂ እንደ ግለሰብ ገና አገር ይበጠብጣሉ። የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @1benyam1
    @1benyam1 6 ปีที่แล้ว +2

    Amazing personality professor. appreciate you. this is what education make us strong in the real meaning. if he lost his mind or lose him self with anger. no one knows him ages ago and the burden left for families and country as well. and the corrupts evil minders 'TPLF' would mocking us. but now in the contrary they would ashamed. see what strong person bit the tyrant narrow mind see that. Professor Mindaralew yes you are limitless. keep in strong mind. please please what emotion driven you ? i eagerly want to read in a book hopefully you write all struggles in a word. i can not wait such book, please print out so millions learn from that.

    • @berhanubeyene6805
      @berhanubeyene6805 6 ปีที่แล้ว

      You need to read a lot more to see the real world. Fantasy is for people who claimed to know more and blame others when lost for word.

  • @mimiaddisu2248
    @mimiaddisu2248 6 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን እግዚአብሔር እርዳዎት ከብዙ ስቃይ በውኃላ። 7ቱን ክፍ ሰዎች ብትነግሩን ጥሩ ነበር ። ጥንካሬዎትን ሳላ ድንቅ አላልፍም

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 6 ปีที่แล้ว +1

    What a supper mind professor is he?

  • @smienehatinafu968
    @smienehatinafu968 5 ปีที่แล้ว

    THANKYOU YENUS

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አገራችን ስንት ግድ ችለሻል እንድ አይነት ምህርን አቦረው አቦ ጌታ ምን ይሳነዋል ብርታቱ የሚገርም ነው ወንድሜ እንካን ለዚህ አበቃ የደረሰበት ግፍ ግን በጣም ያማል ዶ/ር አብይን ያአመጣልን አምላክ አጅግን የተመሰገነ ይሁን አ ቦ በትልቅ አሜን!!!! this guy he make me cry omg

  • @negaber8400
    @negaber8400 6 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ ምን ያህል ኢትጵያን ቢወዱ ነው ይህን ያህል እውቀት ይዘውወደ ውጭ አልሰደድም ብለው ወደ ግብርና የገቡት? እውነተኛ የኢትዮጵያ ኩራትና እርስዎም እንዳሉት የዝቅተኝነት ስሜት የሚሰማቸውን የኢትዮጵያ ጠላቶች በመራራው ትግልዎ አንበርከው ለዚህ በመድረስዎ እንኳን ደስ አልዎ እኛም ከልብ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት!!!

  • @maranatha7450
    @maranatha7450 6 ปีที่แล้ว +15

    How comes a very poor country afford to let them go 40 professors? That is why Ethiopia is producing corrupt students in the TPLF era. Sad!

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 6 ปีที่แล้ว +1

    ዶ አብይ ምን ልበልህ አላህ እድሜህን ያስረዝዝዝዝመው

  • @የኛድምፅ
    @የኛድምፅ 6 ปีที่แล้ว +7

    Honestly speaking its a heartbreaking,

  • @ksts6408
    @ksts6408 6 ปีที่แล้ว +4

    Amazing person so sad

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 5 ปีที่แล้ว +1

    የፕሮፌሰሩን ታሪክ ደጋግ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ከለቅሶ ጋ

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 2 ปีที่แล้ว

    It is not the only phenomenon ,now days too there are many teachers who face such challenges ,sorry our land seems as it is private to our political leaders.But l hope things are going to be brighter .

  • @benttd2727
    @benttd2727 5 ปีที่แล้ว +4

    I really feel so heartbreak

  • @birukgebretsadik3161
    @birukgebretsadik3161 6 ปีที่แล้ว +2

    Amazon;
    Professor Mindaralew has come up with a sharp insight that pried open the mind-rending behemoth-like situation in Africa. It is a situation he termed the middle-of-moral-nowhere. His approach is a totally new way of looking at the genocide that had run rampant in Africa since the 1990s.It is a work that teems with all tints of originality. In fine it is a work where originality and insight are at home. What is more,professor Mindaralew made a point of including, in this book, his philosophical theory touted Inapproximation, besides letting a number of high profile anthropological treatises land a place in it. If must-read as a term applies to something then this book is where it applies the most.

  • @ashebirasaminew1117
    @ashebirasaminew1117 ปีที่แล้ว

    አርባ እንቁ ፕሮፌሰሮች
    አይ አንቺ ሀገር የሚጠቅምሽን አታውቂም
    ይህን ያደረጉት አብዛኛው በህይወት የሉም
    አይ ወያኔ ያንቺ ስራ መቼም ተዘርዝሮ አያልቅም
    የስራሽን ይስጥሽ
    ፕሮ ምንዳር ታላቅ ሰው
    የማይሰበረው❤❤❤❤❤

  • @gebrujemberu1317
    @gebrujemberu1317 2 ปีที่แล้ว +1

    This is life with ups and downs. Try to stand up at the end.

  • @muktar
    @muktar 5 ปีที่แล้ว +3

    This is exactly what is happening to Eskender Nega Today, he couldn’t even go to the stadium to watch football game... very sad!

  • @ababu3972
    @ababu3972 2 ปีที่แล้ว

    እ/ር አለ በርታ

  • @lacomgaga
    @lacomgaga 5 ปีที่แล้ว +3

    I wanted to cry at this point, honestly, I cried almost, it was so touching for me😢!
    what a shame, what was done to him there😠

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 6 ปีที่แล้ว +9

    በእውነትም ልዩ ፕሮፌሰር ነው መፅሐፍቶቹን ማንበብ ከፈለገችሁ በትንሹ ሶስቱን ያውላችሁ:
    1:Amazon God per capital:Exorcising Procrustean sprit by Professor Mindaralew Zewudie $84.83
    2:The Conundrum calling for deciphering:cultural Riddle in Ethiopia by Mindaralew Zewudie $67.76

    • @easymoney1661
      @easymoney1661 6 ปีที่แล้ว +1

      I was looking for "Borrowing Freedom" they have it at Stanford and Cali institute of technology , they also have a copy at US congress library but i couldn't find it on amazon.

  • @standalone7221
    @standalone7221 5 ปีที่แล้ว

    Fetariwun yawek ayimiro!

  • @kasahunioha5226
    @kasahunioha5226 2 ปีที่แล้ว

    Betam yasaazanal

  • @sihamworku6050
    @sihamworku6050 5 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮፌሰር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ፈጣሪ ምስጋና ይገበው ዶር አብይ መንገዱን ቀና ያድርግለት የአንተን ግፍ ያየ መሪአችን አላህ ይርዳው

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 6 ปีที่แล้ว +4

    ደርግ 60ዎቹን ሚንስትሮች ጭንቅላታቸውን በጥይት መትቶ ገደላቸው ። ሕወሓት ደግሞ 40ዎቹን ምሁራን ያለምንም ጥፋት በቁማቸው ገደላቸው ። ልዩነቱ ምንድነው በደርግና በሕወሓት ።

  • @nigistmehari7489
    @nigistmehari7489 6 ปีที่แล้ว +6

    Temesgen new endeza aynetu kifu zemen bemalefu

  • @yemiyema1169
    @yemiyema1169 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ በስንቱ እንቃጠል
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 5 ปีที่แล้ว +2

    እንደው ሕወሃት የድሃው ህዝብ እንባ ይፋረዳቹሃል ። በጣም ያሳዝናል ። ግን ፕሮፌሰሩ ቀላል ሰው ኣይደሉም ።

  • @theplaysstream1331
    @theplaysstream1331 5 ปีที่แล้ว

    Shame on tplf . everything is has own time you are hero true Ethiopian .

  • @unityvoice7358
    @unityvoice7358 3 ปีที่แล้ว

    Your name "Mindaralew" and your personality are similar thanks for those who give your name to you, really they are prophet !!!!

  • @selamzerihun1582
    @selamzerihun1582 2 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ ግን ሁሌም ይማር

  • @mesheshawondimeneh6904
    @mesheshawondimeneh6904 4 หลายเดือนก่อน

    ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው ።
    አምላክን በአንተ አየሁት። Long line prof.

  • @nuru566
    @nuru566 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የማታሳየን ነገር የለም የፓይለት ገበሬ ገርሞን ሳንጨርስ የኘሮፌሰር ገበሬ አሳየኸን

  • @theethiopian6690
    @theethiopian6690 3 ปีที่แล้ว

    Wow!!!

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 6 ปีที่แล้ว +13

    ውይይይ ሙህር ማለት እንዴት ህዝብን አገርን የሚያረካ ስብእና ያለው ፕሮፌሰር እንዲህ በሀገሩ ላይ ሰርቶ እንዳይኖር መደረግ እና ከልቡ ይቅርታ ማለቱ ይገርማል አይ ወያኔ እንዴት አይነት በደል ነው በሀገር ላይ በወገን ላይ ኡሁሁሁሁሁ ወያኔ እስከነፋሳችሁ እሳት ነበር መክተት

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 6 ปีที่แล้ว +1

    እባክዎ ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶክተር አብይ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተባረሩትን 40ዎቹን ቤተመንግስት ጠርተው በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት ይቅርታ ጠይቀው ይሸልሙልን ።

  • @mekedelawoldemariam3009
    @mekedelawoldemariam3009 5 ปีที่แล้ว

    They were not hurting you. The plan was to kill the generation , well designed sir You are the greatest Ethiopian Diamond A good hero of the generation So we are still proud of you. That is how Education l got. worst, killing the generation s Anyway you are still a king don’t worry . A very sad but a very lovely history , Oh it is touching . They were suffering by inferiority. complex . Long live to you. May God Stay.

  • @yosefeshetu994
    @yosefeshetu994 6 ปีที่แล้ว +2

    ምንዳርአለው......... It is the truth.