አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሰብዓዊ፣ በማኅበራዊና በኪነ ጥበብ ዘርፉ ላደረገው አስተዋጽኦ ከጎንደር ዩንቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተበረከተለት፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ค. 2021
  • የTH-cam ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

ความคิดเห็น • 151

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 2 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን ደስ አላቹ የጎደር ዩኒቨርስቲ ጀግናውን ስላከበራቹት እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @melkamubelay4722
    @melkamubelay4722 2 ปีที่แล้ว +10

    Thank you Very much University of Gondar

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 ปีที่แล้ว +12

    የጎንደር ህዝብ ሃገርህን የሚደፍርና የሚያጠፋ ሲመጣ ግንባር ቀደም ሁነህ ነፍስህን እንደምትሰጥ ሁሉ ኢትዮጵያን ለወደደ ላቀነቀነ ሁሉ ማክበርና ማወደስ ታውቅበታለህ: እኔን የወደደ ካንገት ልጄን የወደደ ካንጀት ነውና :: እናመስግናለለን የጎንደር ዪኒቨርስቲ

  • @bettybetty5051
    @bettybetty5051 2 ปีที่แล้ว +13

    ዉድ ውንድሜ እኳን ደስ አለህ ስላየሁህ ደስተየ ወደር የለውም ሁላቹህንም እኳን ደስ አላቹህ።

  • @user-db7xm5qo8l
    @user-db7xm5qo8l 2 ปีที่แล้ว +10

    ቴድዬ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል የኔ ምርጥ

  • @user-fs2kk2jo6h
    @user-fs2kk2jo6h 2 ปีที่แล้ว +7

    ቴዲየ አላህ እዲሜ ጤና ይጨምርልህ

  • @sosina19
    @sosina19 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ካሉኝ ቀኖች ውስጥ አንዱ እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ደስ አለን በጣም እናመሰግናለን ጎንደር💚💛❤️

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለህ ቴዲ ይገባሀል የኢትዮ ምርጡ ልጅ

  • @ergolove6780
    @ergolove6780 2 ปีที่แล้ว +6

    ቴድዬ የኔ ተወዳጅ እንኳን ደስ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 2 ปีที่แล้ว +2

    ተጨማሪ ፈጣንና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡፡

  • @yuniyunata631
    @yuniyunata631 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለኢትዮጵያችን ቴዲየ እስከ ባለቤትህ እንወድሀለን

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i 2 ปีที่แล้ว +5

    ቴድዬ እንኳን ደስአለህ
    ጀግናችን

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 ปีที่แล้ว

      ቴድዬ እንኳን ደስእለህ ጀግናችን

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i 2 ปีที่แล้ว

      @@ziynasres7233 ይገባዋል ቴዲን
      የምርጦች ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅነው ጎደር ዛሬ
      የኢትዮፒያን እንቁ ልጅ የክብር ዶክተሬት ሰጠች

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 2 ปีที่แล้ว +9

    ከእያንዳንዱ ጠንካራ ወንድ ጎን አንድ ጠንካራ ሴት አለች

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋል ኑርልን

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ለ ኢትዮጵያ ሰላም ይስጥልን😭😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qp4pz5gq9c
    @user-qp4pz5gq9c 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪አቤት ኢትዮጵያዊ መሆን መመረጥ ነው ወንድም እህቶቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ 👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐🌾🌾🌾ለሀገራችሁ ጠቃሚ ሀገር ወዳዲ ያድርጋችሁ ለእውነት የምትቆሙ ሀገሬ ሀገሬ🇪🇹 የምትሉ ሁሉልን💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏

  • @ademseid7859
    @ademseid7859 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋል እንኮን ደስ አለህ ቴድ አፍሮ ጎንዴር ዩኒበርስቲ እናመሰግናለን

  • @user-sr4js1hv1z
    @user-sr4js1hv1z 2 ปีที่แล้ว +5

    ይገባሀል

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎንዴር የፍቅር ሃገር የቤተ እስራኤሎች ሃገር የእነቴዲ እና የፋሲል ሃገር የሰለሞን እጽ ነሽ አለ ቴዲ አፍሮ መላው የኢትዮጵያ ጥቁር ህዝብ እወደዋለሁ ።

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 2 ปีที่แล้ว +3

    እንከን ደስ አላችሁ ተማሮች 👍👍👍👍🎓🎓🎓💐💐

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 ปีที่แล้ว +4

    ቴዲ ምርጥ ሰው

  • @melkamubelay4722
    @melkamubelay4722 2 ปีที่แล้ว +5

    ክብር የሚገባው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሰው አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን!!! ክብር ይገባሃል፡፡

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍ሰመጥሩ ዝነኛው አርቴሰት ቴዲ አፍሮ እነኩአን ለዚህ የክብር ማዕረግ አበቃህ፡ እንኩአን ደሰ ያለህ፡ እኛም ደሰ ብሎናል ኑርልን፡ ሰለ ኢትዮጵያ አንድነትና ሉአላዊነት የተዋደቅህ መሰዋዕትነት የከፈልክ የቁርጥ ቀን ልጅዋ ነህና ለአኛ ጌጣችን ሞገሣችን ነህና።የእግዚህአብሄር ጥበቃው አይለይህ ።

  • @ergolove6780
    @ergolove6780 2 ปีที่แล้ว +3

    ቴድየ የኔ ተወዳጅ እንኳን ደስ አለክ

  • @ababaratou2484
    @ababaratou2484 2 ปีที่แล้ว

    የምር ይገባዋል ዘረኝነት ማይበግረዉ ጀግና እሄ ነዉ ኢትዮጵያዉይ ማለት ሁሉም ኢትዮጵያዉይ ከሱ መማር ያስፈልጋል💪💪💪💪

  • @kassas4
    @kassas4 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር ይመሥገን Congratulations

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍የጎንደር ዩኒቨርሰቲ ተመራቂዎች እንኩአን ለዚህ የክብር ማዕረግ የምረቃ ሥነሥርአት በዐል አበቃችሁ እንኩአን አደረሣችሁ እንኩአን ከወላጅ ቤተሰቦቻችሁ ጋር ደሰ አላችሁ።

  • @welloyewa4400
    @welloyewa4400 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ንጉስ ይገባሀል 💐🇪🇹💐❤️

  • @tommy1515
    @tommy1515 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ገና ለሚገባው ሰው ተሰጠ💚💛❤️

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ምንድነው ድምፁ አይስማም የተቆራረጠ ነው በዛሬው ቀን ድምፁ እንዲህ መሆን አልነበረበትም

    • @danidxb312
      @danidxb312 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክልነሽ ምቀኛ አይጠፋም

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 ปีที่แล้ว +9

    ሞት ለወያኔ ሕገመንግስት። ሞት ለወያኔ።

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገበዋል 💚💛❤🙏

  • @tube5986
    @tube5986 2 ปีที่แล้ว +4

    ይገባሀል ቴዲ🥰🥰🥰🎁🙏🙏🙏

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ ይገባካል

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገባዋል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว

    እኛም ውድድድ ቴድዬ
    ተመስገን

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 2 ปีที่แล้ว +1

    የትግሬው, የአማራው የሶማሌው, የኦሮሞው, የሃዲያው የጋሞው የአፍሪካዊው ሁሉ ግኝት የጋራችን ነዉ. ጥሩውንና ያደገውን ማራኪዎችን እያጎለበትን አንጠቀምባቸዋለን የጠላት አድርገን ማየት የጨቅዋኞች አድርጎ ላማሳየት የሚሞከረው ለመከፋፈል እኛን እንዲመች ለማድረግ ብቻ ነው.

  • @marietensay6148
    @marietensay6148 2 ปีที่แล้ว +1

    Egezhabeher Ethiopian yetebeklene 💚💛❤

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ተመራቂዎች በመቀጠል ቴዲዬ እንኳን ደስ አለህ ኢትዮጵያን አላህ ከፍ ያድርግልን ዘረኝነት ይጥፋ

  • @kassas4
    @kassas4 2 ปีที่แล้ว

    ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር

  • @floridaefrim3558
    @floridaefrim3558 2 ปีที่แล้ว

    Egeziyabher zemenehen yebark 👏👏👏kene wud baletebeteh, lejochih melawu beresebochih, afejariwochih selamena tena yehun . Amen 🙏♥️

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations and best wishes!!!

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስአለህ ቴዲዬ እጂግ በጣም ደስብሎኛል ከደሰታዬ ብዛት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 ปีที่แล้ว

    Gonde Gonder andite Ethiopian yejegenoch hagere ,,,We Love Gonder And 46 Millions Amharas❤🌹❤🌹❤👍🙋‍♂️

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @markoumer2464
    @markoumer2464 2 ปีที่แล้ว

    Real talk real king salute to you❤️✊🇪🇹

  • @ameleworkaddis2310
    @ameleworkaddis2310 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ የወለደችህ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ቴዲየ ይገባሀል ! እንኳን ደሰ ያለህ!! እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!

  • @AA-vz7yo
    @AA-vz7yo 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደስ አለህ አባቴ እወድሃለው! እውነት ነው የተፈጥሮ ሞትን በስብሶ ካቆለቆለበት ሳያፍራ ማቆልቆሎ የሁላችንም ስህተት ነው የት አለመባሉ ለሱ ሲነገረው የሚሰማ ጆሮ ያለው ነው እያየ የሚሰራም አይን ያለው ነው እጅ እግር እያለው የባለገ ጥጋበኛ ምን ቢጎሰም ካልሰማ ችግሩ ከጭንቅላቱ ነው:: ሊሰመርበትም ግድ ነው!

  • @eke1914
    @eke1914 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations our hero long life and health

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 ปีที่แล้ว +19

    ዶክተር አብይ ያንተ ሽልማት ይቀረዋል ይሄን ጀግና ከጎን አርገው ብትችል የሰላም አምባሳደር አድርገው ትክክለኛ ው ሰው እሱ ነው በ እሳት ውስጥ ተፈትኖ የወጣ ወርቅ ነው ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያን ሕዝብ ምስክር ነው (( አይደለም እንዴ ዋሸው እንዴ ))

    • @Amen2116
      @Amen2116 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @fitsumyasabu9286
      @fitsumyasabu9286 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 2 ปีที่แล้ว

      He dont need Dr. Abiys blessing ... he got the bless of all most Ethiopian ppls.

    • @yenesweet6806
      @yenesweet6806 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል።

    • @rigberegbisha8286
      @rigberegbisha8286 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk awo azmari anji awaki ayasfelgm

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว

    ሰውን በህይወት እያለ ማስደሰትን የመሰለ ነገር
    በዚህ አለም ላይ ሌላ ምንም ነገር የለም
    እንወዳችሇለን
    እንኩዋን ደስ አላችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @kuku3649
    @kuku3649 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋል ንጉሱ

  • @user-pl3fz9fe3p
    @user-pl3fz9fe3p 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋልእንኳንደስአለዉ

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋል

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 ปีที่แล้ว

    Good to see our generation gets acknowledgment before they got older..

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደስ ያለህ

  • @raptors583
    @raptors583 2 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations

  • @user-ys7kd8uj8p
    @user-ys7kd8uj8p 2 ปีที่แล้ว

    እንኳዋን ደስ አላችው

  • @belayneshshumet8472
    @belayneshshumet8472 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @fatumayasin6554
    @fatumayasin6554 2 ปีที่แล้ว

    መሻአሏህ

  • @fevenmelake5739
    @fevenmelake5739 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰

  • @sablsala6895
    @sablsala6895 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @thewodroszewde1136
    @thewodroszewde1136 2 ปีที่แล้ว +1

    Proud of you Gonder!!!!!!!!

  • @INATALEME
    @INATALEME 2 ปีที่แล้ว +1

    Backgraund sound 10:32 what... who is he? He must be one of the Bandas

    • @fentaneshchekole6011
      @fentaneshchekole6011 2 ปีที่แล้ว

      Who are you first?

    • @INATALEME
      @INATALEME 2 ปีที่แล้ว

      @@fentaneshchekole6011
      I am your Boss 😂🤣😅

    • @Meskma.
      @Meskma. 2 ปีที่แล้ว

      Betam ereee bilo alagete eko...y banda ashkere mehon alebet

  • @thewodroszewde1136
    @thewodroszewde1136 2 ปีที่แล้ว +1

    My Hero in the birth place of King of King Meysaw!!!!!!! Gonder--- basement of Ethiopia!!! "Yesefal Libisesh"- Now is the time!!!!!!

  • @jannatjannat6319
    @jannatjannat6319 2 ปีที่แล้ว

    ይገባሀል ፍቅር ያሸንፋል ወድማችን

  • @kookeettiihaccalluhundesa9096
    @kookeettiihaccalluhundesa9096 2 ปีที่แล้ว

    🥰😘😘😘😘

  • @yenesweet6806
    @yenesweet6806 2 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ዮኒቨርሲቲ እናመሰግናለን።ይገባዋል።

  • @user-cc8ww5xt3c
    @user-cc8ww5xt3c 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባሃል ቴድየ

  • @seeker795
    @seeker795 2 ปีที่แล้ว

    👍👍 ቴዲ አፍሮ you are real respected man i know that all amhara and some others wantds you to say bud things about tigrignans specially about Tigray but you are real human being love you ትግራይ ትዕወት 🌹

  • @aidashiferawkefale4681
    @aidashiferawkefale4681 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @mimimarkan1205
    @mimimarkan1205 2 ปีที่แล้ว +3

    ይገባሃል የኛ ንጉስ💚💛❤️

  • @AhmedSaid-kh2rj
    @AhmedSaid-kh2rj 2 ปีที่แล้ว +1

    እኮንደስያለህ

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 2 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ቴዲ ቴዲ

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 2 ปีที่แล้ว

    Betam yasaznal. Sint le hagheru yemote iyal, le Teddy yihe Hulu amlkot.

  • @sosina19
    @sosina19 2 ปีที่แล้ว

    አዎ ፍቅር ያሸንፋል💚💛❤️

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 2 ปีที่แล้ว +1

    Esseye

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 2 ปีที่แล้ว

    ቴኤዶዶዶዶዶዶ 💐💐💐💐🙏🙏💐😀😀😀 ይእገአባአዋአል 👍👍👍👍 ቴኤዶዶዶዶዶዶ🙏🙏❤❤

  • @sweetsweetya994
    @sweetsweetya994 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ደስ አለ ቴዲ አንካን አደረሳችሁ
    ለሁላችሁ ተመራቂ

  • @baromediaethiopia358
    @baromediaethiopia358 2 ปีที่แล้ว +1

    Yigebawal Tediyachen .. / Yefker sew/

  • @Adanegetie
    @Adanegetie 2 ปีที่แล้ว

    ይገባዋል እንደዉም ዘግይቷል እዉነተኛ ሰዉ ዉድድድ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 2 ปีที่แล้ว

    Alah satamru walahe wawo das yelal Ethiopia lazalalam tanur l love Ethiopia 💚💚💚💚❤❤❤❤💛💛💛💛🌹🌹🌹🌹🌹💗💙💞👍👍👍

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @user-nt8dk5mt6q
    @user-nt8dk5mt6q 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fsahaghebru8120
    @fsahaghebru8120 2 ปีที่แล้ว

    Haachaaluu should have got that one too. But anyway congrats Tedi en Amleset.

  • @haqitisier8947
    @haqitisier8947 2 ปีที่แล้ว

    ለሰላም ብትተጉ ይመረጣል።

  • @astuyedebe4284
    @astuyedebe4284 2 ปีที่แล้ว

    ቴድየ

  • @tinaye964
    @tinaye964 2 ปีที่แล้ว +6

    የእኛ ንጉስ ይገባሀል ጎንደር ሰው ማክበር ታውቅበታለች ክበሩልን

  • @SalamSalam-ip8sl
    @SalamSalam-ip8sl 2 ปีที่แล้ว

    🎓🎓🎓🎓🎓🎓💝💝💝💝🙏❤❤❤❤🙏

  • @hrhjoranimohabte-jesus2633
    @hrhjoranimohabte-jesus2633 2 ปีที่แล้ว

    ‪Omniversal Divinity in Diversity blessing of Synergy of Nature & Nurture Future of New World Order of Positive ABC(Attitude x Behavior x Culture ) 4 all‬ @ all tines every where!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲ የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮሮናን ኮሮናን ኮሮናን ምነው አቀለላቹትሳ??? ስትጠነቀቁ እኮነው ምረቃም: ጋብቻም,.... ሁሉም የሚያምረው ሲኖር ነው, ለመኖር መጠንቀቅ ያስፈልጋል!!! Covid19 ቀልድ አደለም ዋጋ ያስከፍላል ኃላ የትም ቦታ ከ10ሰው በላይ እንዳይሰበሠብ ባይፈቀድ ጥሩ ነው!

  • @merhawiberhe2368
    @merhawiberhe2368 2 ปีที่แล้ว +1

    Yefeker sew yegebawal wawwww

  • @tarikuyismaw1446
    @tarikuyismaw1446 2 ปีที่แล้ว +1

    Tadis yegbawale gigime kesdte melsachu betste betame dese yelale

  • @addisulema5441
    @addisulema5441 2 ปีที่แล้ว +1

    ደብለቅ ለቅ ምን ማለት ነው አማራ ነኝ ነገር ግን እንዲህ የወረደ ወሬ በትልቅ መድረክ ላይ ሲዋዥቅ ተው የሚል ሰው የለም ለዚህ ነው አማራ ትልቅ ሁነን ትንሽ የሆነው ማይኩን የሚጨብጠው ሰው እንደዚህ አይነት ሰው አህያ ጠባቂው ሆኖ ነው አበሳችን የበዛው

    • @thetruth2613
      @thetruth2613 2 ปีที่แล้ว

      ያንተው ቢጤ ካድሬ ነውኮ መድረክ የሚሠጠው።

  • @zuriyashbeyene4009
    @zuriyashbeyene4009 2 ปีที่แล้ว +1

    Tediya ante leyu neh yegebakale

  • @user-dn2ug9iq1m
    @user-dn2ug9iq1m 2 ปีที่แล้ว +1

    ቲድ ቲድ ይገባዋል

  • @nahifam3900
    @nahifam3900 2 ปีที่แล้ว

    yakeberkat hager akbercihe

  • @girmatube551
    @girmatube551 2 ปีที่แล้ว

    Congratulations Teddy 💚💛❤️
    The commentator is not professional