ความคิดเห็น •

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 ปีที่แล้ว +60

    ለአቅራቢው ቀጣይ መስከረም ላይ ት/ት ገብቶ ፊደል ይቆጥር ዘንድ እመኛለሁ።
    ቴድዩ መሪየ እንኳን ደስ አለህ ከዚህ በላይ ቢደረግልህም ያንስብሃል ነፍ አመት ኑርልኝ
    ፍቅር ያሸንፋል !!

    • @seniytweldegebrale6681
      @seniytweldegebrale6681 3 ปีที่แล้ว

      Tadiachen kenbetsbochi edema ena tana emgielhalwe ! !!

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h 3 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል የእኔም ምክር ነዉ አማረኛ የፊደል ገበታ ያስፈልጋል

    • @genetberhe8035
      @genetberhe8035 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @fozihas5044
      @fozihas5044 3 ปีที่แล้ว

      Andande yagatimal.....sew fit mekom miyaktew ale wanaw hasabu gebtwachihu2al

    • @hanagetu8065
      @hanagetu8065 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m 3 ปีที่แล้ว +16

    ቴዶ ይገባሀል እንዲያውም ሲያንስህ ነው ጎንደር ዩኒቨርሲቲን ሳላመሰግን አላልፍም ክብር ለሚገባ ክብርን የሚሰጥ ድንቅ ዩኒቨርስቲ!

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 3 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍ሰመጥሩ ዝነኛው አርቴሰት ቴዲ አፍሮ እነኩአን ለዚህ የክብር ማዕረግ አበቃህ፡ እንኩአን ደሰ ያለህ፡ እኛም ደሰ ብሎናል ኑርልን፡ ሰለ ኢትዮጵያ አንድነትና ሉአላዊነት የተዋደቅህ መሰዋዕትነት የከፈልክ የቁርጥ ቀን ልጅዋ ነህና ለአኛ ጌጣችን ሞገሣችን ነህና።የእግዚህአብሄር ጥበቃው አይለይህ ።

  • @samsonderesse7808
    @samsonderesse7808 3 ปีที่แล้ว +15

    ቴዲ ረጅም አድሜና ጤና ከላቀ ሰኬት ጋር ከነ ቤተሰብህ አመኛለሁ, አንካን ደስ አለህ!!!

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 3 ปีที่แล้ว +24

    ቴዲዬ የፍቅር ሰው ረጅም እድሜ ከጤና እመኛለሁ 💓💓💓💓💓💓💓

  • @meaza8754
    @meaza8754 3 ปีที่แล้ว +16

    ቴዲ አፍሮ ይገባሀል ሰላምህ ይብዛ👏💚💛❤💓💕💓💕💓💕

  • @Hiwan-gz3eq
    @Hiwan-gz3eq 3 ปีที่แล้ว +17

    ያከበርካት ከፍ ያደረካት ኢትይጵያ ከፍ አድርጋ አክብራሀለች ይገባሀል🙏🏽🙏🏽

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 ปีที่แล้ว +6

    ጎንደር ዩንቨርስቲ በጣም ትመሰገናላችሁ ንጉሱ ቴዲ አፍሮ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝመው በጣም እንወድሀለን

  • @kiyademisse8932
    @kiyademisse8932 3 ปีที่แล้ว +25

    ቴዲያችን የኛ ንጉስ በጣም የገረመኝ ማንበብ ራሱ ከበደው አቅቶት እንዳልሆነ ሁላችሁም ታቃላችሁ የቴዲያችን ፍቅር ነው ይመቻችሁ

  • @walelgnbayu2473
    @walelgnbayu2473 3 ปีที่แล้ว +13

    ምነው እኔን ቢያስነብቡኝ አማርኛን አተፋተፈው።ንጉስ ቴዲ ያንስሃል ገና የሀይለ ስላሴ ዩንቨርስቲ ይደግምሃል የጊዜ ጀግናችን ነህ።

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ግራ ግብት የሚለኝ እንደዚህ አይነት ቦታ ሆነ ሌላ ቦታ ለንባብ እድል የሚያገኙ ሰው ደግመው ደጋግመው በማንበብ ማጥናት ከዛም ልበ ሙሉ ሲሆኑ ማንበብ ተገቢ ነው ።አለበለዚያ የመልእክቱ መበታተንን ያስከትላል ጎበዝ ለቴድ የምንቆጣጠር ፍቅር ከሌለን በፍፁም ማንበብ የለብንም ።

  • @koki123ale6
    @koki123ale6 3 ปีที่แล้ว +2

    አገር ወዳዱ ቴዲዬ ባለራይ ነው ከ1994 ጀምሮ ያሉትን ሙዚቃዎቹ የተወደዱ ናቸው እድሜና ጤና እመኝልሀለው። ለተደረገለት ሽልማት ምስጋናዬን አቀርባለው።

  • @ygzawabesha
    @ygzawabesha 3 ปีที่แล้ว +11

    አንባቢው ሆይ አማረኛን አስገድደህ በመድፈርህ የ 10 አመት ፅኑ የአማርኛ ትምህርት ቤት ትማር ዘንድ ተፈርዶብሀል።

  • @ethiowisdom1705
    @ethiowisdom1705 3 ปีที่แล้ว +10

    አንባቢው አይመስጥም። ሲንተባተብ የምልክት ቋንቋ አቅራቢዋ ራሱ ያማተበች ይመስለኛል .......😜

  • @awaynehzewidie6289
    @awaynehzewidie6289 3 ปีที่แล้ว +5

    ቴዲ አፍሮ ይገባዋል!!!ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታሪክ ተሰርቷል፣
    ኢትዮጰያና ህዝቧን ያለ ከፍ ከፍ ብሏል።
    እናመሠግናለን።

  • @debebebirhanu3256
    @debebebirhanu3256 3 ปีที่แล้ว +12

    am sorry and afraid if the guy reading the story is a staff of UoG
    he must be a cadre rather

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd 3 ปีที่แล้ว +7

    Can’t stop lough how the guy read his story 😂😂😂

  • @nikmas624
    @nikmas624 3 ปีที่แล้ว +15

    I hope the new grads know how to read.🤣🤣🤣

    • @Duchess-T
      @Duchess-T 3 ปีที่แล้ว

      👌😀😀

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y 3 ปีที่แล้ว +9

    ይገባዋል ለዶክተር ቲዮዲዮሮ

  • @meskeremneway4765
    @meskeremneway4765 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ አፍሮ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @user-vy6go9ku3z
    @user-vy6go9ku3z 3 ปีที่แล้ว +22

    ቴዶ ድንቁ ቆራጡ የአምለሰት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጅ ነው

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የኔ ጌታ ደስ የሚሉ ሰውዬ ናቸው ክቡር ቴዲዬ አፍሮ እንኩዋን ለዚህ ቀን አበቃህ ግዜ ደጉ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 3 ปีที่แล้ว +15

    በስሙ የመንገድ ስም መስየሙ ስሙ ልትውልድ የሚተላለፍ ቅርስ ነው ደስ ይላል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🙏🏾🙏🏾🙏🏾😘

  • @addisken24
    @addisken24 3 ปีที่แล้ว +12

    ቴዲዬ ይገባሀል እንኩአን ደስ አለህ።

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 3 ปีที่แล้ว +6

    አይ ጎንደር ዩንቨርስቲ የኔታ እዛ የሉም እንዴ

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አደረሰህ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ኑርልን ክፉ አይንካህ

  • @makedazemichael7482
    @makedazemichael7482 3 ปีที่แล้ว +2

    Yesssssss this is Amazing! I am so Proud of you and your family! Tewoderos Kasahun!🙏🙏🙏

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ ማኛ ክብር ይገባሀል

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 3 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ጎንደር አስቀናችሁኝ ምነው አዲስ አበባም እንዲ ባረጉለት እውነትም ጎንደር የአንዲት ኢትዮጵያ. ዋልታና ማገር ትክክል

  • @dagnewtafere4688
    @dagnewtafere4688 3 ปีที่แล้ว +3

    Teddy afro is king music in Africa. He has multitudes of model merits for the peer generation of centennial !!

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልል እልልልል እልልልል ቴዲዬ ፍቅር ይገባሐል

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዶየ የእኛ ንጉስ ሽአመት ኑርልኝ

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲዬ ይገባሀል 👍😍😍❤

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዴ የክፎቀን ጀግና ይገባሀል ዶክተር ክብር

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 3 ปีที่แล้ว +3

    He is our Daimond Ethiopia .we love him.Congradulations.!!!!!!!

  • @sofifamily
    @sofifamily 3 ปีที่แล้ว +6

    The reader stolen the show 😂😂😂

  • @ethiopiasolo2863
    @ethiopiasolo2863 3 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ቴዲዬ እንኳዋን ደስ አለህ!

  • @etagegnehugezahagne
    @etagegnehugezahagne 3 ปีที่แล้ว +12

    አይ አንባቢ !!!!!! ምነው በአነባበቡ ምክንያት የሚያምረው ታሪኩ አልሳበም ሰው ጠፋ እንዴ ወይኔ!!! በጣም ተሳቀቅሁ!!

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 3 ปีที่แล้ว +3

    ይገባዋል

  • @ataleltilahun7462
    @ataleltilahun7462 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲዬ የፍቅር ሰው ረጅም እድሜ ከጤና እመኛለሁ

  • @Aratkilo08
    @Aratkilo08 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ አፍሮ ለብዙ አመታት ስለ ፍቅር፣ሰላም፣አንድነት፣ስምምነት፣መቻቻል፣እኩልነት፤ደግነት እና ኢትዮጲያዊነትን ሲሰብክ የነበረ እውነተኛ የፍቅር ሰው ነው።እንኳን ደስ አለህ ቴዲ ወንድማችን። ONE LOVE.

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 ปีที่แล้ว +1

    I LOVE Teddy Afro 🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹🙏🏾
    እንኳን ደስ አለህ የኢትዮጵያ ጀግና 🇪🇹❤
    ክብር ዶክተር አርቲስት Teddy Afro
    All the best in the world 🌎 🙏🏾🇪🇹

  • @maazakalbeto6124
    @maazakalbeto6124 3 ปีที่แล้ว +6

    Teddy yigabowal kazihm balay🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍻ya Ethiopia amlak yitabkh

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍የጎንደር ዩኒቨርሰቲ ተመራቂዎች እንኩአን ለዚህ የክብር ማዕረግ የምረቃ ሥነሥርአት በዐል አበቃችሁ እንኩአን አደረሣችሁ እንኩአን ከወላጅ ቤተሰቦቻችሁ ጋር ደሰ አላችሁ።

  • @haythayt4607
    @haythayt4607 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiagezahagn1367
    @ethiopiagezahagn1367 3 ปีที่แล้ว +8

    Well deserved Teddy the most talented country loving artists ♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️♥️♥️♥️🙏

  • @hrh7555
    @hrh7555 3 ปีที่แล้ว +7

    Presenter, it would have been preferred you allow young person to do it, otherwise study it well. Alamaw tiru, presentation needs work. Luv Tedi!!!

  • @niga_tube
    @niga_tube 3 ปีที่แล้ว +4

    wow teddy des yilal

  • @beletmola3919
    @beletmola3919 3 ปีที่แล้ว +1

    ንጉሱ ቴዲየ እንኮን ደስ ያለህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁል ቅን ሰው

  • @tesfawmohammed4740
    @tesfawmohammed4740 3 ปีที่แล้ว +6

    ቴዲ ከብዙ ውጣወረድ የጨቋኝ ስርዓት አፈናና ጭቆና በኋላ ለዚህ በመድረሱ እንኳን ደስ አለህ። የጽናት ተምሳሌት ነው። ይህን ቁም ነገር በድፍረት በመፈፀሙ ፣ጎንደር ዩኒቨርስቲም ሊመሰገን ይገባል።
    ተስፋው ሙሐመድ

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲ ንጉሱ! ሲያንስህ ነው! ፍቅር ያሸንፋል

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 3 ปีที่แล้ว +1

    የአከበርካት ውዷቷ ሀገራችን አክብራሃለች በጣም ደስ ይላል፡፡ ይህ ነው የሀገር ፍቅር ውጤቱ ኢትዮጵያዊነት አሁንም አትዮጵያዊነት ይለምልም፡፡

  • @kassahungebredingil4740
    @kassahungebredingil4740 3 ปีที่แล้ว +3

    ይደልዎ! ይደልዎ! ይደልዎ! ለንጉሳችን ለቴዲ ይገባዋል!

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያውያን እንኩዋን ደስ አላችሁ ቴወድሮስ እንኩዋን ደስ አለህ🎈🎈🎊🎊🎉🎉🎈🎊🎉🎉🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Danny-sr9gq
    @Danny-sr9gq 3 ปีที่แล้ว +1

    Teddy God bless your family !!!!!

  • @hanasemaw6429
    @hanasemaw6429 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawwww congregation

  • @fekeryashnefal2673
    @fekeryashnefal2673 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገባሀል ቴዲዬ❤ ጎንደርዬ ሀገሬ የኔ ሰው አክባሪ❤

  • @sand9434
    @sand9434 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ለዘላለም ጤና እድሜ ከ ነ ቤተሰቦችህ ኢትዮጲያለዘላለም ትኑር

  • @aminahbahlawy5948
    @aminahbahlawy5948 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢሀዴግ ሲያሰቃይህ ተሰደህ ላለመሄድህ ክብር አለን።

  • @meskeremalemayehu4466
    @meskeremalemayehu4466 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ይገባሃል ፈጣሪ አብዝቶ ከነ ቤተሰብህ ይባርክህ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ አንባቢው sign language ተናጋሪዎን አደናገራት እኮ። ዥዎ ዥዌ አደረጋት። በጣም nerves እንደሆነ ያስታዉቃል። ለማንኛውም ጎንዴሬ ሰው አክባሪ!!!

  • @robelyitref4495
    @robelyitref4495 3 ปีที่แล้ว +6

    ጀግናው አርቲስት ክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን እንኳን ደስ አለህ ! Congratulations !

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋል!!

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 3 ปีที่แล้ว

    No comment my king congratulations

  • @id.enjera7573
    @id.enjera7573 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገባዋል ቴዲየ ምርጥ ሰው

  • @HayatHayat-oh4is
    @HayatHayat-oh4is 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል

  • @bezuayehuchalla2997
    @bezuayehuchalla2997 3 ปีที่แล้ว +4

    ማንበብ አልቻልክም ታሪኩን አቆረፈድከው

  • @hsysysush9956
    @hsysysush9956 3 ปีที่แล้ว +2

    Tado wow yegabhale💚💛❤

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 3 ปีที่แล้ว +1

    Ejig tiliq sew teddyyy.i love him very mach

  • @assefawoldegiorgis3057
    @assefawoldegiorgis3057 3 ปีที่แล้ว +5

    Teddy you are the pure light of Ethiopia. Everything has its own time. I respect you a lot.

  • @meaza8754
    @meaza8754 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤💘💕💓💕

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 3 ปีที่แล้ว +6

    ቅናትም አይደል ትዝብትም አይደል ምቀኝነትም አይደል ግና ግና ጎንደር እጅግ በዙ በዙ ሊቃውንት አባቶች ባለ ምጡቅ አይምሮ ሞልተዋል ለእነርሱም ክብር ቢደረግ ቢሰጥ የሚል ሃሳቤ ነው እናም እናመሰግናለን ።

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 3 ปีที่แล้ว

    Elelelelelllllll...llleeeee Tedya Esye.Congra.Ygbhal.. thank you for those who planned. May God Bless long live for all Ethiopians..

  • @gategar9265
    @gategar9265 3 ปีที่แล้ว +1

    ሥወድሕ ቴዴዬ ንጉሥነ ንግሥት አምልሠት

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 3 ปีที่แล้ว +7

    ተረጋግተህ አብብ አቀጠቀጠህእኮ

  • @eshetealutube
    @eshetealutube 3 ปีที่แล้ว

    i am happy to teach the reader how to read Amharic. abebe beso bela.

  • @etotube1957
    @etotube1957 3 ปีที่แล้ว

    ❤️

  • @melakumekonnen7747
    @melakumekonnen7747 3 ปีที่แล้ว +1

    Better to change the Reader......in my opinion even he didn't listened the King Teddy Afro Songs.....Sorry....Long Live Dr. Teddy Afro

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገር ወዳዱ ቲዲያችን ይገባሀል !

  • @koreemebet4462
    @koreemebet4462 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ እንኳን ደስ አለክ ይገባሀል

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 3 ปีที่แล้ว +1

    You will have more you are a real Ethiopiann Black Lion.

  • @yegelenegussi9136
    @yegelenegussi9136 3 ปีที่แล้ว

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዎድሮስ ካሳሁን እንወድሃለን

  • @esublewbelay8877
    @esublewbelay8877 3 ปีที่แล้ว +5

    ለማን ላምሽ.................ኩርኮማ አፍሪካ 🤣🤣🤣

  • @kelemeworkfeleke5751
    @kelemeworkfeleke5751 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ አይነትን ፕሮግራም የደከመ አንባቢ ይንቀጠቀጣል

  • @user-my7ql6kx8u
    @user-my7ql6kx8u 3 ปีที่แล้ว

    ያንሰዋል ምርጥ ሰው

  • @cellnet1468
    @cellnet1468 3 ปีที่แล้ว +1

    Seweye Amaregna manbebe Atecheleme Ede mehayemii lesemuu Dekitere nehii Ahiya

  • @shushuali9828
    @shushuali9828 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው 😘😘😘😘👍👍👍👍👌👌👌

  • @alefiyadaredo3672
    @alefiyadaredo3672 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንደስአለህ

  • @mikiyasmicogirma
    @mikiyasmicogirma 3 ปีที่แล้ว +1

    Tedo yegbawal ye feker sew mert Ethiopiayawi 😍😍😍😘😘😘

  • @weyizroteinko9881
    @weyizroteinko9881 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይኔ የስው አይን አሳት አኮ ነው አውቂውንም አልዋቂ ያስምስላል ♥️♥️♥️

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 3 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations!!!

    • @muusakahin4135
      @muusakahin4135 3 ปีที่แล้ว

      When they gonna surrender to the tigree

    • @amrotaberra1022
      @amrotaberra1022 3 ปีที่แล้ว

      @@muusakahin4135 may you further clarify your comment please ...

    • @muusakahin4135
      @muusakahin4135 3 ปีที่แล้ว

      The Ethiopia government

    • @amrotaberra1022
      @amrotaberra1022 3 ปีที่แล้ว

      @@muusakahin4135 with all due respect, every platform shouldn't be a stage to promote hate,divisions and politics,let's learn to appreciate and encourage eachother without the need to bring up other issues,I personally don't believe this is the right the place for such discussions!!

    • @muusakahin4135
      @muusakahin4135 3 ปีที่แล้ว +1

      What a wonderful sister i respect you 100% i apologize

  • @abdulatifabubaker5199
    @abdulatifabubaker5199 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ይገበሐል ከ20ዓመት በላይ የትግል ውጤትህ ነው ። እንደ አንተ ያለ አርትስት አምላክ ያብዛልን

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 3 ปีที่แล้ว

    Yes he deserve it our Berk.. Ethiopia.

  • @user-wv2nv1vy5h
    @user-wv2nv1vy5h 3 ปีที่แล้ว +1

    20:07 haaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @user-ur9kb6bm8d
    @user-ur9kb6bm8d 3 ปีที่แล้ว +3

    አንባቢው የሚሄድበት አለው እንዴ ሲያነብ ተደነቃቅፎ የሚሰተው ብዛቱ😂😂😂😂

  • @bkvh2619
    @bkvh2619 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ የፍቅር ሰው እካን ደሥአለህ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲዬ ይገባሃል

  • @mesertyirga9170
    @mesertyirga9170 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopiawe tdy eskezarem zegeytual lemanghawem congra