Embi by Azeb Hailu with Kingdom Sound እምቢ አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 537

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 2 ปีที่แล้ว +697

    ይሄንን መዝሙር እምወድበት ብቻ ሳይሆን የምኖርበት ጸጋ ይጨመርልኝ ፡፡ ይሄ ነው ጸሎቴ አዚዬ ተባረኪልኝ

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 2 ปีที่แล้ว +400

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ እንቢ የምንልበትን አሁንም ፀጋውን ያብዛልን አዙዬ እንወድሻለን 🙏🙏🙏🤗❤❤🎹🎻🎼🎺🎸🎷🎬🎹💎💎💎💎

    • @nardosgirma4558
      @nardosgirma4558 2 ปีที่แล้ว +4

      አሜን ሱርዬ።

    • @yohannesafework722
      @yohannesafework722 2 ปีที่แล้ว +3

      @@nardosgirma4558 get too hot i

    • @betelihemsolomon
      @betelihemsolomon ปีที่แล้ว

      Ikik@@yohannesafework722 kiyk

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว +1

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

    • @behailuassefashege6042
      @behailuassefashege6042 9 หลายเดือนก่อน +2

      Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊

  • @raeyyohannes2820
    @raeyyohannes2820 2 ปีที่แล้ว +125

    የጀግና ልጅ ጀግና ነኝ በመስቀል ጣር ያፈራኝ
    ከሞት ጋራ ተወራርዶ አሸንፎታል አዋርዶ
    የአንበሳ ልጅ ነኝ አንበሳ ሥሙን ስመዘው ሳነሳ
    ማንስ ቀርቦ ሊደፍረኝ የኢየሱስ ልጅ እኔ ነኝ
    ሰላም ነፃነት
    (እምቢ) ክብር እያለልኝ (እምቢ) አልሻም ውርደት
    (እምቢ) ብርሃን ከፊቴ (እምቢ) ደምቆ እየበራ
    (እምቢ) አልደናበርም (እምቢ) በጨለማው ስፍራ
    ሲያምረው ሽንፈት ያ ውርደት መጥቶ ነካካኝ ጥቂት
    መች ልደነግጥ ልፈራ አለኝ ጉልበት የሚያኮራ
    ሥሙን ጠራሁ ወነጨፍኩኝ ወጥመዱንም ሰባበርኩኝ
    መታሰቢያው ፈጥኖ ጠፋ ያዳነኝ ሥም ክብሩ ይስፋ
    ክጄሃለሁ በቃ
    (እምቢ) አልጭበረበርም (እምቢ) ሙት መንፈሴ ነቃ
    (እምቢ) እግሬን አቅንቻለሁ (እምቢ) ላልል ወደ ኋላ
    (እምቢ) የሰማይ ብርሃን (እምቢ) እኔነቴን ሞላ
    ልሰግድለት እንዳመልከው ምስሉን ሰርቶ ፊቴ አቆመው
    ውደቂለት ተንበርከኪ የወርቁን ምስል አምልኪ
    ባልሰግድለት ባላደርገው በእቶን እሳት መጣል ነው
    በዚያ መጣልን እመርጣለሁ የእርሱን ምስል ከማመልከው
    እያለኝ አምላክ
    (እምቢ) ለአሕዛብ አማልክት (እምቢ) አልንበረከክ
    (እምቢ) ሲያምረው ይቅር እንጂ (እምቢ) የኔ ዜማ እልልታ
    (እምቢ) እርሱ ለአምላኬ ነው (እምቢ) ለጌቶቹ ጌታ
    ነይ ወደ እኔ ነይ እያለ በቁልምጫ እያባበለ
    ሊማርከኝ ብዙ ጣረ ግን አልሆነለት ከሰረ
    ላዩ መስሎ እንዳበባ ውስጡ እሬት ነው ጨለማ
    ኋላ ጠልፎ ከሚጥለኝ እምቢ ብያለሁ ይቅርብኝ
    የዓለምን ግብዣ
    (እምቢ) ከቶ አንገናኝም (እምቢ) እስከመጨረሻ
    (እምቢ) እግዚአብሔርን መፍራት (እምቢ) ያዋጣኛልና
    (እምቢ) እጅ አልሰጥም ለዓለም (እምቢ) ሞት አለበትና
    እምቢ
    እምቢ
    እምቢ
    እምቢ
    እምቢ
    እምቢ
    እምቢ

  • @asnakechtesemaofficialchan7027
    @asnakechtesemaofficialchan7027 2 ปีที่แล้ว +107

    በዚህ ቀን በመገኘቴ እራሴን እንደ እድለኛ ቆጥሬአለሁ መቼም የማልረሳው የሚገርም መለኮታዊ ኃይልና ክብር ቤቱን ሞልቶት የነበረበት ቀን እምቢ ! አዜቢና My favorite ስላንቺ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ወድሻለሁ 🙏🥰🥰

  • @abelgebrat1498
    @abelgebrat1498 ปีที่แล้ว +12

    አዎ አባቶቻችን የሀጥያትን አተላ አምቢ ብለዋል የጀግና ልጅ ደግሞ ጀግና ነው ሊያው ሂወቱን የሰጠ ጀግና የገደለማ ጀግና አይደለም አዎ አባታችን ጀግና ብቻ ሳይሆን የጀግኖች ሁሉ ጀግና ብቻ ሳይሆን ብቸኛ ጀግና ነው እምቢ እምቢ እምቢ ክርስቲያን ሆይ ጌታ ሊመጣ ነው ስገድ ብትበል እምቢ ለምን ስትባል የሚሰገድለት አንድ ጌታ አለና

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +115

    ክመዘለል ውጪ ለመኖር እንቢ ብለን በቅድስና ተለይተን ለጌታ እንኑርለት !!! ቅድስና ለእግዚእብሄር!!! እንቢ ለሀጥያት !!! ተባረኪልን !!

  • @lealemtilahun7754
    @lealemtilahun7754 2 ปีที่แล้ว +180

    ይህን ብዙ ቁምነገር የታጨቀበትን መዝሙራዊ ስብከት ያበረከትሽልን የተወደድሽ እህታችን አዜብዬ (አዚቲ) እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ!!

    • @qawsedqawsed6147
      @qawsedqawsed6147 2 ปีที่แล้ว +2

      Ameeen ameeen ameen tebareki

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว +1

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว +1

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @isoyeso.777
    @isoyeso.777 9 หลายเดือนก่อน +3

    Haleluyaah ❤❤❤

  • @tsegayems
    @tsegayems ปีที่แล้ว +16

    በዚህ ቀን እንቢ ብዬ እንደወጣሁ መፅናት ይሁንልኝ። በዚህ ቀን በመገኘቴ እድለኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว +1

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @tsionhabte3519
    @tsionhabte3519 28 วันที่ผ่านมา +1

    የግብጽ እመቤት ለምን ነው አለች
    በእግዝያብሄር ሰው ላይ አይኗን የጣለች
    ስባ ልትጥለው ከከፍታው ደግማ ደጋግማ ብትጎትተው
    ዮሴፍ ጀግና ነው የእግዚየብሄር ልጅ
    እምቢ አሻፈረኝ አልሰጥም እጅ
    አላደርገውም ብሏት እሮጠ
    ከንውር ይልቅ ጽድቁ በለጥ
    ሰው ባያየኝም ያያል አምላኬ አልበድለው ይህን አድርጌ
    ልውደቅ እስር ቤት ልጣል ግዞት
    እምቢ ለአመጻ እምቢ ለሀጥያት

  • @bisratsolomon5552
    @bisratsolomon5552 2 ปีที่แล้ว +49

    ሰይጣንን እምቢ ዝሙትን እምቢ....... እምቢ✊️✊️✊️

    • @paulosabute8009
      @paulosabute8009 2 ปีที่แล้ว +1

      Awoooo. Enbiiii. Geta. Hayil. Yihonal. Amen. Tabark

  • @tsigieasrat8025
    @tsigieasrat8025 2 ปีที่แล้ว +68

    ድንቅ ውሳኔ የታወጀበት መዝሙር በዚህ ድንቅ ውሳኔ ለመኖር የመንፈስ ቅዱስ ኃይል የጌታ ምህረትና ፀጋ ለሁላችንም ይብዛልን ዝማሬውን የሰጠሽ ጌታ ይመስግን አንቺም አብረውሽ የዘመሩትም ጌታ ይባርካችሁ ያብዛላችሁ ይጨምርላችሁ ::

  • @yosefaschalew5287
    @yosefaschalew5287 2 ปีที่แล้ว +105

    በዘመን ሁሉ በሚሰማው ጆሮ አቅም ያለው ዝማሬ ነው ከዛም አልፎ የተዘመረበት መንፈስ ደሞ ሌላ ድንቅ ሃይል አለው
    ጌታ እንደዚ ቁም ነገር ያለባቸውንና እንደማንኛውም ዝማሬ እየዘለሉ እየጨፈሩ ለመዘመር ሚያስፈሩ ሚሞግቱ አይነት ዝማሬዎች እንደው ከናንተ አይነት ዘማሪዎች ቢያጋባብን!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 2 ปีที่แล้ว +51

    ብርሃን ከፊቴ ደምቆ እየበራ 💡
    አልደናበርም በጨለማ ስፍራ😇
    🏃‍♀️ Enbi !!!

  • @birukneymar8980
    @birukneymar8980 2 ปีที่แล้ว +24

    አዜብዬንና ዳንኤል አምደሚካኤልን ዘማሪ አድርገህ ለ ቤ/ክርስቲያን ስጦታ የሰጠህ እግዚአብሄር ለዘለአለም ተወደስ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @booama834
    @booama834 2 ปีที่แล้ว +60

    3:31 I love the girl😂😂😍 she just got the spirit for real 🙌👍

    • @nar405l
      @nar405l หลายเดือนก่อน

      Hh yes 😂💪🏽

  • @WasGet-u1d
    @WasGet-u1d ปีที่แล้ว +7

    የሚሰገድለት እያለኝ አምላክ
    ለአህዛብ አማልክት አልንበረከክም

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje ปีที่แล้ว +3

    አሜን የጀግና ልጅ ነኝ እንብ የአለሚ ነገር ኢየሱስ ይሸለኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @isoyeso.777
    @isoyeso.777 9 หลายเดือนก่อน +2

    Waw Azeb Waaqayyo si haa eebbisuu dhugaa ❤❤❤

  • @yemeskeluqaltubewithdagmaw5555
    @yemeskeluqaltubewithdagmaw5555 2 ปีที่แล้ว +8

    የግብፅ እመቤት ለምነው አለች
    ....... አይኗን የጣለች
    አዜብዬ
    መግቢያው ላይ የጨመርሽው መልዕክት
    መንፈስን የሚያበረታ፤ ነፍስን የሚያነቃ፤
    አጥንት መቅኒ ውስጥ የሚዘልቅ ቅዱስ መንፈስ አለበት!
    ብዙ ብዙ ቶሎ ቶሎ በዝማሬ እንድታገለግይን ጌታ ፈቃዱ ይሁንልን 🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @BelachewBeyene-lq9ht
    @BelachewBeyene-lq9ht 10 หลายเดือนก่อน +2

    WOw❤❤❤❤❤ we love you ❤❤❤

    • @BelachewBeyene-lq9ht
      @BelachewBeyene-lq9ht 10 หลายเดือนก่อน

      I like your mezmur❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Daniblessed1.
    @Daniblessed1. 2 ปีที่แล้ว +24

    እምብየው እምቢ !
    እምቢ ለአማፃ እምቢ ላሃጢያት!
    ሃዜብዬ ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው !ትውልድን የሚያስመለጥ የሚያስጨክን ዝማሬ!
    ድንቅ መልእክት ዜማ ቅንብር አንደኛ ናችሁ !ክብር ለጌታ ይሁን! ከዘመሩና ካመለኩ አይቀር እንዲህ ነው ።

  • @behailuassefashege6042
    @behailuassefashege6042 9 หลายเดือนก่อน +3

    Wow❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊❤❤❤

  • @samuelaynutaye4635
    @samuelaynutaye4635 2 ปีที่แล้ว +48

    ይሄንን ቀን መቼም አልረሳውም ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ😍😍😍

  • @eb6259
    @eb6259 2 ปีที่แล้ว +24

    ኡኡኡ🙆🙆 አልምበረከክም የምትለዋን ልጅ...does anyone notice her🤔🤔🤔🤔i loved her😍😍😍

    • @abinetloha6615
      @abinetloha6615 ปีที่แล้ว +3

      Am waching her a lot of times

  • @Michael.et301
    @Michael.et301 2 ปีที่แล้ว +17

    Please Lord Keep the word 'EMBI' in my heart. Very powerful decision making song!

  • @abenezerderiba9761
    @abenezerderiba9761 2 ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንቺ አዜብ.. you are a gift 😍

  • @hailugosaye8287
    @hailugosaye8287 2 ปีที่แล้ว +22

    ድንቅ ዝማሬ...እምቢ የምንልበትን የህይወት አቋም እግዚአብሔር በፀጋው ይስጠን። ተባርኪ🙌

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንንንንንንንንን እንቢ🙏🙏✅

  • @hirutkebede9498
    @hirutkebede9498 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጄ
    የዚህ ዘመን ዮሴፍ
    እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልሽ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @amenashko0988
    @amenashko0988 2 ปีที่แล้ว +7

    ወርርርርር የሚያረግ መዝሙር እንድንተገብረወ ፀጋወን አብዛልኝ

  • @lididuye
    @lididuye 2 ปีที่แล้ว +28

    The band is amazing!
    Cornerstone recording 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና ቅድስና ይጠበቅብናል።
    ኃጢያትን : አመፃን :ብሄርተኝነት:ፅፍነኝትን..እምቢ ብለን እግዚአብሔርን በመፍራት የምንኖርበትን ፀጋ ያብዛልን። አሜን

  • @abdirahmanlowyadomigration1694
    @abdirahmanlowyadomigration1694 2 ปีที่แล้ว +3

    yehulgze selotashn zemenin geta bechemereln kutr yebelete esun ejig endnfera ena endnwedew eye yhun.yezi alem tibeb huuulu be egr fit mogninet newna,yetibeb hulu tibeb gn egrn mefrat nw.we have to take life of the fear of God as our daily life style.it's platform for everything.MAY GOD BLESS US ABUNDANTLY TO LIVE LIKE THIS SONG.

  • @eyerusalemtaye6367
    @eyerusalemtaye6367 2 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ 1 ሰዓት ሙሉ የት ነበርኩ.. አንዴት ጉአግቼ ስጠብቅ አንደነበር 🤗🤗.. አዝትዬ ተባረኪልኝ... እምቢየው እምቢ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 2 ปีที่แล้ว +6

    እምቢ ፦ፀጋ ስንቀበል ብቻ የምንለው

  • @Furious-ev5kn
    @Furious-ev5kn 5 หลายเดือนก่อน +2

    3:30 🙂you're so into the song God bless...

  • @abaynehanja2088
    @abaynehanja2088 2 ปีที่แล้ว +8

    እንድ ዓይነት አምልኮም አለ እንደ!!. ለካ ለእግዚአብሕር ሰዉ አለ. ዘመንሸ በጌታ ሰም የተባረከ ይሁን!!.

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @tsedalisaac1723
    @tsedalisaac1723 2 ปีที่แล้ว +19

    አዚትዬ የኔ ምርጥ ❤
    እንዴት እንደምወድሽ
    በአንቺ መዝሙሮች ምንኛ ተጽናናሁ
    እንዴት ተኮትኩቼ አደኩ
    ኢየሱስ ይባርክሽ የኔ እናት ❤❤❤

  • @mercyabebe1475
    @mercyabebe1475 ปีที่แล้ว +6

    በዘመናት ሁሉ ከልብ የምንሰማቸውን ድንቅ መዝሙሮችን ስላበረከትሽልን እናመሰግናለን የባረከሽ የፀጋው ባለቤት ይባረክ!!!በጣም እንወድሻለን♥️♥️♥️

  • @rb2782
    @rb2782 2 ปีที่แล้ว +10

    Wow what a wonderful song, መዝሙር ብቻ ማለት አይቻልም ስብከት ምክር በተለኛ ለእኛ ለወጣቶች ትልቅ ምልእክት ነው እንቢ ለአለም ለሰይጣን ዲያብሎስ... አዚቲ የኔ ቆንጆ ብርክክክ በይልኝ ስላንቺ ጌታን አመሰግናለው

  • @anijesus6390
    @anijesus6390 2 ปีที่แล้ว +31

    I still feel the heaviness of the presence of God ...........

  • @propheteyosyas
    @propheteyosyas 2 ปีที่แล้ว +11

    ምን እንደምል አላውቅም ግን በጣም ነው የተባረኩበት በዚ መዝሙር ሁሌም እምቢ እምቢ እምቢ............................... ለሃጢያጥ ለሰይጣን

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @betelhemtefera1742
    @betelhemtefera1742 2 ปีที่แล้ว +12

    አቤቱ የእ/ግር መንፈስ እንዴት የተነበበ ነው፣በእውነት ከፍ ያደረገን የብርሃን ልጆች ያደረገን ጌታ ይባረክ

  • @prophetmeku
    @prophetmeku 2 ปีที่แล้ว +12

    ይሄንን መዝሙር የማልወድበት ምንም አይነት ምክንያት የለኝም❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 2 ปีที่แล้ว +21

    Naaaaaaaaaaa! No! Not me ! Not not now not ever!
    Embi!
    Embiyew!

    • @MikasPictures
      @MikasPictures 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️

    • @azebhailuofficial
      @azebhailuofficial 2 ปีที่แล้ว

      Lilishoye

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us. that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ዝማሬ ምን አይነት መዝሙር ምን አይነት ቅዋንቅዋ ነው የመጣው ጌታን ሳላመልክ አላልፍም፣አሜን

  • @elias3253
    @elias3253 ปีที่แล้ว +2

    አዚቲ ...... እንወድሻለን ..... 🤗🤗🤗 ... no words ...

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @FIREWBAHIRUBERGENE
    @FIREWBAHIRUBERGENE 2 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ሆይ ፀጋ ይብዛልኝ
    እምቢ የምልበት 😭😭😭🙏

  • @CAT-mn1oo
    @CAT-mn1oo 2 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ እንደው ድራሽሽ ይባረክ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን የሚሰገድለት አምላክ እያለኝ እምቢ አልሰግድም ለአሕዛብ አምላክ አልሰግድም እምቢ አሜን ተባረኪ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @meronhaile7625
    @meronhaile7625 2 ปีที่แล้ว +21

    3:31 that what i expect when someone is worshiping not just watching

  • @CherinetBurka
    @CherinetBurka ปีที่แล้ว +3

    EMBI HIWOT YISHALEGNAL! AZUYE GETA ITIF TSEGA YABZALISH ENWODISHALEN GETA BEANCHI BEKUL BIZU BARKONAL. GBU

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us. that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @BethelTeferra
    @BethelTeferra 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ--------Hallelujah ! Hallelujah !

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us. that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @ShalomGebreegziabher-bn1vz
    @ShalomGebreegziabher-bn1vz ปีที่แล้ว +1

    Azebye mezmurochesh hulu des yemilu ena lib yemineku nachew egziabher anchin yemeselech set begna zemen entetnor slarege kibir misgana hulu yidreselet aziye tebareki keriw zemenesh hulu yetebareke yihunelish

  • @zematube6692
    @zematube6692 2 ปีที่แล้ว +6

    So embi can be with postive energy wow!!!!! This is the manifesto of christians from kingdom of heaven.
    # embi

    • @zematube6692
      @zematube6692 2 ปีที่แล้ว

      Alzemutm embi
      Alwashum embi
      Alserkem embi
      Y petifra gebza aynmsteghim embi
      Mot albet embi
      # ere uuuuu embi

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንንንን
    ክብር ይሁንንንን ለክብሩ በለቤት ኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤
    haleluuyyyyaaa
    አዜ አንች የትውልድ በርካት
    የእግዚአብሔር መዳሪያ ❤❤❤♥♥♥
    ስውድሽ እኮ ተበርክ ፈፂሞ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ነገር በዚ ጊዜ እኛ ክርስቲያኖች """ እንቢ "" የምንልበት ነገር በጣም ብዙ ነው .....እግዚአብሔር የዚህን ፀጋ ያብዛልን 🙏🙏 ተባረኪ ❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @adugnatekle890
    @adugnatekle890 2 หลายเดือนก่อน

    What the glorified song! I feel the fire of holy spirit always listen to this song

  • @tadeletesfaye7965
    @tadeletesfaye7965 2 ปีที่แล้ว +2

    anchin alemebarek betam kebad ne tebarekilgn rejim edime yistln

  • @mamushmamush8997
    @mamushmamush8997 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪልን❤❤❤❤

  • @kebenataye8910
    @kebenataye8910 ปีที่แล้ว +1

    እምቢ ያለምን ጥሪ የአለምን ግብዣ እምቢ
    አዚዬ ተባረኪ

  • @nardosgirma4558
    @nardosgirma4558 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ አዜብዬ። ማነው እንዳንቺ እምቢ ብሎ የዘመረልን። የዘንድሮን ዘማሪዎች ልብ ይስጥልን።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @_Nattyo_
    @_Nattyo_ 2 ปีที่แล้ว +4

    ምንም አይባልም መቼም አንቺን የሰጠን አግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ 😍🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @namrudnaye2203
    @namrudnaye2203 2 ปีที่แล้ว +7

    #አዚቲ ይሄን መዝሙሩን መዘመር ብቻ ሳይሆን ሁሌም ለመኖር ነው ጥረት የማደርገው ተባረኪልኝ❤❤🙏🙏

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @zenebech825
    @zenebech825 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንንንንን።ተባረኪ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 15 วันที่ผ่านมา

    Ye geta menfes yemeyareseres new geta yebarkshe tsegawen yabezaleshe ❤

  • @sosinamebratu7663
    @sosinamebratu7663 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በመዝሙርሽ ብዙ ተምረናል እግዚአብሄርን ጸጋውን ያብዛልሽ ለዚህ ዘመን ትክክለኛው መዝሙር ነው

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 2 ปีที่แล้ว +6

    I LOVE IT, and So POWERFUL. It’s truly based on the word of GOD to say NO to all sins of this world. Be Blessed with more gospel songs, sister Azeb Hailu. Amen and Amen.

  • @betelhemdaniel7677
    @betelhemdaniel7677 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህን ቀን መቼም ነዉ ማልረሰዉ 😍azibiye You are my favorite singer 💞 Lord bless your time

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @yordanosDejene-yw2vy
    @yordanosDejene-yw2vy ปีที่แล้ว +2

    እንቢ እንቢ ለኃጥያጥ🙏🙏🙌🙌 wow

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @genettadesse4266
    @genettadesse4266 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አዜብዬ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @robelzegeye393
    @robelzegeye393 2 ปีที่แล้ว +2

    yezan kenun hulunm mesmat felgalew,tebareku beteley azebachn nurilen

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ🎉🎉

  • @FikaduYohannis
    @FikaduYohannis 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል የለኝም አዜብዬ

  • @redutesfaye1945
    @redutesfaye1945 2 ปีที่แล้ว +3

    Eskekeftew erasu metages alchalkum 😢😢yhe kennn mechemmm ayresam ye geta kbrrrr behaylll neberrrr hulem minafek Ken🥰🥰🥰

  • @hiwotwendu7092
    @hiwotwendu7092 2 ปีที่แล้ว +2

    አዜብዬ ተባረኪ🙏😍😍
    ለአለም ክብር እምቢ ምንልበት ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን 🙏❤❤❤❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @denekeabrihamgechara6010
    @denekeabrihamgechara6010 2 ปีที่แล้ว +6

    እምብ።።የተባረክሽ እናታችን ነሽ ብርክ በይልኝ።።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @gechhabte928
    @gechhabte928 ปีที่แล้ว +3

    Tebareki

  • @yenigatabera8801
    @yenigatabera8801 2 ปีที่แล้ว +2

    እግሬን አቅንቻለሁ (እምቢ) ላልል ወደ ኋላ......

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us. that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 2 ปีที่แล้ว +2

    አፌም ሕይወቴም እምቢ ብለዋል ጌታም ይረዳኛል፡፡ አዚዬ እወድሻለሁ♥

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @rabiyamohammed4449
    @rabiyamohammed4449 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይርዳኝ ይህንን መዝሙር መኖር እንድችል ተባረኪ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @yeabsirafekadu2401
    @yeabsirafekadu2401 2 ปีที่แล้ว +3

    Professional muscians and aziye tebarekulignn!!

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us. that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @AbdiBino-ue6ki
    @AbdiBino-ue6ki 8 หลายเดือนก่อน +1

    እምቢ ነው እምቢ በቃ ተባረኪ

  • @nimcomaxamed5078
    @nimcomaxamed5078 ปีที่แล้ว +2

    Calamaa aymaxinanmii amenii tabaraki🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @ele_roi
    @ele_roi 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡኡኡ አዚ ዘመንሽ ይባረክ ።

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us. that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል የህያዋን ጉባኤ ጌታ ይባረክ❤

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @habeshethio4981
    @habeshethio4981 2 ปีที่แล้ว +3

    wow! may God give us the grace to live it as well! God bless you Azeb for sharing the truth with us.

  • @AadanAli-xn3qf
    @AadanAli-xn3qf ปีที่แล้ว +1

    Exe Amhara ambesa I come from lalobala amha bet

  • @saammy3437
    @saammy3437 2 ปีที่แล้ว +4

    እምቢ

  • @bereduwariyo3144
    @bereduwariyo3144 2 ปีที่แล้ว +1

    Waaqayyo haa ulfaatu ka si nuufi kenee Aziyyy baay’ee si jaaladha onneekoo irraa ❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosalemu7543
    @tewodrosalemu7543 ปีที่แล้ว +1

    ሙት መንፈሴ ነቃ

  • @kebebushgebure6858
    @kebebushgebure6858 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 teberak yenejagena enate❤❤

  • @habtamushitaye632
    @habtamushitaye632 ปีที่แล้ว +3

    What a powerfull song!!!!

  • @wongelureta7781
    @wongelureta7781 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow betam des yemil zimare God bless you all. Ye muzmurun lirics description lay bitaskemtu arif new

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @dassalenyoljira5046
    @dassalenyoljira5046 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ተባረኪ

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @genizewide384
    @genizewide384 2 ปีที่แล้ว +3

    እምቢ ለዐመፃ እምቢ ለሀጢያት
    God Blessed

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      1 John 4:9
      By this the love of God was manifested in us, that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him.

  • @amharicbooksreview5707
    @amharicbooksreview5707 2 ปีที่แล้ว +3

    እምቢ በጌታ ጸጋ እና ምህረት

    • @selamtube-2157
      @selamtube-2157 ปีที่แล้ว

      By this the love of God was manifested in us. that God has sent His only begotten Son into the world so that we might live through Him

  • @BerhaneNegere
    @BerhaneNegere 6 หลายเดือนก่อน

    አዜብየ እጅግ አብዝቶ ዪባርክሽ ጌታ ተባረኪ ።

  • @selamawitlemma2005
    @selamawitlemma2005 4 หลายเดือนก่อน

    Zemenish hulu yetebareke yihun yene ehit ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤