BerhanTV "ዱብ ዱብ በሉ " አንጋፋዉ ስፖርተኛ ግርማ ቸሩ የ100 ኛ ዓመት ልደት በዓል በቶሮንቶ ተከታተሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • "ዱብ ዱብ በሉ " አንጋፋዉ ስፖርተኛ ግርማ ቸሩ የ100 ኛ ዓመት ልደት በዓል በቶሮንቶ ተከታተሉ
    Berhan tv ለመደገፍ አንዱና ዋንኛዉ Subscribe, like, Share በማድረግ እንድተባበሩ እንጠይቃለን
    Www.Berhantv.com
    Tvberhan@gmail.com

ความคิดเห็น • 135

  • @Nagera-e6y
    @Nagera-e6y 5 วันที่ผ่านมา +14

    እድሜ የሚሰጥ ጤና የሚስጥ እግዚአብሔር እንጂ እስፖርት አይደለም ስንት ፈጣን የግርኳስ ተጫዋቾች ሜዳ ውስጥ ጠብ ሲሉ አይተናል አንዳንዶቻችሁ በቃል የምትስጡት አስተያየት እግዚአብሔር የተረሳበት ነው አቶግርማ ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አደረሶት

  • @sirakmelaku
    @sirakmelaku 2 วันที่ผ่านมา

    አቶግርማ ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አደረሶት you're my sport teacher in Amha Desta elementary school Thanks

  • @shewangababa108
    @shewangababa108 5 วันที่ผ่านมา +11

    አቶ ፡ ግርማ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ውድ ፡ ልጅ ፡ እንኳን ፡ ለዚህ ፡ አበቃዎት ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ ከጤና ፡ ጋር ፡ እመኛለሁ ፡ ልጅ ፡ ነበርኩ ፡ በtv እና ፡ በሬድዮ ፡ የስፖርት ፕሮግራም፡የማይረሳ ፡ ዱብ ፡ ዱብ ፡ የሚል ፡ ድምፅ ፡ በጆሮዬ ፡ ተቀምጧል ፡

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 5 วันที่ผ่านมา +10

    እባባ ግርማ
    ቸሩ እንኮን 100 እመት የልደት በእል እደረሶት በጣም እኛ እትዬጰያን እመት ቢበዛ 60 ና70
    እመት ብንቆይ ነው እውነትም ስጶርት መስራት እድሜ ይጨምራል የሚባለውን በእይናችን እየን እሁንም ከዚህ በላይ እድሜ ይጨምርሎት❤❤❤

  • @yohannesh.giorgis5215
    @yohannesh.giorgis5215 3 วันที่ผ่านมา

    ይህ መቼም ትልቅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው፣ የማይረሱ የስፖርት በሬድዮ መምህር፣ እናመሰግናለን! መልካም ልደት!

  • @alemarega5772
    @alemarega5772 5 วันที่ผ่านมา +11

    ጋሼ ግርማ ቸሩ የጥንቱ የጥዎቱ አባታችን እንኳን ለድፍን መቶኛው አደረሰህ የምልህ የ1963 የአሰፋወሰን የስምንተኛ ክፍል ተማሪህ ነኝ። እነ ሂሩይ አሰግድ እነጋሼ አለማየሁ ጊዜ ፤ አይ ዘመን አይ ጊዜ ሁሉም ነጎደ አንተ በጣም እድለኛ ነህ አሁንም ኑርልን። የኔ ትዝታዎች የምላቸወን እነሆ።
    ከናይጄርያው ኤሰሜ ሀሰን ፀጉራሙ ዚታዎ መኪና ገታች ጋር ትግል ልትገጥም ስናሟሙቅ ፣ በት በት በኩል የሚመጠልኔ ፓስታዎች ስታድለን አነድ ቀን ቢሮህ ገብቼ እጄን ኪሴ ዉስጥ ከትቼ ጉርምስና እብሪት ተወጥሬ ስተየኝ እስቲ እጅህ ደህና ነው ለየው አውጣው ስተለኝ አወጥቼ ስዘረጋውሳብ አርገህ በዛ በጅህ አንድ ከአቀመስከኝ በሃሀላ ሁለተኛ ሰው ፊት ስትቀርብ እጅህ በኪስህ መሆን የለበትም በማለት ያስተማርከኝ ትምህርት እስካሁን አስታውሰዎለሁ። የአስተማሪነት ግዴታህን ተወጥተሀኸዎለህና። ሁሌ አመሰግነሀለሁ።
    እንኳንምይሄን አጋጣሚ አገኘሁ አሀንም እድሜና ጤና ይቀጥልልህ።
    አለም አረጋ በላይነህ ከለንደን❤❤❤

    • @girumzemichael704
      @girumzemichael704 5 วันที่ผ่านมา

      @alemarega1772 Thanks for sharing. This right here is a small part of history and one big aspect of our Ethiopianness.

    • @yohannesh.giorgis5215
      @yohannesh.giorgis5215 2 วันที่ผ่านมา

      የሱን ጥፊ የቀመሰ ሁለት ቀን ያህል አንደሚተኛ ይገመታል። አንተ ምን ያህል፣ አልነገርከንም?

    • @alemarega5772
      @alemarega5772 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የጠላትነት ሳይሆን የአባትነት ጥፊ ነው ወዳጄ😂

  • @YednekachewZewde
    @YednekachewZewde 3 วันที่ผ่านมา

    HAPPY BIRTHDAY!! መልካም ልደት ትቸር ግርሜ ቸሩ ካሳንቺስ አስፋዉ ወሰን ትምህርት ቤትየአምስተኛ ክፍል የስፓርት አስተማሪየ ነበሩ

  • @kefyalewtariku649
    @kefyalewtariku649 6 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ደስ ብሎኛል መልካም 100 ኛ አመት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሬድዮ ነው የማውቀው ጋሼ ግርማ ቸሩን

  • @Mesfin7199
    @Mesfin7199 5 วันที่ผ่านมา +4

    I proud of you Toronto ethiopian community for the generosity and commitment....great job

  • @tesfaSew
    @tesfaSew 5 วันที่ผ่านมา +5

    ውድ መምህሬ ግርማ ቸሩ
    እንኳን ለመቶኛው አመት የልደት በአልህ በደህና አደረሰህ። ከአስፋ ወሰን አንደኛ ደረጃ ተማሪዎችህ አንዱ።

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስፖርት ለጤንነት የሚለውን በግርማ ቸሩ አመንኩ
    መልካም ልደት ብያቸሁ❤❤❤

  • @hailemicael4782
    @hailemicael4782 3 วันที่ผ่านมา

    መልካም ልደት ጋሽ ግርማ ቸሩ!

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 6 วันที่ผ่านมา +6

    Teacher Girma was my Sport teacher in Patriot School (AREBEGNOCH ) WE ALL LOVED HIM. HAPPY BIRTHDAY♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @besratworkeneh8541
    @besratworkeneh8541 5 วันที่ผ่านมา +4

    የሁላችን ትዝታ የሆንክ ጋሽ ግርማ ቸሩ እንኳን ለ100ኛ የልደት በአልህ አደረሰህ!!

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 5 วันที่ผ่านมา +6

    ❤🎉❤🎉❤ የልጅነት ትውስታዬ ጋሼ ግርማ ቸሩ እስከ አሁን ዱብ ዱብ በሉን ሳልዘነጋ ሳላቋርጥ ቀጥዬበታለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን ሌላ መቶ አመት ይስጥልን ።🎉❤🎉❤🎉

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 6 วันที่ผ่านมา +8

    እንዴት ደስ ይላል መልካም ልደት100 🎂 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤️ የ ኢትዮጲያ የሰፖርት ፈርጥ አቶ ግርማ ቸሩ

  • @bettyfikru9534
    @bettyfikru9534 6 วันที่ผ่านมา +7

    እድሜና ጤና ይስጥልን ያከበራችሁትም እግዚአብሔር ያክብራችሁ እምታኮሩ ናችሁ እንዱህ ነው ኢትዮጵያ ዊነት

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 5 วันที่ผ่านมา +5

    God bless you all for sharing with us 🇪🇹🇪🇷🙏🏾🙏🏾🇪🇷🇪🇹 we're happy to see him amazing God is good ☦️🙏🏾☦️ we wish him More!!!! We love you all 💝💝💝💝💝💝💝

  • @melayaanta2574
    @melayaanta2574 5 วันที่ผ่านมา +4

    ጋሸ ግርማ ቸሩ መልካም ልደት አበበ ነኝ ።

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr 3 วันที่ผ่านมา

    መልካም ልደት ትቸር ግርሜ ቸሩ ካሳንቺስ አስፋዉ ወሰን ትምህርት ቤትየአምስተኛ ክፍል የስፓርት አስተማሪየ ነበሩ እህቴም እንድያስታዉሲ አልማዝ ተክለሀይማኖት አስተማሪ በላይ ተደረባ ነበረች አሁን በህይወት የለችም ጌታ አምላክ እድሜ ና ገና ይስጦት ስለአየሆት ደስ ብሎኛል አሁንም ወጣት ነወት

  • @yemanehaile8980
    @yemanehaile8980 5 วันที่ผ่านมา +4

    Happy Happy birthday Mr.GIRMA CHERU.Long live

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 6 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ግርማ ቸሩ ጠዋት ጠዋት ያንተ ድምፅና እስፖርትህ ሳንሰማ አንወጣም ነበር
    አሁንም እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጥህ

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 3 วันที่ผ่านมา

    እነት ነው እድሜና ጤና ሰጪ መድሐኒአለም ነው

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 5 วันที่ผ่านมา

    Girma Cheru❤️💐💐 Happy birthday 🎈🇪🇷🇪🇷 lots of love from Eritrea 🇪🇷

  • @arhamvittorio287
    @arhamvittorio287 3 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለ100ኛ አመት በዓልህ አደረሶት እነ ጌታቸው ፀጉር ቤት አልሠሙም

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንኩዋን መልካም ልደት አቶ ግርማ ቸሩ ኢትዮጵያዊያን ልንደዚ አይነት ታዋቂ ሰዎች ማስታወሳችሁ የሚደነቅ ነው በተጨማሪም ኢትዮጵያ ያሉትን አረጋውያንን በማስታወስ ልነሱ በማእከል ያሉትን የሆን ነገር ማድረግ ቢልምድ የበልጠ ድንቅ ነው

  • @FWami-w2j
    @FWami-w2j 2 วันที่ผ่านมา

    መልካም መቶኛ ዓመት ከአርበኞች ተማሪው

  • @ellenitadesse4888
    @ellenitadesse4888 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን፡ ለ100 የልደት፡ በዓል፡በሰላም፡አደረሰህ። ጋሽ፡ ግርማ፡ ወንድሜ፡ አቶ፡ ገ ዝሀኝ ወርቁ እንዳለው፡ የራስመ ኮንን፡ ድልድይ ትዝታ፡ ወርቅና ፈርጥ፡ነህ። ❤❤❤

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 5 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ግርማ ቸሩ እንኳን አደረሰዎ በአርበኞች ትምህርት ቤት የእስፖርት አስተማሪዬ ነበሩ በድጋሚ እንኳን አደረሰዎ

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 4 วันที่ผ่านมา

    መልካም ልደት አቶ ግርማ ቸሩ።

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለአንድ መቶኛ እድሜ አደረሰህ ጋሼ ግርማ ቸሩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ትባርኩ በጣም ደስ ይላል የእስፋወሰን ት/ቤት አስተማሪ ደግሞም በኢትዮጵያ ሬዲዮ ደግሞ ጠዋት ጠዋት ዱብ ዱብ በሉ ይል ነበር ዋጋችሁን እግዚአብሔርይክፈላችሁ

  • @hailemicael4782
    @hailemicael4782 3 วันที่ผ่านมา

    መልካም አድርጋችኋልና እግዚአብሔር ይስጣችሁ፡፡

  • @ሀሊማመሀመድ-ሰ9ቐ
    @ሀሊማመሀመድ-ሰ9ቐ 6 วันที่ผ่านมา +4

    ዋው ገናናቸው ከንግዲህ 50 ይቆኛሉ እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 5 วันที่ผ่านมา +2

    Wow to be blessed with long life. Beside his program on television, he was also famous and respected in kazanchis around asfa wossen school, then know as kebel 27 and 33. What a wonderful of those days. Thank the organizers and appreciate the channel for sharing us.
    HAPPY BIRTHDAY Gash Girma.

  • @Ete-em8bt
    @Ete-em8bt 5 วันที่ผ่านมา

    ጓሽ ግርማ መልካም ልደት ( የእስር ወሰን ተማሪህ)

  • @zewedugemeda3738
    @zewedugemeda3738 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሽ ግርማ ቸሩያውጣት መፅሀፍ ነበረ እሱን ገዝቼ ጏደኞቼጋርምንስራባት ትዝይለኛል ቀዳሚ ስፓርትመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Yohannes-7
    @Yohannes-7 5 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ድንቅ ዘመን መልካም ልደት ጋሼ ግርማ

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ I wish Germa Cherokee good health longer age .

  • @Emma-wz3sz
    @Emma-wz3sz 5 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሸ ግርማ እንኳን ለ 100 አመት የልደት በአልህ በሰላም እደረሰህ:: ከት/ቤት እንደወጣሁ እንተ የምትሰራበት መስሪያ ቤት ነበር የተመደብኩት የምተታዘውን ቁርስ እየተሻማን ነበረ የምንበላው። ከዱብ ዱብ በሉ ይልቅ የአባትነት ጉርሻህን አረሳውም:: ኑርልን።

  • @efremlegesse
    @efremlegesse 2 วันที่ผ่านมา

    ጤናና እድሜ ይስጣቸው።🎉

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 6 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ጋሽ ግርማ መልካም ልደት እኔም ስፖርት አሰርተኸኛል መልካም ልደት ይሁንልህ።ተስፋዬ ኃይለማርያም ከአሜሪካ።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 6 วันที่ผ่านมา +3

    Happy birthday 100 years?
    Amazing! I used to hear his sports early 1978 E.C when I was in Ethiopia and second Grade. I saw him on vedio for the first time. He blessed!
    Long life!

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 5 วันที่ผ่านมา +2

    The LEGEND, GIrma Cheru; WISH YOU The BEST In Your Remaining Life On Earth😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!!! THANK YOU!!!

  • @SamsonTeklu-r6n
    @SamsonTeklu-r6n 5 วันที่ผ่านมา +3

    I think he is older than that!
    God bless him!

  • @SleepyFarmhouse-fk6tk
    @SleepyFarmhouse-fk6tk 6 วันที่ผ่านมา +2

    Happy birthday Gashe Girma Cheru. You are an Example of Real Ethiopians Especially on National TV yr programs are unfortunatable 100 years one Century We pray for more Years.

  • @derejegurmessa3943
    @derejegurmessa3943 วันที่ผ่านมา

    ግርማ ቸሩን የልደት ባዕል ሢከበር እንደ ድንገት በዚህ በማየቴ በጣም ደሥነው ያለኝ ሠፈራችን ቲቯ ሥላልነበረ ዋንጫ ገ፡የሥ ጠጅ ቤት በር ሥር ተነባብረን እናይ ነበር ውሃ እየተደፋብን ሌላው ፡ግርማ ቸሩ ቀሥተ ዳመና ት፤ቤት የሚባል ነበራቸው

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 5 วันที่ผ่านมา +2

    Happy birthday Ato Germa Cheru 🎂🎊🎈🎉From kazanchize

  • @eke1914
    @eke1914 5 วันที่ผ่านมา +2

    Long lives and health our nationa super start 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @woine123
    @woine123 6 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ እንኳን እድሜና ጤና ሰጠህ! እንኳን አደረሰህ!!!

  • @canijones6575
    @canijones6575 5 วันที่ผ่านมา +2

    Happy birthday, my dear! Cheers to a hundred years of life!!!! May God bless you with much health and more years ahead!!!🎉🎉🎉❤

  • @ermiasbelhu3099
    @ermiasbelhu3099 6 วันที่ผ่านมา +2

    God bless you Father Girma cheru
    You are our father to.Long life.

  • @Beniyam-bk9kb
    @Beniyam-bk9kb 6 วันที่ผ่านมา +2

    Girma Cheru happy birthday 🎂, remind me of my childhood memories,what a wonderful iconic sport man and disciplined individual 👍🏽

  • @seashenafi8213
    @seashenafi8213 4 วันที่ผ่านมา

    Happy berthday gasch Germa cheru wendeme yesra balderbawot new ye Belete umer

  • @ketemazegeye6345
    @ketemazegeye6345 6 วันที่ผ่านมา +4

    Happy birthday, Gash Germa.

  • @limayahe363
    @limayahe363 5 วันที่ผ่านมา +2

    Happy Birthday Gashe Germa🎉🎉

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል ያ የስፖርት ስውነት ቅርፃቸው ትዝ ይለኛል❤❤❤

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 5 วันที่ผ่านมา +2

    O my gad gashe germa cheru I remember dube dube belu you are still alive.? Happy 100birth day .

  • @RitaYohannes-q7i
    @RitaYohannes-q7i 5 วันที่ผ่านมา +2

    Happy birthday to Mr Giram Cheru!

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 2 วันที่ผ่านมา

    መልካም 100ኛ የልደት በዓልደ

  • @xvgjiyuesssughyeo
    @xvgjiyuesssughyeo 4 วันที่ผ่านมา

    Happy 👨‍👩‍👧 Birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂

  • @gezuabebe8096
    @gezuabebe8096 6 วันที่ผ่านมา +2

    Happy Birth Day Gash Girma.

  • @Yaredye1
    @Yaredye1 5 วันที่ผ่านมา

    ብርሀን ቲቪ እግዚአብሔር ይስጥህ 😊 ግን ግርማ ቸሩ ልጆች አሉት ? ካሉት ብታስተዋውቃቸው ደስ ይለኛል 😊 ረጅም እድሜ ለግርማ ቸሩ እመኛለሁ 😊
    ያሬድ ይፍሩ ከአዲስ አበባ

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 5 วันที่ผ่านมา +2

    Abet Abet ene 50 negni beridio Abete yesamgni neber hule tiyake neber silascho mesmete edilagna negni ahunm yanuriln 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BeyeneWordofa
    @BeyeneWordofa 6 วันที่ผ่านมา +2

    Great guy, he is one of Ethiopian iconic figures, we especially who grew up in Addis Ababa know him very well, therefore, he should be rewarded for the presidential reward ASAP!!

  • @tenayealemayehu3131
    @tenayealemayehu3131 5 วันที่ผ่านมา +2

    አስፋ ወሰን ስማር የሰፖርት መምህራችን ነበር።መቼም ልረሳው አልችልም አንዴ በተለይ ሴት ተማሪዎች ሱሪ ሳናረግ ሄደን የአስፋወሰን ሜዳውን ቁጢጥ ብላችሁ ሶስቴ(ጉልበቴ በርታ በርታ እንደምንጫወተው ማለት ነው) ዙሩ ተብለን በሚቀጥለው ቀን ስትራፖ ይዞን ከት/ቤት ብዙዎቻችን ቀርተናል ። በዚህ ምክንያት አረሳውም መምህራችን እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 5 วันที่ผ่านมา +1

    Girma Cheru the legend!
    Dub dub belu! Who forgets that?
    Happy 100 Years Birthday !🎉❤🎉

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 3 วันที่ผ่านมา

    ግርማ ቸሩ በህይወት እንዳል አላውቅም ነበር:: እሱ ጋር አንድ ሰፊር ነበርን : ይእሱ እናት ናቸው እኔን ያዋለዲት :; አድራሻውን ፈልጌ እደውላለትይለሁ:: ትንሽ ሆኜ ነው የምያውቀኝ:: ታላቅ ሰው ነው ጎህ ቀዳጅ ነው እንኩዋን ደስ ያለህ እላለሁ: ሰፈራችን ሜታ አቦ ይባላል እሱ ያስታውሰዋል:: እድሜ ይጨምርልህ ጌታ ተባረክ:

  • @getkeffa8823
    @getkeffa8823 5 วันที่ผ่านมา +1

    Happy birth day Gash Girma cheru

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 5 วันที่ผ่านมา +3

    ሰው ሰርቶ እንዲህ ሲከበር በጣም ደስ ይላል ጋሽ ግርማ ሬድዮና ቲቪ የሚሰማ ሁሉ ያውቀዋል ስፖርት መስራት ምን ያህል ለጤንነት እንደሚጠቅም ከጋሽ ግርማ ለማየት ይቻላል

  • @mezgebufassil6035
    @mezgebufassil6035 5 วันที่ผ่านมา +2

    Betam betam des yelal lij honey be black and white tv werkamaw tizitachin!!!

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 4 วันที่ผ่านมา

    መልካም ልደት

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽ ግርማ ቸሩ አመሀደስታ የስፓርት መምህራችን ነበሩ እንክኻን ለ100 ኛ አመት ህ አደረስን

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 5 วันที่ผ่านมา +1

    Melkam lidet Gash Girma cheru. 🎉🎉🎉

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 6 วันที่ผ่านมา +2

    ጋሽ ግርማ ቸሩ ዕድሜው ዘጠና ብቻ ሊሆን ይችላል። ለማንኛውም ስፖርት ዕድሜ ያረዝማል፣ የአበው ምክርም ያለመልማል።

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 6 วันที่ผ่านมา +5

    እንደውም ግርማቸሩና የኔናይጄርያው ሳምሶን ሊጋጠሙ ግርማ ቸሩ ናጄሪያውን እገጥመዋለሁ ግን ድግምቱን ያውልቅ ብሎ ፈራ ናይጄሪያው መተት ነበረው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለአባታችን አቶ ግርማ ይሄ ሲያንሰው ነው። በጣም የሚያሳዝነኝ ለስፖርት ባለሙያው ግርማ ቸሩ ብዙ የክብር ዶክትሬት ሊሰጠው ይገባ ነበረ። እስኪ የሚሰሙ ካሉ እናስታውሳቸው።

  • @mulunehtadesse8284
    @mulunehtadesse8284 5 วันที่ผ่านมา

    Happy Birthday

  • @eke1914
    @eke1914 5 วันที่ผ่านมา +1

    Happy birthday 🎉🎉🎉

  • @alemu1
    @alemu1 4 วันที่ผ่านมา

    HAPPY 100th BIRTHDAY!!

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 6 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው ጋሽ ግርማ ቸሩ የአስፋው ወስን የስፖርት እስተማሪየ የቀበሌ ከፍተኛ 15 ቀበሌ 33 ሊቀመንበር ነበሪ ንግስት ክጎኑ በኖሯ ደስ ብልኛል መልካም ልደት

  • @elfineshwoldmikael7202
    @elfineshwoldmikael7202 5 วันที่ผ่านมา +1

    🎉 happy birthday 🎉

  • @sene.d
    @sene.d 2 วันที่ผ่านมา

    መምህር ግርማ የካዛንችሱ አስፋወሰን ቴምህርት ቤት መምህሬ ነበ ር ግን እኔ እስፖርት አልወድም ነበር አንድ ሁለት ይሄ ላንገታችን፣ ሶስት አራት ይሄ ለጡንቻችን በዝማሬ እየጮህን ነበር የስፖርት ጊዜ የሚያልፈው እንዲሁም አሁን በመፍሩስ ላይ ያለችው መንደር ሰላሳ ሶስት ቀበሌ ጎረቤትም ነበርን ልጆቹ መሠረት ሌላምቆንጅዬ ሴት ልጅ ና አንድ ወንድ ልጅ እንደነበረው ቆንጅዬዋ ባለቤቱንም አስታውሳለሁ ባልሳሳት ኢትዪጵያ ከአመት በፊት ፖስታ ቤትጋ ያለው ቲሩም ያየሁት እንኳን ለዚህ አደረሰህ ኤግዚ በጤና ያኑርህ የልጅነት ትዝታ ከካዛንችስ አጎዛ

  • @berukgetachew5864
    @berukgetachew5864 5 วันที่ผ่านมา +1

    HBD 🎉 (100) 🎉 Gash Girma Cheru, the legendary Sport Teacher at (Misrak Goh) Asfaw Wossen Elementary School. You're a living example of the direct correlation b/n life expectancy (age) and physical fitness (sport)

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 5 วันที่ผ่านมา +1

    Sport makes you live long with proof..

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 6 วันที่ผ่านมา +3

    ግርማ ቸሩ እኔ አሰፋወሰን ወይም ምሰራቅ ጎህ ሰማር አውቀዋለሁ ባያሰተምረኝም ወደ አጎዛ ቤትነበረው የግርማቸሩ ቤት ሲባል ተመሪው እንደብርቅ ያይነበር

  • @HSFesseha
    @HSFesseha 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 5 วันที่ผ่านมา

    አቶ ብርሃኑ :ጣቢያህን ገና ዛሬ ነዉ የተዋወቅሁት መልካም አጋጣሚ ነው :ታሪካዊ ተግባር በመፈፀምህና ይህን ታላቅ ሰው በማክበር ላደረግኸው ዝግጅት አክብሮቴን እገልፃለሁ ከአሁን በኋላም የቻናልህ ተከታይህ ለመሆንም ወስኛለሁ:አመሠግናለሁ!
    ከዋሽንግተን ዲሲ

  • @miniliksalsawi5761
    @miniliksalsawi5761 5 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ ግርማ መልካም ልደት

  • @EtChildren2875
    @EtChildren2875 4 วันที่ผ่านมา

    "አቸሉ ግማ! መጣ" ትዪ ነበረ ብሎ አባቴ ይስቅብኝ ነበረ😂😂😂❤

  • @zg3061
    @zg3061 5 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @88_21
    @88_21 4 วันที่ผ่านมา

    i had heard that his dad was a great Orthodox Church scholar (liq). wish you could have mentioned that.

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 4 วันที่ผ่านมา

    Gash girma omg happy birthday

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሌ ነበር የት ሄዱ እያልኩ የማስበዉ በቴሌቪዥን ነበር የማዉቃቸዉ እና በ60 አመታቸዉ ነበር ያኔ በቲቪ እስፖርት የሚያሰሩት?

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 5 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ልደት ጋሽ ግርማ ቸሩ የኢትዮጲያ የስፖርት ፈርጥ🎉🎉:እስፖር ት ጤና ሰጥ እድሜ ያረዝማል የሚባለው እውነት ነው!! Camera Man 📷??? 😮

  • @SeyoumGebremariam
    @SeyoumGebremariam วันที่ผ่านมา

    ጋሽ ግርማ ቸሩ አስፋ ወሰን ት፡ቤት አክሮባት ቮሊቮል ጦርና አሎሎ ውርወራ ከሥራ በኋላ ደሞ ብረት ማንሳት እንሰራ ነበር ፡ከሁሉም በላይ ትግስቱ መጨረሻ የለውም ነበር እንኳን ለዚህ አደሩሰህ።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 วันที่ผ่านมา +1

    መ ል ካ ም ል ደ ት ❤❤❤❤❤

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 6 วันที่ผ่านมา +2

    እንዳከበራችሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 6 วันที่ผ่านมา +5

    ዱብ ዱብ በሉ የሚለው በቲቪ ነበር

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 4 วันที่ผ่านมา

    የኢቲቪ ትዝታ! 12 ሰዓት አመሻሽ ላይ፣ የፕሮግራሙ መግቢያ ሙዚቃ እስካሁንም ድረስ በአዕምሮዬ ታትሞ ቀርቷል! 125 ኛ ዓመትህን እንደምናከብር ሙሉ እምነት አለኝ!!!

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 3 วันที่ผ่านมา

    ጋሼ:ግርማ:አምሃ:ደስታ:ት/ቤት: ከእትየ:ባንቺአምላክ:ጋር:ለጥቂት:ጊዜ:አስተምሮኛል:በጣም:ግሩም:ሰው:ነው።በተጨማሪ:ፒያሳ:ሲኒማ:አምፒር:ፊትለፊት:ሰራተኛ:ሰፈር:ክብረመንግስት:የሚባል:ምግብ:ቤት:አካባቢ:የራሱን:gimከፍቶ:እንደነበር:አስታውሳለህ።