ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባየቀናው ጀግና ነውእደሠው ልታይ ልታይ የማይል❤እደሌቦቹ የሚሽቃብጥለት እስኳድ የለእኔማ ያሣዝነኛል😢የሀቅ ሰው❤የጽናት ተምሳሌት❤️የወድሙ የውባተን አባተ ቃል አክባሪ❤ስቱ ሆዳም በብር ሆዱን ሽጦባየቀናው የነጻነት ተምሳሌት ወዱ ባየ ቀናው❤ብዙ ያልተዘመረለት አላህ የልፍትህን ውጤት ያሣይህ❤
🙏🙏🙏🙏💔
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
ባየ ቀናው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SamreaMama እዴ ምነዉ እዲ አነባሽሣ 🙊
ትክክል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጀግናው ለአማራ ህዝብ በታማኝነት እየተዋደክ በመሆኑ በአማራ ህዝብ ስም እናመሰግንሀለን በእዉነት ፈጣሪ አንተንም አጋሮችህንም ይጠብቅልን❤❤❤❤
አሜን የነፃነት ታጋዮቻችን
አሜን አሜን አሜን
ጀግናው አርበኛ ባየቀናው እግዚአብሔር የጠብቅልን የአማራው አንበሳ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፈጣሪ እድሜ በጤና ጋር ይስጥ ዝምተኛው ጀግና ሞቸ ነው የምወድህ ወንድ ጋሻ የአማራን ትንሳኤ ያሳይህ🙏❤
ጀግናው አርበኛ የቴዎድሮስ ልጅ አርበኛ ባየ ቀናው አስደማሚ ጀግና ነው።ይልመድባችሁ።የጀግኖች ታሪክ ይወሳ።
የማይሰበረው እና የአማራው ህዝብ ታማኙ አርበኛ ባዪ ቀናው፣ ብቻህንም ሊሰብሩህ አልቻሉም አሁንማ ጀግናው ሀብቴ አባት አርበኞችን ይዞ ደርሶልሀል፣ እግዚአብሔር እንደዚህ ለአማራው ታምነህ ዘላለም ኑርልን ❤❤
🙏🙏🙏
ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርልህ ማርሻል አርበኛ ባዬ ቀናው አስረስ የአማራ ክልል እና የመላው ኢትዮጵያ የነፃነት እና የፍትህ ታጋይ የቁርጥ ቀን ልጅ።ፈጣሪ ለአንተም እና ለመላው ብተሰብህ ዘብ ፈጣሪ ይቁምልህ።ረጅም ዕድሜ ከጤና እና በረከት ጋር ያድልህ። ወንድ የወንድ ቁና ቁርጥ የታላቁ ንጉሳችን አፄ ቴዎድሮስ ምትክ ነህ።ይህንን አፋችንን ሞልተን ሁላችንም የፋኖ አካላት እንመሰክራለን በ10 ጣታችንን እንፈርማለን።እርግጥ ሰው ያለደካማ ጎን አይፈጠርም PRGMATIC ( የተራማኝነት ) ችግር አለ የማንክበትን አቋም በቶሎ አትቀይርም በድምፅ ብትበለጥም ይህ ደግሞ የቡዙ ጀግኖች ባህሪ ነው።ከዚህ በቀር እንከን የለሽ መላው የኢትዮጵያ እና የአማራ ክልል ሕዝብ ጥቁሩን ፋሽስት አብይ እና ግብራ አበሮቹ ለፍርድ ያቀርባል ይልቁንም ነገ ልክ እንደ ጀነራል ሐየሎም አራያ የኢትዮጵያ መከላከያ ከፍተኛ አመራር ይሆናል ብሎ ብዙ ሰው የሚጠብቅ አካል ነህ።በተረፈ ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም አድሎን ከምንመኘው ድል ጋር ሁላችንንም ያገናኘን።
ጀግናው ባየ ቀናዉ የመይሳዉ ልጅ ወንድማችን የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ክክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤እህትህ ከወሎ ራያ ቆቦ 💚💛❤️💪
Much love & Big respect 🫡 to our heros💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️ mednihalem yetebkachu❤❤❤❤❤
ጀግናው ባዬ 😍❤🙏💪
ባዬዋ እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን ኑርልን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ጀግናው አርበኛ ባየ ቀናው እንወድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤💪
የኔ ጀግና የኛ ሀቀኛ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ከፊትህ ይቅደም የምትለፋለት ትግል ፍሬ አፍርቶ የደስታን ሳቅ እንድታይ ይርዳህ ከክፋ ይጠብቅ💕💕💕💪💪💕💕🎉🎉🎉🎉
እረጅም እድሜ ይሥጥህ ጀግናው ባየ ቀናው የአማራው መከታ
ጀግናው ባዬ ቀናው ❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ጀግኖቻችን ቸሩ መድኃኔዓለም የድሏን ቀን ያቅርብልን ድል ለክንደ ነበልባሉ ለህዝብ ልጅ ለዐምሐራ ፋኖኖኖኖኖ ❤💪💪💪
የኛ ጀግና😢😢😢💔💔መዳኒአለም ቤተሠቦችህን የሠዋህበት አተም እልፍ ዋጋ ከነበተሠብይ ለአማራ ህዝብ የከፈልከዉን ዋጋ አይኖ የአማራን ነፃነትም በድል ያሣይህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤የአማራ እቁልጆች ሥቱን ዋጋ ከፈሉልን👌
እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቀው ጀግናው ❤❤❤
ረጅም እድሜ ለትግስተኛው ለአርበኛ ባየ ቀናዉ
ጀግና ፍኖ ባዩችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የውብአንተ ምትክ❤❤❤💪💪💪💪 ለባንዳ የማይበረክ
የአባቱ የአባታጠቅ የካሳ ልጅ🇧🇴🇧🇴🇧🇴የአማራህዝብ ጠበቃ ❤❤❤
ጀግናን እንዲህ መዘከር እና ማመስገን እንዲሁም እዉቅና መስጠት የአማራ ባህሉ በመሆኑ እንዲህ ለአየር ማብቃታችሁ ያስመሰግናችኋል 🙏🙏🙏
የኔ ጀግና ባየ ቀናው የውብአንተ ምትክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምአለም 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ምግዚም፡ጀግና፡ጀግናነው፡የጀመረውን፡ይጨርሣል፡በሣታም፡የማይታለል፡ጀግና❤❤❤እድሚና፡ጢና፡ይሠጥህ
አዬ አምሀራ ጀግና ህዝብ ጎንደር የሀገር ምሰሶ ነው ❤❤❤❤
ጀግነቱ ያልተነገረለት አርበኛ ባዬ ቀናው።ጀግናችን
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
የኔጌታ ጀግና በልቡ ብቻ የሚሠራ ልታይ ልታይቋን አይልም የዉባታ ባለ አደራዉ❤❤❤❤
@@merong-g6w ስሚ ያነባሁት ታሪኩ ስላሳዘነኝ ነው
ጀግና የጀግና ልጅ
በጣም ደስበሚል አቅረራረብ አቅርባችሁታል እናመሰግናችኋለን ቆራጥ ጀግና ነው
የአምሐራ ጅግና ልጃችን ወንድማችን ኑርልን ኑርልን❤❤❤ድል ድል ድል ለአምሐራ ፋኖ🎉🎉🎉
የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እውነት እውነት እላችኋለሁ ባየ ቀናው ልክ እንደ ትላንቶቹ የአማራ ንቁ እና ብቁ ብዙዎች ያላወቅናቸው እና በሴራ ያስበላናቸው የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ብቁ እና ባለምጡቅ አእምሮ ዶ/ር አምባቸው መኮንን እና ኢ/ር ስመኘው በቀለ ታናሽ ወንድም ነው።
እናመሰግናለን 🙏 ባዬ ቀናው ጀግናችን ነው ። ጀግኖቻችንን እንደዚህ በሕይወት እያሉ ማወደስ ደስ ይላል ። ሌሎች ጀግኖችንም በዚህ መልኩ ታሪካቸው ይወሳ በድጋሚ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ባየ የአማራ የቁርጥ ቀን እዉነተኛ ጀግና ነዉ!!!!
ጀግነዉ ባየ ...ዝምተኘዉ...ገዳይ👌💪💪❤❤🌹💔💔
በየቀነዉ ዳግማዊ ቲዎድሮስ ጀግና ነህ ለዶላር የማይገዘዉ
Thank you brother Baye for your service!
ሮሃ የኛ እናመሰግናለን እንዲህ ያልተዘመረላቸዉን ጀግኖች አስተዋዉቁን እስኪ ድል ለመላው አማራ ድል ፋኖ 👌🏼👌🏼👌🏼
ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ ጀግናችን አርበኛ ባየ ቀናዉ በወርቅ ቀለም ስምህ ይፃፋል።
ጀግኖችን መቸም አንረሳቸውም❤።
ጀግና የ ጀግና ልጅ we are proud of you.
በቀጣይ ደግሞ የኮማንዶ ሳሚ የጀግንነት ታሪክ ይቅረብልን ወንድማችን!
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
ጀግና የጀግናም ጀግና ይወለደ እንደ ባየ ቀናው
አማራየ ዛሬም ጀግና አለሺ💚💚💚💛💛💛💓💓💓
Wonderful ,Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጀግና ታሪክ ስሰማ ደስ ይለኛል
ባየ ቀናው ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጀግና 💪💪💪💪👏👏👏
ድል ለአማራ ፋኖ
ያልተዘመረለት ጀግና😮😮😮😮😮😮😮
እውነት ነው ያልተዘመረለት ጀግና ባየ ቀናው ለአማራ አንድነት ለኢትዮጵያ መከታ የሆነ የቁርጥ ቀን ልጅ 💪
ደነቀትኩ ኑርልን ጀግናችን
ከማንም ጥቅም ሳይፈልግ ለገንዘብ ባሪያ ሳይሆን ሁሌም ልበ ሙሉ ሆኖ የሚገኝ እዩኝ አዩኝ የማይወድ ቀረብ ብሎ ላወራው ደሞ ሃይል የሥላሴ ነው እንጂ እኔ ይሄን በምን አቅሜ አደረግኩት የሚል ገሎ ሲያሸንፍ ስለጀግንነቱ ከሞፈከር ይልቅ ለጠፋው ነፍስ የሚያዝን የሚፀፀት ግድ ባይሆንበት ማንም ላይ ቃታውን መሳብ የማይፈልግ ስለኔ ምን ተብሎ ይሆን ብሎ ግዜውን የማያባክን ጦረኛ ባህታዊ እልም ባለ ጦርነት መሃል የፀሎቱን ሰአት የማያሳልፍ ይዞት በሚወጣው ባንዴራ ላይ የጊዎርጊስን ስዕል ያሳለ ሃይል እንደሶምሶም ከላይ እንጂ ከምድር እንደሆነ የማያምን ኮታ ለመያዝ የማይሮጥ ማንም ቢመራ የማይደንቀው አዋጊ ሁኖ ሳለ እንደተራ ተዋጊ በቀጥታ ሰንጥቆ ፍሮንት ዋር የሚገባ ለደቂቃም ቢሆን እንደአዋጊ ከአውደ ውጊያው ቀጠና ውጪ ሆኖ የማያዋጋ በዚህም ምክንያት ደጋግሞ የቆሰለ ቤቱን የተቃጠለበት ባለቤቱ የተንገላታችበት ለህዝብ ፍቅር በ 2008 ዋሻ የገባ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ ያልወጣ ፅኑ ሰው በሱ ስር ያሉ ወታደሮች በሱ በመመራታቸው የሚደሰቱበት አልፎም ጀግንነቱና ትህትናውን የሚዘምሩለት ከድል በኋላ በፈጣሪ እርዳታ በልጆቼ ተጋድሎ ድል አገኘን እንጂ እኔማ ምን ሰርቼ እያለ ሃያል ሲሆን እንደክርስቶስ ከእግራቸው በታች ዝቅ ብሎ ያገለግላቸዋል። ፈገግታውን ለተመለከተ በጁ እርሳስን ጨብጦ የሚያውቅ አይመስልም ጨካኝ አትለው ሩህሩህ ነው ለሃብት አትለው ራሱን ባዶ ያደረገ ነው ጦረኛ ስትለው ባህታዊ ሆኖ ታገኘዋለህ የሚያውቁት ሁሉ ይህን ይመሰክሩለታል የእንቃሽቱ ማርያም ፍሬ የነበር አጥማጁ ሌላ ነብር የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና ሰብሳቢ አርበኛ በዬ ቀናው።ድል ካንተ ጋር ትሁን
ባየ ኑርልን
አርበኛ ብዬ ቀነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ጀግናችን ፈጣሪይጠብቅህ❤❤
ዋው እውነትም ባየ ፈጣሪ ይብቀው ከወንድሞቹ ጋር
ምንም እንኳን አማራ በውስጡ ከሌሎች ብሄሮች እጅግ በበለጠ ህዝባቸውን በጥቅም የለወጡ ሆዳምና ከሃዲ አማራዎች ቢኖሩም እንደ ባየ ቀናው እንደ አርበኛ መሳፍንትና እንደ ዘመነ ካሴ ያሉ ሁሉን ነገራቸውን ለአማራ ነፃነት እርግፍ አድርገው ትተው የሚጋደሉ ጀግኖች ልጆችም አሉት:: በተለይ ሚሊሽያና አድማ ብተና የሚባሉ ነቀርሳዎችን እግዚአብሔር ለዘላለም ወደ ሲኦል ያውርዳቸው::
ጅግናችንን እግዜአብሔር ይጥብቅልን❤❤❤❤❤❤
አርበኛ ባየ ቀናው❤❤
እጹብ ድንቅ ስራ ሮሃወች ታድያ ልክ እንደ ባየ ቀናው የሃብቴንም ሆነ የሌሎችን የምሬንና የክረኔል ሙሃቤና ምሬ ወዳጀን የ ኢንጅነር ደሳለኝንና የመከታውን የዘመነ ካሴንና የሻለቃ ዘናቡንና ሌሎችን በየ4 ቱም የአማራ ግዛት ያሉ ጀግኖችን ታሪክ እየዘገባችሁ የእባቡን የተኩላውን የእስክንድርንና ተከታዮችን ሴራ ፍርስርሱን አውጡት
አሪፍ እይታ ነው።
ጀግንነት ይገርማል
ደልለፋኖ😊❤❤❤❤
ክንድአለም💪💪💪🙏
እግዚአብሔር ይጠብቀው🙏
እግዚአብሔር ይጠብቀው🥰🥰🥰
ጎንደር እንዲህ በስክንድር መጫወቻ ሲሆን አዘንኩ
Baya Kenaw is a Hero yena gegna abate❤❤❤ and
አማራ ስንባል ግን ምን ሁነን ነው, ማዛን የመሰለች ንፁህ የአማራ ልጅ እውነተኛ ታጋይ እንደት ሳብሰክራይብ አናደርግም; እኛ 300k ብቻ ነን
ወንድሜ,ጀግናው ባዬ ቀናው💪
በሮቹ ጥቋቁር እረኛው ደንባራ ወስዶ ሰቀለቸው ከንቃሹ ተራራ ያለው ፋሲል ደሞዝ ለሀይለማርያም ደሳለይ በነ ባየ ቀናው ለተገረፈው የህዋት ወታደር ነው ። ባየ ከ42 አመቱ 21አመቱ በስርቤትና በጫካ ያሳለፈ ነው ።
ጀግናችን የአንድነት ተምሳሌታችን ታሪክ መቸም እስከምፅት ታስበዋለች
ግሩም❤❤❤
ሮሃ 300ሺ ሰብስክራይብ❤
ጀግናዉ ባየ❤❤❤🎉🎉🎉
ባየ ቀናው ጀግናው❤❤❤❤
ርዕሱን አስተካክሉ በጣም ነው የደነገጥኩት
"ሁሉም ነገር ከአማራ ህዝብ በታች ነው"አርበኛ ባየ ቀናው
I am proud of you
brave
Thank you wendime Jegnaw Baye kenaw dilu hulem yikinah!Amen!
❤❤❤❤😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
"👍" ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🦁
ስለ ባየ ቀናው ጀግንነት ለማወቅ ሚፈልግ ውባንተ ከሞሙቱ በፊት በምርጫ ወቅት የተናገረውን ማዳመጥ በቂ ነው ።
Ye Amhara enatoch mahtsen yilemlm!!!!
አሚን አሜን አሜን አሜን አሜን አ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
Dil,leamara.fano,🎉🎉🎉🎉
My hero
Bertu
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢አይ ወድማቺን አጣነው ያማል
እህ እር አለ ሆ😂😂😂😂
💪💪💪🙏🙏😭❤️
አያችሁ የተኩላው እስክንድርና ሃብታሙ አያሌው ጀሌወች እየተንጫጩ ነው እስክንድርና ሃብታሙማ ይሄኔ ሱሪያቸው ላይ ለቀውታል
ይድረስ !! ለእስክንድር ፡ ነጋ ፡ ዕና ፡ ለጋዜጠኛ ፡ ሐብታሙ ፡ አያሌው
ባየቀናው ጀግና ነው
እደሠው ልታይ ልታይ የማይል❤
እደሌቦቹ የሚሽቃብጥለት እስኳድ የለ
እኔማ ያሣዝነኛል😢የሀቅ ሰው❤የጽናት ተምሳሌት❤️የወድሙ የውባተን አባተ ቃል አክባሪ❤ስቱ ሆዳም በብር ሆዱን ሽጦ
ባየቀናው የነጻነት ተምሳሌት ወዱ ባየ ቀናው❤ብዙ ያልተዘመረለት አላህ የልፍትህን ውጤት ያሣይህ❤
🙏🙏🙏🙏💔
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
ባየ ቀናው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SamreaMama እዴ ምነዉ እዲ አነባሽሣ 🙊
ትክክል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጀግናው ለአማራ ህዝብ በታማኝነት እየተዋደክ በመሆኑ በአማራ ህዝብ ስም እናመሰግንሀለን በእዉነት ፈጣሪ አንተንም አጋሮችህንም ይጠብቅልን❤❤❤❤
አሜን የነፃነት ታጋዮቻችን
አሜን አሜን አሜን
ጀግናው አርበኛ ባየቀናው እግዚአብሔር የጠብቅልን የአማራው አንበሳ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ፈጣሪ እድሜ በጤና ጋር ይስጥ ዝምተኛው ጀግና ሞቸ ነው የምወድህ ወንድ ጋሻ የአማራን ትንሳኤ ያሳይህ🙏❤
ጀግናው አርበኛ የቴዎድሮስ ልጅ አርበኛ ባየ ቀናው አስደማሚ ጀግና ነው።ይልመድባችሁ።የጀግኖች ታሪክ ይወሳ።
የማይሰበረው እና የአማራው ህዝብ ታማኙ አርበኛ ባዪ ቀናው፣ ብቻህንም ሊሰብሩህ አልቻሉም
አሁንማ ጀግናው ሀብቴ አባት አርበኞችን ይዞ ደርሶልሀል፣ እግዚአብሔር እንደዚህ ለአማራው ታምነህ ዘላለም ኑርልን ❤❤
🙏🙏🙏
ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርልህ ማርሻል አርበኛ ባዬ ቀናው አስረስ የአማራ ክልል እና የመላው ኢትዮጵያ የነፃነት እና የፍትህ ታጋይ የቁርጥ ቀን ልጅ።ፈጣሪ ለአንተም እና ለመላው ብተሰብህ ዘብ ፈጣሪ ይቁምልህ።ረጅም ዕድሜ ከጤና እና በረከት ጋር ያድልህ። ወንድ የወንድ ቁና ቁርጥ የታላቁ ንጉሳችን አፄ ቴዎድሮስ ምትክ ነህ።ይህንን አፋችንን ሞልተን ሁላችንም የፋኖ አካላት እንመሰክራለን በ10 ጣታችንን እንፈርማለን።እርግጥ ሰው ያለደካማ ጎን አይፈጠርም PRGMATIC ( የተራማኝነት ) ችግር አለ የማንክበትን አቋም በቶሎ አትቀይርም በድምፅ ብትበለጥም ይህ ደግሞ የቡዙ ጀግኖች ባህሪ ነው።ከዚህ በቀር እንከን የለሽ መላው የኢትዮጵያ እና የአማራ ክልል ሕዝብ ጥቁሩን ፋሽስት አብይ እና ግብራ አበሮቹ ለፍርድ ያቀርባል ይልቁንም ነገ ልክ እንደ ጀነራል ሐየሎም አራያ የኢትዮጵያ መከላከያ ከፍተኛ አመራር ይሆናል ብሎ ብዙ ሰው የሚጠብቅ አካል ነህ።በተረፈ ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ለሁላችንም አድሎን ከምንመኘው ድል ጋር ሁላችንንም ያገናኘን።
ጀግናው ባየ ቀናዉ የመይሳዉ ልጅ ወንድማችን የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ክክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤እህትህ ከወሎ ራያ ቆቦ 💚💛❤️💪
Much love & Big respect 🫡 to our heros💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️ mednihalem yetebkachu❤❤❤❤❤
ጀግናው ባዬ 😍❤🙏💪
ባዬዋ እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን ኑርልን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ጀግናው አርበኛ ባየ ቀናው እንወድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤💪
የኔ ጀግና የኛ ሀቀኛ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ከፊትህ ይቅደም የምትለፋለት ትግል ፍሬ አፍርቶ የደስታን ሳቅ እንድታይ ይርዳህ ከክፋ ይጠብቅ💕💕💕💪💪💕💕🎉🎉🎉🎉
እረጅም እድሜ ይሥጥህ ጀግናው ባየ ቀናው የአማራው መከታ
ጀግናው ባዬ ቀናው ❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ጀግኖቻችን ቸሩ መድኃኔዓለም የድሏን ቀን ያቅርብልን ድል ለክንደ ነበልባሉ ለህዝብ ልጅ ለዐምሐራ ፋኖኖኖኖኖ ❤💪💪💪
የኛ ጀግና😢😢😢💔💔መዳኒአለም ቤተሠቦችህን የሠዋህበት አተም እልፍ ዋጋ ከነበተሠብይ ለአማራ ህዝብ የከፈልከዉን ዋጋ አይኖ የአማራን ነፃነትም በድል ያሣይህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤የአማራ እቁልጆች ሥቱን ዋጋ ከፈሉልን👌
እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቀው ጀግናው ❤❤❤
ረጅም እድሜ ለትግስተኛው ለአርበኛ ባየ ቀናዉ
ጀግና ፍኖ ባዩችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የውብአንተ ምትክ❤❤❤💪💪💪💪 ለባንዳ የማይበረክ
የአባቱ የአባታጠቅ የካሳ ልጅ🇧🇴🇧🇴🇧🇴የአማራህዝብ ጠበቃ ❤❤❤
ጀግናን እንዲህ መዘከር እና ማመስገን እንዲሁም እዉቅና መስጠት የአማራ ባህሉ በመሆኑ እንዲህ ለአየር ማብቃታችሁ ያስመሰግናችኋል 🙏🙏🙏
የኔ ጀግና ባየ ቀናው የውብአንተ ምትክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምአለም 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ምግዚም፡ጀግና፡ጀግናነው፡የጀመረውን፡ይጨርሣል፡በሣታም፡የማይታለል፡ጀግና❤❤❤እድሚና፡ጢና፡ይሠጥህ
አዬ አምሀራ ጀግና ህዝብ ጎንደር የሀገር ምሰሶ ነው ❤❤❤❤
ጀግነቱ ያልተነገረለት አርበኛ ባዬ ቀናው።ጀግናችን
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
የኔጌታ ጀግና በልቡ ብቻ የሚሠራ ልታይ ልታይቋን አይልም የዉባታ ባለ አደራዉ❤❤❤❤
@@merong-g6w ስሚ ያነባሁት ታሪኩ ስላሳዘነኝ ነው
ጀግና የጀግና ልጅ
በጣም ደስበሚል አቅረራረብ አቅርባችሁታል እናመሰግናችኋለን ቆራጥ ጀግና ነው
የአምሐራ ጅግና ልጃችን ወንድማችን ኑርልን ኑርልን❤❤❤
ድል ድል ድል ለአምሐራ ፋኖ🎉🎉🎉
የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እውነት እውነት እላችኋለሁ ባየ ቀናው ልክ እንደ ትላንቶቹ የአማራ ንቁ እና ብቁ ብዙዎች ያላወቅናቸው እና በሴራ ያስበላናቸው የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ብቁ እና ባለምጡቅ አእምሮ ዶ/ር አምባቸው መኮንን እና ኢ/ር ስመኘው በቀለ ታናሽ ወንድም ነው።
እናመሰግናለን 🙏 ባዬ ቀናው ጀግናችን ነው ። ጀግኖቻችንን እንደዚህ በሕይወት እያሉ ማወደስ ደስ ይላል ። ሌሎች ጀግኖችንም በዚህ መልኩ ታሪካቸው ይወሳ በድጋሚ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ባየ የአማራ የቁርጥ ቀን እዉነተኛ ጀግና ነዉ!!!!
ጀግነዉ ባየ ...ዝምተኘዉ...ገዳይ👌💪💪❤❤🌹💔💔
በየቀነዉ ዳግማዊ ቲዎድሮስ ጀግና ነህ ለዶላር የማይገዘዉ
Thank you brother Baye for your service!
ሮሃ የኛ እናመሰግናለን እንዲህ ያልተዘመረላቸዉን ጀግኖች አስተዋዉቁን እስኪ ድል ለመላው አማራ ድል ፋኖ 👌🏼👌🏼👌🏼
ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ ጀግናችን አርበኛ ባየ ቀናዉ በወርቅ ቀለም ስምህ ይፃፋል።
ጀግኖችን መቸም አንረሳቸውም❤።
ጀግና የ ጀግና ልጅ we are proud of you.
በቀጣይ ደግሞ የኮማንዶ ሳሚ የጀግንነት ታሪክ ይቅረብልን ወንድማችን!
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
ጀግና የጀግናም ጀግና ይወለደ እንደ ባየ ቀናው
አማራየ ዛሬም ጀግና አለሺ💚💚💚💛💛💛💓💓💓
Wonderful ,Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጀግና ታሪክ ስሰማ ደስ ይለኛል
ባየ ቀናው ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጀግና 💪💪💪💪👏👏👏
ድል ለአማራ ፋኖ
ያልተዘመረለት ጀግና😮😮😮😮😮😮😮
እውነት ነው ያልተዘመረለት ጀግና ባየ ቀናው ለአማራ አንድነት ለኢትዮጵያ መከታ የሆነ የቁርጥ ቀን ልጅ 💪
ደነቀትኩ ኑርልን ጀግናችን
ከማንም ጥቅም ሳይፈልግ ለገንዘብ ባሪያ ሳይሆን ሁሌም ልበ ሙሉ ሆኖ የሚገኝ እዩኝ አዩኝ የማይወድ ቀረብ ብሎ ላወራው ደሞ ሃይል የሥላሴ ነው እንጂ እኔ ይሄን በምን አቅሜ አደረግኩት የሚል ገሎ ሲያሸንፍ ስለጀግንነቱ ከሞፈከር ይልቅ ለጠፋው ነፍስ የሚያዝን የሚፀፀት ግድ ባይሆንበት ማንም ላይ ቃታውን መሳብ የማይፈልግ ስለኔ ምን ተብሎ ይሆን ብሎ ግዜውን የማያባክን ጦረኛ ባህታዊ እልም ባለ ጦርነት መሃል የፀሎቱን ሰአት የማያሳልፍ ይዞት በሚወጣው ባንዴራ ላይ የጊዎርጊስን ስዕል ያሳለ ሃይል እንደሶምሶም ከላይ እንጂ ከምድር እንደሆነ የማያምን ኮታ ለመያዝ የማይሮጥ ማንም ቢመራ የማይደንቀው አዋጊ ሁኖ ሳለ እንደተራ ተዋጊ በቀጥታ ሰንጥቆ ፍሮንት ዋር የሚገባ ለደቂቃም ቢሆን እንደአዋጊ ከአውደ ውጊያው ቀጠና ውጪ ሆኖ የማያዋጋ በዚህም ምክንያት ደጋግሞ የቆሰለ ቤቱን የተቃጠለበት ባለቤቱ የተንገላታችበት ለህዝብ ፍቅር በ 2008 ዋሻ የገባ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ ያልወጣ ፅኑ ሰው በሱ ስር ያሉ ወታደሮች በሱ በመመራታቸው የሚደሰቱበት አልፎም ጀግንነቱና ትህትናውን የሚዘምሩለት ከድል በኋላ በፈጣሪ እርዳታ በልጆቼ ተጋድሎ ድል አገኘን እንጂ እኔማ ምን ሰርቼ እያለ ሃያል ሲሆን እንደክርስቶስ ከእግራቸው በታች ዝቅ ብሎ ያገለግላቸዋል። ፈገግታውን ለተመለከተ በጁ እርሳስን ጨብጦ የሚያውቅ አይመስልም ጨካኝ አትለው ሩህሩህ ነው ለሃብት አትለው ራሱን ባዶ ያደረገ ነው ጦረኛ ስትለው ባህታዊ ሆኖ ታገኘዋለህ የሚያውቁት ሁሉ ይህን ይመሰክሩለታል የእንቃሽቱ ማርያም ፍሬ የነበር አጥማጁ ሌላ ነብር የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና ሰብሳቢ አርበኛ በዬ ቀናው።
ድል ካንተ ጋር ትሁን