ላፕቶፕ ለመግዛት ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነጥቦች - ላፕቶፕ እንዴት እንግዛ - Laptop buying guide in 2020-Tips for Buying a Laptop

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ አመሰግናለሁ ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠኸን❤

  • @fikremewa7902
    @fikremewa7902 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ በዉነቱ ታላቅ ምሁር ነህ ያልኩበት ምክንያት እዉቀትህን አሟጠህ ሰለሰጠኸን ማንም ይህን ስራ የሚሠሩ አዋቂነን የሚሉ ተምረናል ወይም አዉቀናል የሚሉት ከዩቲዩብ ችግር የማይቀርፍ ገንዘብ ለማግኘት የሰብስክራይብጋጋታን ለማግኘት እንጂ ጥልቅ እዉቀታቸዉን ለማከፈል አይደለም ያንተ ግን በጣም ለየት ያለ በጥሩ ማዕዛ ወደዉስጥ የሚገባ ትልቅ ዕዉቀት ሰላካፈልከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ Fikre!

  • @aliyousheredi905
    @aliyousheredi905 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ በጣም ተጠቅሚያለሁ፡፡ የሚገርምህ ላፐቶፐ ለገባ ባለሁበት ጊዜ ስለሆነ ያየሁት በጣም ጠቅሞኛል፡፡ ዐመሰግናለሁ፡፡

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን! አላማችንም እናንተን በምንችለው አቅም ጠቃሚ መረጃ በመስጠት መርዳት ነው!

  • @desalegnjikamo3310
    @desalegnjikamo3310 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ። ተባረክ ።

  • @ashekasse6415
    @ashekasse6415 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርታ የማስረዳት አቅምህ ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ።

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว +1

      አሼ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @ቀፀላማሪያም
    @ቀፀላማሪያም 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጥሩ አገላለጽ ነው እናመሰግናለን 🙏

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ቀጸላ እኔም አመሰግናለሁ!!

  • @temesgenaschale7646
    @temesgenaschale7646 2 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ ወንድሜ በጣም ጥሩ ነው በእውነት ብዙ ነገሮችን አስተምረከኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @temesgenberihun2656
    @temesgenberihun2656 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወድጄዋለሁ። አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል።

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ተመስገን!

  • @temesgengezahgn4410
    @temesgengezahgn4410 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አረፍ አገላለጽ ነዉ

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo mereja new bro🙏🙏❤❤

  • @muraddawd8457
    @muraddawd8457 2 ปีที่แล้ว

    Murad Dwed ስለ ምታስጨብጠን እውቀት በጣም እናመሰግናለን

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 ปีที่แล้ว

      Thank you Murad!

  • @belaynehertiban675
    @belaynehertiban675 2 ปีที่แล้ว +1

    I appreciate your detail information about nature of computers and their capacity. I have got good knowledge from your presentation.
    Thank you.

  • @nuretube2288
    @nuretube2288 4 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ የምትለውን ላፖቶብ እስኪ ንገረኝ መግዛት ፈልጊ ነበር

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว +7

      ይቅርታ ሳልመልስ ስለዘገየሁ ፤ ኢንተርኔት ተቋርጦ ስለ ነበረ ነው።
      ብራንድን በተመለከተ HP ና Dell ጥሩ ናቸው ፤ እንደ ሞዴላቸው ያላቸው ፊቸር ና ጥንካሬ እንዲሁም ቅልጥፍና ይለያያል ፤ ዋጋውም እንደዛው። ዞር ዞር በማለት ስፔሲፊኬሽን በማየት ና በማወዳደር የተሻለውን መምረጥ ይመከራል።
      ጥሩ ስፔሲፊኬሽን (የተሻለውን) ለመምረጥ ቪዲዎው የሚረዳዎ ይመስለኛል። ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ ሊጠይቁኝ ይችላሉ ።
      አመሰግናለሁ!

    • @lidyanaredeemed9848
      @lidyanaredeemed9848 4 ปีที่แล้ว

      I have used both HP and Dell in the past and I found out Dell are much better than HP. Do your own research based on what he thought us.

  • @meleseberihun7917
    @meleseberihun7917 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተማርኩበት እናመሰግናለን ወንድም

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰናለሁ Melese!

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 4 ปีที่แล้ว +3

    It’s really helpful insight. Very simple and easy to understand. Please bring us more information and resources regarding technology. Thank you so much! Excellent job!

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      Thank you Lidyana! please suggest technology areas you need me to explore!
      Thank you!

    • @ritatube9434
      @ritatube9434 2 ปีที่แล้ว

      @@DeritaTech ወንድም 8Gb ram ለግራፊክስ ጥሩ ነው ያሰራል

  • @girmayhadis9140
    @girmayhadis9140 ปีที่แล้ว

    i appreciat you to continue other info to help me bro

  • @nuruoumer3014
    @nuruoumer3014 2 ปีที่แล้ว

    Wow class yalehu nw yemeselegni 10Q ewuketihin silakafelken

  • @ethioinfo3064
    @ethioinfo3064 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ!

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ!

  • @tsehaygetachew4531
    @tsehaygetachew4531 ปีที่แล้ว

    እና መሰግናለን

  • @engidatedesse4230
    @engidatedesse4230 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 ปีที่แล้ว

      እኛም እናመሰግናለን!

  • @MebaSsss
    @MebaSsss 2 ปีที่แล้ว

    thank you a lot

  • @galmakanchora6941
    @galmakanchora6941 2 ปีที่แล้ว

    Really thank you soo much

  • @ChalaIbsa-b2q
    @ChalaIbsa-b2q 2 หลายเดือนก่อน

    Thakns

  • @payt_
    @payt_ 4 ปีที่แล้ว

    Betaammm yabede aba.. thank you betam detail yehone beteme arif .. thank you

  • @admasupetros8084
    @admasupetros8084 ปีที่แล้ว

    Excellent

  • @ፍቅር-ከ8ፐ
    @ፍቅር-ከ8ፐ ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @HamduKemal-km4wn
    @HamduKemal-km4wn 5 หลายเดือนก่อน

    Very good

  • @techilogenet4444
    @techilogenet4444 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ደስ ይላል

  • @danidanitta12
    @danidanitta12 ปีที่แล้ว

    thank you sir ! I've got the point I want to know

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  ปีที่แล้ว

      Ok, Thank you too! that is what we want and why we are here!

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በጣም ወንድማችን ግን አሁን ላይ ምን አይነት ላፕቶፕ ብንገዛ ጥሩ ነው እኔ ከውጭ ይዥ ለመግባት ፈልጊ ነበር እስኪ ካየሁው ወንድሜ መልስልኝ?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፤
      ላፕቶፕ ስንገዛ መጀመሪያ ለምን አላማ እንደ ፈለግነው ብናውቅ ጥሩ ነው ፤ ለምሳሌ ፡ ለኖርማል ዌብ ብሮውሲንግ ፣ ቀለል ላለ ዶክመንት ፕሮሰሲንግ ወይም እንደ ማንበቢያ ከሆነ ቀለል ያለ እስፔክ ያለው ላፕቶፕ በቂ ነው ፤ ጥያቄዎ የትኛው የላፕቶፕ ብራንድ ይሻላል ከሆነ ፤ ሁሉም አሉ የተባለ የላፕቶፕ ብራንዶች የራሳቸው በጎ ና ደካማ ጎን አላቸው አሁን ላይ ጥሩ የሚባሉ ብራንዶች HP , Dell , Asus , Acer , Lenovo , ዋጋው አይቀመስ ይሆናል እንጂ Apple Laptopም አለ ፤ የኔ ምርጫ ቀለል ባለ ዋጋ ና በጥሩ እስፔክ HP ወይም Dell ናቸው። ሁሌም የተሻለ አቅም ማለትም ከፍ ያለ ራም ፣ ሃርድ ዲስክ / SSD ፣ ፕሮሰሰር ያለውን ላፕቶ ብንገዛው ጥሩ ነው ፤ እስክሪኑም ከ 15 ኢንች ባይበልጥ ጥሩ ነው (በቀላሉ ይዘን መንቀሳቀስ እንድንችል) ፤ ኦንላይን አወዳድረን መግዛት እንችላለን።
      እናመሰግናለን!

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወድም

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም አመሰናለሁ!

  • @CodeCrafter3
    @CodeCrafter3 3 ปีที่แล้ว

    Waw impressive.
    Thank you bro.

  • @gizachewworkineh7006
    @gizachewworkineh7006 3 ปีที่แล้ว

    Wowwww. It's so important and brief information. Thanks

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 ปีที่แล้ว

      Thank you Gizachew!

  • @SamuelBiru-e8l
    @SamuelBiru-e8l 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ምብራሪያው ተደንቂአለሁ ቦታ ብትጠቁመን እፈልጋለሁ።

  • @Orthodox19.
    @Orthodox19. 10 หลายเดือนก่อน

    keep it up !!!

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🙏

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ!!

  • @kaleabhailu-c8e
    @kaleabhailu-c8e ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ hard disk 1000GB የነበረ HP computer ሌላ 1 TB bichemrebet ለመግዛት የሚመከር ነው ማለቴ መነካካቱ የእቃው ጥራት እና የአገልግሎት ጊዜው ላይ ተፅእኖ አይኖረውም ?? ለመግዛት ፈልጌ ይሄንን ወሬ ሰምቼ ለውሳኔ ተቸገርኩ please tell me some detail advice thankyou for your kindness

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  ปีที่แล้ว

      ሰላም፣
      አንድ ቴራ መጨመሩ ብቻውን ተነካካ ሊያስብለው አይችልም ምክን ያቱም በጥንቃቄ ከተሰራ ሃርድ ዲስክ ለራሱ የተዘጋጅ እስሎት አለው ከቨሩን ፈቶ መግጠም ነው ሌላ ምንም መነካካት አያስፈልገውም በተለይ ዴስክቶፕ ከሆነ ብዙም የሚያስቸግር አይደለም ስለዚህ ብዙም አያሳስብም ። ሀርድ ዲስክ መጨመሩ የአገልግሎት ጊዜውም ሆነ ጥራቱ ላይ ምንም ለውጥ አያመጣም። ነገር ግን ሃርድ ዲስኩን የሚገጥመው ሰው ልምድ ያለው ና ሃላፊነት የሚሰማው (ማለቴ ከጥንቃቄ አንጻር) ቢሆን ይመረጣል ።
      እናመሰግናለን!

    • @kaleabhailu-c8e
      @kaleabhailu-c8e ปีที่แล้ว

      @@DeritaTech Thankyou betam አመሰግናለሁ

  • @kidusgursha9570
    @kidusgursha9570 3 หลายเดือนก่อน

    Processor (
    Core I 7 is greater than core i5
    As generation increase the speed increase
    RAM

  • @Judiaamrel
    @Judiaamrel 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you wondima tekami nw
    Pc kegzaw 2 kana nw hp pavilon cori5 12th generation 2gb graphics nw ena battery life be nibab bicha 4 sate nw ይግላል ድምፅም alw is it Normal for new pc????? Pleace melisilign

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም፤
      ላፕቶፓችን ብዙግዜ ድምጽ የሚያመጣው በተለያየ ምክንያት ነው ፤ ለምሳሌ፡ ስንጠቀም አየር ማስወጫው / ማስገቢያው ክፍት ሆኖ
      እንደለብ አየር ካልተዘዋወረ ላፕቶፑ ይሞቃል በዚህ ጊዜ ፋኑ በጣም ይሽከረከራል ፤ ይህም ድምጽ ያመጣል። ላፕቶፓችን አዲስም ሆነ የቆየ ይህ ሊያጋጥም ይችላል ፤ ስለዚህ ስንጠቀም በተቻለመጠን ሙቀትን የሚስቡ ነገሮች ላይ አድርጎ አለመጠቀም ፡ ለምሳሌ፡ ፍራሽ ላይ ፣ ትራስ ላይ እና ሌሎች ሶፍት ማቴሪያሎች ላይ አድርጎ መጠቀም አይመከርም ፤ የአየር ማስወጫ ቀዳዳዎቹ ክፍት መሆን ይኖርባቸዋል ። ባትሪ ግን ድምጽ አይኖረውም ድምጽ የሚመጣው ከፋኑ ነው። አንዳንዴ ደግሞ ትልልቅ ሲፒዮ ና ራም የሚፈልጉ ስራዎችን ለምሳሌ ፡ ቪዲዮ ኢዲቲንግ ፣ ግራፊክ ዲዛይን የመሳሰሉንትን ስንሰራ እንዲሁ ሙቀት ሊያመጣ ና ፋኑ ላፕቶፑን ለማቀዝቀዝ ሲል ሊፈጥን ይችላል ይሄም ድምጽ ይፈጥራል ፤ ይሄንን ለመከላከል የራም አጠቃቀሙን እያየን መዝጋት የምንችላቸውን አፕሊኬሽኖች መዝጋት ይመከራል።
      እናመሰግናለን!

  • @Living_witness
    @Living_witness 2 ปีที่แล้ว

    Excellent job! Please update us (if any). Thanks!

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 ปีที่แล้ว

      Thank You Zeleke!

  • @AbrhamAmbachew-n6i
    @AbrhamAmbachew-n6i ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen bertalin

  • @firdousharun9403
    @firdousharun9403 2 ปีที่แล้ว

    Thanks a lot sir

  • @efhjgvxfgsghjcxegj4665
    @efhjgvxfgsghjcxegj4665 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ ባትሪ ጥሩ የሚባል ሰንት ሳኣት ይቆያል?
    በመቀጠልም በላብቶም ፌሰቡክ እንዴት እንደምትጠቀም? መሰንጀርሰ በላፕቶም ይሰራል ወይ? እና ሌላች ኣኘሊከሸን ኣጠቃቀም አንድ ቪድዮ ብትሰራልን አሪፍ ነበር ውንድማችን።

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว +4

      ጥሩ የሚባል የላቶፕ ባትሪ በአማካኝ እስከ 6 ሰአት አንዳንዴም ከዚያም በላይ ሊቆይ ይችላል ነገር ግን እንደ አጠቃቀማችን ይወሰናል፤
      ፌስቡክ በላፕቶፕ ለመጠቀም ፤ በፊት ስልክ ላይ የሚጠቀሙ ከሆነ በዛው አካውንት ላፕቶፕ ላይም መጠቀም ይቻላል facebook.com ብሎ በብራውዘር በመግባት ና የሚጠይቀውን email ወይም ስልክ እንዲሁም password በማስገባት መጠቀም ይቻላል።
      በላፕቶፕ ሚሴንጀር መጠቀ አዎ ይቻላል፤ facebook messanger for windows የሚባለውን አፕሊኬሽን ከ www.filehorse.com/download-facebook-messenger/download/ ዳውንሎድ በማድረግ መጠቀም ይችላሉ።
      ምን አይነት አፕሊኬሽን አጠቃቀም ማወቅ ይፈልጋሉ? እባክዎ ይግለጹልን!
      እናመሰግናለን!

  • @selomongashaw2970
    @selomongashaw2970 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ በርታ ሲቀጥል ለቭቶፕ ስንገዛ ሲፒዩ ስፒድ የጨመረ መሆኑ ጥሩ እያለ ግን ደግሞ አዲስ ጀነሬሽን የሆኑት ስፒዳቸው የቀነሰ ነው፡፡ እና ይህን ምን ማድረግ ይቻላል?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሰለሞን!
      አዳዲስ generation CPUዎች ላይ clock speed ያነሰ ቢሆንም አዳዲስ ጄነሬሽን ሲፒዩ ከሚጠቀማቸው የተለያዩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አንጻር የተሻለ ፐርፎርም ያደርጋል ።

  • @kumaminda6179
    @kumaminda6179 2 ปีที่แล้ว

    WELL DONE

  • @atsedemerga6146
    @atsedemerga6146 ปีที่แล้ว

    Tabarak wandema

  • @amanutube402
    @amanutube402 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      Thank you Amanu!

  • @aswaraswar5300
    @aswaraswar5300 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ትምህርት ነው ሀገሬ ስገባ መግዛት እፈልጋለሁ እስቲ ጥሩ ላፕቶብ ንገረኝ ወንድም

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว +4

      የላፕቶፑ ጥራት እንደየ አምራቹ ካምፓኒ እንዲሁም ከአምራቹ በተጨማሪ ሞዴሉ ሲለያይ ጥራቱ፣ ጥንካሬው ፣ ይዞ የሚመጣው ቴክኖሎጂ ና ዋጋውም ጭምር ይለያያል ።
      ለጥቆማ ያህል አሁን ላይ የተሻለ የሚባሉት ና እኔም የምመርጠው DELL ወይም HP ናቸው ፤ እነሱም ቢሆኑ በጣም ብዙ አይነት ሞዴል አላቸው ፤ ለምሳሌ HP Probook ና HP Elitebook የሚባሉት ጥሩ ናቸው። DELLን ስናይ DELL Inspiron , Dell XPS ና Dell Latitude ጥሩ ከሚባሉት ናቸው።
      የተለያየ Specification በማወዳደር ቢሸጥ እንኳን ቶሎ መሄድ እንዲችል ጥሩውን ይምረጡ ፤ ዋጋው ውድ ካልሆነ በስተቀር ቢያንስ 4GB RAM , ከ500GB ያላነሰ ሃርድ ዲስክ ና ፕሮሰሰር ቢያንስ Core i5 እና ከዚያ በላይ ቢሆን ጥሩ ነው። ከተቻለ አሁን ካሉበት ቦታ ይዘው ቢመጡ ይመረጣል።
      በተረፈ በሰላም ለሀገርዎ ያብቃዎ ብለናል!!

    • @ttww9470
      @ttww9470 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@DeritaTechጀዛከላሁ ኸይረን አቤት ቅንነት መልካም ሠወችን አላህ ያብዛልን

  • @ethiopiahagere7869
    @ethiopiahagere7869 8 หลายเดือนก่อน

    ከcore i5 11th generation እና ከcore i7 10th generation ማን ይሻላል

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  8 หลายเดือนก่อน

      ኢንቴል ፕሮሰሰር አምራች ኩባንያ አዳዲስ የፕሮሰሰር ጄኔሬሽኖች ለምሳሌ ፡ Generation 5 , Generation 6 etc በሚል አዳዳሲ የ ሲፒዮ ምርቶችን ይለቃል ፤ እነዚህ አዳዳስ ጄኔሬሽንስ አዳዲስ ፊቸሮችን ፣ የተሻለ ፍጥነትን ተጨማሪ የኮር ብዛት እንዲሁም ሌሎች ማሻሻወች ይደረጉባቸዋል በመሆኑም intel core i5 11th generation እና intel core i7 10th generation
      ስንመለከት ሁለቱም የተለቀቁት በተቀራረብ ጊዜ ነው የ 4 ወር ልዮነት ነው ያላቸው ኮር አይ 5 11th generation ወደዚህ ቀረብ ይላል በስፔክም ትንሽ ይሻላል።

  • @adugnagutema4152
    @adugnagutema4152 2 ปีที่แล้ว

    It Is Good_Thanks

  • @thanksmom3544
    @thanksmom3544 3 ปีที่แล้ว

    best peresentation 👍👍👍👍

  • @alfahail3628
    @alfahail3628 3 ปีที่แล้ว

    Thanks !

  • @comedytiktok75
    @comedytiktok75 4 ปีที่แล้ว

    Le engineering temari mn aynet bingeza tiru nw?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      ለኢንጂነሪንግ ተማሪ የተሻለ አቅም ያለው ላፕቶፕ ቢሆን ይመረጣል፤ ምክያቱም የተለያዩ የዲዛይን ሶፍትዌሮችን ጭነን ልንጠቀም ስለምንችል ለምሳሌ ፡ Auto CAD
      እና ሌሎች መሰል ሶፍትዌሮች ፣ እነሱ ደግሞ ሰፋ ያለ ስክሪን እና ጥሩ ፕሮሰሲንግ ካፓሲቲ ይፈልጋሉ ፣ ቢያንስ የሚከተለውን Specification የያዘ ቢሆን ጥሩ ነው፡
      1) RAM ከ 8 GB ያላነሰ
      2) Screen size (minimum 15.6 inch)
      3) processor core i5 or above
      4) Dedicated graphics card ያለው
      5) Hard disk ከ 500 GB ያላነሰ (SSD ቢሆን ይመረጣል)
      6) ብራንድ የትኛውም ሊሆን ይችላል ፤ ከተቻለ HP elitebook , Dell XPS
      7) Screen resolution minimum of 1920X1080 (Full HD)
      Thank you!

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ!

  • @susulove8522
    @susulove8522 4 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን አሁነው ወደቻናልህ የተቀላቀልኩት አገላለፀህ ከልብነው በርታ አላህ ያግዝህ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ!

  • @foreverything1486
    @foreverything1486 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ acer ላብቶብ ገዝቸ ነበር ጥሩ ነው ወይ አገር ውስጥስ ይሰራል ወይ በደንብ እስኪ ኮሜንቴን ካየህው መልስልኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 ปีที่แล้ว

      ሰላም፤
      Acer laptop ጥሩ ነው ፤ ከታወቁ የላፕቶ ብራንዶች ውስጥ የሚመድብ ነው ፤ ሊሰሩበት ካሰቡት ስራ አንጻር የተሻለውን ስፔሲፊኬሽን ከመረጡ ምንም ችግር የለውም ሀገር ውስጥም እንደማንኛውም ላፕቶፕ ይሰራል።
      Thank you!

    • @foreverything1486
      @foreverything1486 2 ปีที่แล้ว

      @@DeritaTech አመሰግናለሁ tank you

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 ปีที่แล้ว

    ከውጭ ለማስገባት እንደት ጋራንቲ እናገኛለን

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  ปีที่แล้ว

      አንድ ብቻ ከሆነ ብዙም አይጠይቁም ሊያሳልፉ ይችላሉ

  • @jitumulisa6955
    @jitumulisa6955 4 ปีที่แล้ว

    can you give us tip about desktop computers

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      OK Jitu , I will prepare another video for it!
      But , if you need quick info for now:
      I advice brand dell computers if you can afford , there are also used (refurbished ) and also Assembled desktop computers(new but assembled here).
      The best spec depends on the purpose you wish to use the computer , if you are planning to use it for graphics (like video and photo editing) you should go for high spec. desktops , If you just need it for simple word processing and similar tasks , you can buy average performance PCs.
      As a minimum go for 4GB RAM , 500GB HDD , processor not less than dualcore or core i3(2.5GHz or higher if available).
      check for availability of enough ports like USB , HDMI , VGA and also check for availability of at least two free card slots on the motherboard, this will help you if you need to install WiFi cards , TV cards etc.
      Thank you!

  • @bekigamer2633
    @bekigamer2633 3 ปีที่แล้ว

    Graphics card malet video ram malet new

  • @wasneteyayu607
    @wasneteyayu607 3 ปีที่แล้ว

    good

  • @MarkosBuchacha
    @MarkosBuchacha 3 หลายเดือนก่อน

    Hero

  • @loadinginnovation
    @loadinginnovation 2 ปีที่แล้ว

    bexam mirt nw bro

  • @efatube7575
    @efatube7575 4 ปีที่แล้ว

    Er broyeee 1gna new betam wedejewalew betam

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ!

  • @beshaagetachow2321
    @beshaagetachow2321 4 ปีที่แล้ว

    Gobez berta

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      አመሰናለሁ !

    • @ebratube301
      @ebratube301 4 ปีที่แล้ว

      ተባረክ ወንድም አገላለፅህ ምንም እውቀቱ ለሌለን ሰዎች እንኳን በግልፅ በሚገባን መልኩ አስረዳሃን። መግዛት የምንፈልግ ሰዎች ራሱ ግራ ተጋብን ነበር የትኛው እንደሚሻል እደግልን በርታ bro።

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      @@ebratube301 አመሰግናለሁ!

  • @shukriyashuk4335
    @shukriyashuk4335 3 ปีที่แล้ว

    ላፕቶፕ ኦላይን ብገዛ ችግር ይኖረዋል

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም፤
      ኦንላይንመግዛቱ ችግርላይኖረው ይችላል ነገርግ ኦንላይን ማርኬተሩ ተአማኒነቱ ና በገበያውላይ ያለውን ተቀባይነት በመጀመሪያ ማጣራትያስፈልጋል።ከዚህ በተጨማሪ የምንገዛውን ላፕቶፕ በድምብ ስፔኩን/specification በደንብ ማየት ያስፈልጋል በተለይ ክፈያው ቅድሚያ ከሆነ መጠንቀቅ ያስፈልጋል፤ኦንላይን ያየነውን ስፔሲፊኬሽን ላፕቶፑን ስንረከብ እያንዳንዱን ማየት በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም አንዳንዴ ችግር ሊያጋጥም ስለሚችል፤ ዋስትና መኖር አለመኖሩን ማጣራት፤ሌሎች ኦንላይን ሽያጭ ስራ ላይ የተሰማሩ አካላትን ማማረጥም ጥሩነው፤ከገዛን በኋላም ዴሊቨር ሲያደርጉልን በጥንቃቄ ካልሆነ ጉዳት ሊያጋጥም ይችላል ስለዚህ የላፕቶፑን አካላዊ ገጽታ በደንብ መፈተሽ ከመረካባችን በፊት፤ከመግዛታችን በፊት ኦንላይን ስናየውበቂ መረጃ ከሌለ ዝርዝር መረጃ መጠየቅ ናማጣራት። ብቻ በአጠቃላይ ኦንላይን ስንገዛ በአካል ሄደን ከምንገዛበት ጊዜ በበለጠ መጠንቀቅ ያስፈልጋል፤ክፍያው በክሬዲትካርድ ከሆነ ሳይቱ ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ እንዲሁም ችግርቢያጋጥም የመመለስ ወይም የመቀየር ፖሊሲያቸው ምንድን ነው ይህንንም ማጣራት አለብን።
      Thank you!

  • @muraddawd8457
    @muraddawd8457 2 ปีที่แล้ว

    Melyon Hayle

  • @nexify_Forex_tading
    @nexify_Forex_tading ปีที่แล้ว

    Amesegnalehu

  • @rabiassen9104
    @rabiassen9104 ปีที่แล้ว

    Computere skeftew unregistered version, please register.ylalna ....

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  ปีที่แล้ว

      ምን ሲክፍቱ ነው unregistered version የሚለው? windows ላይ ሎጊን እንዳደረጉ ነው ወይስ ሌላ አፕሊኬሽን ሲከፍቱ ነው?

    • @endalkachewdessie1403
      @endalkachewdessie1403 9 หลายเดือนก่อน

      labtop megizati felige neber ebakih harifina tamagn yelabtop suki tekumegni wasitina yalewu

  • @ታስፋአዲስሜዲያ
    @ታስፋአዲስሜዲያ 2 ปีที่แล้ว

    mamush

  • @ashekasse6415
    @ashekasse6415 4 ปีที่แล้ว +2

    በሂደት ብዙ ሰው ይመጣል አንተ ስራህ ላይ አተኩር

  • @ASEFA.5
    @ASEFA.5 2 ปีที่แล้ว

    Thank you bro

  • @abrhamtesfaw7628
    @abrhamtesfaw7628 3 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @tsionsileshi677
    @tsionsileshi677 4 ปีที่แล้ว

    Thankyou

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 ปีที่แล้ว

      Thank you Very much Tsion!

  • @KhalidBehru-ov9xw
    @KhalidBehru-ov9xw ปีที่แล้ว

    thank you

  • @workufekadu139
    @workufekadu139 ปีที่แล้ว

    Thanks