ዜና ኢትዮጵያ ክፍል አንድ … ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 25 วันที่ผ่านมา +4

    መልካም የልደት በአል❤ መልካሙ መሪ ከመላው ሕዝብህ ጋር❤❤❤

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 25 วันที่ผ่านมา +6

    ታይቶ የማይታወቅ ድንቅ በዓል ዶር አቢይእና ባለቤቱ ጭምረ ትህትና የተላበስ በከፍታ አሁንም ያኖራችሁ ጌቴ ይጠብቃችሁ
    ታአዳሜዎችም አስተናጋጆችም መልካም ዓመት በአል ❤❤❤❤ አቡቺ❤❤❤

  • @BrukGetaneh
    @BrukGetaneh 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር በደልን / ሀጢአትን/ ይሸፍናል ይላል ታላቁ መፅሀፍ።
    መልካም ልብ ባይኖር አንድ ጠቅላይ ሚኒስትርና ሚስቱ በዚህ መደሰት? PM and First Lady በእውነት ተባርካችኋል።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 25 วันที่ผ่านมา +7

    ዶ/ር አብይ ከነቤተሰብዎ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏 እኔ ራሴ የተመገብኩ ያህል ነው የተሰማኝ::

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 25 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አምላክ ዉድ መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ ከባለቤታቸው ከክብርት ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በየበዓላቱ የአካል ጉዳታኞችንና አዛውንቶችን ማዕድ በመጋራት ምሳሌ ለመሆን የቻሉ አባት ናቸው። እግዚአብሔር አድሜና ጤንነትን ይሽጣቸዉ።🇪🇹💖🌹🌷⛪🇪🇹💖🌹🌷🇪🇹💖🌹🌷⛪

  • @misganatemesgen
    @misganatemesgen 25 วันที่ผ่านมา +3

    Wow!Abiyyi iwunetegna mari ,hulum indihu tiru misale yehonachewut hulu geta yibarikachew.

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 25 วันที่ผ่านมา +1

    Abbch Jeggnawwe your kindness beyond unspeakable. I never seen like Dr Abiy Ahmed feeding and sharing happiness with elderly and needs. Long life and health for my beloved Abbch and first Lady Zenash Tyachew. Happy holiday for all Ethiopians cost to cost.

  • @theweakErijabo
    @theweakErijabo 25 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 25 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር አብይ እግዛብሄር ይባርክ!! አምላክ እምትወዳትን ሀገርህን ያሰብክበት ደረጃ ያድርስል!! እግዛብሄርን እሚፈራ መጨረሻዉ እጅግ ዉብ ነዉ!! ህዝብ መሪዉን ነዉ እሚመስለዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tibebehabtewold5221
    @tibebehabtewold5221 25 วันที่ผ่านมา +4

    ሰው ምንም ቢል ቢያወራ እግዚአብሔር አንተ የምትሰራውን መልካም ስራ ይመለከታል

  • @Oudi_123Oudi
    @Oudi_123Oudi 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐TiAniku

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 25 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    God is Blessing our Prime Minister infront of all the devilish evils inside Ethiopia.
    His enemies see and hear the Everlasting Blessings on our leadership and our country...
    Amen and Amen...

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 25 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 25 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ENKWAN KEMELAW BETESEBIH BESELAM ADERESEH MERIYACHIN.
    ABBA MELA DR. ABIY AHMED.
    A VERY AHAPPY CHRIST MAS TO YOU AND ALL YOUR FAMILY... AND YOUR COUNTRY....🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hasabb7790
    @hasabb7790 23 วันที่ผ่านมา

    ሰዉ ሰላም አጣ ተብሎ በፖርላማ ሲጠየቅ እኔ የመንደር ፓሊስ አይደለሁም የሚል ይህ ግለሰብ ለፎቶ የሚሆን አጋጣሚን እየጠበቀ ቢከሰት ምንነትን አይፊቅ ። ሁሉም ያልፋል፣ አንተም የፈጠርከዉም የረመጥ ዘመን እንዲሁ። እግዚአብሄር እነደስራሀ ይስጥህ።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 25 วันที่ผ่านมา

    ወንዱም የሚሸረሙጥባት ሃገር።
    ርደ መሬቱን በተመለከተ ከላይ ያለውን ስንጥቃት ማነስዋን ኣትዩት ያቺ ስንጥቃት ጥልቀትዋ ከ፭ ሺህ ኪ።ሜ ያላነሰ ጥልቀት ያላት ልትሖን ትችላለች። ይህ ማለት የመሬትን ኣስኳል መንካት ደርጃ የደረሰች ጥልቀት ያላት በመሆንዋ ነው ከጎንዋ ውሃ በዕንፋሎት መልክ ኣለትና ማዕድናት ጋዝ የመሳሰሉ ቀልጦ ሲጨስ ኣለዚያም በጭቃ መልክ በከፍተኛ ግፊት ሲተኮስ ሲተፋ የምታዩት። ይህ ሁሉ ከውቅያኖስ ጋር ሥንጥቃቱ ዕስኪገናኝ የቀጥልና ወሽመጥ ሲቀጥል ከፍተኛ ኣለመመጣጠን ሲጀመር ውሃ ኣፈርና ማዕድናት ሲጎርፉበት ሽምጥ ሸለቆው በውሃ ለመጥለቅለቅ ይችላል የዚህ ኣደጋ መንገዱን የዘጋበት ካለ ነው ያም ባልታሰበ ቦታ በውሃ መጥለቅለቅ ስለሚያደርስ ኣስፈሪ ነው። ከዛም በውሃ መከደን ይጀምራል፣ ይሄ ነው መዳኛችን። የሶማሌ የኣለት ትሪውን ውጥረት በመፍጠር መግፋታቸውን ይቀጥላሉ ያኔ ነው የምንረዳው የዕውነትም ከኣፍሪካ መነጠሉን። ያንንም መሬት በታሪካዊት ኢትዮጵያ ቢሰየም ዓፍሪካዊው በሙሉ የሚከፋቸው ኣይመስልም። ስለዚህም ነው ተከፍለው ኣብረ ው ተጭነው የሚሸሹት ከወዲሁ የጋራ መንግስት በማቋቋም ልምምድ ቢያደርጉ በጋራ ለመልማት ቢሞክሩ ልምዳቸውን ቢለዋወጡ የሚመከረው። ታሪክ ሥሕተቶች ዕንዳይደገሙ የተካበቱም ጠቃሚ የሆኑ ዕንዳይጠፉ የምትመክር ነችና በብልጠት መኖሩ ዕራስን መከላከሉ ይጠቅማል።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 25 วันที่ผ่านมา

    ወንዱም የሚሸረሙጥባት ሃገር።
    ባህሌን የምትሉ ለምን በውጪ ሃገራት ለፋት የተመረቱ የባህሎቻቸውን ውጤት ትገዛላችሑ፧ የራሳችሑን ዕስክትፈጥሩ የሌላ መጠቀም መዋስ የጨቋኞችን ማስፋፋት ስለሆነ ሙዝ ኣንጠልጥሉ።