ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥትEtv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት#ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 579

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 6 หลายเดือนก่อน +66

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን 🙏🙏🙏🙏

  • @esmailsalih8793
    @esmailsalih8793 6 หลายเดือนก่อน +157

    እንደ ሰንደቋ ከፍ ያለች ሃገር ሰላለቺኝ Alhamdulillah እኮራለው 💎

    • @MoAbdIs
      @MoAbdIs 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ 😂

  • @senayetteshome8402
    @senayetteshome8402 6 หลายเดือนก่อน +40

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ አብቹ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዘብሔርን ይባርክ ይጠብቅ

  • @sadiqmusa363
    @sadiqmusa363 6 หลายเดือนก่อน +56

    I am proud of being an EHIOPIAN.....realy ..realy Long Live for our leaders.

    • @Fairplay2015
      @Fairplay2015 6 หลายเดือนก่อน

      HOW ABOUT THE GAILY KILLING OF AMHARAS AND TIGRIYNES?

  • @rah1210
    @rah1210 6 หลายเดือนก่อน +68

    I am so proud of the government!!! May God bless Africa!!!!

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน +1

      የኢትዮጵያ ልጆች ደማቸው በአብይ አህመድ መሬቱን አጥለቅልቆታል። ደም ጎርፍ ሆኗል።
      👺👺👺👺

    • @asfaw8
      @asfaw8 6 หลายเดือนก่อน

      @@addisababanazareth1525 show us your proof! ante telalaki neh regetegna 100% ke ewket yetseda neh 😂

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 6 หลายเดือนก่อน +99

    ይህ ነው የሀገሬ ከፍታዋና ልኳ።የሀገር ክብር ነው ይሄ።በፀጥታውም በኩል እንደዚህ በትኩረት እንዲሰራ እንጠብቃለን ።

    • @FaithSaves23
      @FaithSaves23 6 หลายเดือนก่อน

      @@Fairplay2015 No

    • @FaithSaves23
      @FaithSaves23 6 หลายเดือนก่อน

      I am from Amhara family and region .I know what was happening starting day one of the conflict .The bandits started thw war.

    • @user-si3un3de4p
      @user-si3un3de4p 6 หลายเดือนก่อน

      who are the banits? the Jawisas? @@FaithSaves23

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน

      @@FaithSaves23 you are not Amhara.

    • @FaithSaves23
      @FaithSaves23 6 หลายเดือนก่อน

      @@addisababanazareth1525 Are you the one who grants me my identity?check your background instead.I can count to 8th generation of my ancestors.

  • @HBJ-gu8pt
    @HBJ-gu8pt 6 หลายเดือนก่อน +48

    Words cannot describe how proud and happy I’m. God bless the men and women of Ethiopia who diligently work day and night to make our country ETHIOPIA great again. Amazing transformation of ETHIOPIA in every area. I shed tears of joy watching this video and the Adwa Museum. Long live Dr. Abiy and all those who unselfishly work hard. I’m soooooo proud.

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 6 หลายเดือนก่อน +4

      Me too!!!

    • @ah6121
      @ah6121 6 หลายเดือนก่อน +1

      Me too!!🥺

  • @user-tz3hq2qp4l
    @user-tz3hq2qp4l 6 หลายเดือนก่อน +165

    የኛ ኢትዮጵያ ናት ለማመን ይከብዳል አቢቹ ተባረክ❤

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 6 หลายเดือนก่อน +150

    በጣም ያኮራል ።ክብርን የሚያውቅ መሪ እንዲህ ከብሮ ያስከብራል።ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ ዕድሜና ጤና ይስጥህ።ጠላቶችህን ሁሉ ከእግርህ በታች ይጣልልህ🙏🙏🙏🙏

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน +2

      የኢትዮጵያ ልጆች ደማቸው በአብይ አህመድ መሬቱን አጥለቅልቆታል። ደም ጎርፍ ሆኗል።
      👺👺👺👺

    • @Alex4.20
      @Alex4.20 6 หลายเดือนก่อน

      @@addisababanazareth1525anet denazeze eraseh new yegebahebet

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 6 หลายเดือนก่อน +12

      @@addisababanazareth1525 ይህ የደም አፍሳሽ ወሬ ነው።"ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል"እንደተባለው።

    • @truthbetold1279
      @truthbetold1279 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@addisababanazareth1525, peace is a wonderful thing you should try it. It's good for your soul and mind.

    • @kala9090
      @kala9090 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@yeshashworkbeyene2082I don't have any things to add. You described and responded perfectly.
      Thank you!!!

  • @user-ei4sc3wy3h
    @user-ei4sc3wy3h 6 หลายเดือนก่อน +92

    እናት ሀገር ኢትዮጵያ ወደ ከፍታሽ እየተመለሸ ነው። እጅግ እፁብ ድንቅ ነገር። ዋው ብቻ እጅን በአፍ ማስጫን ይሉካል ይሄ ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 หลายเดือนก่อน +1

      መቼ ነው ከፍ ብላ የነበረው?

    • @itsmepeople1
      @itsmepeople1 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@abuhaile6517read history

    • @chalanegewo8717
      @chalanegewo8717 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ ከመኖርህ በፊት​@@abuhaile6517

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ልጆች ደማቸው በአብይ አህመድ መሬቱን አጥለቅልቆታል። ደም ጎርፍ ሆኗል።
      👺👺👺👺

    • @Fairplay2015
      @Fairplay2015 6 หลายเดือนก่อน +1

      HOW ABOUT THE GAILY KILLING OF AMHARAS AND TIGRIYNES?

  • @user-vy4lf2dp2x
    @user-vy4lf2dp2x 6 หลายเดือนก่อน +24

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 6 หลายเดือนก่อน +19

    እግዛብሄር አፍሪካን ይባርክ
    Gad bless Africa ❤❤❤❤❤

  • @user-bo4zk3gu2w
    @user-bo4zk3gu2w 6 หลายเดือนก่อน +18

    ዋው እናመሰግናለን

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 6 หลายเดือนก่อน +21

    Wow 😮😮😮😮😮በጣም ያምራል ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Winta314
    @Winta314 6 หลายเดือนก่อน +38

    እመኑኝ ኢትዮጵያን ወደነበረችበት ታላቅነት የሚመልሳት አውን ያለን ብቸኛው መሪያችን ነው❤👏

    • @user-en1xw2wc3t
      @user-en1xw2wc3t 6 หลายเดือนก่อน +2

      Too much watching etv

  • @hayatraade4782
    @hayatraade4782 6 หลายเดือนก่อน +25

    ማሻ አላህ እናትና ልጅ ነው የምትመስሉት ❤❤❤🙏

  • @getachewwoldeyes6177
    @getachewwoldeyes6177 6 หลายเดือนก่อน +163

    Back to origin African pride Ethiopia 🇪🇹 GOD Bless 🇪🇹

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ልጆች ደማቸው በአብይ አህመድ መሬቱን አጥለቅልቆታል። ደም ጎርፍ ሆኗል።
      👺👺👺👺

    • @Alex4.20
      @Alex4.20 6 หลายเดือนก่อน +2

      Yes ❤

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 6 หลายเดือนก่อน +10

      ​@@addisababanazareth1525የውሸት:ቋት:ምቀኝነትና:ቅናት:ያንገበገበህ:ጠላት:ነህ!!ውሸታሞችና:ምቀኞች:ደግሞ:የሰይጣን:ወንድሞች:ናቸው።

    • @seait840
      @seait840 6 หลายเดือนก่อน +3

      @@addisababanazareth1525 ደደብ ምን ክብር ታቃለህ የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ጠላት

    • @user-ph9ys9hi4g
      @user-ph9ys9hi4g 6 หลายเดือนก่อน +9

      I am proud of my pro Minster Dr Aby . God bless ❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 6 หลายเดือนก่อน +68

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @desb8971
    @desb8971 6 หลายเดือนก่อน +36

    God Bless Ethiopia and God Bless Dr Abye and the whole Ethiopian current administration who work day and night to show the TRUE face of Ethiopia

  • @samidane
    @samidane 6 หลายเดือนก่อน +18

    ውዱ መሪዬ ፈጣሪ ከነቤተሰብዎ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!

  • @AmareBerta-mu6vg
    @AmareBerta-mu6vg 6 หลายเดือนก่อน +47

    Dr.Abiy made us Ethiopians proud of in the world stage. Big love!

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ልጆች ደማቸው በአብይ አህመድ መሬቱን አጥለቅልቆታል። ደም ጎርፍ ሆኗል።
      👺👺👺👺

    • @AmareBerta-mu6vg
      @AmareBerta-mu6vg 6 หลายเดือนก่อน

      Why would he do that? To gain what?

    • @user-kb8hp4nt5b
      @user-kb8hp4nt5b 6 หลายเดือนก่อน

      proud? ethiopia economy is dying there are conflicts in very corner of the country. All abiy did is cause more problems and building parks and museum to cover up the face of ethiopia (war famine)

    • @Fairplay2015
      @Fairplay2015 6 หลายเดือนก่อน

      HOW ABOUT THE GAILY KILLING OF AMHARAS AND TIGRIYNES?

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 6 หลายเดือนก่อน +35

    ጠቅላይ ሚኒስትራችን ልክ እንደቤቱ እንግዳ ነው ዝቅ ብሎ እሚያስተናግደው እሚሸኘው ❤ክብርት ፕሬዝዳንታችን እናመሰግናለን❤እረዥም እድሜና ጤናን ስኬትን ይስጣቹ ያሰባቿትን ኢትዮጵያ ለማሳካት ያብቃቹ ህፋትን ከሚያስብ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤እናትና ልጅ ነው እምትመስሉት

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน

      👺👺👺👺
      የቤቱ እንግዶችንማ ከመኖርያ ከተማቸው እያፈናቀለ፥ ጦርነት ከፍቶ ምድሪትዋን በደም እያጥለቀለቀ ነው ያለው።
      ይሄ ቆሻሻ ደግሞ ምን እንግዳ ያቅና ነው።
      እርኩስ ባለጌ ወራዳ ነው።👺👺👺

    • @Ethiopia369
      @Ethiopia369 6 หลายเดือนก่อน

      ያንተ አይነት እጭበርባሪ ራሱ ተኩሶ ራሱ የሚያለቅስ ጅላጅል የምንሰማበት ጆሮ የለንም
      ሁሌም ወደፊት ባይሆን ሶፍት በማቀበል እንተባበርሃል 😂​@@addisababanazareth1525

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 6 หลายเดือนก่อน +23

    Respect and salute to our great Abbichu thank you for bringing back our pride and respect to our beloved country ❤❤❤❤

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน

      Abiy ahmed has been killing so many innocent people.👺👺
      He keeps drinking human blood.
      He is nothing for me.

  • @nana2009able
    @nana2009able 6 หลายเดือนก่อน +40

    I don't have words to describe ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

  • @user-vb2mi2qi8u
    @user-vb2mi2qi8u 6 หลายเดือนก่อน +37

    አብቹ እዬ አባኪያ ባተ መቼም አላፍርም ሁሌም ከጎንክ ነኝ።

    • @Fairplay2015
      @Fairplay2015 6 หลายเดือนก่อน

      HOW ABOUT THE GAILY KILLING OF AMHARAS AND TIGRIYNES?

  • @getabchalene
    @getabchalene 6 หลายเดือนก่อน +26

    GOD Bless Ethiopia wow ❤❤❤

  • @halom3886
    @halom3886 6 หลายเดือนก่อน +24

    ደስ የሚል ኮመንታት ለሁሉም ጥሩ ኮሜንት ለምትፅፍ❤❤❤❤

    • @tteklu
      @tteklu 6 หลายเดือนก่อน

      I have always been happy for being Ethiopian. Sorry- l am now crying out of happiness. God bless our people & our great land - Mama - ETHIOPIA!!!

  • @selina7098
    @selina7098 6 หลายเดือนก่อน +27

    Respect Dr.Abiy. God bless you more .

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 6 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚአብሔር ይባርክህ አብያችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iu9gs5uf7m
    @user-iu9gs5uf7m 6 หลายเดือนก่อน +10

    ጎበዝ አትገረምም ❓ሰውየው ኢትዮጵያን እና ጠላቶቿን በየቀኑ ያስደምማል አስለቃሾችና አልቃሾች ለቅሷችሁን አስነኩት ሶፍት እናቀብላለን ዶክተር አብይ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @featiyasaid2710
    @featiyasaid2710 6 หลายเดือนก่อน +18

    Beautiful mum and son leaders that Allah created for Ethiopia allhamdullah ❤️👑⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @user-fi5hl2zv5f
    @user-fi5hl2zv5f 6 หลายเดือนก่อน +25

    President SaheleWotke Zewede and Prime Minister Dr.Abiy Ahemode they look great and they Unite us !! It is beautiful to see them together!!

  • @user-zr3hv8es6s
    @user-zr3hv8es6s 6 หลายเดือนก่อน +21

    አቢቹ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fitsumetesfaye1118
    @fitsumetesfaye1118 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሀገራችን ላይ ትላልቅ አሻራዎችን እያስቀመጠ ያለ ታላቅ መሪያችን long live

  • @semeabseyoum2623
    @semeabseyoum2623 6 หลายเดือนก่อน +29

    እነዛ እንደዛ እንኛን ያዋረዱ መስሏቸው ያለንን ነገር አዋረዱ ነገር ግን የራሳቸውን ክብር አጡበት። አይ ጊዜ

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 6 หลายเดือนก่อน +12

    በጣም የሜመሰገን ነገር ነው ይህንን የመሰለ ጥበብን ለኤትዬያሰጥቶናል አምላክ አሁን ፍቅር መተሳሰብ ያስፈልጋል it’s very nice god bless

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 6 หลายเดือนก่อน +31

    ይሄን ሁላ እሚያምር መብራት ሳይ ሰሜን ኮርያ ትዝ አለችኝ የአለማችን ጭለማዋ ሀገር 😢 እውነት እነሱን ሳይ ምንም ደሀ ብንሆን ሀገሬ ላይ ያለኝን ነፃነት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ❤

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 6 หลายเดือนก่อน +14

    አቢቹን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አይደለም ለኢትዮጵያ አፍሪካን ለማሳደግ አቅም ያለዉ ነዉ። ብርታቱን ገብርኤል ይስጠዉ።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน

      👺👺👺
      ይሄ ደም አፍሳሽ???የሰው ልጆች ደም ካልፈሰሰ ሰውነቱ የማይሰራው አጋንንት?ቆሻሻ ወራዳ ሰው ነው። 👺👺👺👺👺

    • @bayushmelese7686
      @bayushmelese7686 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@addisababanazareth1525ሀሀሀሀሀሀሀ በበጥሩ ኮሜንቶች ስር እየገባህ ለምን ጸብ ትዘራለህ ሰይጣን የሰይጣን ዘር ምን ዘር አለህ ነገሩ ዘረ ቢስ አናሣ

  • @dagnewoldeyesus2111
    @dagnewoldeyesus2111 6 หลายเดือนก่อน +9

    Ethiopia I am proud !!! Lovely and Great Leader Waw I am an ethiopian God bless you Dr.Adiy

  • @sadiyaselam3270
    @sadiyaselam3270 6 หลายเดือนก่อน +17

    Long live Docter Abbey Ahmed 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 6 หลายเดือนก่อน +19

    አብይ ልክ እንደ ስሙ። ጌታ እግዝሐብሄር ይባርክ

    • @Fairplay2015
      @Fairplay2015 6 หลายเดือนก่อน

      HOW ABOUT THE GAILY KILLING OF AMHARAS AND TIGRIYNES?

  • @mariyamawit
    @mariyamawit 6 หลายเดือนก่อน +88

    ለጠቅላይ ሚኒስትራችን በጣም ነው እማዝንለት ለሀገሩ የሚለፋው ያህል ህዝቡ አይረዳውም❤

    • @AminaAli-dq8lr
      @AminaAli-dq8lr 6 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም ወላሂ አላህ የጠበቀ አለ ሀያ በር ተወ ለህዝባችን ማስተዋልየስጠን

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 6 หลายเดือนก่อน +14

      ሚሊዮኖች እንረዳዋለን

    • @user-bc6vu3ht5d
      @user-bc6vu3ht5d 6 หลายเดือนก่อน +6

      Ethiopha mechem bihon ende Dr Abey yale Jegna meri atagegim .

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 6 หลายเดือนก่อน +2

      👺👺👺
      ይሄ ደም አፍሳሽ?? የሰው ልጆች ደም ካልፈሰሰ ሰውነቱ የማይሰራው አጋንንት?ቆሻሻ ወራዳ ሰው ነው። 👺👺👺👺👺

    • @FootballArmyMedia
      @FootballArmyMedia 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@addisababanazareth1525dem yifsas ante band ye komat zare😤😤👎👎👎

  • @eyuelalemayehu365
    @eyuelalemayehu365 6 หลายเดือนก่อน +20

    Am really proud of the person who built this iconic national palace and the person whose renovated I feel like what is white house 😊 am not the fan of the @pm abiy but I want him to keep going forward b/c we don't have a better person morethan him

  • @user-ky9jl9tn3n
    @user-ky9jl9tn3n 6 หลายเดือนก่อน +81

    ኢትዮጵያን የሚያኮራ ታላቅ ሥራ ተሰርታል በጣም በጣም ኮርተናል።

  • @ashbek5737
    @ashbek5737 6 หลายเดือนก่อน +14

    Thanks to your prime minister Dr.Abiy. የኛ አብይ እንወድሃለን፣ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @kakodamo1772
    @kakodamo1772 6 หลายเดือนก่อน +14

    Ewunte Ethiopia newu mene Ayenete leader newu bakachehu
    Thank you PM

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 6 หลายเดือนก่อน +13

    We are so proud of our beloved P/M. Dr. Abiy Ahmed.❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f 6 หลายเดือนก่อน +27

    አብቹዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 6 หลายเดือนก่อน +9

    All I can say Praise God forever more!
    Amazing!!! What a blessing!
    Thank you our beloved Dr Abiye!! Thank you all who work hard to make it happen!peace to our country Ethiopia!

  • @tsedekeasefaerkobo7331
    @tsedekeasefaerkobo7331 6 หลายเดือนก่อน +9

    God bless you ethiopia 🇪🇹 and Africa 🌍 🙏 ❤ 🙌 ♥ 💙

  • @user-tq1dw6zm6y
    @user-tq1dw6zm6y 6 หลายเดือนก่อน +9

    I have words to express my appreciation for the work you have done so far. May God bless you & bless Ethiopia.

  • @charentcharu3657
    @charentcharu3657 6 หลายเดือนก่อน +13

    I'm very happy To see this beautiful things in my country Ethiopia 🇪🇹 ❤ 😍 💕 ♥

    • @Fairplay2015
      @Fairplay2015 6 หลายเดือนก่อน

      HOW ABOUT THE GAILY KILLING OF AMHARAS AND TIGRIYNES?

  • @yonasd64
    @yonasd64 6 หลายเดือนก่อน +18

    Amazing Grace!

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y 6 หลายเดือนก่อน +17

    Waw 🇪🇹 Ethiopia ❤❤❤❤

  • @1yibeltal-ከ100
    @1yibeltal-ከ100 6 หลายเดือนก่อน +3

    አብቹ አክብረከን አስከበርከን ድንቅ መሪ ነህ ሁሌም ትውልድ ያወድስካል! ኢትዮጵያን መውደድ እንዲህ ነው በርታልን የኔ ትሁት፣ ጀግና ድንቅ መሪ

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 6 หลายเดือนก่อน +17

    አብቹ ተባረክ እረጅም ዕድሜ ይስጥክ

  • @solomonabebe6423
    @solomonabebe6423 6 หลายเดือนก่อน +13

    God blessing haileselase the proud of Ethiopia and Africa

  • @derejelugo9298
    @derejelugo9298 6 หลายเดือนก่อน +11

    ዘመን የሚሻገር ስራ ነው በርቱ ❤❤❤❤

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 6 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ያኮራል ክብርን የሚያውቅ መሪያችን

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 6 หลายเดือนก่อน +10

    ዋው ቃላት አጠረኝ አብቹ በኢትዮጵያዊነቴ ኮራሁብሕ አኮረኸን አስከበርከን ክበርልን ለዘላለም እንወድሐለን የኢትዮጵያ አበሳ አብቹ እንኳንም የእምዬ የኢትዮጵያ ሆነክ ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @derejeelias8170
    @derejeelias8170 6 หลายเดือนก่อน +7

    እንዲህ አይነቱን የሀገር ክብርና መነቃቃት እንዳናይ ነበር አይደል ያ ሁሉ የባንዳና የባዳ ርብርብ

  • @user-ze7wk1do1p
    @user-ze7wk1do1p 6 หลายเดือนก่อน +16

    WOW❤❤❤❤

  • @etanetan3643
    @etanetan3643 6 หลายเดือนก่อน +44

    በደረስኩበት ዕድሜ ግርማ ሞገሱ ጠፍቶ፣ዳዋ ለብሶና ቆሽሾ የነበረው ቤተመንግስት እንዲህ ዳግም ውበቱ ተመልሶ በማየቴ እጅግ እጅግ ደስተኛ ነኝ።ዕድሳቱ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ ጠዋት ጠዋት ወደስራ ስሄድ አንገቴን አዙሬ በማየት የሰራተኞቹን ትጋትና የዕለት በዕለት ለውጡን እመለከት ነበር።ቢቻል ከቤተመንግስቱ ፋውንቴን በኩል ወይም ከኢሲኤ ፊት ለፊት የነበረውና ለመናፈሻ ተብሎ የተዘጋው ስፍራ መልሶ ቢከፈትና በሮቹ ላይ ቋሚ ዩኒፎርም የለበሱ ዘቦች እንዲኖሩ ቢደረግ ወደ ቀደመው ሞገሱ ይመለሳል ማለት ይቻላል።በስራው ላይ የተሳተፉ ሁሉ የተመሰገኑ ይሁኑ።

    • @tinbit4064
      @tinbit4064 6 หลายเดือนก่อน +2

      This is nice advice, Thank you. Hope they will be doing.

    • @etanetan3643
      @etanetan3643 6 หลายเดือนก่อน

      @@tinbit4064 Thank you!!! I know the palace starting from my childhood i.e from the time of the emperor.I remember the ceremony specially when the emperor and Mengistu accept foreign head of states from bole airport and enter to the palace through the main gate in front of the fountain.I remember also, previously member of the Royal Guards and ground forces later,with full miliary uniform standing on gates which gives additional grace to the palace.However for the last nearly thirty years i was very sad when i observe the condition of the palace when i pass by.Thanks God now everything is changed and i am very keen to visit the palace with the museum constructed and on the way of finishing very soon.Thank you again and be blessed Bro.!!!

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 6 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ ይላል ፀዳ ያለ መሪ ፀዳ ያለ ሀገር ያደርጋታል እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 6 หลายเดือนก่อน +12

    May God bless Africa

  • @odatube5168
    @odatube5168 6 หลายเดือนก่อน +22

    Beautiful and monumental! Great job from Abiy Ahmed!

  • @user-qc4pe3go6k
    @user-qc4pe3go6k 6 หลายเดือนก่อน +8

    ገና ከዚ የበለጠ እናያለን ታገሱ King Abichuuuu ❤❤❤❤ እያለ ታሪክ እናያለን።

  • @kuntelAnuki
    @kuntelAnuki 6 หลายเดือนก่อน +10

    Mashella

  • @Winta314
    @Winta314 6 หลายเดือนก่อน +17

    3000ዓ.ም ይሄንን የምታዩ 2016 ዓም ጀግና መሪያችን ከሰራቸው ስራዎች አንዱ ነው ሀገራችንን አውን ወዳለችበት ከፍታ መልሷታል King Abichu ❤

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 6 หลายเดือนก่อน

      እውነትሽን ነው አራጅ ካድሬ ተነፊ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 6 หลายเดือนก่อน +4

    እትዮጵያ ጠላቶችሽ አይናቸው እያየ እየተመነደግሽ ነው❤❤❤ አቢቹ ለዘላለም ንግስ👑👑👑👑🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @toybamuhammed905
    @toybamuhammed905 6 หลายเดือนก่อน +15

    إثيوبيا❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ma-mq3lu
    @Ma-mq3lu 6 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you, our prime minister dr. Abiy Ahimed❤❤

  • @amalal3376
    @amalal3376 6 หลายเดือนก่อน +22

    አብቹን እምወደዉ በምክንያነት ነዉ ሺ አመት ንገስ የኔ ኩሩ አኮራከን❤❤

    • @user-ni5ff2kx6v
      @user-ni5ff2kx6v 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም አኳራክ /ሺ እግር ደርቅ

  • @yirgeduayitenfsu1688
    @yirgeduayitenfsu1688 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኢትዮጵያ ክብር ተመለሰ በጀግናው መሪ ❤❤❤❤

  • @abdinasirmohamed9325
    @abdinasirmohamed9325 6 หลายเดือนก่อน +14

    አብቹዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 6 หลายเดือนก่อน +16

    የት ነው እኔ አዲስ አበባ እራሷ ናት በህልሜ እንዳይሆን ፈራው❤❤❤

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk 6 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞኝ በእውን ነው አዲስ አበባ ጀግናው ነው ይህን የሰራው ሰውየው አብቹ ነው

  • @fiyradegu2309
    @fiyradegu2309 6 หลายเดือนก่อน +6

    መሪዎቻችን አኮራችሁን ❤❤❤❤❤❤❣️

  • @Ethio_Tibeb1166
    @Ethio_Tibeb1166 6 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴ ይሄን ሙዚቃ ከስንት አመት በኋላ ሰማሁት!😳 በነገራችን የአፍሪካ አህጉራዊ መዝሙር (እንደ ብሔራዊ መዝሙር) መሆን የሚችል የተዋጣለት ህብረዝማሬ ነው!👌 ስሰማቸው ከሚነዝሩኝ ህብረዝማሬዎች አንዱ ነው!🥰
    May God bless Ethiopia and our Africa!💚💛❤️

  • @wondimenehketselamengistu32
    @wondimenehketselamengistu32 6 หลายเดือนก่อน +5

    Its more than word to explain . and i thank God for such blessings, giving 🇪🇹us🇪🇹intelectual brothers and sisters and the leaders to bring our 🇪🇹country 🇪🇹in such modern world class level. . MY🇪🇹 ETHIOPIA🇪🇹MY ETHIOPIAN 🇪🇹 CONGRATULATION WE ARE AN AWESOME NATION🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 6 หลายเดือนก่อน +4

    እምዬ ኢትዮጲያ እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም ከፍ በይ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማመን አልቻልኩም ሀገሬ እግዚአብሔር ወደ ሰላም ይመልስሽ መሪዎቻችን ተባረኩልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rebka5068
    @rebka5068 6 หลายเดือนก่อน +3

    በውነት ቃላት ያጥረኛል ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዶ/ር አብይ አህመድ ሀገራችንን ከፈ ብላ እንድትትይ አርገሀታል እናመስግንሀለን

  • @andybirhanu7058
    @andybirhanu7058 6 หลายเดือนก่อน +24

    Abichuye king live long

  • @gebeyaneshbeneberu2442
    @gebeyaneshbeneberu2442 6 หลายเดือนก่อน +4

    God bless PM Abiy and his team for the renovation of this beautiful palace. And showing for the African leaders and representatives how Ethiopia is a great country. I am proud of Ethiopia. May God bless PM Abiy & Ethiopia. 🙏❤️

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 6 หลายเดือนก่อน +13

    ምንም ማድረግ አይቻልም! የሀገሬን ውበት ከማድረግ በስተቀር፡፡

  • @asdiconic6481
    @asdiconic6481 6 หลายเดือนก่อน +4

    I don't have word adiy great leader inshallah you will make ethiopia great again

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 6 หลายเดือนก่อน +9

    Bravooo Dot.Aby❤🇪🇹👍🇪🇹💕

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn 6 หลายเดือนก่อน +12

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍

  • @dfg-3-12-75
    @dfg-3-12-75 6 หลายเดือนก่อน +5

    Abey .... Your Honor/Excellence Prime Minister Abey Ahmed .... with all do respect, you are killing me what can say well played, .... well played indeed. I like how you play the game. Much Much Much respect!!!

  • @yordanos1852
    @yordanos1852 6 หลายเดือนก่อน +7

    Great work Abichu!!!!

  • @yayahala615
    @yayahala615 6 หลายเดือนก่อน +4

    ከፈታ ገና ይጨምራል ❤ አብቹ እናመሰግናለን በጦርነት ውሰጥ እያለፍ ይህን መሰራቱ

  • @TheToshme
    @TheToshme 6 หลายเดือนก่อน +8

    The Pm Dr Abiy Ahimad pick up our mother land to the Maxium heights , thinks if there is no dynamics resistance group how much will do more than this?. I do not have word to say Our pm God blessing you and your beloved families and Ethiopia as well.I have great hope with you as you will transform Ethiopia prosperous.

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @asthey
    @asthey 6 หลายเดือนก่อน +10

    Dr.Abiyochachen 👏💚👏💛👏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @agabriel673
    @agabriel673 6 หลายเดือนก่อน +2

    የቀዳማዊ ሐይለ ስላሴን ነፍስ ይማርልን ገንብተው ያስተላለፉንን
    አቶ አብይ አደራ አክብረህ አስተላልፍ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 6 หลายเดือนก่อน

      ወሬ አለብህ ወሬ ትወዳለህ

  • @Everything_1989
    @Everything_1989 6 หลายเดือนก่อน +7

    Amazing! ❤

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤ አብቹ ሁሌም እንዳስደነቅከን ነው እጅግ እናመሰግናለን ኑርልን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 6 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤

  • @elitube8652
    @elitube8652 6 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 6 หลายเดือนก่อน +17

    ጎጠኞች ሙዚቃውን በደንብ ስሙት ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካ ሀገራችን አፍሪካ አፍሪካ ሀገራችን

    • @haikelzeinu1314
      @haikelzeinu1314 6 หลายเดือนก่อน

      Ende hagerachn nat mnodat lemalt tefelgo yemslegnal enja bakh

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ቀድሞ ክብሯ እየመለሳት ያለ የዘመናችን ጅግና ክበርልን ክፉ አይንካህ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠከን ገፀ በረከታችን ነህ ኡፈይ