መፈንቅለ ሴቶች New Ethiopian Movie - Mefenkile Setoch Full 2015

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • New Ethiopian Movie Movie

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @Eri_572
    @Eri_572 6 หลายเดือนก่อน +221

    2024 የሚያይ እጅ ወደላይ😂

    • @maziasfaw1222
      @maziasfaw1222 6 หลายเดือนก่อน +2

      2024/3/26😅

    • @AodnSks
      @AodnSks 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ 19-6-2024

    • @meklit-x1y
      @meklit-x1y 3 หลายเดือนก่อน +2

      2024 june

    • @MEkDEs-p1t
      @MEkDEs-p1t 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ✌✌🤫🌻🌻

    • @Hafizaያአዳማዋቀበጥ
      @Hafizaያአዳማዋቀበጥ หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😅

  • @rediettamirat32
    @rediettamirat32 8 หลายเดือนก่อน +15

    የኔስ ምን ይባላል 2024 ያየሁት😂

  • @henocktekeste1304
    @henocktekeste1304 ปีที่แล้ว +39

    በህይወት ለተለዩን ነፍስ ይማር

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 5 ปีที่แล้ว +14

    እንደእዚህ አይነት ፊልም በጣም አዝናኝ ነዉ በሳቅ በሳቅ ሞትኩኝ ግን በጣም አስተማሪ ነዉ ጥሩ ትምህርት አለዉ ለተረዳዉ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ወንዶች እወዳችሁለሁ

  • @mtcellmtcell2423
    @mtcellmtcell2423 8 ปีที่แล้ว +39

    ለሚገባው ጥሩ መልእክት ነው ፍቅር ያሸንፍል!

  • @ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ
    @ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ 7 ปีที่แล้ว +71

    kkkkk በእውነት ጥርሴማ ሁሌም ይስቃል ዛሬስ ልቤም ሳቀላችሁ በሳቅ ♥♥♥

  • @channel9347
    @channel9347 7 ปีที่แล้ว +21

    ከማዝናናቱ፡በበለጠ፡ትምህርት፡ሰጪ፡ሆኖ፡ነው፡ያገኘውት፡ቆጆ፡ነው፡፡

  • @ከበቡሽየእናቷልጅ
    @ከበቡሽየእናቷልጅ 5 ปีที่แล้ว +6

    ይኼ ፊልም በድጋሚ ቁጥር ፪ ብሳራ ጥሩ ነው። በጣም አስተማሪ ፡ አዝናኝም ጭምር፡ ብቻ መፋንቃላ ሴቶች ፪ ብሳራ መልካም ነው ባይ ነኝ

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 ปีที่แล้ว

      ከሆነ ብር ላኪላቸው ለመስሪያ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว

      @@hanlove412 ክክክ

  • @sweet.b-k6697
    @sweet.b-k6697 8 ปีที่แล้ว +13

    እስከዛሬ ሳላየው
    በጣም ነው ዘና ያረገኝ
    ክክክክክክክክክክ በሳቅ

  • @amanuellebassi8962
    @amanuellebassi8962 2 ปีที่แล้ว +21

    Dokile the great. RIP. Gone but not forgotten!

  • @tiruworkmages3891
    @tiruworkmages3891 9 ปีที่แล้ว +4

    ለሴቶች ይህ ቀን ናፈቀኝ ወንዶች መጣንላቹ አይደርስ መስሏቹ

  • @eyu2448
    @eyu2448 7 ปีที่แล้ว +57

    የእውነት አድርገነው ይሄን ነገር
    ጉዳችሁ እንዳይፈላ ወንዶች ዋ 😜😂😂😂😂😂

  • @ለኔስእናቴማርያምነች
    @ለኔስእናቴማርያምነች 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይሔን ፊልም ማነዉ እንደኔ2016ያየ❤😂

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 6 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል ስብሀት ገብረእግዚአብሔር በፊልሙ ማየቴ ደስ አለኝ እጅ እንደ አጀማመሩ ደራሲውን ጓንታናሞ ታስሮ ተምሮ መውጣት ነበረበት።

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 ปีที่แล้ว +7

    ላየው ነው ውድ የአገሬ ልጆች መልካም ቆይታ

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
    @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ ปีที่แล้ว +3

    መሳቅ አምሮኝ ነበር 😂😂😂እስከ ዛሬ በለማየቴ ቆጨኝ

  • @RtgfDghg
    @RtgfDghg 28 วันที่ผ่านมา +1

    2024 ላይ እጅ ወደላይ ያለ እንደኔ😂😂😂😂

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንደኔ 2024 የሚያይ

  • @maritukassa9116
    @maritukassa9116 2 ปีที่แล้ว +3

    እንደኔ 2022 ያየው

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 7 ปีที่แล้ว +7

    መልክቱ ለገባው ሰው ሀሪፍ ፍልም ነው ለኔ ገብቶኛል ይመቻችሁ

  • @የስደትስንቄእመቤቴእግዚአ
    @የስደትስንቄእመቤቴእግዚአ 7 ปีที่แล้ว +13

    አይ ወዶች መስራታችሁ ጥሩ ነግ ግን ያን ያህል ሴቶች ግፍ አያበዙም
    ድራማው ዘና ያደርጋል በርቱ ቀጥሉበት ደስ ይላል ♥♥♥♥♥♥♥

  • @ethiohook
    @ethiohook ปีที่แล้ว +2

    በጣም የወደድኩት ፊልም ነው

  • @ስማኝልንገርህ
    @ስማኝልንገርህ 7 ปีที่แล้ว +30

    እንደው ምን አለበት ወንዶች ለአንድ ወር እንኳን እንደዚህ ይስሩ ብሎ ቢታወጅም

    • @markzukenberg238
      @markzukenberg238 7 ปีที่แล้ว +2

      Samra abera hhhhh siyamrsh yeker😂😂😂😂

    • @jhbjngh2311
      @jhbjngh2311 6 ปีที่แล้ว

      ስማኝ ልንገkkkkkkkkk

    • @alahwekil9015
      @alahwekil9015 6 ปีที่แล้ว

      @@markzukenberg238 ፕፕፕኡ

    • @gregoryman5795
      @gregoryman5795 5 ปีที่แล้ว

      አመዳም በ1 ወር 30 ዲቃላሽን ልታመጪ ነው

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว

      @@gregoryman5795 ደነዝ

  • @yonman9437
    @yonman9437 ปีที่แล้ว +2

    ምናባዊ ይዘት ያለው አስቂኝ ፊልም ነው። በዚህ ፊልም ላይ በትወና ለተሳተፉና በሞት ለተለዩን ደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር፤ሊሊ ወርቁ፤ኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ(ዶክሌ) እንዲሁም ዘነቡ ገሠሠ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን በስራዎቻቸው ሁሌም ይታወሳሉ።

    • @yohannesadmasu6664
      @yohannesadmasu6664 ปีที่แล้ว

      Lili motalech ende bro

    • @yonman9437
      @yonman9437 ปีที่แล้ว

      @@yohannesadmasu6664 yes long time ago

  • @hermelamulugeta6982
    @hermelamulugeta6982 ปีที่แล้ว +1

    10.26.22 "Miki" this was a monumental experience

    • @michealzeleke9080
      @michealzeleke9080 ปีที่แล้ว +1

      I wish you the best things in life, whoever you are hermela mulugeta!!!

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክ ደስ ይላል ግን ወንድ እዲህ ሲገላታ አልወድም

  • @ማራናአብርሃም
    @ማራናአብርሃም 5 ปีที่แล้ว +5

    Kkk አዲስ ፊልም ሲጠፋ የቆየ ፊልም እየገረብኩ ነዉ ግን እና ፈሱን ሲፈሳ ደንግጨ ነዉ ወደኮሜት የሮጥኩት ግን ወንድ ሊጅ ይፈሳል እዴ

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว +2

    ፊልሙ የቆየ ነው ግን ደስ ይላል የሊለ የአሁኖቹን ሰአት ወንዶች ነበር እንዲህ ማንበርከክ የእውነት አናት ላይ ሊወጡ ምንም አልቀራቸው😂😂😂😂

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻል የምር ክክክክ አይ ወንዶችዬ ሁለቱ ሞተውብናል ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏

  • @serkalem2555
    @serkalem2555 6 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ለመናገር በጣም ተጋነነ በተለይ እኛ ሀገር ላይ በአብዛኛው አንባ ገነኖች ወንዶች ናቸው በርግጥ ሴቶችም ሊኖሩ ይችላሉ የለም ማለት አልችልም ግን የኛ ሀገር ወንድ ከስንት አንዱ ነው በቤት ውስጥ ሚስቱን ሚያግዘው እንኳን እሱ እቤት እየዋለ ሴትዋ የውጪ ስራ ሰርታ ስትመጣ 😃😃😀😀😀የቤት ስራ ሰርቶ ሊጠብቃት ባታጋኑኑት አሪፍ ነበር የኛ ህገር ወንዶች እንኳን እንጀራ ጋግረው ሊጠብቁን ቀርቶ ከስራ ሲመጣ ወጥ እንኳን ሳይደርስ ቢመጣ አፍንጫቸውን አይደል እንዴ ሚነፉት 😊

  • @እስላምነውሂወቴፍቅሬ
    @እስላምነውሂወቴፍቅሬ 7 ปีที่แล้ว +18

    ክክክክክ እር በሳቅ ልሞት ነው ወይኔ።በጣም ይመቻችሁ

  • @genetkassa256
    @genetkassa256 3 ปีที่แล้ว +1

    Wiyy endew ahun film tesera ybalal be enatachu ere le twenachew like argu 🥰🤣🤣🤣

  • @nabinkrishna8123
    @nabinkrishna8123 9 ปีที่แล้ว

    ውይ ወንዶች እንደዚህ ስትሰቃዩ ደስስትሉ የእውነት ዛሬስ ሴትየበላይ በሆነች ሴቶች የኔ ማሮች ውድድድድድድድ

  • @ስደተኛዋአልማዝ
    @ስደተኛዋአልማዝ 7 ปีที่แล้ว +9

    kkkkkkkkkkkkkk እደዝህ ድራማ ያሳቀኝ ምንም የለ በተለይ " አማህ አትበሉኝና----- ክክክክክክክ

  • @RoziNure
    @RoziNure 6 วันที่ผ่านมา

    2017 የሚያይ እጂ አዉጡ😅

  • @HanaHana-bv1ho
    @HanaHana-bv1ho 7 ปีที่แล้ว +3

    ድኩሌ እፉ ስታምሩ

  • @Ethio50
    @Ethio50 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስቃል thank you ደስ ይላል

  • @NurhassenMeki
    @NurhassenMeki 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ 2024

  • @muhammdhadu1956
    @muhammdhadu1956 7 ปีที่แล้ว +17

    ወንዶች እንደተመኛችሁት ይሥጣችሁ

  • @honey48757
    @honey48757 4 ปีที่แล้ว +5

    My Favorite Movie 🤣🤣🤣🤣

  • @dghgbsss8879
    @dghgbsss8879 8 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkk በጣም አዝናናችሁኝ። ግን ወንዶች ያንሳችኀል እናንተን ዘቅዝቆ ነበር ማሸናት ይህማ ያንሳችኅል። ቆይ የኔ ባልም ቀኑን ይቁጠር በበርበሬ ነው ማጥነው። ወንዶችችችችችችች አህያ ብሉ ለናንተ ይህ ነው የሚመጣጠናችሁ የምግብ አይነት @@@@@

    • @fkireskemekabtb8681
      @fkireskemekabtb8681 8 ปีที่แล้ว

      uffffffff ኧረረረረ እምትናገሪዉን አስበሽ ቢሆን ይመረጣል ሸም የለምዲ እንዲህ ስትይ ካሰብሽዉ ወንድም ይኖረንል so thinking your self and befor wiretting

  • @ሀይሚየኢየሱስደቀመዝሙር
    @ሀይሚየኢየሱስደቀመዝሙር 8 ปีที่แล้ว +10

    እሰይ ሲያንሳችሁ ነው ጌታማ ብሎ ልክ እንደ ፊልሙ ቢሆን ደና ነበር
    እንደዛሬ በህይወቴ ስቄ አላውቅም ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @hiwotmolla1935
    @hiwotmolla1935 9 ปีที่แล้ว +4

    wooooooooooooooooooooooooow😍

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ 6 ปีที่แล้ว

    ውይ አቢወትዬን እኔ እንኳን እንድልዚህ ላረገው ይቅርና የተደፋ ውሀ እንዲያነሳብኝም አልፈልግም የኒ ውድ

  • @ቅድስገብረኤልአባቴየድንግ
    @ቅድስገብረኤልአባቴየድንግ 8 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃዉበተለይእዴትደስይላልየምራል

  • @lealemkebebushe3553
    @lealemkebebushe3553 5 ปีที่แล้ว +6

    የወደፊቱ ታይቷቹ ነው አይመጣ መስሏቹ

  • @misganatariku7031
    @misganatariku7031 5 ปีที่แล้ว +1

    በተለይ ኮመቱ ተመችቶኛል ወይኔ መዳምጋ ቢሆኑ ምን ሊሆኑ ነው

  • @argoyetashomemylifejesus5167
    @argoyetashomemylifejesus5167 8 ปีที่แล้ว +5

    kkkkkkkkkkkkkkk

  • @kalkidanyaregal6657
    @kalkidanyaregal6657 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ወንዶች ስራችሁን ሰራችኋት

  • @Kal_MK
    @Kal_MK หลายเดือนก่อน

    እንዴ Barbie በኣማርኛ😂😂😂 2024

  • @good.kidd.madcity4239
    @good.kidd.madcity4239 8 ปีที่แล้ว +5

    wey president mn tmeslal benat ayt🐀🐀🐀🐀

  • @monanagn2122
    @monanagn2122 8 ปีที่แล้ว +8

    ምንድነው ማይመስል ነገር ማየት ደስ አይለኝም

  • @fatumaamin265
    @fatumaamin265 8 ปีที่แล้ว +13

    1:07:51 እዚህ ፓርት ላይ ያለውን ሰላማዊ ሰልፍ እደዚህ እያላችሁ አፋችሁን ከመክፈት መንግስት በህዝብ ላይ እያደረገ ያለውን በደል ምክንያት አድርጋችሁ ብትጮሁ ሀሪፍ ነበር ግን አንዳንድ ጊዜም አወቅን አወቅን እያላችሁ ወዴት እያመራችሁ እደሆነ ራሳችሁን ጠይቁ ይሄ ፊልም ፈፅሞ መታየት የሌለበት ነው

  • @get-ye-ehite_21
    @get-ye-ehite_21 ปีที่แล้ว +2

    2023 😳

  • @ኑራማሓመድ
    @ኑራማሓመድ 6 ปีที่แล้ว +1

    ወንድ በፊልም እንካን ቢሆን ደከሞ እንዳየዉ ኣልፍልግም ያስጠላኛል

  • @taslimahome8414
    @taslimahome8414 5 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃሃ በጣም ያዝናነል አሪፍ ነው

  • @tsion3975
    @tsion3975 ปีที่แล้ว

    ማነው እንደኔ 2006 ላይ ያየ

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 4 ปีที่แล้ว +2

    😆😆😆😁😁በጣም አሣቃቺሁኝ ሥወዳቺሁ በተለይ ተላላኪዉ

  • @umdode7879
    @umdode7879 ปีที่แล้ว +139

    እንደእኔ 2023 ላይ የሚያይ እጅ ወደላይ😂

    • @zinetfker
      @zinetfker 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ 😂😂🧕

    • @LidyaGetachew-t4j
      @LidyaGetachew-t4j 9 หลายเดือนก่อน

      👋

    • @adisnegr
      @adisnegr 9 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 9 หลายเดือนก่อน

      Typically your own business has been the most popular and I have been in the first of ❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@LidyaGetachew-t4jyou are going through the 😅 issue with the other two of ❤❤❤❤❤

  • @henokaddis4220
    @henokaddis4220 3 ปีที่แล้ว +255

    2021 የት ቆይቼ ነዉ አስከዛሬ 😍😍😍 እንደኔ 2021 ያየ እጁን ያዉጣ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 3 ปีที่แล้ว +286

    የት ነበርሁ እስከዛሬ🙉🙉 እንደ እኔ 2021 የሚያይ ላይክ

    • @alazarsamuel2795
      @alazarsamuel2795 3 ปีที่แล้ว

      እንደንጋት ጮራ ሙዚቃ የሂሩት ነው ወይስ የብዙየ ? Link ያለው ወይ ሙሉ ስም የዘፈኑ ?

    • @munnamunir5239
      @munnamunir5239 3 ปีที่แล้ว

      endane endane wayne ere wadadkut garami film nw

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 3 ปีที่แล้ว

      @@munnamunir5239 hbwbqbq cache vcvhc
      Jqjqjq

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 3 ปีที่แล้ว

      @@munnamunir5239 jqjqj
      NqjJw
      Morning hah hq

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 3 ปีที่แล้ว

      Jqjqjqkq

  • @geteshdesign8506
    @geteshdesign8506 2 ปีที่แล้ว +18

    ኢሄን የመሰለ ፊልም እስከዛሬ አለማየቴ😱ተኮመተ በቀን 11/01/2015 😂😂😂

    • @morasosa5390
      @morasosa5390 9 หลายเดือนก่อน

      me to,, 04/04/2016

  • @israellsrael2334
    @israellsrael2334 2 ปีที่แล้ว +16

    ነሐሴ 17 ቀን 2014 እያየ ያለ የአሁኑኑ ፊልም ከማየት የድሮውን መቶ ጊዜ ማየት ይሻላል

    • @arsemaiscommenting........8
      @arsemaiscommenting........8 2 ปีที่แล้ว

      2o15 still🤪🤪

    • @andalemtedla1366
      @andalemtedla1366 ปีที่แล้ว

      እኔ ዛሬ ቀን 18/03/2015 ኮመቶችን አይቸ ላየው ነው

    • @ሕልናዩቱብ
      @ሕልናዩቱብ 24 วันที่ผ่านมา

      አኔ ዘሬ ንሐሴ 30/2016 መልካም አድስ አመት 2017 የሰላም አመት ያርግልን❤❤❤❤❤

  • @mesrur146
    @mesrur146 3 ปีที่แล้ว +59

    ይህን ፊልም እስኪ ዘድሮም ያሚይ👍

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ 😂😂😂😂 አይ ወንዶች ትገርማላችሁ በተለይ ፍቄ 😂😂 ከብዙ ጊዜ በሓላ ድጋሚ አየሁት👍👍

  • @hayuhussietube4956
    @hayuhussietube4956 2 ปีที่แล้ว +12

    የ 7ተኛ ክፍል ተማሪ ሆኞ ነው ያየሁት ግን ለጓደኞቼ እንኳን ስነግራቸው እስቃለሁ አስቂኝ ፊልም ንገሪኝ ሲሉኝ ይሄንኑ ነው ምጋብዛቸው ምርጥ ምርጥ 👌👌👌👌👌 የዘንድሮ ፊልም ተልካሻ ምን አለ እናንተን እያዩ ቢማሩ የዘንድሮ የኢትዮጵያ አርቲስቶች

  • @msei164
    @msei164 6 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እስከዛሬ የዩቱብ ተጠቃሚ ስሆን እንደዚ ስቄም ተመስጬም አላቅም !!!! ወዶችይ በርቱ በመጨረሻው ውሳኔ ሴቶችዬ እንዳይለመዳቹ እንደመጀመሪያው አስገድዶ መድፈር በጣም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የሰራቹልን ለኛ ለስደተኞች እንደዚ ካልሳቅን ቀኑም አይሄድልን በስደት ያለን ሴቶች 💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ሰብሊየድንግልማርያምልጅሰ
    @ሰብሊየድንግልማርያምልጅሰ 7 ปีที่แล้ว +22

    ክክክክክክክ 20 አመት በላይ የጠበኩት ድንግልናዬን ወሰዱት አለ እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ዘና አረጋቹሁኝ እናመሰግናለን

  • @livelikeahuman8859
    @livelikeahuman8859 5 ปีที่แล้ว +25

    አረ ጸወታ ቀይረው እስረዱኡን ነው ከገባን በጣም ኣስቂ ኣዛናንቶ ኣስተማሪ ነው ለማየት ብቻ ሳይሆን እንማር

    • @alazarsamuel2795
      @alazarsamuel2795 3 ปีที่แล้ว

      እንደንጋት ጮራ ሙዚቃ የሂሩት ነው ወይስ የብዙየ ? Link ያለው ወይ ሙሉ ስም የዘፈኑ ?

  • @Ayumagna-pk2cs
    @Ayumagna-pk2cs หลายเดือนก่อน +3

    እንደ እኔ (2024)የሚያይ 😂❤

  • @enowmpeypaulo3532
    @enowmpeypaulo3532 5 ปีที่แล้ว +74

    ልጁዋን በሆዱዋ ኑሮን በጀርባዋ ስነፍ ባል አዝላ የምትኖር የኢትዮጵያ እናት ላይ ይሄ ፊልም አይመጥናትም እሺ ወሬ ሁላ

    • @hibahassan3166
      @hibahassan3166 5 ปีที่แล้ว +1

      Betam Yemaykifile Weleta Nw Yalebachu Wenedochi

    • @gtwolela1619
      @gtwolela1619 4 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😂

    • @kabtamubelayhun9687
      @kabtamubelayhun9687 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ልጄ ማንጆሎላ ነገር ናቸው ሀጠራው

    • @girumgetachew4098
      @girumgetachew4098 4 ปีที่แล้ว

      wuuu azaaaa

    • @abenezer_tk9608
      @abenezer_tk9608 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ግን ሁሉም ሴት እንደ እናት አይደሉም

  • @ክብሬነሺእናቴሀገሬ
    @ክብሬነሺእናቴሀገሬ 5 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ወንዶች ጎዳችሁ ፈልቷል 😂😂😂😂😂😂😂😂እጆራየን ጋግሬሣበቃ ወገቤንእሸኚአለችኚከዛ እግሬን እጠብ አለችኚ kkkkkkkk

  • @iconicedm3514
    @iconicedm3514 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ የምር እናቴ ትሙትን የአማርኛ ፊልም ድሮ ቀረ እናትዬን ቤስት ፊልም

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 หลายเดือนก่อน +1

    እሾይ😂😂
    ከወንዶች ጉዳይ ከነፃ ትግል ከመካኒኩ ቀጥሎ ያሳቀኝ ፊልም 😂😂

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md ปีที่แล้ว +9

    በጣም ድንቅ ፊልም ነው ሁላችንም እኩል እንሁን ፍቅር ያሸንፋል ።

  • @youarealiaryouarealiar8497
    @youarealiaryouarealiar8497 4 ปีที่แล้ว +3

    ሴት እንደ ቅጠል እናት እንደ ቀልድ ምትረግፍበት አገር እንዲህ አይነት ፊልም አይመጥንም !!!ፊልም ለማሳቅም ይሁን ለማስተማር ነው ሚሰራው ግን እማይመስልና እማይታስብን ነገር ሰው እንዲያየው አትስሩ!

    • @yabujohn6506
      @yabujohn6506 4 ปีที่แล้ว

      ደስይላል አይደል ማር

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 5 ปีที่แล้ว +40

    መሳቅ ሲያምረኝ ወዴ መፈንቅለ ሴቶች የወንዶች ጉዳይ ፔንዱለም ጎራ እላለሁ ሀሀ በሉ 2019 የምታዩ እግራችሁን አውጡ

    • @romanromi8572
      @romanromi8572 5 ปีที่แล้ว +1

      ✋✋

    • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
      @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 5 ปีที่แล้ว

      እግራችሁን አውጡ

    • @henock90
      @henock90 5 ปีที่แล้ว

      Yetgnawn egir 3gnawn maletsh nw hahahaaha.

    • @riyadabdulhakim7221
      @riyadabdulhakim7221 4 ปีที่แล้ว +1

      ባንቺ የመጣ ፔንዱለምን አየሁ በጣም አሪፍ ፊልም ነው 10Q

    • @BeLLa-eo9xr
      @BeLLa-eo9xr 4 ปีที่แล้ว

      2020🦵🦵🤪

  • @tegstetho1663
    @tegstetho1663 8 ปีที่แล้ว +20

    እረ ወንዶች ከኦንላይን ውጡ ትንሺ ከልባችን እንሣቅበት

    • @Insta_gram123
      @Insta_gram123 4 ปีที่แล้ว +1

      Ere fara mehon 😂😂😂 tg meselesha

  • @salamasalama8145
    @salamasalama8145 6 ปีที่แล้ว +27

    የሴቶችን ስቃይ ነው በወንዶች የሰርችሁት ያምራል

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว +13

    Kkkkkkk በወንዶች ላይ ለአንድ ቀን እንደዚህ አይነት በደል ብንፈፅምባቸው ሀገር ለቀው ነበር ሚወጡት

  • @hanatsedeke5605
    @hanatsedeke5605 ปีที่แล้ว +4

    እኔም በ2023 ነው ያየሁት ግን ሀበሻ ነኝ እና 2015 ነው ያየሁት ምለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yaredhailu5743
    @yaredhailu5743 ปีที่แล้ว +4

    ሊሊ ወርቁ, ስብሀት ገ/እግዛብሔር, ወንዶሰን ብርሀኑ እና ዘነቡ ገሰሰ, ነፍሳቹሁ በሰላም ትረፍ!

    • @Nahi-y6m
      @Nahi-y6m 7 หลายเดือนก่อน

      ሊሊ ወርቁ ሞታለች እንዴ?

    • @yaredhailu5743
      @yaredhailu5743 7 หลายเดือนก่อน

      ቆየች እኮ​@@Nahi-y6m

  • @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
    @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 5 ปีที่แล้ว +5

    አይ ፍቄ የሀበሻ ሀሜት መነሻ
    እንደዉ አማህ አትበሉኝና
    እንደዉ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና ሀሀሀ ምርጥ አገላለጽ ነው👍

  • @MulukenMekonen-iy9vn
    @MulukenMekonen-iy9vn 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለመጀመረያ ጊዜ ሳየው 14 ዕድሜ ነበርኩ በልጅ አምዕሮ እንደ ኮሜዲ ሳይሆን እንደ የምር እንደተጨቆኑ እንደተሰቃዪ አስቤ በአዘን ስሜት ወስጥ ሆኜ ነበር ያየሁት😢 አሁን ለይ ሆኜ ግን በራሴ እስቃለሁ ወደር የማይገኚለት ድንቅ የኮሜዲ ስራ መሆኑ ሲገባኝ።😂😂😂 አሁን ለይ እንዲ አይነት ፊልም ናፍቆኛል😍😍

  • @hassenmussa8401
    @hassenmussa8401 4 ปีที่แล้ว +19

    Still now I watch the movie and I enjoy it 2020

    • @alazarsamuel2795
      @alazarsamuel2795 3 ปีที่แล้ว

      እንደንጋት ጮራ ሙዚቃ የሂሩት ነው ወይስ የብዙየ ? Link ያለው ወይ ሙሉ ስም የዘፈኑ ?

  • @muniraredwan9895
    @muniraredwan9895 8 ปีที่แล้ว +16

    all are the best Ethiopian comedian. love you!!! 😂😂😂

  • @SenakoDereje
    @SenakoDereje 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እያየው ያለሁት 2017 ነው 🎉 happy new year.

  • @shegaweyayu953
    @shegaweyayu953 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህን የመሠለ ፊልም ሳላይ የቆየሁ የት ቆይቼ ነው⁉😂😂 ማነው እንደኔ 2022 ያየ😍

  • @ruthtesfay6320
    @ruthtesfay6320 5 ปีที่แล้ว +8

    This kind of movie we need to teach the reality. Most of Ethiopia movie only about love is like there is no other story going on. I really enjoyed this movie even the men are the one acting but that what exactly happening with some women. Keep up the good job. Xxx

  • @MykeyMedenek
    @MykeyMedenek 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ 2014 ላይ ያየ ምናምን ትላላችሁ አ አለሁ አይደል እኔ 2016 ላይ የማየው😂😂😂😂😂

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 6 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ብጤ 😂😂😂😂

  • @efi8490
    @efi8490 2 ปีที่แล้ว +6

    2022 lay yemiyay yhen Esti

  • @Rewi_B
    @Rewi_B 4 หลายเดือนก่อน +1

    2024 here መቼም ይሄ ቀን እውነት በመጣ እና ሴቶችም ትንሽ በተደሰትን 😅

    • @kisu956
      @kisu956 3 หลายเดือนก่อน +1

      Anchi kifu 😂

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ያሁን ወንዶች ይሄ ነበር መድሃኒታቸው እፎይ በሣቅ ሞትኩ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @epicvideo7681
    @epicvideo7681 ปีที่แล้ว +2

    2023 ላይ ይሄን ሊያይ የመጣ🙋‍♂️🙋‍♂️😂

    • @samri9002
      @samri9002 ปีที่แล้ว +1

      🙋‍♀️

  • @ይህጊዜአልፎአየውይሆን
    @ይህጊዜአልፎአየውይሆን 7 ปีที่แล้ว +6

    እሚገርማቹ ጋይስ የገባሁት ኮመንት ለማንበብ ነው

    • @SsSs-es5bh
      @SsSs-es5bh 4 ปีที่แล้ว

      እንም እንደዛው

  • @abrahamgetaneh4966
    @abrahamgetaneh4966 3 ปีที่แล้ว +1

    የት ነበርኩ የስንተኛው ክፍለ ዘመን ነው? ወይስ ስንተኛው ሽ በናታችሁ ንገሩኝ😂😂😂

    • @munayemaryamlij1492
      @munayemaryamlij1492 3 ปีที่แล้ว

      Still now I watch l enjoy it 2021 እኔ ራሱ የት ነበርኩ🤔🤔

  • @bettytube2
    @bettytube2 4 ปีที่แล้ว +6

    ወንዱን ሁሉ ጭፍጭፍ ማረግነው አሉ ሴቶቹ ክክክክ አቦ ይመቻቹ

  • @TayebeyeneDido
    @TayebeyeneDido 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንደኔ በ 2024 የሚያይ ካለ እጅ ወደ ላይ😂😅

  • @haleemamohd7231
    @haleemamohd7231 5 ปีที่แล้ว +27

    ግን እንደ አይነት ሴቶች አሉ?እረ የለም። ሴት እኮ ፍቅር ናት ህይወት ናት ።

  • @NatiMan-gu9iq
    @NatiMan-gu9iq 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ገና tik tok ለይ አይቼው የመ
    ጣሁት 14/05/2016ደስ ሚል ፊልም ነው እስከዛሬ አለማየቴ ገርሞኛል