ገና ይመዘዛል ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Gena Yimezezal New Ethiopian Dirama) 2023

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 231

  • @MuhammadMuhammad-gq4ls
    @MuhammadMuhammad-gq4ls 7 หลายเดือนก่อน +14

    አበጀሺን ወድጄ ልሞት ነው የኔ እናት❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t 7 หลายเดือนก่อน +25

    እኳን ደና መጣችው የኔውዶች ❤ሰላም ለአማራ ❤ድል ለፋኖ❤

    • @magdes6631
      @magdes6631 7 หลายเดือนก่อน +1

      👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @famel9098
      @famel9098 7 หลายเดือนก่อน +1

      ነፍስ ነገር እመዋ አበጀሽ!!! አንችም እንደ ታዴ ወስላታ ሆንሽ?

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 7 หลายเดือนก่อน +16

    ሀይሌና ብርቁ ምንሆኑ አለሜስ 😢😢😢 አትነጣጠሉ ቶቶሎኑልን እንወዳችኋለን የጀመራችሁትንም ጨርሱልን ለቀረፃ ከተመቻችሁ በዚሁቀጥሉበት ❤❤❤❤

    • @user-bl5qs1es9e
      @user-bl5qs1es9e 7 หลายเดือนก่อน

      ፈንነው ነው መሰል

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 7 หลายเดือนก่อน +8

    😁☺☺ አቤት ህክምና እሄ ህክምና ለአማራ አዛኝ መሰለው ምሰኪን ገበሬ ለሚሰጨርሱ ዲሰፖራ ዩቱበሮች ሰጭል አበጀሸየ😍😍😊

  • @emebetmasrehttesema6699
    @emebetmasrehttesema6699 7 หลายเดือนก่อน +9

    አረ እምዋና ብርቁ ተናፍቀዋል😢😢

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወየው በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 7 หลายเดือนก่อน +47

    ፍትህ😢😢😢ለአማራክልል😢😢😢ዳታ😢😢😢

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles 7 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ፍትህ😢

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@beretukanMeles ማን ይሰማናል እፍፍፍፍእኔስ በናፍቆትልሞትነው በዚህ በአገር ሰላም አለመሆኑ እፉፉፉፉፉ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 7 หลายเดือนก่อน +8

      ዳታው ቀርቶ ጦርንት በቀርልን የብርሀን ጀላ አህያውች ይውጡልን ከክልልላችን

    • @user-dc6ll9yn4d
      @user-dc6ll9yn4d 7 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ ፍትህ ❤❤❤❤❤

    • @maryshara4466
      @maryshara4466 7 หลายเดือนก่อน

      ኡፍፍፍፍ ግራ ገባን እኮ😢😢😢😢😢

  • @user-lc9jv6it6x
    @user-lc9jv6it6x 7 หลายเดือนก่อน +9

    በስደት ያላችዉ በሙሉ እካን አደረሳችዉ የልባችዉን መሻት ገብርኤል ያሳካላችዉ ሀገራችንም በቃ ይበልልን ጦርነት ዘረኝነትን ያጥፋልን ሰላማን ይመልስልን

    • @Vhrdgg-nx2ox
      @Vhrdgg-nx2ox 7 หลายเดือนก่อน

      Amen amen ❤❤

    • @asterkumsabelemo2036
      @asterkumsabelemo2036 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏

    • @hilina329
      @hilina329 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን።አሜን

    • @user-zv4cr6sf3t
      @user-zv4cr6sf3t 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 7 หลายเดือนก่อน +3

    እምዋኮ ሁሉም ነው የሚያምርባት

  • @አባ
    @አባ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ገና ሰጀመረው😂😂😂 ታሰቁኛለችሁ የተከፈን ምንም የማያሰቀውን ልብ እናተን ሴይ ይሰቃልና ተባርኩ ውዶቸየ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ አበጀሽንሆዴ ነፈረ በሳቅ ሞትኩኝ ምናለ እንደናተ እመቤት ካሳ ብትሰራ አስገቧት እባካችሁ

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 7 หลายเดือนก่อน +7

    ወየሁ እመዎ እደት አምሮባታል ዶክተርነት😍😍😍😍

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 7 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን ደናመጣቹውዶች❤❤እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባህል አደረሳችሁ የወርቶዶክስአማኝበሙሉ❤❤❤❤❤ያመትሰውይበለን❤❤❤አገራችን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለአገራችንያብቃን❤❤❤❤😢😢😢😢😢እንዴትእንደናፈቀኝ😢😢😢😢የኢትዮጵያ ሰላም😢😢😢😢

    • @user-lc9jv6it6x
      @user-lc9jv6it6x 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-yx7tp7iz6j
      @user-yx7tp7iz6j 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሀለይሌን ብረቁን እና አያጥሌን አምጡልን

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 7 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ውዶች ❤ብርቁ እና ሀይሌን አምጡልን በናፍቆታቸው ተገላታን እመቤቴን ናፍቀውኛል😘🇨🇬😍😍😍😍ብቃት ብሎ ዝም የኔ ምርጦን❤

    • @welebamidia8488
      @welebamidia8488 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/e4i_HNtYc4Q/w-d-xo.htmlsi=0eH3dI0hoAL6xlCC

    • @MaledaTube-fs9to
      @MaledaTube-fs9to 7 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/e4i_HNtYc4Q/w-d-xo.htmlsi=5Dy-BzKGYQtFPRzG

    • @MaledaTube-fs9to
      @MaledaTube-fs9to 7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/e4i_HNtYc4Q/w-d-xo.htmlsi=5Dy-BzKGYQtFPRzG

    • @MaledaTube-fs9to
      @MaledaTube-fs9to 7 หลายเดือนก่อน

      አለን አለን

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 7 หลายเดือนก่อน

      @@MaledaTube-fs9to ኸረ በእመቤቴ ኑልኝ ናፍቃችሁኛል😍

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክተረ እመዋ አምሮብሻል😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 7 หลายเดือนก่อน +4

    ተዘራጋ እንደሚሞት ሰው ሁን እምዋ 😂❤❤❤❤

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 7 หลายเดือนก่อน +4

    😅😅😅ወይ እመዋ ዛሬ ደግሞ ዶክተር ሁኘሽ አረፍሺው❤❤

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ቅኔ እመዋ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @znashznash6417
    @znashznash6417 7 หลายเดือนก่อน +4

    መልክታችሁ ድንቅ ነው

  • @user-ml6nv6kd9n
    @user-ml6nv6kd9n 7 หลายเดือนก่อน +4

    ብርቁን መልሱልን

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 7 หลายเดือนก่อน +5

    አየመዋ ዛሬ ደግሞ ዶክተር ሁናለች 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 7 หลายเดือนก่อน +2

    በረቶ ጎበዞች አደራ አደራ በባሕላቸው ሰሩ

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 6 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ ወጋችሁ ምርጥ ስራ ነው ምትስሩት ብዙ ወግን ታስደስታላችሁ እናመስግናለን

  • @tenawt6636
    @tenawt6636 7 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ደግሞ ይለያል የህክምናው ነገርስ 😂😂😂

  • @alem23able
    @alem23able 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ ገደሉኝ 😂😅

  • @helenassefa3526
    @helenassefa3526 7 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uk4ol8qw9z
    @user-uk4ol8qw9z 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣችሁ
    ፋትህበአጎረሰበአለበሰ በገዛ ሃገሩ ባይተዋር ለሆየዉ ለደጉ አማራየ💚💛😢

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts 7 หลายเดือนก่อน +1

    እመዋ ተንኮለኛ😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 7 หลายเดือนก่อน +5

    ፍትህ ፍትህ ኒቶርክ ይለቀቅልን እስከመቸ 6 ወራችን ሊሆን ነው አረፍትህ ክፈቱልን 😳😪😪

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጥር ላይ ነው የተጣለው_____? የሚነሳው እንጠብቃለን

    • @Saeda-yh1gn
      @Saeda-yh1gn 7 หลายเดือนก่อน

      6..አላለፈውም ብለሽነው?ረዘመብኝ

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@Saeda-yh1gn ጥር ላይ ነው መሀቅብ የሚነሳለት ለዚህ ግብረሰዶም ነፈሰ በላ መንግስት

    • @user-xq7od9np2x
      @user-xq7od9np2x 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@Saeda-yh1gn ጥር ስድስት ወራችን 😪ተጫወተብን ሰይጣን መንግስት

    • @user-xq7od9np2x
      @user-xq7od9np2x 7 หลายเดือนก่อน

      @@fikirethiopia7654 ኢሻአላህ ቢከፈትልን 🙏🙏🙏

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 7 หลายเดือนก่อน +3

    አያ ዘለቀ ምኑን ዘለቁት አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abiavi43
    @abiavi43 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ comedy ❤

  • @user-lw8lw5zw3n
    @user-lw8lw5zw3n 7 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ብርቁ እና ሀይሌ የት ጠፉ???

  • @hayatmohammadnur8629
    @hayatmohammadnur8629 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንወዳችሗለን በአማራ ህዝብ ስቃይ የተጨነቀውን አእምሯችንን እየመጣችሁ ፈታ ታደርጉናላችሁ ❤❤ በርቱ ምርጦችየ ሀገራችንን ሠላሙን ይመልስልን

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj 7 หลายเดือนก่อน

    Wow good message

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳ ደና ያመጣቸሁ ዉዶቹዬ ቀጥሉበት ❤❤❤😘😘😘

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 7 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤ሠላም ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነው አውቀናል ሚሉት ናቸው ማያውቁት

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣቸሁ❤❤❤❤

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ አምሮብሻል

  • @user-sn6wy2cb8w
    @user-sn6wy2cb8w 7 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅በጣም ነው የምወዳችሁ ሁልጊዜ የሚያስቅ ነው

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሐይሌን ብርቁን መልሱን

  • @user-lv6or1sp2f
    @user-lv6or1sp2f 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ አበጀሽ ዛሬ ደሞ ዶክተር ሆና መጣች😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qf3hc2br5t
    @user-qf3hc2br5t 7 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እመዋ ስታምሪ

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 7 หลายเดือนก่อน

    እዳዉ ታደ የአልጋዋ ነገር መቸም አያስችልህ እሠዉሚስት ላይ እደቀላወጥክ አይ ስጦታ😂😂😂😂😂

  • @user-yx7tp7iz6j
    @user-yx7tp7iz6j 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ እመዋ ግፍሽ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @AsAs-uj9fq
    @AsAs-uj9fq 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 7 หลายเดือนก่อน

    Good job ❤❤❤❤❤

  • @Bateal427
    @Bateal427 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመናዊ ጥቆላ ግን የድሮውን ጥንቆላ ያስታወሰው ማን ነው እምዋ መርጥ ሰው እናንተ ን አያሳጣን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 7 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እመዋ ሁሉ የሚያምርብሽ ❤❤❤

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 7 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ አበጀሽ
    እኔ የምለው የቀይቱ እናትና ቀይቱ የት ሄዱ

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረ እነ ኃይሌ ብርቁ አለሜስ ምነው ጠፉ ይምጡልን

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብሮቁ ናፈቀን አበጀሽ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 7 หลายเดือนก่อน +2

    በላምባ ልታነዳት😂

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 หลายเดือนก่อน

    እምዋ😂😂😂❤

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይች ቅኔ ለአብይ አህመድ ነው በየቦታው ለሚበጠረቀው😂😂

  • @hrhhj4461
    @hrhhj4461 6 หลายเดือนก่อน

    እመዋ ወላሂ ልክ እዲያቴ ነው ሁሉነገሮዋ😂😂😂😂 ሱባሀናላ

  • @user-fn3wf2wp6z
    @user-fn3wf2wp6z 7 หลายเดือนก่อน +1

    የታደሰ ሱሩ በሳቅ😅😅😅

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 7 หลายเดือนก่อน

    እንደፋንድሻ እያረርሁ ልሳቀዋ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ደጉ አማራው ጦር ተዘምቶበት እንዴት ጎኔ ይረፍ።

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 7 หลายเดือนก่อน

    Yeneberiku tekuwarete endy

  • @FinoteselamDamote
    @FinoteselamDamote 7 หลายเดือนก่อน

    አይ ዶክተር አንደኛ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 7 หลายเดือนก่อน +1

    የእጅ አመል ነው ለዚህ ያበቃሽእኮ😂😂😂😂 እመዋ😅

  • @BezaLove-ir9sr
    @BezaLove-ir9sr 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አበጀሽዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 7 หลายเดือนก่อน

    የታዴ የውስጥ ልብስ ተመቸኝ ብቻው ሲለብሰው ግን አይፈራም ::
    ይሄ ድራማ ትልቅ ትምህርት አለው:: ከገባን በምላሳችሁ የምታባሉን :: አደብ ሃኪምዬ በናትሽ ምላሳቸውን ቁረጭልኝ::

  • @GiasBd-ft7so
    @GiasBd-ft7so 7 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮እምዋ ዛሬ 👍👍👍❤️❤️❤️😋😋😋😂😂😂😂😂😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 7 หลายเดือนก่อน

    አበጀሽ ዛሬ ደግሞ ሃኪም ሆንሽልኝ አቤት ስትችይበት ስወድሽ እኮ
    ታዴ ሃኪሟንም ልተኛ እንዳትል አደራ ! 😂😂😂

  • @lbabal3179
    @lbabal3179 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @zadeayale8799
    @zadeayale8799 7 หลายเดือนก่อน

    አቤት ቅኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 7 หลายเดือนก่อน

    እመዋ እውነት ነው አወቅን ያሉት ናቼው አማራ ክልልን እያስጨረሰን ያሉት

  • @madi2644
    @madi2644 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምናችሁ

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 ወኔ እምዋ እዴት እዳሳቀቺኝ

  • @user-rw3yo2gi7c
    @user-rw3yo2gi7c 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቁምጣው ቋጠረችው አይ እመዋ😂😂😂

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 7 หลายเดือนก่อน

    del lefano❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 7 หลายเดือนก่อน +4

    እመዋ ሁሉ ሲያምርብሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 7 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ቤተሠብ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሀ ሁይብዛ ወይኔ አበጀሽ ትለያለሽኮ የትወና ብቃትሽ የለለ ነው አይ ታደ ሁሌ ማወላለቅ ይወዳል🤣🤣የሌለ ነው ህክምናው 🤣የእጅ አመል🤣ወይኔ ዛሬ ሞትኩ በሳቅ🤣🤣በርቱ👍👈🌹🌹

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 6 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ😂😂😂😂

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂እመዋዛሬዶክተርነች😂😂😂😂

  • @bezasameri3633
    @bezasameri3633 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ ባለቤቴም በፍቅር ነው የምንወዳችሁ ግን በጣም አሁን መናደድ ጀምሬአለሁ ምክንያቱም የአማራን ባህሉን ወጉን በጎ የሆነ እሴቱን እንድታስተዋውቁ ነው እንጂ አማራ ያልተማረ ምንም የማያውቅ መሀይም አድርጋችሁ አያሳያችሁ ነው ይህ በጣም ነውር ነው አስተካክሉ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 7 หลายเดือนก่อน

      የሰውልጅ በተፈጥሮው የተማረው ይበቃል ፊደልየቆጠረው ማጫረሥእንጅ ለሠውነብሥ ተጨንቆ የሚኖርጠፍቷል

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ አበሺ አንች ትለያለሺ እኮ😂😂😂😂😂

  • @user-md5xj3od6f
    @user-md5xj3od6f 7 หลายเดือนก่อน +1

    እክምናው የተለየነው😂😂😂

  • @medina2108
    @medina2108 7 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በሳቅ

  • @tube-vg1ss
    @tube-vg1ss 7 หลายเดือนก่อน

    ሯሯሯሯ 🙄😳😁😁😁😅😅😅😂😂😂

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እመዋ ትችያለሽ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hilina329
    @hilina329 7 หลายเดือนก่อน

    አረ።እመዋዛሬደግሞ።ዶክተርሁነዋል

  • @kdijaabdulkadr
    @kdijaabdulkadr 7 หลายเดือนก่อน

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @user-hb3bz8cs7x
    @user-hb3bz8cs7x 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሥታዉሽኝ እላይ ያማልቅኔዉ

  • @hosenhosen6687
    @hosenhosen6687 7 หลายเดือนก่อน

    አየ እመዋ የዛሬው የተለየ ነው ህክምናው የሌለ ነው በሳቅ ሞትኩኝ

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 7 หลายเดือนก่อน

    መዶሻ ማን ወሰደ😂😂😂

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 7 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ😂😂

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos1530 7 หลายเดือนก่อน

    እሙዋ ዛሬ ደሞ ዶክተር ሆነች

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሤቷ መደሀኒት 😂😂😂😂

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 4 หลายเดือนก่อน

    ጨረሰቻቸው 😂😂😂😂😂😂

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር አበጀሽ መነፀርሽን አውሽኝ 😎😎

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብርቁ የት ሄደ በሰላም ነው ጠፍ😳

  • @MekaelAbate
    @MekaelAbate 7 หลายเดือนก่อน

    ያማል ቅኔው😂😂😂😂😂

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j 7 หลายเดือนก่อน

    ምኑንዘለኩትአላለም😂😂😂😂

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822 3 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ደግሞ ይለያል