ለቤታችን ግቢ ውበት ትክክለኛው መፍትሄ ቴራዞ የውጭ ምንጣፍ ግቢያችንን ለማሳመር የዋጋ ዝርዝር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @hahanana6059
    @hahanana6059 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው በሚቆይበት ጊዜ ማፅጃ ወይም ውበቱን መመለሻ መንገድ ካለ ባክህ ....

  • @buzesisay2972
    @buzesisay2972 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam sfelgew yeneberew eka!
    Thank you so much!

  • @ፍቅርነኝወሎዬዋ
    @ፍቅርነኝወሎዬዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ በጣም አሪፍ ነው ኢንሽ አላህ ቤቴን ልጨርስ እና እገዛለሁ

  • @minaletaye8286
    @minaletaye8286 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ምርጥ ዝግጅት ነው ያዘጋጀኸው በርታ ዘመዴ

  • @RahmaRahma-np9fm
    @RahmaRahma-np9fm 2 ปีที่แล้ว

    በጣምነዉየምናመሰግነዉ በጣም አብራርተኸዋል

  • @ወለተሀናየማርያምልጅ-ኈ3ፈ
    @ወለተሀናየማርያምልጅ-ኈ3ፈ 3 ปีที่แล้ว +5

    በአሁን ሠአት የፕላስቲክ ኮርኒስ ስንት እንደሆነ ቪድዮ ስራልን

  • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
    @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህሌን አብሮዬ ያገሬ ልጅ ማሻ አላህ በቃ እንገዛዋለን ኪኪኪ ሰቦቱ ወሎ ኬሚሴ ነኝ አካውንቴን ቀይሬ ነው እሺ የጠፋሁ እንዳይመስልህ አብሽር ሸር እናረጋለን ለብዙወች ይጠቅማል

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን በርታ 👍👍👍👍👍👍

  • @emuem6203
    @emuem6203 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @seadanurye1806
    @seadanurye1806 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እስኪ የጭቃ ቤት ድዛይን አሳየን ለምሳሌ ኤልሸብ ቢላ ሰርቢስ ወዘተ ስንት አይነት የቤት ድዛይን አለ ምን አይነትስ ብነሰራ የበለጠ ዉበት አለዉ አቅርብልን ወንድም

  • @jemila602
    @jemila602 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ዋጋ ነው ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @የጉራጌሽቅርቅር
    @የጉራጌሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው እንደ ሌላ እቃ አልተወደደም

  • @susuyoutbefayza3535
    @susuyoutbefayza3535 2 ปีที่แล้ว +2

    በአሁን ሰአት 2014 ስንት ይገኛል

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ቁም ነገር ነገር ስለምታቀርብልን አላህ ይስጥልን በርታ

  • @zeharahassen4598
    @zeharahassen4598 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እኔ በጣም ውድ ነበር እሚመስለኝ ቀላል ነው

  • @venusabeba8267
    @venusabeba8267 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን ልገዛ አስቤ ነበር ግን ቴራዞው ከተሰራ በኋላ ቀለሙ ይነጣል እንደአዲስነቱ አይደምቅም ቀለሙ ሲፈዝ የማይለቅ የሚቀባ ቀለም አለው ? ካለው ንገረን አናመሰግናለን

  • @mdtaupk9045
    @mdtaupk9045 3 ปีที่แล้ว

    አብሮነትአልበልስምአልከኝ

  • @oumzki736
    @oumzki736 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ወንድም 👌👌

  • @5gtube
    @5gtube 3 ปีที่แล้ว

    በርታ።ውድ።ወንድማችን

  • @Hassen-j1h
    @Hassen-j1h 3 ปีที่แล้ว +2

    Good

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርታ

  • @TofaHusu
    @TofaHusu 9 หลายเดือนก่อน +1

    30በ30 አንዱ ካሬ 11.1ነዉ

  • @zeharanurye3254
    @zeharanurye3254 3 ปีที่แล้ว

    Wow.

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ መርጃ ነዉ ወድሜ

  • @alem8176
    @alem8176 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ዋጋ ነው

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አሪፍነው

  • @tigestgetnet1854
    @tigestgetnet1854 2 ปีที่แล้ว

    Tanx bro

  • @ሀሊመትሰይድየወረኢሉልጅ
    @ሀሊመትሰይድየወረኢሉልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀጣይ የላሜራ ዋጋ አቅርብልን እናመስግናለን

  • @ማርነኝየነኢማልጂ
    @ማርነኝየነኢማልጂ 3 ปีที่แล้ว +1

    የት ሀገር ነው ሀገሩን አድራሻ አልተናገርክም

  • @ሰሜራሰሜራ
    @ሰሜራሰሜራ 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ።መጅመሪያ።ስገባ።ላይክ።ነው።ያማደርገው።አይከፈልበት።ላይክ።አድርጉ

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህወላሂበጣምሀሪፍነዉዊጋዉምኦኬእውነትከሆነ?

  • @ethioenate1449
    @ethioenate1449 3 ปีที่แล้ว +1

    የት አገር ነዉ

  • @bint.seid.
    @bint.seid. 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @jemila602
    @jemila602 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን አሂ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ገና ቤት ጀማሪ ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል እና ደምበኛ መሆን እፈልጋለሁ

  • @oumzki736
    @oumzki736 3 ปีที่แล้ว

    አህለን አብሮዬ ሰላም ነህ
    እንኳን ደህና መጣህ

  • @zizosalah1987
    @zizosalah1987 ปีที่แล้ว

    ደቡብ ክልል ጉረጌ ዞን መድረሲ ከቸለቹ እፈልገለው

  • @emumahiryoutube5517
    @emumahiryoutube5517 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወዲም ዴምሩኚ ዉዲ የሀገሬ ልጆች

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለግቢ ቤቱንም በደብ አላሰሩውልኝም

  • @fafyyeutb148
    @fafyyeutb148 9 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ስቀጢል የመቸነው የዘንድሮነው ቢደወው

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

    ሰራሚኩ ቆጆ ነዉ መርሳም አሳየን

  • @min7anu835
    @min7anu835 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ባለፈው ሰለቀለም ዋጋ የሰራህው ቪዲዮ ላይ ኮሜንት ላይ ጥያቄ አሰቀምጨልህ ነበር ፕሊሰ በኮሜንት መልሰልኝ ጀዛከላህ

  • @JemaylTube
    @JemaylTube 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ያገሬ ልጅ

  • @mohammedyakut8074
    @mohammedyakut8074 3 ปีที่แล้ว

    Mamelata arif program nw channelun yemimetin program nw

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

    መርሳ ካለ አሳየን ኮርኒስ ጂምሶን አሳየን በተለይ እዳቅማችን ሂሳቡን ንገረን እኔ ለምሳሊ ሳሎኑን ብቻ ኮርኒስ እና ጂምሶን መቀባት እፈልጋለሁ ሁሉም ክፍል ሲሆን እራስ ያማል ያዳድ የሁለት ክፍል ሂሳብ እየሰራህ አቅርብ ላተም ይታይልሀል ስለሚቀላቸዉ

  • @applered4091
    @applered4091 ปีที่แล้ว

    የት አከባቢ ናችሁ

  • @letagobosho1313
    @letagobosho1313 3 ปีที่แล้ว +1

    አድራሻ

  • @selamyetube8408
    @selamyetube8408 3 ปีที่แล้ว

    Sebsekereyb arege eshi wendim

  • @rahemaabdul1537
    @rahemaabdul1537 3 ปีที่แล้ว

    Wswr Wbአህለን

  • @HalimaHalima-xx7qn
    @HalimaHalima-xx7qn ปีที่แล้ว

    ምን ም አልገባኝም

  • @wudegulilat8584
    @wudegulilat8584 3 ปีที่แล้ว

    የት አካባቢ ነው ያላችሑት

  • @txttxt5426
    @txttxt5426 3 ปีที่แล้ว

    ዬትነው የለው ለምድነው የማትናገራው

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 3 ปีที่แล้ว

    በፈጣሪ ጥያቄዬን እዳታልፈዉ ቤት አስመርጌ አለሁ አልተለሰነም ጂብሰም ሳይለሰን መሰራት ይቺላል ወይስ ከለስኖ ነዉ ቤተሰብ ሳማክር አንድ ጓደኛዬ አስመርጌ ብቻ ነዉ የተዉኩት ጂብሰም ላሰራዉ አለቺኝ እድታስርዳኝ እፈልጋለሁ ወይም ሁሉም ሰዉ እሄን መርጃ መስማት ስለሚፈልግ ቨዶኦ ስራልን በቅርብ ሳምንት ሳይሞላ

    • @sada-zc6ho
      @sada-zc6ho 3 ปีที่แล้ว

      እህት አሥለሥነሺ ቢሆን አሬፍነው የሚሆነው

    • @እሙቢላልዩቱብ-ዘ5ፈ
      @እሙቢላልዩቱብ-ዘ5ፈ 3 ปีที่แล้ว

      ዉሥጡ ይለሠናል በጭቃ
      ተተለሠነቡሀላነዉ
      ጂብሠን እሚሠራዉ
      ዉጩግን በሲሚቶነዉ
      በጭቃ አይለሠንም

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 3 ปีที่แล้ว

      በጭቃ መለስንግድነዉ እህቴ እኔም አሰረቻለሁ

    • @najatmohammed1504
      @najatmohammed1504 ปีที่แล้ว

      ይቻላል ግን ጅብሰም በጣም ይወስድብሻልጅብሰኑም አሁላይ ከ200 በላይ ነው ቅጥል ባላቅም እና እዋጣዋለሁ ካልሽ ይቻላላል

  • @ዘሀራሰይድ-ከ3ጨ
    @ዘሀራሰይድ-ከ3ጨ 3 ปีที่แล้ว

    በውስጥ አናግረኝ ከቻልክ እኔ እፈልጋለሁ

  • @ወለተሀናየማርያምልጅ-ኈ3ፈ
    @ወለተሀናየማርያምልጅ-ኈ3ፈ 3 ปีที่แล้ว

    የት ናችሁ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 3 ปีที่แล้ว

    በረዳ ላይ ማድረግ ይቻላል ማሜ

    • @zrto4150
      @zrto4150 3 ปีที่แล้ว +1

      ቢደረግ አሪፍ ነበር

    • @Ethiopiawollo
      @Ethiopiawollo 3 ปีที่แล้ว

      @@zrto4150 አወ ሀያቲ

  • @comcell6978
    @comcell6978 11 หลายเดือนก่อน

    ጎጃም ታመጣላችሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ 3 ปีที่แล้ว

    የት ነው ስልክ ቁጥር

  • @enatfkr1771
    @enatfkr1771 3 ปีที่แล้ว

    Yet heger now??

  • @salameyoutube5935
    @salameyoutube5935 3 ปีที่แล้ว +1

    Dabube kelel mawesade yechalale

  • @frezerhanna8533
    @frezerhanna8533 3 ปีที่แล้ว

    በግራም በቀኝም አንድ አንድ ሜትር ማለት ነው ካሬ

  • @tubesm7809
    @tubesm7809 2 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ወድም ወደ ውልቂጤ ሄዳቹ ትሰራላቹ

  • @letagobosho1313
    @letagobosho1313 3 ปีที่แล้ว

    ክፊለሀገር ታቀርባላችሁ

  • @hahhha-kd8bx
    @hahhha-kd8bx 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤት ውስጥ በላጥ የለህም

  • @salameyoutube5935
    @salameyoutube5935 3 ปีที่แล้ว

    ???

  • @የራያዋኢቲዩብ
    @የራያዋኢቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ወልደያ ላይ ስንት ነው መልስ በአላህ

  • @madinamohammedmadina
    @madinamohammedmadina 5 หลายเดือนก่อน

    ለበርዳ ይሆነልል ውንድምም

  • @najat5814
    @najat5814 3 ปีที่แล้ว

    ለበረዳ ይሆናል ወይ❓❓❓❓❓❓❓

    • @ktube8920
      @ktube8920 ปีที่แล้ว

      ላ ለግቢ ነው ማር የበረንዳማ ሴራሚክ ነው

  • @ሰሜራሰሜራ
    @ሰሜራሰሜራ 3 ปีที่แล้ว

    በርታ።ውድ።ወንድማችን