" እባካችሁ የምወዳትን ጓደኛዬን አፋልጉኝ " ክፍል - 106 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3K

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +1276

    አሜንየ የት ከህትሽ ጋር ብን ብለሽ ጠፍሽ አረ አለሁ በይዉ

    • @betterideas8479
      @betterideas8479 2 ปีที่แล้ว +51

      እሸቱ ልጆችን ስጦታ ስትሰጥ በተለይ $2000.00 ብር ስትሰጣቸው ምናለ ልጆችን በዛው ስርአት ብታስተምራቸው? እንደው $2000.00 እንደተራ ወረቀት አፈፍ አድርጎ መሄት የኢትዮጵያ ጥሩ ባህል አይደለም። "እግዚአብሄር ይመስገን።" "እግዚአብሄር ይስጥልኝ።" እመሰግናለሁ።" ማለትን እንደ አባባ ተስፋዬ አስተምራቸው። ወላጆችም ይመርቁሃል። የተበላሸውን ባህላችንንም አንዱ ከአንዱ ስለሚማር ባንዴ ማመስገንን ለሁሉ ኢትዮጵያዊልጆች ታስተምራለህ። አመሰግናለሁ።

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 2 ปีที่แล้ว +4

      6:00 እሸቱ ይህን ሳቅህን ከሰማህ በኋላ ያ አስተዋይ ልጅ እንደመከረህ "የደሀ ሣቅ ተለማመድ።"

    • @natb.n.g121
      @natb.n.g121 2 ปีที่แล้ว

      kkkkkk

    • @مناديالشمري-ت7ر
      @مناديالشمري-ت7ر 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @hamudawol9213
      @hamudawol9213 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😀👈

  • @firehiwotasrat9742
    @firehiwotasrat9742 2 ปีที่แล้ว +1613

    እሸቱ በፈጠረክ አሜንን ፈልገክ አገናኘውና አንድ ላይ አቅርባቸው ይሄንን ማድረግ የሚከብድክ አይመስለኝም
    የኔ ቆንጆ የልጅነት አብሮ እደግክን ፈጣሪ ያገናኝክ
    በዚህ ሀሳብ የሚስማማ እጁን ያውጣ

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
    @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ 2 ปีที่แล้ว +942

    _ልጅቶን አግኝቶት ማየት ሚያስደስትው በላይክ ያሳየኝ አላህ ያኝገኛት ያረብ_

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw 2 ปีที่แล้ว +130

    ኤረ አሼ ይሄ ልጅ ሳይኮሎጂካል እንዳይጎዳል፤ ፈልጋችሁ አገናኟት። ደግሞም ከተቻለ ከመስከራም ጀምሮ አንድ ት/ቤት አብሮ ቢገቡ ጥሩ ነው። የቤተሰብ ምክር እና ክትትል ያስፈልጋዋል። የዛሬ 12 ዓመት አከባቢ የጓደኛዬ ልጅ እንደእሱ ሆኖ ነበር። 1ኛ ክፍል እያሉ አንዷን ልጅ ይወዳታል። በጭራሽ ሌሎች ወንዶች እሷን እንዲቀርቡ አይፈልግም ነበር። ነገር ግን ከብዙ ጊዜ በኋላ፤ በአባቱ ምክር እና ክትትል፤ እንዲሁም ሁሉንም ነገር፤ ከልጅቷም ቤተሰብ ጋር በግልጽ ካወሩ በኋላ፤ አብረው እንዲሆኑ ሳይከለከሉ እየተመከሩ በራሳቸው ጊዜ አቁመው ት/ታቸው ላይ ብቻ አተኮሩ። አሁን ልጁ የማዕረግ ተማሪ ነው፤ ወደ 12ኛ ክፍል አልፏል።

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 2 ปีที่แล้ว +516

    ይህ ልጅ የእውነት እንዲህ የሚወዳትን ልጅ አግኝቷት አብረው ማየት እንፈልጋለን የኔ ጌታ ደስ ሲል🥰🥰🥰❤❤❤ ልጆች እኮ ንጹህ ነው ልባቸው🥰🥰❤

  • @milonbd595
    @milonbd595 2 ปีที่แล้ว +187

    ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰኚ ልጅቷን አግኚቷት
    ዳግም በድቅ ልጆች ይቀርባል ኢሻአላህ ተስፋ አለኚ በአላህ ፍቃድ አይዞህ ባባዬ

    • @neimatesema4966
      @neimatesema4966 2 ปีที่แล้ว

      Ebakih eshetu tebaberen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @kwkw6343
      @kwkw6343 2 ปีที่แล้ว

      Ineenim aslaqasanyi walaahi

  • @alazarsami8324
    @alazarsami8324 2 ปีที่แล้ว +73

    የኔ ጌታ እድግ በል የኔ የዋህ እናንተ ወደሌላ ቀየራቹት እንጅ ይሄ ልጅ አብረው ት/ት ቤት ስለምታሳልፍ ተመችታው ነው የቅርብ ጓደኛው ናት

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว +234

    ማሻ አላህ ልጁ ደግሞ ደስ ሲል አላህ ያሳድገዉ ያረብ ዉይይይይይ አላህ ያገናኛቺሁ ምን ይታወቃል ተገናኚተዉ አድገዉ ተጋብተዉም ልጆችም ሊወልዱ ይችላሉ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +2

      ኢንሻአላሕ አዎ ያምራል ቆንጇ ነው

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zeynebdamte1506 ለጀናፈቀኚ ተተለየሁተ ሰባትአመት ያፈራለአያዉራኚም

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 2 ปีที่แล้ว +3

      የልቤን ሀሳብ ነው የገለጽሽው ማን ያውቃል የአምላክን ስራ

    • @neimatesema4966
      @neimatesema4966 2 ปีที่แล้ว

      EnshaALLAH EnshaALLAH EnshaALLAH 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 that is my wish

  • @emutube818
    @emutube818 2 ปีที่แล้ว +848

    በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሐገሬ ልጆች እንደወጡ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 2 ปีที่แล้ว +35

    በጣም ድስ የሚል ልጅ ነው እሽቱ በእናትህ አገናኛችው ይሄ ለአንተ ቀላል ነው ሁለቱ ተገናኝቶ እንድምታሳየን ተስፋ አለን 🙏

  • @ወንድሜውስጤነው-የ9አ
    @ወንድሜውስጤነው-የ9አ 2 ปีที่แล้ว +266

    አቤቱ አምላክችን ሆይ ለእዚህ ለ ልጆች ስት ል ለ ሀገሬ ህዝብ ፍቅር ስጥን

  • @kuwaitnwt8996
    @kuwaitnwt8996 2 ปีที่แล้ว +181

    የዚህን ልጂ ልብ የሚያቀው ፈጠሪ እና እሱ ናቸው😰😰😰😰😰😰አላህ ሆይ እርዳው

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 2 ปีที่แล้ว +397

    የዘንድሮ ልጆች እኮ ፍጥነታቸው ወቼጉድ ለማንኛውም ብን ብላ ከጠፋችበት ብን ብላ ትምጣልህ ደግሞ ሲያምር ቆንጅዬ ልጅ ነው ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤👈

    • @fomiya17
      @fomiya17 2 ปีที่แล้ว +4

      እንዲ አይነት ርእስ ከልጆች ጋር ማውራት ግን ትክክል ነው እሼ?

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +2

      ሲያድግ አስበሽዋል ቁንጅናው😁😁😁😂😂

    • @betterideas8479
      @betterideas8479 2 ปีที่แล้ว +3

      እሸቱ ልጆችን ስጦታ ስትሰጥ በተለይ $2000.00 ብር ስትሰጣቸው ምናለ ልጆችን በዛው ስርአት ብታስተምራቸው? እንደው $2000.00 እንደተራ ወረቀት አፈፍ አድርጎ መሄት የኢትዮጵያ ጥሩ ባህል አይደለም። "እግዚአብሄር ይመስገን።" "እግዚአብሄር ይስጥልኝ።" እመሰግናለሁ።" ማለትን እንደ አባባ ተስፋዬ አስተምራቸው። ወላጆችም ይመርቁሃል። የተበላሸውን ባህላችንንም አንዱ ከአንዱ ስለሚማር ባንዴ ማመስገንን ለሁሉ ኢትዮጵያዊልጆች ታስተምራለህ። አመሰግናለሁ።

    • @minty1188
      @minty1188 2 ปีที่แล้ว +4

      @@fomiya17 ምንም ችግር የለውም ምን ያደርጋታል ዋናው ወላጆቹ ትክክለኛውን ነገር እያስተማሩት እድሜው ሲደርስ እንዲያደርገው ማስተማር ነው እኛ ሁሉን ከወላጆቻችን ደብቀን ምንም አልቱጠቀምንም

    • @hfhjgfyfhjf1774
      @hfhjgfyfhjf1774 2 ปีที่แล้ว +8

      ይህ እኮ ልጅነት ነው ፍቅር ነው ሰውን መውደድ ነው ህፃን ልጆች ደግሞ መደበቅ አይችሉም እኔ ደስ ነው ያለኝ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 ปีที่แล้ว +95

    ወይ ፍቅሪ ይገረማል በዝህ እድሜው እንደዝህ መሆኑ በጣም አስለቀሰኝ😭😭እሽቱ እባክህ አሚንን ፈልገህ አገናኛቸው ደስታውን ማየት እንደት ያጎጎል

    • @elieli6323
      @elieli6323 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ 😭😭

  • @emuy438
    @emuy438 2 ปีที่แล้ว +53

    በዚህ ከቀጠለ በጣም ነው የሚጎዳው ወላሂ ሲያሳዝን ቤተሰቦቹ ፈልጉለት

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 ปีที่แล้ว +153

    ወይ ዘመን ፈጣሪ ያገናኛችሁ ንፁህ ልብ ደስሲል ልጅነት አገናኙት በናታችሁ😍

  • @tegsteayalewu7063
    @tegsteayalewu7063 2 ปีที่แล้ว +122

    ህፃን ልጅ ንፁህ ልብ አለው እግዚአብሔር ያሳድግህ አሜን እንደምትገኝ ተስፋ አለኝ ተገናኝተው ብናያቸው

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 ปีที่แล้ว +36

    ሲያሳዝን 😥😥እሸቱ በማርያም ቤተሰብ ፍቃደኛ ከሆነ ድጋሚ አብርው ይቅርቡ ልጂነት እንደት ደስ ይላል አሜንየ የት ነሺ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +78

    እረ በናታችሁ አገናኙት ወይኔ አጀቴን በላዉ ወላሂ የኔ ማር አሏህ ይድረስልህ የኔ ቆጆ 😭 አባት እና እናትቱ ተባብራችሁ አሚንን አምጡለት በፍቅር ይሁንባችሁ ወላሂ አስለቀሰኚ 😭😭

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 2 ปีที่แล้ว +315

    አሼ ፍልግህ አግናኛቸው እውነት ልቤን ነካው ልጁ የኛን ሂውት ነው የግለፀው እሱ ህፃን ቢሆንም ፍቅር ያው ዘላለም ነው

  • @betitesfaye2620
    @betitesfaye2620 2 ปีที่แล้ว +30

    ውይ ልጅነት እዴት ደስ ይላል አሚንየ እደው የት ገብተሽ ነው ኧረ አለሁ በይው ማርያምን ተገናኝተው አብረው ብታቀርቡት ውስጤ ነው ደግሞ ልጁ እዴት አባቱ ያምራል

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 2 ปีที่แล้ว +171

    ንፁሁ ልብ ልጅነት እኮ ነው!!!

  • @ሀዋቢንትሰኢድ
    @ሀዋቢንትሰኢድ 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ምርጥ ልጅ እንደት አባቱ ያምራል እስኪ እንደዝህ ልጅ ቆንጆ የሆነ ልጅ አሏህ ይስጥሽ ብላችሁ ዱአ አድርጉ ልኝ አይከፈልበት

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +313

    ወይኔ የዛሬው ደግሞ የሌለ ነው። እውነትም ድንቅ ልጆች። እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህና ይሄን ቪዲዮ ስታይ ምን ይሰማህ ይሆን አይ ልጅነት።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +3

      ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

    • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ
      @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

      ይቆጨዋል በመናገሩ

    • @tersite858
      @tersite858 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የሚገርመኝ የቤተሰብ መፍቀድ ነው!
      ወደፊት ይህ ልጅ በዚህ ወሬው መሸማቀቁ ማይቀር ነው!

    • @neimatesema4966
      @neimatesema4966 2 ปีที่แล้ว

      Eko

    • @أمعبيدة-ط9ز
      @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว +4

      @@ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ ምንም የሚቆጭ ወይ የሚያስቆጭ ነገር አልተናገረም ደግሞ ያገኛታል ኢሻ አላህ

  • @semhal9552
    @semhal9552 2 ปีที่แล้ว +66

    አረ! አሜን ነይ😍😍
    የኔ ጌታ ሲያምር ደሞ‼️‼️

  • @sintayehuabera821
    @sintayehuabera821 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ህፃን ልጅ የሚናገረውን አስተውሉ ያለ እድሜው በጣም መጥፎ ነገር ውስጥ የገባ ይመስለኛል፡፡የውስጡን አመለካከት አስጥሎ ወደራሱ የሚመለስበትን መንገድ መፈለግ ነው እንጂ የምን ማገናኘት ነው የምታወሩት፡፡ ይህ ልጅ ምን ያህል ያለእድሜው እንደሚጎዳ መገመት አያቅትም፡፡ ይህ ስሜት በትልቅ ሰው ውስጥ እንኳ እንዴት እንደሚጎዳ እንየው እንጂ ያልሆነ ነገር ውስጥ ልጁን መገፋፋት ተገቢ አይመስለኝም፡፡ ከባለቤቱ ያወቀ ……..ነው፡፡

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 ปีที่แล้ว +191

    ይሄ ልጅ እውነተኛ ፍቅር ይዞታል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የልጅነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል

    • @AlexAlex-wd6jj
      @AlexAlex-wd6jj 2 ปีที่แล้ว +3

      አለቀስኩ ሳላስበው

    • @ሁለገብይቶብ
      @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @ethiopiawita5813
      @ethiopiawita5813 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ አያስቅም እኔ እንባየ መጣ

    • @زينبمحمد-ت1ش8م
      @زينبمحمد-ت1ش8م 2 ปีที่แล้ว

      የኔአባት ለጂ ሲጎዳአለፈለግመየጠበቅለኚ አያስቅም

    • @ደጅጥኑሸፈራው
      @ደጅጥኑሸፈራው 2 ปีที่แล้ว +5

      እውነት ፍቅር ምንድን እረ በስመአብ ህፃን እኮ ነው ያው መላመድ በሚል ደግሞ ህፃናት ልባቸው ንፁህ ነው ከሆዳቸው ያለውን ሰለሚናገሩ እንጅ ይመስለኞል

  • @biniblack1853
    @biniblack1853 2 ปีที่แล้ว +363

    ቀጣይ ሁለቱንም እንጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE 2 ปีที่แล้ว +5

    ውይ የኔ ጌታ በጣም ንፁህ ልብ ነው ያለህ😇😇😇😍😍❤❤እሸቱዬ በናትህ ከየትም ብለህ ይቺን ምርጥ እና ተወዳጅ ጓደኛውን አገናኘው😇ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ 💔ውስጡ ያለውን ስሜት ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማሙሽዬ ያሰብከው ይሳካልህ ❤😇ፈጣሪ በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ❤😇

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 2 ปีที่แล้ว +123

    የዘመኑ ምርጥ እሸ ሁለ ገብ ዘመንክን ይባርከው ኑርልንንንንን ውድ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @azebedaniyl
    @azebedaniyl 2 ปีที่แล้ว +44

    ውይ ቆንጅዬልጅ አሜን እባክሽ አለው በይው እንዴት ያሳዝናል ይገርማል የዘንድሮልጆች ይገርማል

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 2 ปีที่แล้ว +18

    ኧር በድንግል ማርያም አሚንን ፍልጉለት እሱ ላወራው የኔ እንባ መፍሰስ ነው የሚገርመኝ😭😭😭😭

  • @rahmaethiotube9535
    @rahmaethiotube9535 2 ปีที่แล้ว +170

    ወላህ አስለቀሳኝ ከምወዱት ማለያት💔😢
    በቀጠይ ሁሌተቾም ይቅረቡልን🙏

  • @abenezeramare4635
    @abenezeramare4635 2 ปีที่แล้ว +71

    የልጁን ደስታ አምላክ ያሳየን
    አሜን

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 2 ปีที่แล้ว +38

    Her parents' phone numbers can be found in her student record. Eshetu, please make their reunion happen. We're counting on you. ❤️

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
    @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +61

    እንዴት ነው ሚያምር ባባዬ ፈጣሪ እንዳተ አይነት ልጅ ይስጠኝ❤አሜንዬ የት ነሽ አይ ልጅነት አስችሎሽ ይሆን አላለም😂

    • @hasanhussein1878
      @hasanhussein1878 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😂

    • @zinetfker
      @zinetfker 2 ปีที่แล้ว +1

      ኧር ሲያሳዝን የኔ የዋህ

  • @martaamnisesaamnisesa7634
    @martaamnisesaamnisesa7634 2 ปีที่แล้ว +73

    እሼ ወንድሜ ስወድህ እመብርሃን ትጠብቅህ የልብህን መሻት ታሳካልህ

  • @yetenayet812
    @yetenayet812 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል የልጅነት ፍቅር እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ አባይዬ
    ነገሩን በሌላ አስባቹ እንደልጅ ሁን ምናምን የምትሉ ሰዎችን ትገርማላቹ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቹ በማርያም

  • @kalkidankalkidan4663
    @kalkidankalkidan4663 2 ปีที่แล้ว +38

    ታድሎ በዚህ እዴሜዉ እድዚህ አይነት ስሜት ስላለዉ ንጹህ ልብ በጣም ደስ ይላል

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +483

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ ግድባችን ሞልቶ እንደፈስስው የሀገራችን ስላም ሞልቶ ይፍስስ🇪🇹🙌

  • @hasunimuhamed234
    @hasunimuhamed234 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደጋግሜ አየሁት በጣም ነው ያሳዘነኝ እንጃ ብቻ ምን እድምል አላውቅም ከምር አስልቅሷኛል ደግሞ ቆጂየ ልጂ አሏህ ያገናኛችው እሱ ውስጥ ያለው ስሜት ምን እደሁ እሱ ያውቀዋል እኔ ይሄን ያክል ከተስማኝ እሱን ምን ያክል እደተጎዳ ማስብ አይዳግትም የአሏህ ደስታህን ያሳየኝ ♥

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 ปีที่แล้ว +78

    ወየኔ ሲያምር 😍 እሸ በሚቀጥለው አገናኝተህ አቅርብልን እሱም ደስ ይበለው ❤️

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 2 ปีที่แล้ว +61

    የኔ ምስኪን የዋህ ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር ይህንን ንጹህ ልብህን አይቀይርብህ

  • @الحمدللهربالعالمين-ي1ي
    @الحمدللهربالعالمين-ي1ي 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ አሳዘነኝ ስንቴ አየሁት አሏህ ያገናኛችሁ የልጅ ፍቅር ንፁህ ነውኮ የኔ ጌታ አብራችሁ የማይበት ቀን ናፈቀኝ

  • @thefreedomchannel4548
    @thefreedomchannel4548 2 ปีที่แล้ว +38

    ይህ ጥልቅ ፍቅር ነው ቀላል እንዳልሆነ ከአይኑ ላይ ያስታውቃል !!! አሜንን አግኝቶ ሁለቱም ትልቅ ሰዎች ሆነው በፍቅር ሲኖሩ ማየት ናፈቀኝ !!! እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏽

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ
    @ለሚየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +55

    እኔ 8አመቴ ጭቃ ነበር የማቦካው😂😂 የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይዳህ አሜንዬ እባክሽን አግኚው❤❤

  • @ብላታቲዩብ
    @ብላታቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የልጅነት ፍቅር።ፈጣሪ ተገናኝተው መጨረሻቸውን ያሳየን።🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @janeetjanet9856
    @janeetjanet9856 2 ปีที่แล้ว +64

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግ ደሞ ተገናኝታቹ አድላይ ስትቀርቡ ማየት ምኞቴነው ሰላም ላገራች ይሁን ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች💚💚💛💛❤❤🇪🇹🙏

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +139

    የመዳም ቅመሞች እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈 ግድባችንም ሞላ እንኳን ድስእያለን

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማቹ ይብዛ እሼእና ድንቅ ልጅ ናታኔም ደስ ሲል የኔ ጌታ ፈጣሪ ከምትመኛት ከምትወዳት ጋር በሰላም ያገናኛቹ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ እድግ በሉ 👏😘😘😘❤🙏

  • @andnet499
    @andnet499 2 ปีที่แล้ว +112

    ለቤተሰቦቹ: ይህንን ጉዳይ እንደቀልድ አትዩት ልጁ እርዳታ ያስፈልገዋል።

    • @mielamedia8697
      @mielamedia8697 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ርዳታ ይፈልጋል ይህ ነገር ሲሰር ነው

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +53

    ምርጥ ቤተሰብ የልጅ ነጻነትን የሚሰጥ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደሞ ሲያምር

  • @seblewengelbezabh1802
    @seblewengelbezabh1802 2 ปีที่แล้ว +2

    Ere Eshe afelalgachuh agenagnut,
    Enbayen mekotater yakategn wedelijnete melesegn😭
    Amen ebaksh alehu beyiw

  • @እንትጮዓደይ
    @እንትጮዓደይ 2 ปีที่แล้ว +21

    ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ኑፁ ከኣሜን ጋም ትገናኛላቹ ኣይዞህ በትምርትህ ኣንደኛ ሁንህ እናትህ ኣስደስታት

  • @Ayall12
    @Ayall12 2 ปีที่แล้ว +130

    የዘንድሮው ልጆች ፍጥነት የልጅ አይምሮ አንድ ጊዜ ከያዘ አይረሳም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

    • @Ayall12
      @Ayall12 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ አርጌሻለሁ እማ

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 2 ปีที่แล้ว +1

      አሼ የችን ልጂ መፈለግ ሚያቅትህ አይመስለኝም በፈጠረህ 😭😭😭😭 አገናኙት 😢😢😢

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 2 ปีที่แล้ว

      @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ ደምሪሻለሁ ማማ

  • @kidutube1559
    @kidutube1559 2 ปีที่แล้ว +2

    የእህት ፍቅር ነው የልጆች ልብ እኮ ንፁህ ነው ፍቅር ፍቅር እምትሉት ኮሜንቶች ግን እንደት ነው እምታስቡት እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ትመጣለች አይዞህ❤

  • @hayat8321
    @hayat8321 2 ปีที่แล้ว +163

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍እውነት ድቅ ልጅች ኑሩልን ከመዳም ስራ ድክም ብየ ስመጣ እዝህ ነው ፈገግ እላለሁ 😍😍😍🥰🥰🥰

    • @adanechshlbiru1495
      @adanechshlbiru1495 2 ปีที่แล้ว +2

      ወይ አይዞሽ ዱባይ ነሽ እንደ?
      ይዱባ ሥራ 🤑

    • @hamudawol9213
      @hamudawol9213 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤😔😍😍😍👍🏻

    • @hayat8321
      @hayat8321 2 ปีที่แล้ว

      @@adanechshlbiru1495 አዎ

    • @gedag5658
      @gedag5658 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ በርቺ👍

    • @meazagaltgray9338
      @meazagaltgray9338 2 ปีที่แล้ว +1

      _እኔም ድካሜ ነው ማላቅቀው እዚጋ_

  • @esetemebea7020
    @esetemebea7020 2 ปีที่แล้ว +53

    የኔ ጣፋጭ!!!!! እባካችሁ አገናኙት ውይ ልጅነት? ንጹህ እኮ ናቸው

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ይሄ ልጅ እንዴት እንደሚያሳዝን ደሞ ሲያምር የኔ ጌታ የድግል ማርያም ልጅ እድግ ያርግክ

  • @temaratube
    @temaratube 2 ปีที่แล้ว +63

    ኡፍፍፍ ልጅነት እኮ ይለያል አስለቀሰኝ ብዙ የልጅነት ጓደኞችን አስታወስን ተገናኝተው ብናያቸው ደስታችን ነው

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว

      አላሕ ያገናኘው ፍቅር እድንጋላይ ይወርቃል

  • @Kealemizuriya
    @Kealemizuriya 2 ปีที่แล้ว +22

    እሼ በእናትህ አገናኛቸው እባክህ በጣም የሚገርም ነው የልጅነት ፍቅር😢😢

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 ปีที่แล้ว +12

    እሼዋ ማርያምን አስለቀሰኝ የልጁ ንግግር የእውነት ውስጤን ነካኝ💔💔😭😭😭 ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ድረስ ሳየው አሜንዬ መጨረሻ ላይ ትመጣለች ብዬ ሳስብ ነበር ግን አልመጣችም

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 2 ปีที่แล้ว +11

    omg why I am crying 😭.. የኔ ጌታ አሰለቀሰከኝ ለመጀመሪያ ግዜ የዳዊት ፅጌ ዘፈን የሰማዉት ... እኔ ሰፈር ቀይሬ ወደ ሌላ ትምህርት ቤት ሰገባ በጣም የምወደው ልጅ ነበር በጣም የሚቀርበው የክፍል ጓደኛዬ ለቡዙ ጊዜ በጣም አዝኛ ነበር ወደ ልጅነቴ ትዝታ ወሰድከኝ አሜን አገኝተሀት ለማየት ያብቃን የኔ ቆንጆ አይዞህ ታገኛታለህ

    • @onelove7858
      @onelove7858 2 ปีที่แล้ว

      ዘፈኑ ሲወጣ ያንቺ እድሜ መቁጠር አቁሞ ነው 🤔🤔

  • @kiburtilahun8720
    @kiburtilahun8720 2 ปีที่แล้ว +21

    በነገራችን ላይ ልጁ እኛ እንዳሰብነዉ አይነት ፍቅር አይደለም የያዘዉ የእህትነት እንጂ እሼ በናት እንደምንም ብለ አገናኘዉ ሌላዉ ደሞ በጣም እንድንስቅ 3 ወይን 4 ልጆች አንድ ላይ አታቀርብልንም ደቂቃዉም ረዘም ይላል እኛም ፈታ እንላለን እንዳስታየት ነዉ ከጠቀመሽ ዉሰጂዉ የራሴ አይዲያ ነዉ ብዬ አላስከፍልሽም Man

  • @helenbregaga9742
    @helenbregaga9742 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የኔ ቆንጆ እንዴት አባቱ እንደሚያምር ፈጣሪ ይጠብቅክ በል ዳይ እሸቱ ይህችን ልጅ የገባችበት ገብተህ አምጣት እንኳን ባቢ አይደል እኔም ለማየት ጎጉቼአለው ሚጣን ባቢዬ ፈጣሪ ይርዳክ ይህን ንጹህ አንደበትክን ጠብቅ።

  • @solitube3393
    @solitube3393 2 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር እንደ ሰለሞን ጥበቡን ይስጥክ የኔ ጥፋጭ ልጅ. እሸቱ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥክ እግዚአብሔር

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 2 ปีที่แล้ว +46

    እንባየንአመጣው የኔ ውብ ልጅ አብሸር ትገናኛላችሁ ልጆች እኮ ግልጶች የዋሆች ንጱህ ህሊና ያለቸወወ ኦርጅናል ናቸው አላህ ያሳድግህ ለቀጣይ ከሷ ጋር አብረህ ቀርበህ የምናይህ አላህ ያድርገን

    • @ሰላሜባተነው
      @ሰላሜባተነው 2 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ አብረው ሆነው ማየት እፈልጋለሁ

  • @genetshimekt5390
    @genetshimekt5390 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher ke Amen ga yegenajik🙏

  • @zellitube
    @zellitube 2 ปีที่แล้ว +132

    እውነትም ጉድያለው ገንፎ አድሮ ይፋጃል አሉ🤣🤣🤣 ወይ ድንቅ ልጆችዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ ከጓድኛህምጋ ያገናኝህ💚💛❤️🙏

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +290

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว +2

      አሰላሙ አለይኩም ሰላም ነህ ሁሱ ለዱአህ አሚን ያረብ ሁሱ ወድሜ ልጅ እድወልድ ዱአ አድርግልኝ እቢ ብሎኛል ምናልባት አተ ላላህ ቅርብ የሆክ ልጅ ስለሆክ ዱአህም መእቡል ይሆናል የዱአወችንም ሸርጦች ስለምታዉቃቸዉ እና ደግሞ እኔ የምትለቃቸዉን ደእዋወች እከታተላለሁ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ያረብ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 ปีที่แล้ว

      መቼም ሁሱ መስለኸኝ ነዉ ይቅርታ ባተም ስም የከፈተ ይኖራል ቆይ ግን እኔ የማዉቀዉ የቻናልህ ስም ሁሴን አህመድ ዳእዋ የሚል ነበረ እዚህ ላይ ተቀየረብኝ

    • @seadaaliaden221
      @seadaaliaden221 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @ቲቲነኝየናቴናፋቂ
      @ቲቲነኝየናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @alhamdlliha8232
      @alhamdlliha8232 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 2 ปีที่แล้ว +2

    The most handsome kid i have ever seen.እግዚአብሔር ያሳድግህ !

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 2 ปีที่แล้ว +17

    ልጆችማ ቀድመውን አድገዋል😅 አላህ ያገናኛችሁ የልጅ ልብኮ ንፁህ ነው በቀጣይ አብርው እምናያቸው ያድርገን ደሞ ማማሩ እድግ በል

  • @dawitzewge
    @dawitzewge 2 ปีที่แล้ว +25

    What a sweet boy !! This is common in small kids. Nothing is new. When he grew up he will also lough at this. God bless you and grow you in His wisdom !! Handsome boy !!

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 2 ปีที่แล้ว

    ወይ የኔ ጌታ እሸቱ በናትክ ጥረት አድርግ ለማገናኘት እንደው የሚገርም ነው እንዴት እንደሚያሳዝን ለጓደኝነት ትልቅ ክብር ከዚያም በላይም ውጤቱን ለማየት ጓጓሁ ልጆች ነፅህ ስለሆኑ ችግራቸውን መረዳትና ማገዝ ያስፈልጋል ጥሩ ቤተሰብ እንዳለው ነው የተረዳሁት እግዚአብሔር ይርዳው ።

  • @metitube4374
    @metitube4374 2 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ጌታ ስታምር በሚቀጥለው እንደምትገናኙ እና አብራችሁ ትመጣላችሁ ድንቅ ልጆች ላይ ❤❤❤

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck 2 ปีที่แล้ว +44

    💘💘💘💘💘😭😭😭😭😭 በጣም አሳዘነኝ አፈላልግለት እሸ ሲገናኙ በጉጉት እጠበቃለን 🙏🙏🙏

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM 2 ปีที่แล้ว +1

    Sigerm fetari yirdah begugut entebkalen 🥰🥰

  • @aseyaabedu8076
    @aseyaabedu8076 2 ปีที่แล้ว +11

    እሸቱ የኔ መልካም የኔ ጀግና አላህ ያገናኛችሁ እፍፍፍፍፍ ልጁ ግን ከልቡ ነው እየፈለጋት ያለው ደሞ ያጎቱ አብሮ መፈለግ

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 2 ปีที่แล้ว +20

    ወየው ቀልድ መስሎኝ ነበር ! ከምሩ ነው ልጁ ??
    ደግሞ እንደት እንደምያምር 🏃🏃👌ክልስ ነገር ነው መሰለኝ 🤔 በጣም early age 💕ላይ የገባለት 🤔 ይመችህ ማሙሼዬ ( ሚሚዬ )🙏 እባክሽን ነይለት 💃እኛም እንተዋወቅሽ 📢

    • @abduenini
      @abduenini 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

  • @አራራይዜማ-ቨ2በ
    @አራራይዜማ-ቨ2በ 2 ปีที่แล้ว +1

    ልእልት አሜን እባክሽ ልኡልሽ እየጠቀሽን አለሁ በይው💚💛❤

  • @ሳራአማን
    @ሳራአማን 2 ปีที่แล้ว +34

    ኧረ አሜንዬ የት ነሽ ይህን እሩሩህ የሆነ ውድ ልጅ አለው በይው ፈጣሪ ያግናኛችሁ የኔ ጣፋጭ 🙏

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +58

    እህቶቸ የመዳም ቅሞሞች በሳላም ለሀገራችን ያብቃን 🙏ከመዳም ኩሽና አውጡቶ በሀገራችን የተሻለ ህወት እዲኖረን ምኛቴ ነው

    • @mtigistdemeke6975
      @mtigistdemeke6975 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @myownoasis
      @myownoasis 2 ปีที่แล้ว +1

      መሳኪን ኣሓተይ ከም ቃልኪ ይኹነልኪ! ኣምላኽ ብሰላም ናብ ስድራኽን ይምለስክን

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว

      አማን ያረብ

    • @taibakasi9840
      @taibakasi9840 2 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲

    • @meazagaltgray9338
      @meazagaltgray9338 2 ปีที่แล้ว +1

      @@myownoasis አሜን መዓረይ ❤

  • @etsegenetyoseph3830
    @etsegenetyoseph3830 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለምን እንደሆን አላቅም አስለቀሰኝ የኔ ማር

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว +21

    ይሄ ልጂ ሶስተዬ አይሁት እዴት እዳሳዘነኝ ያረቢ አላህ ያገናኛችሁ እደምትገናኙ ተስፋ አለኝ

    • @yifdheg2368
      @yifdheg2368 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ 5 ተኛዬ አሁንም እደግማለሁ 🤔🤔🤔

    • @أمعبيدة-ط9ز
      @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว

      @@yifdheg2368 አረ እኔም ደጋገምኩት

    • @rahma5004
      @rahma5004 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ በጣም

  • @babayoutube5382
    @babayoutube5382 2 ปีที่แล้ว +24

    እፎይ አንተ ጋ መቶ ባይተነፍስው ከባድ ነው የታፈነ ጩኽት ሁኖበታል እሼ በቅርብ የትም አፈላልገህ አገናኛቸው እኔ እራሱ በጣም ጓጓሁ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ስላማችሁ ብዝት ይበል

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 ปีที่แล้ว +2

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ያገናኛችሁከአሜን ጋር❤
    አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 2 ปีที่แล้ว +19

    ወይ የዘንድሮ ልጅ🤔 ምን አለ ለሁላችንም እንደ ሕፃናት ንፁህ ልብ ቢስጠን 🙏 እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ባቢዬ ደግሞ ደስ ሲል

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 ปีที่แล้ว +56

    የሚገርም ልጅ ነው ማርያምን አቦ በእግዚአብሔር በተገናኙ❤🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤የልጅነት

    • @vh1374
      @vh1374 2 ปีที่แล้ว

  • @ruby2952
    @ruby2952 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ውብ ንፁህ አስተሳሰብ ነው ያለህ ኢሸአላህ ባላህ ፍቃድ ታገኛታለህ

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 2 ปีที่แล้ว +28

    ደሞ ሲያምር አላህ ያገናኛችሁ አረብ 🥰❤️💚

  • @addislij3053
    @addislij3053 2 ปีที่แล้ว +63

    Most adults do not understand that children have a special relationship and bond with their school mates. It means a lot to them when they’re around each other. As equally they’re saddened when they are separated from their friends. I went through this stage with each of my children when their friends move or change school. 🥲🥲 Please find his friend and reunite them. I will count the day when part two THE REUNION is aired 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤗❤️

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳቅም ለቅሶም ተዘበራረቀብኝ😢 አላህ ያገናኛችሁ ደሞ ሲያምር

  • @mylifemybabys5180
    @mylifemybabys5180 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ምስኪን አላህ ያጋናኛቹ 😍ፍቅር ላዳራሰባት ካባድ ነዉ ❤

  • @የፍቅርጉዞድንግልይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልይዞ 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜንዬ የት ነሽ😥😒😒💔ከምር አሳዘነኝ 💔💔 ደግሞ ሲያምር እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ፍቅር ፀጋ ነው❤❤❤❤ በቀጣይ ከአንድ ላይ እንደምናያቸው ተስፋ አለን💔💔💔

  • @fvv1680
    @fvv1680 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ማሻአላህ እንዳት የማሚር ልጅ አላህ ይስጠኝ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +14

    የድንቅ ልጆች አድናቂ ነኝ እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድጋችሁ አገራችንን ለናንተ ሲል ሰላም ያርግልን::

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 2 ปีที่แล้ว +4

    በትሳቦች እሄን እንዴ ቃልድ አትየት ለም. ካላችሁ አንዴ ሳዉ ተከትሎ እንዳይ ሄድ 🥺🥺🥺🥺የኔ ጣፋጭ ኡፍፍፍ ፈጣሪ ቤ ሰላም ያገናንች 🥰🥰🥰🥰

  • @qwebh1750
    @qwebh1750 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ የኔ ጌታ ሲያሳዝን ልጅነቴን አስታወስከኝ እኔም አንደዚህ ጠፍቶብኝ ካደግንበኃላ ፈልጌ ሳገኘው እንዳሰብኩት አሎነልኝም እኔ ያሰብኩት እንደ ልጅነታችን ነበር ግን ያ የልጅነት ንፁ ልብ ስናድግ ይሸረሸራል እና እናንተንም ፈጣሪ በንፁህ ልባቸሁ በልጅነት ፍቅራችሁ ያገናኛችሁ የልጅነት ፍቅር ንፁህ ነው በስሜት መነዳት የለ ዘረኝነት የለ ጥቅም መፈለግ የለ ፍቅር እና አብሮ መሆን መፈለግ ብቻ

  • @joy4568
    @joy4568 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ጌታ ኘሊስ የአሜን ቤተሰቦች አገናኙአቸው ፍቅር እድሜ አይወስነውም😢😢😢

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 ปีที่แล้ว +15

    እሼ እባክክ ይሄልጅ ጭንቅላቱን አድሱለት በዋላ በትምህርቱ ይደክማል አይዞ የኔ ቆንጆ ትገኛለች በርታ እሺ የኔቆንጆ😘😘😘😘😘