+ ...ኑ አብረን እንፀልይ | ማክሠኞ ቸሩ መድሀኒዓለም | ፀሎተ ባርቶሥ ጥር 27 || 4 February 2025
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ኦርቶዶክስ ጥር | ORTHODOX __ • + ኦርቶዶክስ ጥር | ORTHODOX __
...ኑ አብረን እንፀልይ | ማክሠኞ ቸሩ መድሀኒዓለም | • + ...ኑ አብረን እንፀልይ | ማክ... ፀሎተ ባርቶሥ ጥር 27 || 4 February 2025
ሜምበርሺፕ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ እናመሰግናለን / @orthomar_eth
💚💛❤ፀሎተ ባርቶስ ምንድአን ነው?💚💛❤ ጸሎተ ባርቶስ ስያሜውን ያገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በባርቶስ ሀገር ስለጸለየችው፤ ጸሎተ ባርቶስ ወይም ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ዘሀገረ ባርቶስ ተብሎ ተጠርቷል። እመቤታችን ሦስት ጸሎቶችን በመዓዛ መለኮት በጣፈጠ ጥዑም አንደበት ፀልያለች። 1ኛው) በሉቃስ ወንጌል 1÷46-55 ድረስ ያለው ፀሎተ እግዝእትነ ማርያም የምንለው ነው። 2ኛው) በሰኔ 21 ቀን በጎልጎታ የጸለየችውና ቃልኪዳን የተቀበለችበት ፀሎት ነው። ይህም ''የሰኔ ጎለጎታ'' ተብሎ የሚጠራው ነው። 3ኛው) ይህ ጸሎተ ባርቶስ ነው። ከነዚህ መካከል ጸሎተ ባርቶስ የሚለየው እንደ ውዳሴ ማርያም የዘወትርና የእለት ያለው መሆኑ እና እንዲሁም ጸሎቱ በውስጡ አጋንንትን የሚያርቅ፣ የሚያስደነግጥ፣ የሚቆራርጥ ኅቡዕ ስሞች (ስውር የአምላክ ስሞች) የያዘ መሆኑ ነው። እመቤታችን በዚህ ታላቅ ጸሎት ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ የጌታን ወንጌል በማስተማሩ በጽኑ እስራት እና መከራ ውስጥ ወድቆ ስለነበር እሱንም ከእስር ያስፈታችው በዚህ ፀሎት ነው። እመቤታችን ይህንን ጸሎት ስትጸልይ በጸሎቱ ኃይል መሬት ተንቀጥቅጧል፣ መቃብራት ተከፍተዋል፣ ሙታን ተነስተዋል፣ ዲንጋዮች ተሰነጣጥቀዋል፣ የእርኩሳን መናፍስት፣ የመተት፣ የምዋርት ሥልጣን ተሽሯል። ስለዚህ ይህ ታላቅ ጸሎት በአጋንንት ላይ የበላይነት ስላለው በመጸለይ ራሳችንን ከአጋንንት ውጊያ ልንከላከልበትና ልናመልጥበት ብሎም አጋንንትን ልንቀጠቅጥበት ይገባል። በተጨማሪም ጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ዘወትር በትጋት ከሚጸልዩአቸው ጸሎቶች ውስጥ አንዱ ጸሎተ ባርቶስ እንደነበር ገድላቸው ይነግረናል። አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሀንም በዚህ ባርቶስ በተባለው ስፍራ ጸሎት ያደርሱ እንደነበር ተጽፏል። የእናታችን ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏 ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! በምንጸልየው ጸሎት ዓለምን ፈጥሮ ለሚገዛ፣ ፍጥረታቱን ለሚመግብ እኛን ከክፉ ለሚጠብቅ፣ የሚያስፈልገንን ሁሉ ለሚሰጠን አምላካችን ምስጋና የምናቀርብበት ነው፤ የእግዚአብሔርን ሥራ የምናደንቅበትም ነው፤ ነቢየ እግዚአብሔር ክቡር ዳዊት በመዝሙሩ ‹‹…አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለው..›› በማለት እንደገለጸው እግዚአብሔር በሕይወታችን ስለሚያደርግልን ነገር ሁሉ ምስጋና የምናቀርበው በጸሎት ነው፤ (መዝ.፶፪፥፱) ሌላው ደግሞ ከክፉ እንዲጠብቀን ሁል ጊዜ በጸሎት ልንማጸን ያስፈልጋል፤ ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ምእመናን በላከው መልእክቱ ‹‹…በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር ጸልዩ..›› በማለት እንደመከረን ጠላታችን ዲያቢሎስ የሚያመጣብንን ፈተና በድል የምንወጣው ስንጸልይ ነው፡፡ (ኤፌ.፮፥፲፱) ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! ጸሎትን መጸለይ እንዳለብን ያዘዘን (ያስተማረን) ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ጌታችን የጸሎትን ሥርዓት ያስተማረን ደግሞ በትምህርት ብቻ አይደለም፤ እርሱም ይጸልይ ነበር፤ ቅዱሳን ሐዋርያትንም እንዲጸልዩ ‹‹አባታችን ሆይ›› የሚለውን ጸሎት አስተምሯቸዋል፤ ‹‹…እናንተስ እንዲህ ጸልዩ…›› (ማቴ. ፮፥፱) እንግዲህ ልጆች! ጸሎት አስፈላጊ ነውና ልንጸልይ ያስፈልጋል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ጸሎት በሦስት ይከፈላል፤ የግል ጸሎት፣ የማኅበር ጸሎት፣ የቤተ ሰብ ጸሎት በመባል ይታወቃል፤ እያንዳንዱ ክርስቲያን የሚጸልየው ጸሎት የግል ጸሎት ሲባል በቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚጸለየው የሚደርሰው ምስጋና፣ ሰዓታቱ ጸሎት፣ የማኅሌቱ፣ የጸሎተ ቅዳሴው፣ ምህላው ጸሎት የኅብረት ጸሎት ይባላል፤ ሌላው ደግሞ በቤተ ሰብ ውስጥ የሚደረገው ጸሎት ደግሞ የቤተ ሰብ ጸሎት ይባላል፡፡ ልጆች! እንግዲህ ክርስቲያን የሆንን ሁሉ በግል ሕይወታችን፣ በቤተ ሰብ እና በማኅበር ጸሎት ልንሳተፍ ያስፈልጋል፡፡ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! የጸሎት አደራረግ የራሱ ሥራዓት አለው፤ ውጫዊ እና ውስጣዊ ዝግጅት ያስፈልጉታል፤ ጸሎት ከማድረጋችን በፊት ንጽሕናችንን በመጠበቅ ነጠላችንን መስቀልያ፣ መልበስ፣ መብራት (ሻማ፣ጧፍ) ማብራት፣ በቅዱሳት ሥዕላት ፊት ቀጥ ብሎ በመቆም መዘጋጀት አለብን፤ እነዚህን በዋናነት ገለጽን እንጂ ሌሎችም ዝግጅቶች ያስፈልጋሉ፡፡ ውስጣዊ ዝግጅት የሚባለው ደግሞ ስንጸልይ በፍቅር መሆን አለበት፤ የምንለምነው እንደሚፈጸምልን ጽኑ እምነት ሊኖረንም ያስፍልጋል፤ በውጣችን ደግሞ ቂም በቀል መያዝ የለብንም፤ ምክንያቱም ልጆች ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትምህርት ‹‹ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁ ኃጢአታችሁን ይቅር ይላችኋልና›› በማለት እንዳስተማረን እኛ ‹‹ይቅር በለን›› ብለን ስንጸልይና ይቅርታን ስንለምን አስቀድመን ይቅርታ ማድረግ አለብን፡፡ (ማቴ.፮፥፲፬) ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! በጸሎት ጊዜ ያለመታከት (ያለመሰልቸት) እና ባለመቸኮል መጸለይ አለብን፤ እንግዲህ ሰፊ ከሆነው የጸሎት ትምህርት ለግንዛቤ በማለት ጥቂቱን ብቻ ነገርናችሁ፤ ከዚሁ ጋር በተጓዳኝ ልብ ማለት ያለብን ነገር በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የጸሎት ጊዜያትም እንዳሉ ነው፤ በምን በምን ሰዓት ለጸሎት መቆም እንዳለብን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት እንማራለን፤ በቀጣይ ጊዜ እነዚህን የጸሎት ጊዜያትና ለምን እንደተወሰኑ እንመለከታለን፡፡ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! አባቶቻን በትምህርታቸው ‹‹ጸሎት የሕይወታችን አጥር ነው›› ይላሉ፤ የቤት አጥር ቤት በሌባ ከመዘረፍ እንደሚከልል ክርስቲያኖችም ደግሞ በሕይወታችን ጠላታችን ዲያብሎስ የሚያመጣውን ፈተናና መከራ የምንከላከልበት አጥር ነው፤ አባቶቻችን በጸሎት ጠላትን ድል አድርገዋል፤ ስለዚህ ጠዋት ስንነሣ ምንም ተግባር ከማድረጋችን በፊት መጸለይ አለብን፤ ውለን ወደ ቤት ስንገባ መጸለይ አለብን፤ ምግብ አቅርበን ከመመገባችን በፊት እንዲባረክልን መጸለይ አለብን፤ የሰጠንን አምላክ በጸሎት ማመስገን ያስፈልጋል፤ እንዲሁም ደግሞ ተመግበን ስንጨርስ (ስብሐት በማለት) ተመስገን ማለት አለብን፤ ማታም ከመተኛታችን በፊት መጸለይ ያስፈልጋል፤ ሌላው ከምንም በላይ በአሁን ጊዜ አገራችን ሰላም እንዲሆን፣ ፍቅርን እንዲሰጠን እግዚአብሔርን በጸሎት እንጠይቅ፡፡ Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት mezmur orthodox ethiopian ethiopian orthodox mezmur mezmur orthodox orthodox mezmur Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት mezmur orthodox ethiopian ethiopian orthodox mezmur mezmur orthodox
Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት
mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox mezmur
mezmur orthodox
orthodox mezmur
Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት
mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox mezmur
mezmur orthodox
orthodox mezmur
ዉለት ኢየሱስ
ዉለት ኢየሱስ
ዉልዴ ገብርኤል
ተክለ ማርያም
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንንልን ይደረግልን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ
አሜን ፅሀየ እያዬ ወለተማርያም በፆሎት አስብን እህት ወንድማችንን❤❤❤❤
አሜንንን ይሁን ይደረግልንን 🤲🙏🙏🙏🥰 🥰🎉🎉🎉
ወልደ ጊወርጊስ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen❤❤❤❤
Amen qale hiwet yasemaln abatashin edmena tena ystashu
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወንድማችነ ሓወይ መዓረይ ⛪️🙏🙏🙏🇪🇷❤🇪🇹
❤🎉❤🎉❤🎉...enename..asbenye.besthlohe
ወለተኢየሱስ
ወለተኪዳን
ወለተኪሮስ
ወለተማርያም
ወለተማርያም
ወልደማርያም
ወልደጊዮርጊስ
ወልደገብርኤል
ወለተስማአት
ወልደተ ክለሀይ ማኖት ነፍስይማር😢😢😢
ቃል ህይወት የስመዐልና እመብርሃን ኣደይ እባክሽ እርድኝ 😢😢😢 ብፀሎት ኣስብልኛ
ወለተ ጨርቆስ ከነ ቤተሰብይ
ዝዓረፉ ወንድሞች 😢
ወልደ ኣፅባሃ
ወልደ ኣረጋዊ
ወለደ ገብሪኤል
ወለተ ብራሃን
ወለተ መዲህን 😢😢
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤በፀሎት አስቡን አመተ ሚካኤል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በስማምበወልድሀዱአምላክአሜንእደምንቆያችሁውድየተዋህዶልጆች
አፀደማርያም
ሀብተጎርጌስ
ገብረይኋኔስ
ወለተሰበት
ወለተሩፋኤል
በፀሎታችሁአስቡን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤ስደተኛዋንእናትህ.አማረችደጀኔበፀሎትአስበኝቸሩ.መድሐኒያለም.እድሜ.ከጤና.ይስጥህ.አሜን❤❤❤
Ammee Ammee Ammee 👏 ♥️ ❤️ 💖 😍 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃል ህዉቴ ያስማልን መምህርችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በፀሎት አስቡኝ ሁሉት እያ ስሱ በልችሁ ❤ እንደሁ ልብትስቡችም በፀሎት አስቡልኝ
ለባልም በፀሎት አስቡልኝ አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ እድሜህ ይባረክ ኑሩልን መምህራችን እናመሰግን አለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲💖🤲🤲💖🤲💖🤲💖🤲
አሜን🙏 ፍቅረ ሥላሴ 🙏እህተ ወልድ 🙏እህተ ሚካኤል 🙏እፀተ ገብርኤል 🙏እሴተ ማርያምን🙏 በፁሎታችሁ አስቡን 🙏🙏🙏💚💛❤️
Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏💖💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini yesemanewun belubonachiin yasadirilini cheruu medaniyalem yixebiqeeni 🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉
የቅዱሰ መድሀኒያለም እርዴት በርከት ይደርብን ወለተ ኪዳን እናቴ እህቴ ወድሞቸን መላ ቤተሰቦቸን በፆለት አሰብን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልል❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልንበረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤
Amen❤❤❤🎉🎉🎉amen 😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤amen
አሜን በፀሎት አስቡኝ ፡ ወለተ ስላሴ እሮብ exit ተፈታኝ ነኝ😂😂😂
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Amen Elllllllllllleeeeeeee🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ማርያም ፣❤🎉
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀፀላ ጊዮርጊስ በፀሎት አስብኝ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ሩተ ሚካኤል ፍቅርተ ማርያም እህተ ማርያም ሚካኤል ሀይለ ገብርኤል በፀሎት አስቡን አሜን አሜን አሜን ተባረክ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግሰተ ሰማይ ያውርሰልን እድሜ ጤና ይሰጥልን መምህር በቤቱ ያፅናህ እግዚያብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወለተስላሴ ደርሶ.ደስታ.ሀብታሙ.ምንታምር.ሰላም.በረከት.መልካሙ.በፀሎታችህ አስቡን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ሂወት ያስማልን አስካለማርያም ከነሙሉ ቤተስባች በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤
ወለተ ማርያም አሜን እኛን በፀሎት እደይታስበን እመብርሐን ታስብልን❤❤❤❤
ወለተማርያምበፀሎትእስቡኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
Ameeen 3 🤲🤲🤲🤲 yihun yideregilin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ህወት ያሰማልን መንግስተ ሰያትን ያውርስልን
ዘውገ ስላሴ
ፀዳለ ማሪያም
ስርጉተ ስላሴ
ፍቅርተ ማሪያም እያላችው በፀሎታው አስቡን
እግዚ አብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ጤናውን ያድልህ አስቡን ፍቅርተ ገብርኤል እህተ ገብርኤል ሀይለ ገብሬል ሀይለ ሚካኤል ፍቅርተ ጊወርጊስ አስቡን
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ❤ወለተ ማርያም ❤ወለተ መድን ❤ወለተ ማርያም 🎉በፀሎታችሁ አስቡን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Ameen.ameen.ameen.🤲🏼🤲🏼🤲🏼
አሜን አሜን አሜን ወለተ ሚካኤልን በፀሎት አሰብኝ🙏🙏🙏🙏
ሀይለ ስላሴ
ሀይለ ስላሴ
ገብረ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ወለተ ሚካኤል
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን ፍፃሜውት ያሳምርልን አሜን 🙏። ወ/ኪዳን እና ገ/እግዚአብሔር በፀሎት አስቡን፥ ነብስ ወ/ ተክለሃይማኖት በፀሎት አስቡልኝ
Ameeen 3 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 yihun yidaregln
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እህተ መሥቀል
አሜን አሜን አሜን
ፅጌ ማርያም
እህተ ማርያም
ሀይለ ማርቆስ
በፀሎታችሁ አስቡን❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮአደረሰንአደረሳችሁ አደረሰህ ወድማችን ቃለህይወትን ያማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሐን ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን ❤🎉❤እልልል❤🎉❤🎉❤🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሠቦቼ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ፀዳለ ማርያም ወለተ ገብርኤል ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብክ ይጠብቀን❤❤❤🙏🙏🙏💐💐💐
አሜን አሜን አሜን 🌹🤲❤️🤲🌹🥰♥️🙏
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮
Amen amen🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😮😮😮😮😮amen
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመስግኔ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋው ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡ ውለተ መደህን ወለዴ መድህን ወለተ ስንብት ና ዎይዜ ብላችሁ 🙏🙏
Amen amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮
🙏🙏🙏 በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ😢 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏💒💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ተባረክ በሀይማኖት ያፅናን ወለተ ስላሴ ፅጌ ማርያም በፀሎት አስቡን
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜንአሜንእሜን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🤲🙏🙏🌷🌷🌷🌷
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen amen amen
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮
ምልእተፀጋ ወልደየዉሃንስ ወለተ ማርያም ወልደኪሮስ
Amen ❤❤❤amen 🎉🎉🎉🎉 amen❤❤❤❤❤❤❤❤
E,የአርሴማልጅ
አሜን.አሜን,አሜን,አሜን,አሜን,አሜን,ቃለሂወትያሰማልንመንግስተሰማይያውርስልን
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ከልጇጋር ወደቤታችን ትምጣልን ሀገራችንን ሠላም ታርግልን ደሥታና የሺ በፀሎት አሥቡን ዛሬ መድሀኒትአለም እረድኤትበረከቱ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏
ወለተ ገብርኤል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን በፀሎታቺሁ አሥቡኚ እሤተ ፃዲቃን
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን በኡነት ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ይሁንይደረግልን ❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ በርተል❤❤❤ ወለተ ማርያም ❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደ ረሰአን❤❤❤❤
Amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲 🤲 🤲 🤲 🙏 W/ marayem w/ meeke, eel w/ xadiqii
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏
ወልደሰንበት እህተ ፃድቅ ሂሩተ ገብርኤል ወለተ ሚካኤል እሴተ ገብርኤል
አሜንአሜንአሜንቃልሕውትይሰማለን❤❤❤❤❤ፀገነት
ወድማችን ቃለህያወት ያሰማልን🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ኃይለሚካኤል ወለተኪዳን ፍቅረማርያም ኃብተማርያም ገብረመድህን ወልደገብርኤል ፀዳለማርያም ምስጥረሥላሴ ፍቅርተማርያም ኃይለመስቀል ወለተሥላሴ ትርሲተገብርኤል ፅጌማርያም አስካለማርያም ወልደገብርኤል እህተሥላሴ በአካለሥጋ ለተለየችን እናታችንወለተማርያም ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
ወለተ ሰንበት
ወለተ ማሪያም
ወለተ እየሱስ
ወለተ ማሪያም
አሜን አሜን አሜን አሜን
welete Tensei welete Hewet sailna ywhana Negsti Azeb ❤❤❤
ሁሉት ኪዱን በፀሎት አስቡልኝ❤❤❤❤
መሻሻልያለበት😢ስታነብአትፍጠን
Egziabher ystilgn... dngl maryam takbrilgn
በፆለታችሁአስቡኘ፣ወለተሊባኖኖስ❤❤❤
amen amen amen
ወርቅነሽ ወለተ ጸድቅ 🙏
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲Waltaa waldiii
አሜን እንደም አደራአቼሁ የእመቤቴ ልእጆኦች
አሜንቃለህይወትንያሰማልን....ወለተፃዲቅ
amen amen amen,,,,welt mesqle
አሜንአሜንአሜንበጸሎትአሥቡኝወለተማርያም
Ameeen 3 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአበሔርይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️Raishan 🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏❤️❤️❤️Ezana 🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️Selamawit 🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️ Amara🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤️❤️❤️❤️🙏
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
ፀሐይ