ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጨለማን የሚያቅ ብርሀን ብርቁ ነው እኛ ሰለምቴዎች የጨለማን ምንነት ስለምናውቅ እስልምናን ብርሀኑን ስንከተል የእውነት ነው አልሀምዱሊላህ🙏
እንደት እደምወዳዘችሁ እኮ
የኔ ውድ በርችልኝ አዎ አልሃምዱሊላህ እኛ ብርሀን ላይ ሁን የብርሀንን ጥቅም አላወቅነውም የኔውድ አብሽሩ የሚያስቸግር ካለከጎናችሁ ነን አማክሩን
በጣም ወላሂ
@@ካፍሽነኝ አላህ ያክብርልኝ ሆዴ❤🙏
@@elizanegn4183 እህትን መርዳት ምስጋና አያስፈለግም ግዴታችን ነው አማኝ አማኝ እህቱን ከጎኑ አብሽር ካለለው እምነታችን ሙሉ አይሆነንም የኔውድ በማንኛውም አጋጣሚ ካለ ስልክ ላሥቀመጥልሽና እነደጋገፋለን
እኔ ሰለምቴ ነኝ አልሃምዱሊላህ ከጨለማው ወደ ብርሃኑ ለመራን አሏህ ቤተሰቦቼንም እንዲመራልኝ ዱአ አድርጉልኝ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን የእናንተንም ፍቅር እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ሀሳባችሁን ያሟላላችሁአንድ አስተያየት አለኝ የሰለሙበትን ከመጽሃፍ ቅዱስም ከቅዱስ ቁርአን አንዳንድ አቀጾች ቢናገሩ ሌሎችም ይማሩበት ነበር
ሀቢቢቲ ሀኒአለኪ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አብሽሪል ሁቢ የሚችግግርነገር ካለ ከጎናችሁ ነኝ ከአላህበታች
@@ካፍሽነኝ አሏህ ይበሽርሽ ቢል ኸይር ኦክቲ
አላህይምራቸውያረብብብብብ
@@Mነኘስደተኛዋየአባቴናፋቂ አሚን ያረብ
እውነት ነው እኔም ሁሌ የምለው ነው የመመለሳቸው ስበብ የሆነው ጥያቄ ምክንያቱም የሁሉም ጥያቄ ሊሆን ስለሚችል ጠያቂዎችም ለጥያቄአቸው መልስ ካለው መልስ እንዲያገኙ ከሌለውም እንዲያነጻጽሩ ጥሩ ነው ያ የሂዳያ መንስኤ የሆነችው ጥያቄ ሁሌም ቢያነሱ ምንም መፍራት አያስፈልግም
ወላሂ እኔ ወደ ቀጥተኛው መስመር ከ መጣሁ ቅርብ ጊዜ ነው አላሀምዲሊላ ❤አላህ❤ መርጦና ፈቅዶ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ስለመራኝ አልሀምዲሊላ☝☝ቤተሰቦቼንም ይህን ብርሀን እንዲያዩ ዱኣ አድርጉልኝ 🙏🙏✍በሁሉም ነገር ላይ በሁሉም ጊዜና ቦታ ላይ ስኬታማ መሆን የፈለገ ሰው ሁሌም ቁርአንን ወዳጁና ጓደኛው አድርጎ ይያዝ!!! ❤❤
አላህ ያፅናሽ እህቴ
ቲግየ እንኳን ደህና መጣሽ ሀቢቢቲ አልሃምዱሊላህ አላሁአክበር በርችልኝ የምወድሽ
Inshallah ameen Allah yemralsh yareb
እንኳን አንድ አምላክን በብቼኝነት ወዴ ሚመለክበት ወዴ ኢስላም ብረሃን መጣሽ አላህ ያፀናሽ
@@ካፍሽነኝ ❤🙏
አልሃምዱሊላህ እኔም በቅርቡ ነው የሰለምኩ ግን ቤተሰቦቸ አያውቁም መጭው ጊዜ ያሳስበኛል አላህ ያበርታኝ
አላህ ካችጋርይሁንማማየ አንሽሪ
አይዞሽ በርቺ ማማ ይህ የኔ መገድ ሁሌም ተከታተይው ብዙ ትምህርት ትወስጂ አለሽ የሚቀርቡ ሰዎች እዴት ተጋፍጠው እዳለፉ ትረጂአለሽ ምንም አይነት ችግር ቢገጥምሽ በአቋምሽ ፅኚ አላህ ከአንቺ ጋ ይሁን
እህ ይሄ ማስታወቂያ እማላይበት ምነውበዛ
አላህ በተሥቦችሽኖ ወደቀጥተኛ መንገድያምጣቸው
ደሚሪኝ
እኔም ከሰለምኩ 14 አመት ሆነኝ አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቼ ግን ምንም አይነት ተቃውሞ አላመጡብኝም ትንሽ ሆኝ ከገጠር ወደ አዲስ አበባ መጥቼ ያደኩት አክስቴ አባቴ ነው አንድ ቀን አባቴ ሊያየኝ መጣና ወደቤቱ ስሸኘ ልጄ አለኝ እኔም አቤት አልኩት አደራሽን ሀይማኖትሽን መቀየር ከፈለግሽ ጴንጥ እንዳትሆኝ ባይሆን ኢስላም ሁኚ አለኝ ያኔ እኔ ኢስላም የሚባል ሃይማኖት መኖሩን አላውቅም ነበር በኋላ ግን እስላሞችን ሳውቅ በጣም ኢስላምን እጠላ ነበር በኋላ ግን ከብዙ ጊዜ የቤተክርስትያን አገልግሎት በኋላ ወደነበርኩበት ማለትም ስፈጠር ወደነበርኩበት ኢስላም ተመለስኩ #አልሃምዱሊላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ እኔም ከሰለምኩኝ15አመት ሞላኝ አልሀምዱሊላህ በርቺልኝ እህቴ አብሽሪ ቤተሰብ ሁኚኝ
ሁለታቹም አላሁ ውክብር እካንም ያቺ ያማትቀረው ሞት ሳትመጣ አላሀን ተዋውቃቹት ያአላሀ በዱኒያ እካንም ወድ ብርሀን መጣቹ ያአላሀ ላአላሀ ምስጋና ይገባው
እኔንም እርዱኝ
@@rahelargawi5847 ምን አንርዳሽ ውደ
አልሀምዱሊላህ
ሙስሊሞች ተባብረን ሁለቱንም ሀጅ እናስደርጋቸው። ወይም ሚንበር ቲቪዎች እስፖንሰር አፈላልጋቹ ሀጅ የሚያደርጉበትን መንገድ እናመቻችላቸው።
ጥሩ ሀሳብ ነው በጣም
Meret hasab new welahi
ትክክል
والله صح كلامك hag masederg enfelgalen
ምርጥ ሀሰብ ናው ወላሂ እኔ በአቅሜ እስመመለው
እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ያወቅሁት በጓደኛዬ አማካኝነት ነው ከአሏህ በታች ሰበብ ሆና የኢስላምን ብርሀን እንዳውቀው አድርጋኛለች ጀሊሉ ጀዛዋን በሁለቱም ዓለም ይክፈላት።እንባ እየተናነቀኝ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት ማሻ አሏህ ዚያዳ እድለኛ ነሽ ጨለማ ውስጥ የነበረችን ልጅ ሰበብ ሆነሽ ካለችበት ጨለማ ስላወጣሻት 😘😘አሏህ በሁለቱም አለም አይለያያችሁ ጓደኝነት እስከ ጀነት ያረብ።የአለማቱ ጌታ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ሁላችንም ጋ በሽታ አለ አሏህ ያሽረን
Amin
Amiiin
ይሄ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያአሏህ ያሰቡት የተመኙትን ያድርግላቸው
ደምሪኝእሕትአለምየ
የእውነት የኔ መንገድ ምርጥ እና ቆንጆ ፕሮግራም ልዩ ክብር ለስላምቴዎች ትለያለቹ 😍😍😍
ትክክልንሽ የበድ ወልድ ሰለምንሽ?
@@mbnjhsane6120 جججججج
የሰለምቴዎች ፅናት ይገርማል።ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸው። እኛ ያለንበት ሁኔታ ግን ያሳዝናል
ዉዴ ደሚሪኝ
በጣም 😢
በጣም አላህ ይምራን
አብሽር እንድኛቸን ላድኛቸን ግብ ነንእኔም ታላቂ ፕሮቴስታን ስትሆን ምንም አልተበለቸ እኔ ደውዬ አማ ሙስሊም ብሆን ምን ትያለሽ ስላትነያ ግደይኝና በሬሳዬላይ ተራምደሽ ስለሚ አለችኝ እና እስልምና ሲባል ዘኖ የሚያንቅ ነገር አላቸው ግን አልሃምዱሊላህ ደገጥም አልልላቸው
@@MM-qk1is አላህ ያጠንክርሽ የኔማር እስላም ብርሀን ነው ቤተሰቦችሽንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው አንችም በሚመጣብሽ ፈተና አላህ ያጥናሽ
አላህ ሙሉ አፊያሽ ይመልስልሽ የሁለታቹም ሀሳብ አላህ ያሳካላቹ አላህ በአርሹ ጥላስር የኔ ብላቹ የተዋደዳቹ ብሎ ከሷሊሆች ያስቀምጣቹ 🤲🤲 ሀሳባቹ አላህ በቅቡል ያርግላቸው 🤲🤲
አሚንንን
አሚን
አሚን ያረብ ደምሪኝእሕትአለምየ
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ ደምሪኝእሕትአለምየ
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ...እምነታቹ ,ፍቅራቹ ,ፅናታቹ በጣም ነዉ የወደድኳቸዉ...ኣይለያያቹ😘😘
አሚንንንን
👍👍🙏
allah hidey yistki yistshi
ዳር ዳር ዪለም ዳይ ወደ ሸሃዳ😂❤❤❤
ምች🙉🙉🙉
ቢያንስ የሀጁን እናዋጣላት ከኔጋ የሚስማማ ላይክ አርጉ
ነይሺ
አቤት ፍቅራቹ ደስ ሲል በሁለቱም አለም አይለያቹ አሏህ ሙሉ ጤናቹን ይመልስላቹ ምኞታቹንም ያሳካላቹ ጠንካሮች ናቹ እህታች ፎዚ አሏህ ይጨምርልሽ በርቺ
ሱብሀንአላህ በዚህ በከፋ ዘመን እውነት ከልብ የሚዋደድና የሚተሳሰብ ሰው ማየት ምንኛ አስደሳች ነው ያውም በእስልምና መንገድ ላይ በጣም መታደል ነው አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅሩንም ይጨምርላችሁ ያሰባችሁትንም ሁሉ አላህ ይሙላው
እህት ነይ ከኔ ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ
አላህ ሙሉአፊያሺን ይሙላሊሺ አላህ አይለያቹወ ለአላህቢሎየተወደዱበአሪሺ ሲሪ ያሳባሲበን
@@sonymax9699 ደምሪኝእሕትአለምየ
እስላም ማለት ሰላም ነው ፅዳት ንፅህና መፀዳዳት ራስህን ቤትህን አካባቢህን ማፅዳት መፀዳዳት ከኪታሮት በሺታ ከቆማጣ በሺታከዝሙት ከሺርሙጥና ከግም ነፃ የሆነ ኑሮ ነው ሀይማኖታችን መግማማት አይፈቅዲም
❤
በጣም ነው ደስያለኝ አላህ እረጅም እድማ ከጤናጋር ይስጥሽ
የሚገርም ጥምረት ደስ ስትሉ አላህ በጀነት ከአሽ ጥላስር ያድርጋችሁ !!!
ምርጥ እናት ምርጥ እህት ምርጥ ልጂ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ሰው አላህ ሀያት ይስጣችሁ አብራችሁ ኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አስደናቂ ልጆች ናቸው!! አላህ ያበርታችሁ። መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ። በጠናና አላህን በመፍራት በተቅዋ አስደስቶ ይጠብቃችሁ በእውነት ። በአዱናም በአኬራም ያስደስታችሁ ። ታስቀናላችሁ !!!
አማን
ውዴታችሁን እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ ምኞታችሁንም አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ያሳካላችሁ
እጅግ በጣም እምትገርም ልጅ ናት ሁለቱም ፅናታቸው ፍታቸው ይሳሀባቸው መልካቸው ነው ይላቸው
አልሃምዱሊላህ አላህ ምን ያልሰጠን ነገር አለ ከማናውቀው እስከምናውቀው ተዘርዝሮ የማያልቅ እሰከ ሂወት ፍፃሜያችን ድረስ ብንዘረዝር የሠጠንን አንጨርሰውም ያልሠጠንን ደግሞ ፈልገንም አናገኝም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግከኝ አድርገህም ሥለፈጠርከኝ አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ ሁለቱንም አላህ እሰከ ጀነት ፍቅራቸውን ያድርግላቸው ለሰናይትም ለዚያዳም ጥሩ ትዳር ይወፍቃቸው ደግሞም የሚገኙበትን አድሬስ ብትሰጡን ደስ ይለናል በጣም ነው ልቤን የነኩት
አልሃምዱሊላህ አላህዬ እኔንም ስለመራሀኝ መከራው ብዙነም አልሃምዱሊላህ አላህ ፀናቱን ስጠኝ
#ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ አስተማሪ ምርጥ አዛኝ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኒ
MasaAllah tenkara setoch
ماشاء الله لاقوت إلا بٱلله አሏህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ጉሉ አሚን
amin
@@shemimamusa8065 ደሚሪኝ
አሚንያረብ
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል #የታመመን ጠይቁ#የተራበን አጉርሡ#የተቸገረን እርዱ#የቴሞችን ተከባከ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ
አልሀምዱሊላህ ምሥጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ አላህ ሥለምቴወችን በጣም ነወ የምቀናባቸዉ ለዲናቸዉ ያላቸዉ አቋም አላህ ይጨምረላቸዉ ይጨምረልን አላህ ሙሉ አፍያቹሁን ይመልሥላቹ
እኔም ሰልሜ ነው አልሀምዱሊላ
አልቅሸ ጨረስኩት በቃ ሰበብ እየፈለኩ ማልቀስ😭 ፍቅራችሁን አላህ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ❤ አላህ አፊያ ያድርጋችሁ ውዴታ እስከጀነት
አይዞሽ
@@rakhmarakhma4487 ደምሪኝእሕትአለምየ
@@kamilawollo7528 አብሽሪ
አብሽር የኔ እህት
በጣም.ደስ.የሚል.ታሪክ.አላህ.ካሰባችሁት.በላይ.ይስጣችሁ.ልብ.ይነካል
ዚያዳ ስትገባ የአላህ የኔ እንባ ገና ብቅ ስትል መፍሰስ😥😭😭 የጀመረ እስኪጨርሱ በለቅሶ ሆነ ፣እፍፍፍ አላህ ለሂድያ ሰበብ እና ለብርሀን መንገድ መሪ ያድርገኝ የምመኘው ውድ እስልምናየን ማካፈል ነው ፍላጎቴ የአላህ ወፍቀኝ
አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠን ጌታ።ማሻአላህ በዚሁ ቀጥሉበት ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ያገናኘን????
ሱብሀን አላህ የፈተና ጥግ ፣ አብሽሩ ወላሂ ከአላህ ራህመት አንድችም ብትሆን ተስፋ አትቁረጡ ። ኢንሸአላህ ሁለታችሁም በአንድ ቀን አግብታቹ ፣ በአንድ ቀን ትወልዳላቹ ፣ኢንሸአላህ አላህያደርገዋል ፣ ኢነማአል ዪስሪ ዪስራ ፣ ዚያድ ፣ አብሽሪ አላህ ሞልቶታል ፣አላ ጀዲድ ያደርግሻል ፣ አላህ አልሙጂብ የሆነ ጌታ ነው ፣መልስ ይሰጣል ፣ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ፣ሁሌም በዱዋዬ አረሳችሁም ፣እናንተም አትርሱኝ 🤲🤲🤲🤲🤲💋💋💋❤🌹
ወለሂ ቃል የጥራኘል ጀግኖች ነቸዉ አሁንም ብሆን የምያሳፈልገቸዉን ነገር እንድርግለቸዉ 💘💘አለህ በዱኒየም በዓኽራም አይለያቸዉ☝☝☝☝
ታሪኩ ይገርማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ያአላህ የሁለታችሁንም ህልም አላህ በምታስቡትእንዲያሳካላችሁ ምኞታችን ነው ኢንሻአላህ
ሱብሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው ሶፊቲ ጀዛከላህ 🌷💜
ጀዛኪላህ
ለእስልምናዋ የከፈለቺው መሰዋነት ነው አላሀ ቁዋውን ሲሰጠን ኢላሂ ያአላሀ
ውደታ እስከጀነት አላህ ይጠብቃችሁ 💐💐💐💐💐
አላህ የሁላችንንም መጨረሻያሳምርልኝ እንደ ዚያዳአይነቶችንም ያብዛልን አላህ ሀጁንም ያሳካልሽ ልጇንም ለማቀፍ ያብቃሽ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ደስ ትለለቹሁ ፍቅራቹ በጠም የምራል አላህ አይለያቹሁ ።ሶፍ ምርጥ ስረ ነው በርች
Blessed hearts May Allah bless them more and more in this world and in Jannah
ዚያዳዬ Abu Dhabi ማይረሳ እንቅስቃሴ ነው የተካሄደው ምርጥ ሰው ወላሂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🌹🌹
ሱብሀን አላህ ፍቅራቸው ሲያስቀና አላህ ይጨምርላቹ ዚያዳ ጀዛሽ አላህ ኸይር ሰንያ የኔ ውድ 🌷🌷🌹🌹💐💐
ደምሪኝእሕትአለምየየ
በጉጉት ስጠብቀው ነበረ አላህ አፍያ ያድርጋቹ ልጅ ያስታቅፋቹ እናት ያድርጋቹ አሚን መጨረሻችንን ያሳምርልን የሁላችንንም አሚን አሚን አሚን
አቤት ፍቅራቸው ሲያስቀና ሱብሀን አላህ ። አላህ ምኞታቸውን ያሳካላቸው 😍
Yegmoch mejemriya eslmna nw
AsMesay wshetam true meslo yemigoda
Saynsu yemiyask
Yelele felit yemiyastmr
ማሻ አላህ አላህ የሁላችንም ሀጃ ያሳካላችሁ ያረብ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
መዋደድ ከባድነው እኔም እደነዚህ አይነት ጋደኛ-እህት አለችኝ ሁሌም ፍቅራችን ካመትወደአመት እየጨመረ ልነው ኢሻላ መኞታችሁም ይሳካል ቢኢዝኒላ
አላህ የወደደውን ማንም አይጠላውም። አላህ የጠላውን ሰዎች እንዲጠለት ያደርጋል። አላህ ለወደደው ባሪያውን እስልምናን ያጎናፅፈዋል። ሁለቱ እንግዶች ለአላህ ሲባል የተዋደዱ ሰዎች ፍቅር ገደብ እንደ ሌለው ቃላት ባይገልፀውም በጣም ጣፋጭነቱን ከናንተ ተረድቻለው። አላህ በዱንያም ሆነ በአኬራ ጀነተል ፊርደውስ ይስጣቹ። በአርሽ ጥላ ስር ያስጠልላቹ። ሶፊ መልካም ስራሽን አላህ ይውደድልሽ!!
ማሻላህ ሶብራቸው ጥንካሬአቸው አላህ ያሽራቸው ያረቢ ያሰቡትንም አላህ ያሳካላቸው ሙሀባቸው እስከጀነተል ፌርድወስ አላህ ያርግላቸው ሶፊ አንችንም እድሜነ ጤነ አላህ ይስጥሽ
እህቴ ዚያዳን አገናኙኝ እኔ እተባበራታለሁ መካ እንድቴድ በምን ላግኛት 🙏
ሁላችንም እንተባበር የፊስ ቡክ ቻናል ካላቸው በዚያ ቁጥራቸውን ማወቅ እንቺል ነበር
🛑የስለምቴዎች ጥንካሬ የድን ፍቅር የተለየ ነው🥰የፍቅር ፅጌ የከውኑ ሞገስ ያንቱ ኡመት መሆን መታደል ነው ማን አለ እንዳንቱ ነብዬ ነብዬ ስለላሁ አለይሂ ወስለም📈🌷የረሱል ወዳጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ተቀላቀሉ🥰ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለአላህ በዬ ስወዳችሁ🌷🌷
s.a.w
እህት ነይ ከኔ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
صلى الله عليه وسلم
ማሻ አላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ለሚሻው ይመራል ጠንክሬ አላህን የያዘ ሁልጊዜ ነጃ ያወጣል አላሁ አዘውጀል እውቀቱን ኢልሙንም አላህ ይጨምርልሽ ያ ኡክቲ
?????
አህለን ዉድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ የኔመንገድ ምርጥ ፕሮግራም የኔዉድ እህት አላህየሚወደዉን ይፈትናል አልሀምዱሊላህ አላህ ለሚወደዉ ሂዳይሰጣል ለምንወዳቸዉ ሁሉ አላህ ሂዳይስጠልን ያረብ
አላህ ሱባነዑ ወተአላ, ምኞታቹሁን ይሙላላችሁ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
አላህምኞታችሁንአሟልቶጀነትአላህይወፍቃችሁ
ኢንሻ አላህ አብሽሪይ ማማየ ሀጅንም አላህ ያሣካልሻል ዚያዳየ የኔ ልዮ ሠለምቴወች ያላቸው ፅናት ሡብሀን አላህ መጨሰሻችንን ያሣምርልን
ማሻአላ ምንአይነት ድቅ ሰጡታነው አላህ ሁለትአችሁንም ወደታ እሰከጀነት❤❤❤❤
አህለን የኔ ምንገድ ፕሮግራም አዘጋጆች አድናቂያችሁነኝ በርቱ ሰለምቲወች አላህ ይጨምርላችሁ ፅናታችሁ ከአላህ የተሰጠጣችሁ እስቲቃማ ነዉ አልሃምዱሊላህ አላህ ያፅናችሁ።
የአላህ እንዲህ ያማረ ጎደኛ ወዳጂ ይስጠን እጂግ ያስቀናል። ማሻአላህ
ፍትህ ለዕስረኞች ኑ ዲናችንን እንማር
ማሻአሏህ እንኳን አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ እህታችን አሏህ ያበርታሽ
እህት ዚያዳየ አሏህ የፍላጎትስን ያሳካልሽ ሰኒያ አግብታ ወልዳ ለመሳም ያብቃሽ ሷሊህ ባል ይወፍቅሽ ሰኒያየ የኔ ማር
አብዛኛችን ሠዉዲከመጣንነዉ ዲናችንን ያወቅን አልሀምዱሊላህ ሣዉዲ እድሜሽይርዘም አገራችንን አንተን በትክክል የሚያመልኩ አድርገን
ማሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጎደኝነት በደስታዉ ብቻ ሳይሆን በሀዘንም በችግርም የማይለያይ የሚረዳዳ ሲሆን እንደት ደስስስስ ይላል. ሁለታችሁንም አላህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ምኞታችሁንም ያሳካላችሁ!!
@@kamilawollo7528 እሽ ዉደ መጣሁ
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁንአላህ ያበርታችሁ
አላህምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ከጨለማዉ ወደ ብርሀን ለመራኝለቤተሰቦቼ አላህ ቀጥተኛ መንገድ እዲመራቸዉ በዱአ አድርጉልኝ
Masha Allah masha Allah masha Allah masha senaa bayyee namatii tolaa jabadhaa rabbin umrii dhertuu isnif haa kenuu ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ከዝህም በላይ ፍራችሁንና መተሳሰባችሁን ይጨምርላችሁ እና ለሱእዲ እስረኞች ድምፅ ሁነልን ሚዲያችሀ እንደማየው ትልቅ ይመስላል እና እባካችሁ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ወገኖቻችን እያለቁ ነው
ደምሪኝእሕትአለም
ሱበሀን አሏህ በጣም የሚገርም ነዉ አሏህ ሙሉ አፍያችሁን ይስጢችሁ ምኝታችሁንም አሏህ ያሳካላችሁ 😍😍
በጣም ጉሩም የሂወት ታሪክ ነው
ማሻ አላህ የኔ መንገድ ልዬ ፕሮግራም ነው የሰለምቴወች መንገድ ለብዙወቻችን ፅናት ይሆናል እሚገርሙ ናቸው አላህ ያፅናችሁ ያፅናን
*ሚበሮች ለምን ድምፃ አትሆኑንም ግን?😢ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢*
@@kamilawollo7528 ቤተሰብ ነን ማማየ
ምን እንሁን ተውይባላሉ አይሰሙም
ሱባህን አላህ ምንኛ መታደል ነዉ እንደዚህ አይነት ሙሀባ 😢😢😢😢 ማሽአላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም አላህ በአርሽ ጥላ ስር ከሚጠሉን የሚያደርጋቸው ምኞታችሁን ያሰር ካላቸው
Subahan Allah men ysanewal Allah yatenkrachihu allahu akber
አላህ አፊያችሁን ይሥጣችሁ እሱ የሚወደዉን ሠዉ ይፈትናል አብሽሩልኝ
አልሀምዱሊላ አላህ እስልምናን ለለገሰሽ ጌታ ምስጋና ይገባው
ሱበሀን አላህሱበሀን አላህሱበሀን አላህእዱዚህም አለ ለካየኔ እናት አላህ ይወፍቅሽ ልጆች
አላህ በጀነተል ፊርደውስ በአርሽ ጥላስር ከሚጠለ ሉ ያድርጋችሁ
ማሻአለህ እህቶቸ የተመኝችሁትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ
አላህ ሙሉ ጤናሽ ይስጥሽ ዉዷ የ አሂራ እህቴ አላህ ሁለታቹም ምኞታቹ አላህ ያሳካላቹ። ዚያዳ የመሰለች ምርጥ እህት ባሁን ሳት ከየት ይመጣል? ግን አሉ ግንዴት እናግኛቸዉ? ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ሰድርሽን ያስፋልሽ ኢንሻላህ አሚሚሚሚን።
ልቀቁልን ሙሉውን ለመስማት ሳምንት ሆነኝ በጉጉት
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን ትስቁ ነበር#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤😢😢
ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላቹ ለአላህ ብሎ የተዋደዱ ባሬያዎች ያድርግላቹ
ማሽአላህ የምገርም ጥንከሠሬነው። ሰውቆርጦ ከተነሰሠ ለኢስላም ❤❤❤❤❤❤
ሠለምቴዎችን የምወዳቸው በምክንያት ነው ከብዙ ፈተናዎች በስተ-ጀርባ ጥንካሬኣቸው ያይላል ❤❤👌
በጣም ይገርማል ጥንካሪያቸው
ማሻአላህ እኔጃ ሚገርም ታሪክ ነው አላህ ይጨምርላችሁ ሌላ ምንም አልልም አላህ ዱንያም አሀኺራችሁን ያሳምርላችሁ
እሄንን ብሮግራም ስወደዉ አላህ ይጨምርላችሁ
መሻአላህ ነዉ ታሪካችሁ ጥሩ መፅሃፍ ይወጠዋል ፊልም ቢሰራበት በጣም ጥሩ ትምህርት ይሰጣል
አላህ አፊያቹን ይስጣቹ አላህ ቀሪ ዘመናቹ የተሻለ ያድርግላቹ መዋደድ እንዴት ደስ ይላል መዋደዳቹ አላህ ፊት ምስክር ይሁንላቹ
ማሻአላህ. አላህ. ቀጥተኛው. እድችአይነት እህቴ የሰጣሽ ውደታእስተጀነት
ማሸ አለህ ደስ ይለል አለህ ሁለችንም ቀጥተኛዉን መንግድ ይምራን ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ በሰኡድ አረብያ ለምሰቀዩ እህት እና ወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑ😭😭😭😭😭😭
ማሻአላህ ሁለቱም በጣም ጀግኖች ናቸው ማሻአላህ
ما شاء الله تبارك اللهاللهم ثبتهما ووفقهما وحقق لهما أمانيهما واختر لهما ما هو خير لهما في أمر دينهما ودنياهما يا رب العالمين.
አላህ ያፅናችሁ አላህ ያግራልን አብሽሩ ፑረግራሙን አቅራቢውች ብርቱ አላህ ይጥብቃችሁ አላህ ያግራልን ይህን ፑሩግራምን ብጉጉት ነው ይምጥብቅውውውው እንዳታቁረጡ
አቤት ፍቅር አቤት ደስታ እነታ ቤት ሁሉም አለ ለሁለታቹሁም አላህ ሀሰበቹሁን የሰከለቹ 😍😍😍😍
ማሻአላህ ድስ የሚል ብሮግራምም ነው የሚጠናከር እና ሜደያ ነው
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላረገኚ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባህ አተ ከአራሹ በላይ ያለሀው አላህየ እመተል ረሱል ባሬያወችህ ደካማ ነን እና አተ እዘንልን የረሱል ጎረቤት አድርገን ያረብብብብብ
አሚን አላሁመ አሚንን ያረብ
አልሀምዱሊላህ ከችግር ጋር ምቾት አለ እህቶች አሏህ በፍቅራችሁ መሀል የሚገባን መጥፎ ነገር አሏህ ይያዝላችሁ
ጨለማን የሚያቅ ብርሀን ብርቁ ነው እኛ ሰለምቴዎች የጨለማን ምንነት ስለምናውቅ እስልምናን ብርሀኑን ስንከተል የእውነት ነው አልሀምዱሊላህ🙏
እንደት እደምወዳዘችሁ እኮ
የኔ ውድ በርችልኝ አዎ አልሃምዱሊላህ እኛ ብርሀን ላይ ሁን የብርሀንን ጥቅም አላወቅነውም የኔውድ አብሽሩ የሚያስቸግር ካለከጎናችሁ ነን አማክሩን
በጣም ወላሂ
@@ካፍሽነኝ አላህ ያክብርልኝ ሆዴ❤🙏
@@elizanegn4183 እህትን መርዳት ምስጋና አያስፈለግም ግዴታችን ነው አማኝ አማኝ እህቱን ከጎኑ አብሽር ካለለው እምነታችን ሙሉ አይሆነንም የኔውድ በማንኛውም አጋጣሚ ካለ ስልክ ላሥቀመጥልሽና እነደጋገፋለን
እኔ ሰለምቴ ነኝ አልሃምዱሊላህ ከጨለማው ወደ ብርሃኑ ለመራን አሏህ ቤተሰቦቼንም እንዲመራልኝ ዱአ አድርጉልኝ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን የእናንተንም ፍቅር እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ሀሳባችሁን ያሟላላችሁ
አንድ አስተያየት አለኝ የሰለሙበትን ከመጽሃፍ ቅዱስም ከቅዱስ ቁርአን አንዳንድ አቀጾች ቢናገሩ ሌሎችም ይማሩበት ነበር
ሀቢቢቲ ሀኒአለኪ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አብሽሪል ሁቢ የሚችግግርነገር ካለ ከጎናችሁ ነኝ ከአላህበታች
@@ካፍሽነኝ አሏህ ይበሽርሽ ቢል ኸይር ኦክቲ
አላህይምራቸውያረብብብብብ
@@Mነኘስደተኛዋየአባቴናፋቂ አሚን ያረብ
እውነት ነው እኔም ሁሌ የምለው ነው የመመለሳቸው ስበብ የሆነው ጥያቄ ምክንያቱም የሁሉም ጥያቄ ሊሆን ስለሚችል ጠያቂዎችም ለጥያቄአቸው መልስ ካለው መልስ እንዲያገኙ ከሌለውም እንዲያነጻጽሩ ጥሩ ነው ያ የሂዳያ መንስኤ የሆነችው ጥያቄ ሁሌም ቢያነሱ ምንም መፍራት አያስፈልግም
ወላሂ እኔ ወደ ቀጥተኛው መስመር ከ መጣሁ ቅርብ ጊዜ ነው አላሀምዲሊላ ❤አላህ❤ መርጦና ፈቅዶ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ስለመራኝ አልሀምዲሊላ☝☝ቤተሰቦቼንም ይህን ብርሀን እንዲያዩ ዱኣ አድርጉልኝ 🙏🙏
✍በሁሉም ነገር ላይ በሁሉም ጊዜና ቦታ ላይ ስኬታማ መሆን የፈለገ ሰው ሁሌም ቁርአንን ወዳጁና ጓደኛው አድርጎ ይያዝ!!! ❤❤
አላህ ያፅናሽ እህቴ
ቲግየ እንኳን ደህና መጣሽ ሀቢቢቲ አልሃምዱሊላህ አላሁአክበር በርችልኝ የምወድሽ
Inshallah ameen Allah yemralsh yareb
እንኳን አንድ አምላክን በብቼኝነት ወዴ ሚመለክበት ወዴ ኢስላም ብረሃን መጣሽ አላህ ያፀናሽ
@@ካፍሽነኝ ❤🙏
አልሃምዱሊላህ እኔም በቅርቡ ነው የሰለምኩ ግን ቤተሰቦቸ አያውቁም መጭው ጊዜ ያሳስበኛል አላህ ያበርታኝ
አላህ ካችጋርይሁንማማየ አንሽሪ
አይዞሽ በርቺ ማማ ይህ የኔ መገድ ሁሌም ተከታተይው ብዙ ትምህርት ትወስጂ አለሽ የሚቀርቡ ሰዎች እዴት ተጋፍጠው እዳለፉ ትረጂአለሽ ምንም አይነት ችግር ቢገጥምሽ በአቋምሽ ፅኚ አላህ ከአንቺ ጋ ይሁን
እህ ይሄ ማስታወቂያ እማላይበት ምነውበዛ
አላህ በተሥቦችሽኖ ወደቀጥተኛ መንገድያምጣቸው
ደሚሪኝ
እኔም ከሰለምኩ 14 አመት ሆነኝ አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቼ ግን ምንም አይነት ተቃውሞ አላመጡብኝም ትንሽ ሆኝ ከገጠር ወደ አዲስ አበባ መጥቼ ያደኩት አክስቴ አባቴ ነው አንድ ቀን አባቴ ሊያየኝ መጣና ወደቤቱ ስሸኘ ልጄ አለኝ እኔም አቤት አልኩት አደራሽን ሀይማኖትሽን መቀየር ከፈለግሽ ጴንጥ እንዳትሆኝ ባይሆን ኢስላም ሁኚ አለኝ ያኔ እኔ ኢስላም የሚባል ሃይማኖት መኖሩን አላውቅም ነበር በኋላ ግን እስላሞችን ሳውቅ በጣም ኢስላምን እጠላ ነበር በኋላ ግን ከብዙ ጊዜ የቤተክርስትያን አገልግሎት በኋላ ወደነበርኩበት ማለትም ስፈጠር ወደነበርኩበት ኢስላም ተመለስኩ #አልሃምዱሊላህ
ማሻአላህ ማሻአላህ እኔም ከሰለምኩኝ15አመት ሞላኝ አልሀምዱሊላህ በርቺልኝ እህቴ አብሽሪ ቤተሰብ ሁኚኝ
ሁለታቹም አላሁ ውክብር እካንም ያቺ ያማትቀረው ሞት ሳትመጣ አላሀን ተዋውቃቹት ያአላሀ በዱኒያ እካንም ወድ ብርሀን መጣቹ ያአላሀ ላአላሀ ምስጋና ይገባው
እኔንም እርዱኝ
@@rahelargawi5847 ምን አንርዳሽ ውደ
አልሀምዱሊላህ
ሙስሊሞች ተባብረን ሁለቱንም ሀጅ እናስደርጋቸው። ወይም ሚንበር ቲቪዎች እስፖንሰር አፈላልጋቹ ሀጅ የሚያደርጉበትን መንገድ እናመቻችላቸው።
ጥሩ ሀሳብ ነው በጣም
Meret hasab new welahi
ትክክል
والله صح كلامك hag masederg enfelgalen
ምርጥ ሀሰብ ናው ወላሂ እኔ በአቅሜ እስመመለው
እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ያወቅሁት በጓደኛዬ አማካኝነት ነው ከአሏህ በታች ሰበብ ሆና የኢስላምን ብርሀን እንዳውቀው አድርጋኛለች ጀሊሉ ጀዛዋን በሁለቱም ዓለም ይክፈላት።እንባ እየተናነቀኝ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት ማሻ አሏህ ዚያዳ እድለኛ ነሽ ጨለማ ውስጥ የነበረችን ልጅ ሰበብ ሆነሽ ካለችበት ጨለማ ስላወጣሻት 😘😘
አሏህ በሁለቱም አለም አይለያያችሁ ጓደኝነት እስከ ጀነት ያረብ።
የአለማቱ ጌታ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ሁላችንም ጋ በሽታ አለ አሏህ ያሽረን
Amin
Amiiin
ይሄ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ያአሏህ ያሰቡት የተመኙትን ያድርግላቸው
ደምሪኝእሕትአለምየ
የእውነት የኔ መንገድ ምርጥ እና ቆንጆ ፕሮግራም ልዩ ክብር ለስላምቴዎች ትለያለቹ 😍😍😍
ትክክልንሽ የበድ ወልድ ሰለምንሽ?
ደምሪኝእሕትአለምየ
@@mbnjhsane6120 جججججج
የሰለምቴዎች ፅናት ይገርማል።ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቸው። እኛ ያለንበት ሁኔታ ግን ያሳዝናል
ዉዴ ደሚሪኝ
በጣም 😢
በጣም አላህ ይምራን
አብሽር እንድኛቸን ላድኛቸን ግብ ነን
እኔም ታላቂ ፕሮቴስታን ስትሆን ምንም አልተበለቸ እኔ ደውዬ አማ ሙስሊም ብሆን ምን ትያለሽ ስላት
ነያ ግደይኝና በሬሳዬላይ ተራምደሽ ስለሚ አለችኝ እና እስልምና ሲባል ዘኖ የሚያንቅ ነገር አላቸው ግን አልሃምዱሊላህ ደገጥም አልልላቸው
@@MM-qk1is አላህ ያጠንክርሽ የኔማር እስላም ብርሀን ነው ቤተሰቦችሽንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው አንችም በሚመጣብሽ ፈተና አላህ ያጥናሽ
አላህ ሙሉ አፊያሽ ይመልስልሽ የሁለታቹም ሀሳብ አላህ ያሳካላቹ አላህ በአርሹ ጥላስር የኔ ብላቹ የተዋደዳቹ ብሎ ከሷሊሆች ያስቀምጣቹ 🤲🤲 ሀሳባቹ አላህ በቅቡል ያርግላቸው 🤲🤲
አሚንንን
አሚን
አሚን ያረብ ደምሪኝእሕትአለምየ
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ ደምሪኝእሕትአለምየ
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ...እምነታቹ ,ፍቅራቹ ,ፅናታቹ በጣም ነዉ የወደድኳቸዉ...ኣይለያያቹ😘😘
አሚንንንን
👍👍🙏
allah hidey yistki yistshi
ዳር ዳር ዪለም ዳይ ወደ ሸሃዳ😂❤❤❤
ምች🙉🙉🙉
ቢያንስ የሀጁን እናዋጣላት ከኔጋ የሚስማማ ላይክ አርጉ
ነይሺ
አቤት ፍቅራቹ ደስ ሲል በሁለቱም አለም አይለያቹ አሏህ ሙሉ ጤናቹን ይመልስላቹ ምኞታቹንም ያሳካላቹ ጠንካሮች ናቹ እህታች ፎዚ አሏህ ይጨምርልሽ በርቺ
ሱብሀንአላህ በዚህ በከፋ ዘመን እውነት ከልብ የሚዋደድና የሚተሳሰብ ሰው ማየት ምንኛ አስደሳች ነው ያውም በእስልምና መንገድ ላይ በጣም መታደል ነው አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ፍቅሩንም ይጨምርላችሁ ያሰባችሁትንም ሁሉ አላህ ይሙላው
እህት ነይ ከኔ ጋ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ
አላህ ሙሉአፊያሺን ይሙላሊሺ አላህ አይለያቹወ ለአላህቢሎየተወደዱበአሪሺ ሲሪ ያሳባሲበን
ደምሪኝእሕትአለምየ
@@sonymax9699 ደምሪኝእሕትአለምየ
እስላም ማለት ሰላም ነው ፅዳት ንፅህና መፀዳዳት ራስህን ቤትህን አካባቢህን ማፅዳት መፀዳዳት ከኪታሮት በሺታ ከቆማጣ በሺታ
ከዝሙት ከሺርሙጥና ከግም ነፃ የሆነ ኑሮ ነው ሀይማኖታችን መግማማት አይፈቅዲም
❤
በጣም ነው ደስያለኝ አላህ እረጅም እድማ ከጤናጋር ይስጥሽ
የሚገርም ጥምረት ደስ ስትሉ አላህ በጀነት ከአሽ ጥላስር ያድርጋችሁ !!!
ምርጥ እናት ምርጥ እህት ምርጥ ልጂ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ሰው አላህ ሀያት ይስጣችሁ አብራችሁ ኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝእሕትአለምየ
ምን አስደናቂ ልጆች ናቸው!! አላህ ያበርታችሁ። መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ። በጠናና አላህን በመፍራት በተቅዋ አስደስቶ ይጠብቃችሁ በእውነት ። በአዱናም በአኬራም ያስደስታችሁ ። ታስቀናላችሁ !!!
ደምሪኝእሕትአለምየ
አማን
ውዴታችሁን እስከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁ ምኞታችሁንም አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ያሳካላችሁ
ደምሪኝእሕትአለምየ
እጅግ በጣም እምትገርም ልጅ ናት ሁለቱም ፅናታቸው ፍታቸው ይሳሀባቸው መልካቸው ነው ይላቸው
አልሃምዱሊላህ አላህ ምን ያልሰጠን ነገር አለ ከማናውቀው እስከምናውቀው ተዘርዝሮ የማያልቅ እሰከ ሂወት ፍፃሜያችን ድረስ ብንዘረዝር የሠጠንን አንጨርሰውም ያልሠጠንን ደግሞ ፈልገንም አናገኝም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግከኝ አድርገህም ሥለፈጠርከኝ አልሃምዱሊላህ
አልሃምዱሊላህ ሁለቱንም አላህ እሰከ ጀነት ፍቅራቸውን ያድርግላቸው ለሰናይትም ለዚያዳም ጥሩ ትዳር ይወፍቃቸው ደግሞም የሚገኙበትን አድሬስ ብትሰጡን ደስ ይለናል በጣም ነው ልቤን የነኩት
አሚን
አልሃምዱሊላህ አላህዬ እኔንም ስለመራሀኝ መከራው ብዙነም አልሃምዱሊላህ አላህ ፀናቱን ስጠኝ
#ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ አስተማሪ ምርጥ አዛኝ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኒ
MasaAllah tenkara setoch
ماشاء الله لاقوت إلا بٱلله አሏህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ጉሉ አሚን
ዉዴ ደሚሪኝ
amin
@@shemimamusa8065 ደሚሪኝ
አሚንያረብ
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል #የታመመን ጠይቁ#የተራበን አጉርሡ#የተቸገረን እርዱ#የቴሞችን ተከባከ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ
አልሀምዱሊላህ ምሥጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ አላህ ሥለምቴወችን በጣም ነወ የምቀናባቸዉ ለዲናቸዉ ያላቸዉ አቋም አላህ ይጨምረላቸዉ ይጨምረልን አላህ ሙሉ አፍያቹሁን ይመልሥላቹ
እኔም ሰልሜ ነው አልሀምዱሊላ
አልቅሸ ጨረስኩት በቃ ሰበብ እየፈለኩ ማልቀስ😭 ፍቅራችሁን አላህ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ ❤ አላህ አፊያ ያድርጋችሁ ውዴታ እስከጀነት
አይዞሽ
ደምሪኝእሕትአለምየ
@@rakhmarakhma4487 ደምሪኝእሕትአለምየ
@@kamilawollo7528 አብሽሪ
አብሽር የኔ እህት
በጣም.ደስ.የሚል.ታሪክ.አላህ.ካሰባችሁት.በላይ.ይስጣችሁ.ልብ.ይነካል
ዚያዳ ስትገባ የአላህ የኔ እንባ ገና ብቅ ስትል መፍሰስ😥😭😭 የጀመረ እስኪጨርሱ በለቅሶ ሆነ ፣እፍፍፍ አላህ ለሂድያ ሰበብ እና ለብርሀን መንገድ መሪ ያድርገኝ የምመኘው ውድ እስልምናየን ማካፈል ነው ፍላጎቴ የአላህ ወፍቀኝ
አልሃምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠን ጌታ።ማሻአላህ በዚሁ ቀጥሉበት ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ያገናኘን????
ሱብሀን አላህ የፈተና ጥግ ፣ አብሽሩ ወላሂ ከአላህ ራህመት አንድችም ብትሆን ተስፋ አትቁረጡ ። ኢንሸአላህ ሁለታችሁም በአንድ ቀን አግብታቹ ፣ በአንድ ቀን ትወልዳላቹ ፣ኢንሸአላህ አላህያደርገዋል ፣ ኢነማአል ዪስሪ ዪስራ ፣ ዚያድ ፣ አብሽሪ አላህ ሞልቶታል ፣አላ ጀዲድ ያደርግሻል ፣ አላህ አልሙጂብ የሆነ ጌታ ነው ፣መልስ ይሰጣል ፣ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ፣ሁሌም በዱዋዬ አረሳችሁም ፣እናንተም አትርሱኝ 🤲🤲🤲🤲🤲💋💋💋❤🌹
ወለሂ ቃል የጥራኘል ጀግኖች ነቸዉ አሁንም ብሆን የምያሳፈልገቸዉን ነገር እንድርግለቸዉ 💘💘አለህ በዱኒየም በዓኽራም አይለያቸዉ☝☝☝☝
ታሪኩ ይገርማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ያአላህ የሁለታችሁንም ህልም አላህ በምታስቡት
እንዲያሳካላችሁ ምኞታችን ነው ኢንሻአላህ
ሱብሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው
ሶፊቲ ጀዛከላህ 🌷💜
ጀዛኪላህ
ለእስልምናዋ የከፈለቺው መሰዋነት ነው አላሀ ቁዋውን ሲሰጠን ኢላሂ ያአላሀ
ውደታ እስከጀነት አላህ ይጠብቃችሁ 💐💐💐💐💐
አላህ የሁላችንንም መጨረሻያሳምርልኝ እንደ ዚያዳአይነቶችንም ያብዛልን አላህ ሀጁንም ያሳካልሽ ልጇንም ለማቀፍ ያብቃሽ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እዴት ደስ ትለለቹሁ ፍቅራቹ በጠም የምራል አላህ አይለያቹሁ ።ሶፍ ምርጥ ስረ ነው በርች
Blessed hearts
May Allah bless them more and more in this world and in Jannah
ዚያዳዬ Abu Dhabi ማይረሳ እንቅስቃሴ ነው የተካሄደው ምርጥ ሰው ወላሂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🌹🌹
ሱብሀን አላህ ፍቅራቸው ሲያስቀና አላህ ይጨምርላቹ ዚያዳ ጀዛሽ አላህ ኸይር ሰንያ የኔ ውድ 🌷🌷🌹🌹💐💐
ደምሪኝእሕትአለምየየ
በጉጉት ስጠብቀው ነበረ አላህ አፍያ ያድርጋቹ ልጅ ያስታቅፋቹ እናት ያድርጋቹ አሚን መጨረሻችንን ያሳምርልን የሁላችንንም አሚን አሚን አሚን
አቤት ፍቅራቸው ሲያስቀና ሱብሀን አላህ ። አላህ ምኞታቸውን ያሳካላቸው 😍
Yegmoch mejemriya eslmna nw
As
Mesay wshetam true meslo yemigoda
Saynsu yemiyask
Yelele felit yemiyastmr
ማሻ አላህ አላህ የሁላችንም ሀጃ ያሳካላችሁ ያረብ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ
መዋደድ ከባድነው እኔም እደነዚህ አይነት ጋደኛ-እህት አለችኝ ሁሌም ፍቅራችን ካመትወደአመት እየጨመረ ልነው ኢሻላ መኞታችሁም ይሳካል ቢኢዝኒላ
አላህ የወደደውን ማንም አይጠላውም። አላህ የጠላውን ሰዎች እንዲጠለት ያደርጋል። አላህ ለወደደው ባሪያውን እስልምናን ያጎናፅፈዋል። ሁለቱ እንግዶች ለአላህ ሲባል የተዋደዱ ሰዎች ፍቅር ገደብ እንደ ሌለው ቃላት ባይገልፀውም በጣም ጣፋጭነቱን ከናንተ ተረድቻለው። አላህ በዱንያም ሆነ በአኬራ ጀነተል ፊርደውስ ይስጣቹ። በአርሽ ጥላ ስር ያስጠልላቹ። ሶፊ መልካም ስራሽን አላህ ይውደድልሽ!!
ማሻላህ ሶብራቸው ጥንካሬአቸው አላህ ያሽራቸው ያረቢ ያሰቡትንም አላህ ያሳካላቸው ሙሀባቸው እስከጀነተል ፌርድወስ አላህ ያርግላቸው ሶፊ አንችንም እድሜነ ጤነ አላህ ይስጥሽ
እህቴ ዚያዳን አገናኙኝ እኔ እተባበራታለሁ መካ እንድቴድ በምን ላግኛት 🙏
ሁላችንም እንተባበር የፊስ ቡክ ቻናል ካላቸው በዚያ ቁጥራቸውን ማወቅ እንቺል ነበር
🛑የስለምቴዎች ጥንካሬ የድን ፍቅር የተለየ ነው
🥰የፍቅር ፅጌ የከውኑ ሞገስ ያንቱ ኡመት መሆን መታደል ነው ማን አለ እንዳንቱ ነብዬ ነብዬ ስለላሁ አለይሂ ወስለም📈
🌷የረሱል ወዳጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ተቀላቀሉ🥰ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለአላህ በዬ ስወዳችሁ🌷🌷
s.a.w
እህት ነይ ከኔ እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ እመልሳለሁ
صلى الله عليه وسلم
ማሻ አላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ለሚሻው ይመራል ጠንክሬ አላህን የያዘ ሁልጊዜ ነጃ ያወጣል አላሁ አዘውጀል እውቀቱን ኢልሙንም አላህ ይጨምርልሽ ያ ኡክቲ
?????
አህለን ዉድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ የኔመንገድ ምርጥ ፕሮግራም የኔዉድ እህት አላህየሚወደዉን ይፈትናል አልሀምዱሊላህ አላህ ለሚወደዉ ሂዳይሰጣል ለምንወዳቸዉ ሁሉ አላህ ሂዳይስጠልን ያረብ
አላህ ሱባነዑ ወተአላ, ምኞታቹሁን ይሙላላችሁ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
አላህምኞታችሁንአሟልቶጀነትአላህይወፍቃችሁ
ኢንሻ አላህ አብሽሪይ ማማየ ሀጅንም አላህ ያሣካልሻል ዚያዳየ የኔ ልዮ ሠለምቴወች ያላቸው ፅናት ሡብሀን አላህ መጨሰሻችንን ያሣምርልን
ማሻአላ ምንአይነት ድቅ ሰጡታነው አላህ ሁለትአችሁንም ወደታ እሰከጀነት❤❤❤❤
አህለን የኔ ምንገድ ፕሮግራም አዘጋጆች አድናቂያችሁነኝ በርቱ ሰለምቲወች አላህ ይጨምርላችሁ ፅናታችሁ ከአላህ የተሰጠጣችሁ እስቲቃማ ነዉ አልሃምዱሊላህ አላህ ያፅናችሁ።
የአላህ እንዲህ ያማረ ጎደኛ ወዳጂ ይስጠን እጂግ ያስቀናል። ማሻአላህ
ፍትህ ለዕስረኞች ኑ ዲናችንን እንማር
ማሻአሏህ እንኳን አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ እህታችን አሏህ ያበርታሽ
እህት ዚያዳየ አሏህ የፍላጎትስን ያሳካልሽ ሰኒያ አግብታ ወልዳ ለመሳም ያብቃሽ ሷሊህ ባል ይወፍቅሽ ሰኒያየ የኔ ማር
አብዛኛችን ሠዉዲከመጣንነዉ ዲናችንን ያወቅን አልሀምዱሊላህ ሣዉዲ እድሜሽይርዘም አገራችንን አንተን በትክክል የሚያመልኩ አድርገን
ማሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጎደኝነት በደስታዉ ብቻ ሳይሆን በሀዘንም በችግርም የማይለያይ የሚረዳዳ ሲሆን እንደት ደስስስስ ይላል. ሁለታችሁንም አላህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ምኞታችሁንም ያሳካላችሁ!!
ደምሪኝእሕትአለምየ
@@kamilawollo7528 እሽ ዉደ መጣሁ
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን
አላህ ያበርታችሁ
አላህምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ከጨለማዉ ወደ ብርሀን ለመራኝ
ለቤተሰቦቼ አላህ ቀጥተኛ መንገድ እዲመራቸዉ በዱአ አድርጉልኝ
Masha Allah masha Allah masha Allah masha senaa bayyee namatii tolaa jabadhaa rabbin umrii dhertuu isnif haa kenuu ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ከዝህም በላይ ፍራችሁንና መተሳሰባችሁን ይጨምርላችሁ እና ለሱእዲ እስረኞች ድምፅ ሁነልን ሚዲያችሀ እንደማየው ትልቅ ይመስላል እና እባካችሁ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ወገኖቻችን እያለቁ ነው
ደምሪኝእሕትአለም
ሱበሀን አሏህ በጣም የሚገርም ነዉ አሏህ ሙሉ አፍያችሁን ይስጢችሁ ምኝታችሁንም አሏህ ያሳካላችሁ 😍😍
በጣም ጉሩም የሂወት ታሪክ ነው
ማሻ አላህ የኔ መንገድ ልዬ ፕሮግራም ነው የሰለምቴወች መንገድ ለብዙወቻችን ፅናት ይሆናል እሚገርሙ ናቸው አላህ ያፅናችሁ ያፅናን
*ሚበሮች ለምን ድምፃ አትሆኑንም ግን?😢ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢*
ደምሪኝእሕትአለምየ
@@kamilawollo7528 ቤተሰብ ነን ማማየ
ምን እንሁን ተውይባላሉ አይሰሙም
ሱባህን አላህ ምንኛ መታደል ነዉ እንደዚህ አይነት ሙሀባ 😢😢😢😢 ማሽአላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም አላህ በአርሽ ጥላ ስር ከሚጠሉን የሚያደርጋቸው ምኞታችሁን ያሰር ካላቸው
Subahan Allah men ysanewal Allah yatenkrachihu allahu akber
አላህ አፊያችሁን ይሥጣችሁ
እሱ የሚወደዉን ሠዉ ይፈትናል አብሽሩልኝ
አልሀምዱሊላ አላህ እስልምናን ለለገሰሽ ጌታ ምስጋና ይገባው
ሱበሀን አላህ
ሱበሀን አላህ
ሱበሀን አላህ
እዱዚህም አለ ለካ
የኔ እናት አላህ ይወፍቅሽ
ልጆች
አላህ በጀነተል ፊርደውስ በአርሽ ጥላስር ከሚጠለ ሉ ያድርጋችሁ
ማሻአለህ እህቶቸ የተመኝችሁትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ
አላህ ሙሉ ጤናሽ ይስጥሽ ዉዷ የ አሂራ እህቴ አላህ ሁለታቹም ምኞታቹ አላህ ያሳካላቹ።
ዚያዳ የመሰለች ምርጥ እህት ባሁን ሳት ከየት ይመጣል? ግን አሉ ግንዴት እናግኛቸዉ?
ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ሰድርሽን ያስፋልሽ ኢንሻላህ አሚሚሚሚን።
ልቀቁልን ሙሉውን ለመስማት ሳምንት ሆነኝ በጉጉት
#ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን ትስቁ ነበር#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑኑኑ
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤😢😢
ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላቹ
ለአላህ ብሎ የተዋደዱ ባሬያዎች ያድርግላቹ
ማሽአላህ የምገርም ጥንከሠሬነው። ሰውቆርጦ ከተነሰሠ ለኢስላም ❤❤❤❤❤❤
ሠለምቴዎችን የምወዳቸው በምክንያት ነው ከብዙ ፈተናዎች በስተ-ጀርባ ጥንካሬኣቸው ያይላል ❤❤👌
በጣም ይገርማል ጥንካሪያቸው
ማሻአላህ እኔጃ ሚገርም ታሪክ ነው አላህ ይጨምርላችሁ ሌላ ምንም አልልም አላህ ዱንያም አሀኺራችሁን ያሳምርላችሁ
እሄንን ብሮግራም ስወደዉ አላህ ይጨምርላችሁ
መሻአላህ ነዉ ታሪካችሁ ጥሩ መፅሃፍ ይወጠዋል ፊልም ቢሰራበት በጣም ጥሩ ትምህርት ይሰጣል
አላህ አፊያቹን ይስጣቹ አላህ ቀሪ ዘመናቹ የተሻለ ያድርግላቹ መዋደድ እንዴት ደስ ይላል መዋደዳቹ አላህ ፊት ምስክር ይሁንላቹ
ማሻአላህ. አላህ. ቀጥተኛው. እድችአይነት እህቴ የሰጣሽ ውደታእስተጀነት
ማሸ አለህ ደስ ይለል አለህ ሁለችንም ቀጥተኛዉን መንግድ ይምራን ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ ፍትህህህህህህ በሰኡድ አረብያ ለምሰቀዩ እህት እና ወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑ😭😭😭😭😭😭
ማሻአላህ ሁለቱም በጣም ጀግኖች ናቸው ማሻአላህ
ما شاء الله تبارك الله
اللهم ثبتهما ووفقهما وحقق لهما أمانيهما واختر لهما ما هو خير لهما في أمر دينهما ودنياهما يا رب العالمين.