ለ7 አመታት የፕሮቴስታንት ነብይ የነበረችው ዘማሪት ዮርዳኖስ ጉዱን ተናገረች ወደ ተዋህዶ ተመለሰች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 96

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዘርፌም ትመለሳለች እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ አሁንም ወላዲተ አምላክ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ ስለ ሁሉም ነገር የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ፈጣሪ ሑሉንም ወደቤቱ ይመልሳቸው 🙏

  • @በፂየተዋህዶልጅ
    @በፂየተዋህዶልጅ 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @gumentertimant3230
    @gumentertimant3230 11 หลายเดือนก่อน +9

    የድንግል ልጂ ይመስገን እግዚኣብሔር የፈራ ይመለስ

  • @samirazinab6305
    @samirazinab6305 11 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን እግዚአብ ሔር እውነትኛ መንገዱን አሳየሽ

  • @etaaychew8612
    @etaaychew8612 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 11 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለድንግል ልጅ

  • @shugo-2123
    @shugo-2123 11 หลายเดือนก่อน +4

    እዚህ ውስጥ ገብታቹ ያልሆነ ነገር ለምትፅፉ
    የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 12 ከቍጥር 35--37💞
    💟መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።
    💟እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።

  • @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ
    @እሙነኝየተዋሕዶፍሬ 11 หลายเดือนก่อน +1

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ወደ እውነኛው እምነት መጣሽ❤❤❤

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይመስገን እልልል እንኳን ለመንጋሽ አበቃሽ

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግል ማርያም እንኳን ከሳአት አወጣችሸ እህቴችን የድንግል ማርያም ሰም ሰጠራ የሚደንግጥ ሰይጣን ብቻ ነው

  • @Jesusislord36
    @Jesusislord36 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወደ ጌታ አንደምትመለሽ አርግጠኛ ነኝ አህቴ
    አየሽ የጌታን ፊት አይቶ ፍቅሩን የቀመሰ መቼም ርቆ አይሄድም አሱ በሩቁ ብቶኝ አራሱ የ ፍቅር አይኑ ሁሌ ባንቺ ላይ ነው አንኩአን ፍቅሩን ያየ ያላየም ገና ይማረክለታል
    ማዝነው ለሱና ለሱ ብቻ የሚገባውን አምልኮ አና ምስጋና ለሌሎች መስጠትሽ ነው ቢሆንም ጌታ ሁሌ ይወድሻል
    ጌታ ሁሌ ይወድሻል
    “እኔ እግዚአብሔር ነኝ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።”
    - ኢሳይያስ 42፥8

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከቤት እንዳንተፋ እርሱ ይርዳን፡፡

  • @shugo-2123
    @shugo-2123 11 หลายเดือนก่อน +5

    ጉዱን ተናገረች ምናም የምትሉ ግን እስከ ዛሬ አታውቁም ነበር ማለት ነው ወይስ ለማደናነቅ ነው..በቃ አብዛኛው ኑሮ ስለከበደው እንዲሁም በመንፈስ ተገፍቶ እንዲሁም በዋናነት በቤትክርስቲያን አገልጋይ ተብዬዎች ሳይቀር ተገፍቶ የወጣ መሰባሰቢያ አዳራሽ ብቻ እኮ ነው አከተመ..
    እህታችን ደግሞ እመብርሃን ትባርክሽ❤

  • @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
    @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 💕💕💕💕🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @TegituAwoke
    @TegituAwoke 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ይላል እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናሽ

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ
    @እግዚአብሔርይክበርይመስገ 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @MikaelTamru-qh8yl
    @MikaelTamru-qh8yl 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው በእውነት

  • @Tsi541
    @Tsi541 11 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለ ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @احمدمحمد-ض1ب7ل
    @احمدمحمد-ض1ب7ل 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ምኞቴነዉ አክስቴ ከነልጆቻ ቤጴናት አሁን ኑሩዋ ብትትኑ ወጣ በድግል ማሪያም ስም በነበረችበት ስአት ግን ጥሩ ኑሮ ነበር የምትኖረዉ😢አዝናለሁ ከነቤተሰቧ ወደነበረችበት ይመልሳት

  • @tinsaetilahun-o4w
    @tinsaetilahun-o4w 11 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ጸጋው ይብዛልሽ በርቺ አለን ከጎንሽ❤❤❤

  • @ፅዮንየማርያምልጅ
    @ፅዮንየማርያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ዉድ ቀጥታና መንገድ 🙏🥰🥰🥰

  • @brukebobi6816
    @brukebobi6816 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 11 หลายเดือนก่อน

    ክብርምስጋና ላምላካችን ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን
    እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያንሽ ተመለሽ እስራትሽን የፈታ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ሁላችንም በቤቱ ያጽናን ከዳቢሎስ መረብ ከመግባት ይጠብቀን 🙏

  • @መከረክርስትነዬአጠፈጤ
    @መከረክርስትነዬአጠፈጤ 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሳላም መጣሽ እህታችን

  • @taenechtamenech
    @taenechtamenech 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @celacela893
    @celacela893 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen tebareki

  • @analemadesu8860
    @analemadesu8860 11 หลายเดือนก่อน +1

    amen amen amen 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
    @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣሽ❤🙏

  • @MartaaAnashhii
    @MartaaAnashhii 11 หลายเดือนก่อน

    Amen babatwe yakoyeleni❤❤❤❤❤amennnnn

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ወደ ቀድሞ እምነትሽ ተለመሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @braniananu2783
    @braniananu2783 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልል

  • @baru4079
    @baru4079 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤔 ገና መቼ መጡ 1 ???????? 👍 ገና ዋናዎች ይመጣሉ 🤲🤲

  • @Nathaniel_alemu
    @Nathaniel_alemu 11 หลายเดือนก่อน +2

    እረ እናንተ ፍቱ በቃ ሕፃን ትሆናላቹ እንዴ አቦ እንደ ድሮ መምህር ሁኑ እስኪ የድሮ መምህራትን ዞር ብላቹ ለማየት ሞክሩ ለሰው የምትሰብኩትን እናንተም ተግብሩት

  • @merrysmerrys5784
    @merrysmerrys5784 11 หลายเดือนก่อน

    ተመስግን

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ገና ሊመጡ ያሉ አሉ bertu ❤🎉🎉🎉

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 10 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 11 หลายเดือนก่อน

    Egeziabher yemasegin

  • @merongashe9
    @merongashe9 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiwot yasemaln mengstesemayat yawrsln

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 10 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @zegizumuhammad9632
    @zegizumuhammad9632 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @adinasrat2411
    @adinasrat2411 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጴንጤዎች ቻሉት
    ቸርች ሄዳቹ የመንስ እርካታ ሳይሰማቹ
    ስትቀሩ ስጋዊ ፍላጎታች ሲያይልባቹ
    የግድ እንደገና ወደ ልቦናቹ ስትመለሱ
    እንደ እርሷ ማለቴ ነው ብቻ ግን ልቦና ይስጣቹ

  • @Ethiopianortodox
    @Ethiopianortodox 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kibru yisfa lemedanialem🥰🥰🙏

  • @FufaArsiisiree-pw6fe
    @FufaArsiisiree-pw6fe 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤memher❤❤❤

  • @ZelalemAmare-je2tg
    @ZelalemAmare-je2tg 11 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️

  • @ወለተምርያማ
    @ወለተምርያማ 11 หลายเดือนก่อน +1

    Fexar inkanim beselam mexash ihitachin

  • @Alem-e1p
    @Alem-e1p 10 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 11 หลายเดือนก่อน +1

    Egzahaber yemsgen

  • @merrysmerrys5784
    @merrysmerrys5784 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @YemarimLiji-tn6lt
    @YemarimLiji-tn6lt 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤orthox

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 11 หลายเดือนก่อน

    Men ayenat gud new

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 11 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዮሐቶኤል
    @ዮሐቶኤል 4 หลายเดือนก่อน

    tselot misema helo helo eyesus new, egna ga eyesus ale ale ale ere ebakish ,, yihuda rasu eyesusn shitotal, ere ahun eniwedshalen asib , le af daget yelem azinalehu , mitawer hulu wushet new sijemer anch ayidenkm ahun endanch ayinet yimetalu yihedal , yanch life bineger min lity new ere ere , timechalesh bekirbu anch tuuu beyigne

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምህረትአብ ስተህ ሰዎችን አታስት 😢 please

    • @Beti-t7u
      @Beti-t7u 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂 gena mn aytesh

    • @tautsolo5212
      @tautsolo5212 11 หลายเดือนก่อน

      እውነት እኮ ነው

  • @TadeseAbebe-e2c
    @TadeseAbebe-e2c หลายเดือนก่อน

    ተመለሰች ሣይሆን ሞተች ነው የሚባላው

  • @asefashgebreweldi8948
    @asefashgebreweldi8948 11 หลายเดือนก่อน

    Tadya bejerbash yalech taot nege shama eyaberash ltsegdlat eko new mekin wedetaot new yetemeleshiw 😢

    • @EfrataBinyam-k8g
      @EfrataBinyam-k8g 11 หลายเดือนก่อน

      ጣኦቱንማ ለቃቅማቹታል ከየት ይመጣል ብለሽ ነው🤣🤣🤣🤣🤣

    • @shugo-2123
      @shugo-2123 11 หลายเดือนก่อน

      የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 12 ከቍጥር 35--37
      መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።
      እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።

    • @shugo-2123
      @shugo-2123 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@EfrataBinyam-k8g
      የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 12 ከቍጥር 35--37
      መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።
      እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህና ከቃልህም የተነሣ ትኰነናለህ።

  • @ዮሐቶኤል
    @ዮሐቶኤል 4 หลายเดือนก่อน

    ezi lib belu sint ayinet nebiy endale eweku wegenoche, zinblo lela nebiyatn lemakoshesh atimokr

  • @ይስሐቅአማና
    @ይስሐቅአማና 11 หลายเดือนก่อน

    Teret abatoch

  • @Maybe-pw3mb
    @Maybe-pw3mb 10 หลายเดือนก่อน

    ጭራሽ ዋይፋይ አይሰራም እኮ 😂😂😂😂

  • @AmanuelGadisa-kv8pl
    @AmanuelGadisa-kv8pl 9 หลายเดือนก่อน

    Ya geta mhone adel naw😂 fkrun kmsu wdhula

  • @tautsolo5212
    @tautsolo5212 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጴንጤ ነኝ
    ወገኖች የሚታማልኩ አምላክ ከሆነ ውሸት አትጨምሩ እግዚአብሔርን በውሸት ማሟላት አይችልም እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ተሳስታችኋል ተመለሱ ንስሀ ግቡ
    ጴንጤ ሁኑ እያልኩ አይደለም ግን ውሸት አትናገሩ እያልኩኝ ምክንያቱም የተናገራቸው ሁሉ ውሸት ነው አንቺ ጴንጤም አይደለችም ዘማሪ አይደለችም አናውቃትም የትኛው ነቢይ haha የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ ቦታ አትጥሩ ንስሃ ግቢ ተሳስተሻል ሀይማኖትን ቀይር በቴዲ ችግር የለም ምክንያቱም ሃይማኖት የግል ነው ወገኖች ከመናገር በፊት አስቡ ከመፍረድ በፊት እግዚአብሔርን ፍራ ኦርቶዶክስም ሁን ጴንጤም ሁን ችግር የለም ግን የሃይማኖት ልዩነት አለ እንጂ የምናመልከው እግዚአብሔርን ነው ኦርቶዶክስ ውስጥ እየሱስ አለ በጴንጤ ውስጥ እየሱስ የለዉም ብላችሁ በሰው ፍት ሳታውቁ ውሸት ለመናገር ቀላል ነው ግን በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ ያስከፍላል ቢቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ ችግር የለም ለጴንጤ መንፈስህ ያስታውቃል ይናገራል 1 አንድ ቀን ብቻ ከኢየሱስ የተነሳዉ አንድ cherch ብቻ ከ500መቶ በላይ ሰዎችን ወደ እየሱስ እያመጣ ነው ከዚህም በኋላ ይመጣል እኛ እንደሌለኝ ሃይማኖት ውሸትን 1አንድ ሰውን ይዘን ወደ ሶሻል ሜዳ አንወጣም በጌታ መሆኔ ኩራት ይሰማኛል ጴንጤ ማርያምን ገብርኤልን ሚካኤልን እናከብርሃለን እንጂ አናመልክም በመጀመሪያ ውሸትን ከኦርቶዶክስ አወጡ ሰው ባስራ አይፀድቅም ሁለተኛ ማርያም አማላጅ አይደለችም ማርያምን እንወዳታለን እናከብራታለን ምክንያትንም ከሴቶች ሁሉ የተባረከች ናት የእየሱስ እናት ናት ግን ሌላ ውሸት አንቀበልም በጴንጤ ውስጥ እግዚአብሔር ብቻ ኢየሱስ ብቻ ይመለካል እኛ ቤት ፍጡርን አናመልክም ፈጣሪን ከሰኞ እስከ እሁድ ድረስ ሁለም ይመለካል ቀኑ ሁሉ ለእግዚአብሔር ነው ኢየሱስ ይፈወሳል ኢየሱስ ኢየሱስ ያድናል እኛ ውሸትን ይዘን ወደ ሶሻል ሚዲያ አንወጣም ሁልጊዜ የጴንጤ ቁጥር መጨመር እንጂ መቀነስ የለም ምክንያትም የተመሰረተችው በኢየሱስ ላይ ስለሆነ ወደፊት
    የጴንጤ ሁሉ church የሚጨምሩ የአንድን ቀን ብቻ የሰዎችን ቁጥር ብንቆጥር ከ 6000 ሺ በላይ ነው

    • @EfrataBinyam-k8g
      @EfrataBinyam-k8g 11 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣

    • @ፅዮንየማርያምልጅ
      @ፅዮንየማርያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😢

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 11 หลายเดือนก่อน

      ሲጀምር ብሉይ ኪዳንን አታምኑም አታነቡም ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ12 ቁጥር አንድ አንብብ መላእክት እንደሚያማልዱ

    • @mulughetamesfin8173
      @mulughetamesfin8173 11 หลายเดือนก่อน

      My advice for you is come back to Orthodox tewahdo because that’s the one true church. The Protestant churches are thousands because the pastors are after money and worldly things. Those churches are full of false prophets like Yonathan and Chufa. These false prophets are always busy preaching against Tewahdo because deep down they know Tewahdo is right and their master (satan) also knows Tewahdo is right. Don’t be a fool , ditch arrogant (satanic behavior) pentes and worship Kidist Sellasie under Orthodox Tewahdo church. Yes, Holy Mary intercedes for us…she did that in Canna of Galilee…

    • @tautsolo5212
      @tautsolo5212 11 หลายเดือนก่อน

      @@mulughetamesfin8173 I don't accept a false things and religion forever I know which one is right don't waste your time
      do you know who is that right believe Jesus Christ and god I don't worship for Mary I don't worship for Angels that thing is not right way I worship only god creator of everything you like it or not anytime anyway I don't follow Orthodox religion do you know why because I don't want to worship angels and Mary because it's not the right way to worship Mary and angels if you want to know about eyu &yontani through men of God you like it or not that is your choice me I follow I focus forever only right way he's the only Jesus gospel always speaking about for Jesus Christ don't tell me about orthodox you don't know nothing that's why many people is changing religion from Orthodox to Protestant

  • @walelignmekuria2047
    @walelignmekuria2047 11 หลายเดือนก่อน

    Dirsetun bedenib atinitachihual ye teret abatoch

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 11 หลายเดือนก่อน +1

      የጴንጤ ሀይማኖት ሉተር የደረሰው ብዙ እንዳታውቁ ቅዱስ መፅሐፍ ቀንሶ ስልሳ አንድ አንብቡ ተብሎ ኦሪት ዘፍጥረት ሰማይ እና ምድር ፈጠረ የሚለውን አስክዶ ሉሲን እናት ናት ከዝንጀሮ ተወለድኩ ብሎ ዝንጀሮ ያደረገ ሉተርን አምነው ወሬ ታወራለህ

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 11 หลายเดือนก่อน

    ካህናቶች እንዳለ አቢይን እያመለኩ ስለ ፕሮቲስታንት ታወራለህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Meyisaw_kassa
    @Meyisaw_kassa 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @Tube-oq7zd
    @Tube-oq7zd 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 11 หลายเดือนก่อน

    Egeziabher yemasegin

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @naturalrelaxtion583
    @naturalrelaxtion583 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣😂😂😂😂😂😂😂

    • @mekonnenhailu2529
      @mekonnenhailu2529 11 หลายเดือนก่อน +1

      ቅናት እንደዚህ እንደሚያደርግ አላውቅም ነበር😊

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @braniananu2783
    @braniananu2783 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ራየተይቲ
    @ራየተይቲ 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @technotest4119
    @technotest4119 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @mirathmira7377
    @mirathmira7377 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤