Kome and Achaber

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @Yon-n1s
    @Yon-n1s หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ

  • @addismehari9898
    @addismehari9898 หลายเดือนก่อน +2

    ይጥዕማል ጥዑም ለጒርዔየ የሚለው አይገባኝም ነበር በመልካም ድምጸ ዜማቸው የሞቱት አባቶቼ ዛሬ በሰማይ ሲያዜሙ ሰማኋቸው። የዜማው ውበት እንደ ቅብዕ አጥንቴን ሰብሮ ሲገባ ሰማሁት።
    መሪጌታ ሠናይ ረጅም እድሜን ፈጣሪ ያድልልኝ።

  • @menhrfirewueshete330
    @menhrfirewueshete330 17 วันที่ผ่านมา +1

    አምላከ አበው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬመላዕክት ያስማል አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tritiism
    @tritiism หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @N1T2N3J4
    @N1T2N3J4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥልያ
    ያገልግሎት ዘመንሕን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Minalus-cx5fq
    @Minalus-cx5fq หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tabmc610
    @tabmc610 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው! የተፈጥሮ ድምፅ ነውን ??? ብየ እስድጠይቅ ድረስ በአድናቆት ነው የሰማሁት:: ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን::

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምሕር

  • @Yilkal-u1t
    @Yilkal-u1t หลายเดือนก่อน +1

    ጥላዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @assafhailudossegnaw3466
    @assafhailudossegnaw3466 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🙏

  • @kendilthetewahido9191
    @kendilthetewahido9191 หลายเดือนก่อน +1

    ማስታወሻነቱ ❤🎉

    • @merigetasenaysenshaw9152
      @merigetasenaysenshaw9152  หลายเดือนก่อน

      @@kendilthetewahido9191 ማስታወሻነቱ ለሊቀ ጠበብት ጥበብ ደጉ ይሁንልኝ

  • @merigetasenaysenshaw9152
    @merigetasenaysenshaw9152  หลายเดือนก่อน +1

    እናንተን ያፈራች የውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትክበር ! እናንተን ያፈራ የአብነት ትምህርት ቤት አሁን ምን ደረጃ ላይ ይሆን???
    የግፉአን አምላክ ይፍረድ።
    ይህን ያካፈላችሁኝ ወገኖቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።