ከሽሮ ቤት ነጋዴነት ወደ ባለሀብትነት | ኤዜብ ተካ / ሚሚ ሽሮ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍች ትጋታቹ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የተጋ ሰዉ አምላክ አጠገቡ ነዉ

  • @mhiwotmhiwot4112
    @mhiwotmhiwot4112 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሴት ነሽ የልጅሽ እርጋታዋ ንግግራ ደስ ሲል

  • @Joshua-xr4ri
    @Joshua-xr4ri 2 ปีที่แล้ว +2

    Mimi & Lidya...well said...Bravo...!! The best habesha food in this planet...No colestrol..No fat..No suger..100% Helthy. Wish you more luck in the future...
    Eyassu

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
    @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ አላህ የድርስሽ

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 2 ปีที่แล้ว

    ወ/ሮ አዜብ እጅግ ድንቅ እና ብርቱ ልቤን በንግግርሽ ብቻ ሳይሆን በስራሽ በሁለመናሽ እጅግ ልቤን እና ውስጤን ነክተሽዋል ። የልጅሽ እናቷን መላ ቤተሰቧን እራሷን የምትገልጽበት ቃል አመራረጧ እርጋታዋ በአሁኑ ወቅት ተወልዳ ያደገች አትመስልም ምርጥ ናት ። በተለይ እናቷን የገለፀችበት አስለቅሳኛለች። ከምንም ሰለ ሀገሯ የገለፀችበት ቃል ጌታ ይባርክ ይቀድስልሽ። እባክሽ ላገኝሽ እፈልጋለሁ ጊዜ ስጭኝ እና እንዳገኝሽ ፍቀጅልኝ የሕይወቴን እንቅፋቶች ፍችልኝ አመሰግናችኋለሁ። አቅራቢዎቹ ጌታ ይባርካችሁ...

  • @ሮሆቦት-ሠ2ሸ
    @ሮሆቦት-ሠ2ሸ 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው በጣም የገረመኝ የምትሰሪበትን በግልጸነት መናገርሽ እንዳንቺ አይት ሰዋችን ያብዛልን እናመሰግናለን ዛሬ ምሳ ሽሮ ነው😋😋😋😋

  • @ameco952
    @ameco952 2 ปีที่แล้ว +4

    በህይወቴ ከምንም በላይ ምግብ እንደ ሽሮ የምወደው የለም በተለይ። ያንቺ አሰራር ርሀብ ለቀቀብኝ

  • @LoveGen796
    @LoveGen796 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Mimiye!!!

  • @selamhabte4917
    @selamhabte4917 3 ปีที่แล้ว +2

    Menale lenem lehetesh muya betastemerign zelalem yesw eje eyayhu kemenor

  • @እሙሀያት-ጰ8ቈ
    @እሙሀያት-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሺሮአይበላም።አባቴ።ስለሚያመው።ሺሮከምትይው።ቆሎብሰጪውይሻላል

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 ปีที่แล้ว +3

    ሽሮ እንኳን ከኛ ቤት ዋይትሀውስ ውስጥ ገብቶ ተበልቷል
    የሀበሻ ሬስቶራንት በውጭ ሽሮ የለም ካሉ የሀበሻ ሬስቶራንት አይደለም😜

  • @እሙሀያት-ጰ8ቈ
    @እሙሀያት-ጰ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔግንሺሮበጣምእምወደው

  • @እናቴኑሪልኚ
    @እናቴኑሪልኚ 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ሴት ናት ግን ፓውደር ያለችውን ነገር አልገባኚም አላየሁትም

    • @Ambesaw1212
      @Ambesaw1212 3 ปีที่แล้ว +1

      Serow newa

    • @wdfddd5700
      @wdfddd5700 3 ปีที่แล้ว +2

      የሹሮውን ዶቄትነው እህቴ

  • @meskidaniel936
    @meskidaniel936 3 ปีที่แล้ว +2

    Leke belshal