ምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና …ግንቦት 7 /2014ዓ.ም Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mohammed-tg5ci
    @mohammed-tg5ci 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ነው
    ገለቶማ
    በጊዜና ተጠናቆ አገልግሎት ለአካባቢው ህብረተሰብም ለሀገራችንም እንደሚሰጥ ተስፋ እናደርጋለን

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 2 ปีที่แล้ว +2

    EBC 👍

  • @ephremdiriba2844
    @ephremdiriba2844 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቺ አትፍሪ ስታነቢ እንዳንቺ ያሉ አዳዲስ ፊት ማየት እንፈልጋልን በርቺ።

    • @audkilian669
      @audkilian669 2 ปีที่แล้ว +2

      she is amazing 1000000%

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +3

      Ethiop 🇪🇹🇪🇹LOVE. 🥞💐

  • @audkilian669
    @audkilian669 2 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful news reader.
    full of confidence !!
    Beautiful voice !!
    Amazing skill when reading !!!
    👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
    💋💋💋💋💋💋💋💋🤎🤎🤎❤
    Love you my sweet sis !!!!!!!

  • @audkilian669
    @audkilian669 2 ปีที่แล้ว +5

    because of you i will subscribe ebc !!!💋💋 yene maar, konjoo !!!

  • @tsionmesfin7646
    @tsionmesfin7646 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢቲቪ ኢትዮጵያን እያሳያችሁ ነው በርቱ።

    • @audkilian669
      @audkilian669 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen....well said 🤎🤎🤎

  • @naniabyi3197
    @naniabyi3197 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ከሩቅ ጠላት የቅርብ ወዳጅ አደገኛ ነዉ ።በርቱ ባንዳዉን ያዙ እራሱን ለሴት ጀግናነኝ ብሎ በሽወዳ እራሱን ጥበበኛ ሊያደርግ የወጣ ዘንዶዉን ያዝ ።

  • @teklemulugeta3997
    @teklemulugeta3997 2 ปีที่แล้ว +2

    Risal Opiyo አንደኛ!

  • @girmagirma2313
    @girmagirma2313 2 ปีที่แล้ว +3

    PEACE FOR YOU AND ETHIOPIA 🇪🇹 !

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 🇪🇹🏩🏩🏩🏩🏩🏩🏩

  • @imethiopian7799
    @imethiopian7799 2 ปีที่แล้ว +1

    This is Ethiopia!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mistregabriel9872
    @mistregabriel9872 2 ปีที่แล้ว +3

    Great 👍to see new faces 👍Rissal Opio 👍

  • @kiyarina
    @kiyarina 2 ปีที่แล้ว +1

    Diversity is a treasure and
    the key to progress and success. Glad to see EBC staff working on it.
    #NOMORE
    #AFRICAUNITE
    #ONELOVE
    #DUMPzUN
    #AFROCURRENCY
    #ONEAFRICANPASSPORT
    🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @naniabyi3197
    @naniabyi3197 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሰታወቂያ የተዋረደ ማፈሪያ ዘንዶ ።አባባ አለ

  • @naniabyi3197
    @naniabyi3197 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 2 ปีที่แล้ว +1

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚♥♥♥♥♥♥

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 2 ปีที่แล้ว

    ሳሊኒ ኧረ ለመሆኑ የህዳሴው ግድብ ጉዳይ ምነው ዝም ጭጭ ሆነ? በመሰረት ድንጋይ ለእምነበረድ ቀራጩና ኢቬንት አዘጋጁ ኪስ ይሆን እንደሁ እንጂ ሁላችሁንም ተዋናዮቹን ሊያሳፍር ይገባዋል ግን ግን ከዛሬ ጀምሮ የመሰረት ድንጋይ ለመቅረፅ አልሄድም አይልም እንዴ EBC?

  • @esatfim5905
    @esatfim5905 2 ปีที่แล้ว +3

    የአማራ ህዝብ በተረኛው ኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ ላይና እርሱ ማእከል ሆኖ በሚመራው በኦነግና በወያኔ ጸረ አማራ ጥምረት ላይ የሚያደርገው የህልውናና የነጻነት ተጋድሎ በአሸናፊነት ይጠናቀቃል፡፡
    በዛሬው እለት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሰላምና ደህንነት ኀላፊ የሆነው አቶ ዳኘ የተባለ ግለሰብ “የምኒልክ ብርጌድ” ፋኖ አባላትን ወደ ወልቃይት አንዳይዘምቱ በከባድ መሳሪያ እንዲከበቡ ትዕዛዝ ያሰጠው አብይ አህመድ አሊ ሞት ይገባዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ተብየው ሰንሰለት ድምጥማጡ እስካልጠፋ ድረስ አማራ ነጻ አይወጣም፡፤ ድል ለአማራ ህዝብ አለኝታ ለሆነው ለፋኖ!! ትግሉ ይቀጥላል፡

    • @mohammed-tg5ci
      @mohammed-tg5ci 2 ปีที่แล้ว

      አብይና የአማራ ክልል መንግስት ትክክለኛውን ፋኖማ ሜዳልያ ሸለሙ፤በፋኖ ስም የአማራን ህዝብንና ሀገራችንን ለመበጥበጥ ያሰፈሰፈን ባንዳ በተገቢው መንገድ ማስተናገድ ደግሞ የመንግስት ግዴታ ነው ፤ሀገራችን የምትፈልገው ለሀገሩ የሚሞት ፋኖ እንጅ በፋኖ ስምፅ ከሀገር አፍራሽ ጋር የሚሠለፍ ወንበዴ አይደለም
      ችግሩ ህዝብም መንግስትም እንዳወቃችሁ መረዳት አለመቻላችሁ ነው ፥

  • @naniabyi3197
    @naniabyi3197 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤቲኤም ይን

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop 🇪🇹🌱🌱🇪🇹🌱🌱

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 ปีที่แล้ว +1

    ቋንቋ ሲደባለቅ!
    የምንነጋገረው አንድ ቋንቋ ሆኖ
    መግባባት አልቻልን የአወራነው መክኖ።
    ከአብዮቱ ዘመን ፖለቲካ ጀምሮ
    ከቶ አለመስማማት ነገሮች አክርሮ።
    በእኔ ትክክል ነኝ እልህ ተገባብተን
    አጣን ተመክሮ እርስ በርስ ተባልተን።
    ጭራሹን ጥላቻ ቂም በቀልን ቋጥሮ
    እስከ ዛሬም ድረስ አለ ተቸንክሮ።
    የአሁኑ ትልድም ያንን ተረክቦ
    እየደገመው ነው በባሰ ሽርቦ።
    ዛሬም ከአባቶቹ በወረሰው ቁርሾ
    ዘር ቆጥሮ ያጠፋል ፈልጎ በማሾ።
    ጨጓራና ጉበት ስጋው... ተቀላቅሎ
    መለየት የአቃተ ዱለት ሆኖአል መስሎ።
    ከአለፋ አለመማር አወይ አለማወቅ
    በደንዳና አዕምሮ ንትርክ ጭቅጭቅ
    ዝም ብሎ መጫጫኽ ልብ ውልቅ ልብ አድርቅ
    ደንቆሮ ያደርጋል ቋንቋ ሲደባለቅ!
    ሶማሌ... አንድ ቋንቋ እየተናገረ
    በዘር ጎሶ ...ምክንያት ሳይግባባ ቀረ።
    ተቀበል

  • @adaneeyob8266
    @adaneeyob8266 2 ปีที่แล้ว +1

    If you don't know Amharic language why you don't give chance Who knows Amharic perfectly you are wrong Yahoo