ጀዋር ጨዋታ ጨምሯል! ለማ አይናፋር ገዱ ፈጣጣ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 83

  • @GetachewDiku
    @GetachewDiku 2 วันที่ผ่านมา +8

    ሰላም ሰላም መሀል ሜዳ ጀግናችን በርታ ሁሌም ከሀገራችን ጎን ነን

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 2 วันที่ผ่านมา +2

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @sewnetmered5834
    @sewnetmered5834 2 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you ,Desu !

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 2 วันที่ผ่านมา +6

    ደሱ ብልፅግና እኮ ስራ ላይ ነው የሰራውን ደግሞ ያያል ይገመግማል
    ማውራት ነው መስራት ነው ሰውን የሚያሳምነው 🎉🎉🎉🎉 ለብልፅግና

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 วันที่ผ่านมา +5

    ሰዉየው በእውነት የአይምሮ ህመም አለበት

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 วันที่ผ่านมา +7

    ደሱዬ። ሰለ ጄዌ ብዙ አትበል። ቤቲ ቤቲሻ ጨርሰዋለች በሰፈው ገልፀዋለች። ጄዌ ..."ጅብ የማይበላው የተጣለ የጋሪ ፈረስ ነው" ። አገልግሎቱን ጨርሶ የተጣለ የጋሪ ፈረስ...ዞር ተብሎ ማንም የማያየው ጅብ እንኳን የተጠየፈው.. ሞት እምቢ ብሎት በጣር የሚሰቃይ...እንደ ዛ ሁኗል። እንኳን ቄሮ ዶሮም የለውም። ጉራ ብቻ! ሲያልቅ አያምር ይባል የለ..the last of jawar, the downfall, the doomed narcissistic affair. c'est la vie!!🥲🥲🥲

  • @DegagaHailu-f6g
    @DegagaHailu-f6g 2 วันที่ผ่านมา +11

    ጃዋር ሀገር ላለመግባት ወስኖ ነው እየተክለፈለፈ ያለው።

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጀዋር አልሞትኩም ለማለት ነው ።ጀዋር አብቅቶለታል ከዚህ ከጁሐር ኋላ የሚሰለፍ የለም።ብልፅግናዎች ይፈልጉኛል ብሎ ተስፋ ሰንቆ እንደነበር አሰምተናል ።ያ ሳይሳካለት ሲቀር በደመነፍስ እየተወራጨ ይገኛል ።

  • @TagelMeja
    @TagelMeja 2 วันที่ผ่านมา +6

    ጃዋር ነገር እንደሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ ምቀኛ ከጀርባወ እንጂ ከጀርመን አይመጣም

  • @tayeguta1199
    @tayeguta1199 2 วันที่ผ่านมา +5

    ለማ ጀግና ነው ጫዋ ነው የ ለውጡ ባለቤቴ ሆኖ ሳለ ምንም ሚና የሌለው ጀዋር ስልፈልፍ ያሳፍራል

  • @hibretwasihun3213
    @hibretwasihun3213 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሽቀላውን ሲጨርስ ያቆማል

  • @mihretuefa
    @mihretuefa 2 วันที่ผ่านมา +2

    desu smart

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ያሳጡት ሌቦቺ ናቸው

  • @ET-AA-C40381
    @ET-AA-C40381 2 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጫ ደርሷል ለዛ ነው።

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 วันที่ผ่านมา

    ደሱዬ ሰዉ ይህን እየሰማና እያየ ይከፋል እኔ በነጋ በጠባ በፍርሃት ነዉ የምኖረዉ ምናለ ወጣቶች ተረባርበዉ አገራቸዉን ቢያሳድጉ የድሜ ባለፀጎች ደከመን ምን ይሻላል ጌታ ሆይ እርዳን።

  • @ameley4768
    @ameley4768 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ደሱ ጀዋር የመሸበት እንግዳ አሳድሩኝ እያለ ነዉ በአማራ ክልል😂😂😂

  • @SammyDaniel-s9b
    @SammyDaniel-s9b 2 วันที่ผ่านมา

    Yes

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 2 วันที่ผ่านมา +3

    👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐🌹🌹🌹

  • @muluneshanbesse3210
    @muluneshanbesse3210 2 วันที่ผ่านมา

    ጠይቅ

  • @MamMamm-vq4lh
    @MamMamm-vq4lh 2 วันที่ผ่านมา +2

    ደሱዪ

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 2 วันที่ผ่านมา +1

    የትም አይደርሱሙ የእስከከ ዛሬ ጨዋታቸውም ክንቱ የውደፊትም ከንቱ የከንቱ ከንቱ መሆኑን አይኖትች ያያል ጆሮህም ይሰማል እድሜ ብቻ ይስጠን !!!!!

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 2 วันที่ผ่านมา +2

    ደሱሻ ቤቲ ጁሀርን ቦቅቧቃ መሆኑን ቁልጭ አርጋ ገልፃዋለች ሌላም አያስፈልግም

  • @GutagoFonte
    @GutagoFonte 2 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርመ የመጻፉ ምረቃ የተስተጓጎለው በኢትዮጵያ መንግስት ጫና ነው ብሎ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት ነው ያዘገየው ብሎ ቀድሞ ትንታኔ የሰራበት ሱዩም እራሱን ሲል ስዬ ገራሚ ሰው ጀዌ ቀዌን ስነልቦና በልቶት ዬለ ሳተናው!

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 2 วันที่ผ่านมา +1

    ደሱ ምነው ዛሪ ሚኒስትሮቹ እኮ የጏበኙት ወደነሱ ክልል እዲሰሩ ትምህርት መውሰዳቸው ነው በደህና ነው ደሱ

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጀዌን ከልክ በላይ አገነነው ሚዲያው ነው ።ብላለች ቤቲ።ተራና ቦቅቧቃ ነው የሚረባ ሰው አይደለም ብላለች ።ድንጉጥና ፈሪ በመሆኑ ነው ያኔ የወፍ ኮሽታ ሰምቶ ሰው ያስፈጀው ።ከዚያ በኋላ ግን ሰሚ ና ተከታይ አጥቷል።

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርትራ ዲፕሎማሲ የማይታወቅበት ሀገር እንዴት ነው ማክሮን ለምን አልደወለም የምትለው?

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 2 วันที่ผ่านมา

    እረ ማክሮን አይደለም ወደ ኬኒያ የደወሉት ንጉሥ ቻርልስ ናቸው ።የጀዌ መጽሐፍ ታላቋን ብሪታንያ የሚጎዳ ስለሆነ ።

  • @tadessedadi272
    @tadessedadi272 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቂቂቂ ቤተልሄም ታፈሰን ይዘዝብህ አይ ጀዋር አሁንማ ሳይህ ፍርሃትህን እያሰብኩ ሳቄ ይመጣና እኔም እንዳንተ ደንጋጣ ሆንኩ

  • @AsnakeWoldetsadik-q2i
    @AsnakeWoldetsadik-q2i วันที่ผ่านมา

    ኮርማ፣ያልተቀጠቀጠ ወይም ያልተኮላሸ ወይም ያልታሸ (ባለቆለጥ)ጥጋበኛ የላም ና የጊደር አጥቂ(ሰራሪ)

  • @tamirattesfaye5235
    @tamirattesfaye5235 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴትነው የአረብን አንቅስቃሴ የመራ እኔ ነኝ ከአሌ እንዴት ከቁልፍ ያረስል። ለዚህ መልስ ያቤትን እንታርፍ መደመጥ ነው። አሁን በደንብ የኢትዮጵያ ህዝብ አውቆታል ማለት ነው።እሱ መጽሐፉ እንዲሸጥላቸው ነው።

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 2 วันที่ผ่านมา

    ጁሀር ሳየው እራሱ ያስጠላኛል ለመሬት ሸክም ነው ጀዌ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጭብንብል ከተገለጠ በኃላ ዝም ብትሉ ዘመን የበላዉም ፖለቲከኛ ን ነ ን የምትሉ አሁንም የህልም ቅዠት አይይይይይ

  • @FoziaFozia-p6v
    @FoziaFozia-p6v 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 2 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mihretuefa
    @mihretuefa 2 วันที่ผ่านมา

    yisemal desu

  • @WondimagegnTasew
    @WondimagegnTasew 2 วันที่ผ่านมา

    Desu jewee malet tawukalhi zendow malet new be oromigna

  • @tdfhgddgdff1620
    @tdfhgddgdff1620 2 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጲያ ባለስልጣኖች ሹመት ጫት ቤት ውስጥ ነበር እንዴ የሚካኼደወ

  • @alexmossissa
    @alexmossissa 2 วันที่ผ่านมา

    LEMA YATAKABARE SEWO
    GEDU MOBILE MAXAKAM YAMAYECHEL MEHAYEM
    JWAR YA DOLAR LEBA

  • @AbebaLemlem
    @AbebaLemlem 2 วันที่ผ่านมา

    Endet nachu ke tenanetena

  • @AbaynehAshencho
    @AbaynehAshencho วันที่ผ่านมา

    በአንድ ወቅት ጠቅላይ ሚ/ር በፓርለማ የተነገሩት ነግግር አለ እሱም ሱፍ ለብሰቹ ተኳፍሰቹ ያሉት 100% ትክክል ነው ደሱ

  • @Gugsa2334
    @Gugsa2334 2 วันที่ผ่านมา

    Well designed for blackmailing.

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 2 วันที่ผ่านมา

    ከሰሚት

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጅዋር: ይዋሻል:ብላ: ቤተሊሄም:ታፈስ:የምትባል: ጋዜጤኛ:ሥሳይ:አጌና: አቅርቦአት:በጣም:ብምገርም:ጅዋርን:ገልፃለችና:እባካችው:ስሙት::

  • @kifletabor833
    @kifletabor833 2 วันที่ผ่านมา

    አይሰማም

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጫታም ነው

  • @berhanuwordofa4221
    @berhanuwordofa4221 2 วันที่ผ่านมา

    ደሱ አላስፈላጊ ስድብ አትጠቀም መከባበር አስፈላጊ ነው ሲጀመር ጉብኝቱ ክልሎች ልምድ የሚያገኙበት መሆኑንም አትዘንጋ በሌላ እሳማኝ ምክንያት መተቸት ይቻላል ከዚያ ውጭ
    ምንአባታችው ምን ይስራሉ ይሚለው ዝርጠጣ ከእንተ እይጠበቅም

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 2 วันที่ผ่านมา +1

    ደሱ በዚህ ሃሳብህ አልስማማም የሚጎበኙት እኮ ይህን አይተው ስራ እንዲሰሩ ነው ለማንም ቀውስ መልስ ካልሰጣችሁ ብሎ ይህን ያህል ማንቋሸሽ አይነፋም ደሞ ብልፅግና አይደለሁም ግን እውነታውን ለመናገር ያህል ነው እንጂ እና ወሬን ለወረኛ ስራን ለሚሰራው ብልፅግና እንተወው ሲሳይ ያደረገውን ኢንተርቪ አላየህም ምን ያህል ብልፅግና መልስ ስላልሰጠው ጀዌ እንደተናደደ

  • @kifletabor833
    @kifletabor833 2 วันที่ผ่านมา

    1

  • @BehailuTeshome-uj5mc
    @BehailuTeshome-uj5mc 2 วันที่ผ่านมา

    Ask him what you like.111

  • @tayeguta1199
    @tayeguta1199 2 วันที่ผ่านมา +3

    በጀዋር የሚናወጥ የ ኢትዮጵያ ህዝብ አይኖርም
    ትንሽ ነህ እራስህን አታውቅም

  • @AwelHussen-n4t
    @AwelHussen-n4t 2 วันที่ผ่านมา

    Wandime,misamu,kahone,nigaracow

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 2 วันที่ผ่านมา +1

    1111111❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 วันที่ผ่านมา

    እንደ አገላለጽህ ብልጽግና እንደ በኣል ነቢያት የሆኑ አይመስልህም? ነብዩ ኤልያስን ይዘዝባቸው።

  • @GalataBekl
    @GalataBekl 2 วันที่ผ่านมา

    Alqerebihim.

  • @zelalemalemu6970
    @zelalemalemu6970 2 วันที่ผ่านมา

    አንተም ኮረማ ነህ ዉሸት ወይ እዉነት ???❤❤❤❤❤❤

  • @Johnny.ethiopia
    @Johnny.ethiopia 2 วันที่ผ่านมา +1

    111

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 2 วันที่ผ่านมา

    111111

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 2 วันที่ผ่านมา +1

    1111111111111

  • @storeliones-l3s
    @storeliones-l3s 2 วันที่ผ่านมา +1

    11111111

  • @alexsparta2116
    @alexsparta2116 2 วันที่ผ่านมา

    Desalegn ine lante betam respect alegn. Gin you have to know one thing, mangist tiru sisara yedagefal, yimogosal. Indazew matfo sisara yikonenal yiwokesal. So becareful with your update. Try to be partial when you criticise juwaar mohammed against the abiy ahmed. BTW am not against Abiy ahmed as a person and supporting juwaar. Both of them are my fellow citizens. So as a government duties Abbiy must stop blocking the voice of his opponents, if he truly believes in a democratic Ethiopia.

  • @senaybisratx
    @senaybisratx 2 วันที่ผ่านมา

    111112

  • @AbdiWele..5
    @AbdiWele..5 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኢሣያስ ከኮርማ አልፎ ጉላንጆ ሥጋ እንደመሆንና እስከነዛርማንዘሩ የባንዳ ዘር እንዲሁም በጨለማ ዉስጥ አይን ጨፍኖ አቅጣጫና አላማ ሣይኖር እንደመላክ፣ማለት ተላላኪነቱን

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา +1

    ደሱ፤ ምን ዓይነት አይምሮ ነው የራስህን ሕዝብ በድህነት ጎዳና እየጎተትክ በደጅህ በሚያልፈው ባሕርና ማሕድን የማትጠቀም ማይም የአጋንንት አሽከር!!!

    • @yesufahmed9154
      @yesufahmed9154 2 วันที่ผ่านมา +3

      እንዴ ደሱን ትወቅሳለህ በል አቁም አንተ ማንነትህን ደብቀህ ስለኢትዮዽያ ድህነት ታወራለህ ከግብፅ ጋር የግብፅ ተላላኪ አሽከር እና ባሪያ ሆነህ ከጎረቤት ሃገር ሰጥቶ መቀበል የማያውቅ መሪ እና ፖርቲ ይዘህ ህገ መንግሥት የለ ምርጫ የለ በ ነፃነት መናገር የለ እናት መናገር አትችሉም አፍህን ዝጋ ደሱ እውነቱንነው የሚናገረው በቃ ተቃጠል

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 2 วันที่ผ่านมา

    አንቴም የካድሬ ነገር ሆኖብ እንጂ በየትኛው አካባቢ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም የሚገባው ?።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 วันที่ผ่านมา +1

      ወዲ መብራቱ: አይተ መብራቱ መቀባጠርንና ስድብን እንደ ስጦታ አውርሶሃልህ እንዴ?

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትንሽ አርም ስትናገር ደሳለኝ የሐገር መሪ ናቸው ብልፅግና ሰድበህ ለሰዳቢ አትስጥ ተው እንጂ እንስራ ነው የሚባለው አንተም እንዳታስፈራሩኝ አልክ አንተም ዛሬ ቀባጠርክ እኮ

  • @melakutilahun6846
    @melakutilahun6846 2 วันที่ผ่านมา

    1

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem 2 วันที่ผ่านมา

    111

  • @SammyDaniel-s9b
    @SammyDaniel-s9b 2 วันที่ผ่านมา

    1

  • @wagayedechassageletu5739
    @wagayedechassageletu5739 2 วันที่ผ่านมา

    1

  • @negathailemariam8133
    @negathailemariam8133 2 วันที่ผ่านมา

    1