የወይባ ጢስ | ፋሽንና ውበት | ከዕጹብድንቅ ጋር | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 36

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 ปีที่แล้ว +6

    እፁብ ድንቅ ተብሎ የሚጠራዉ ፈጣሪያችን ፣ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስ ብቻነዉ የሚጠራዉ አመሰግናሎህ።

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 ปีที่แล้ว

    እባካችው አድራሻችውን ንገሩን እኔ ወገቤን በጣም ያመኝል በእክምና ምንም ለወጥ አላገኘውም እስቲ ወይባውን ደሞ ልሞክረው እባክሽ አዳራሻችዌን በድጋሚ እጠይቃለሁ ቻው

  • @hibomoussa9833
    @hibomoussa9833 2 ปีที่แล้ว

    Where is it located please I will stop by on january 11th 2023....going through Addis.If anyone knows badam amesegenalew

  • @FAFIWEYBATIS
    @FAFIWEYBATIS 2 ปีที่แล้ว +2

    🛍📦የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎ በስልክዎ ብቻ ቤትዎ ሆነው የተሟሉ የወይባ ጢስ ዕቃዎች፣የወሎ ድስቶች፣የወሎ ፈትል ጋቢዎች፣መጥበሻዎች ፣እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ይዘዙ፣ፍላጎትዎን በፍጥነትና በጥራት እናሟላለን ።የወይባ ሙሉ ፓኬጅ እና የድስት ሙሉ ሴት ሲያዙ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን።🛒💯

  • @genetpender3194
    @genetpender3194 2 ปีที่แล้ว

    Great job I wan open one

  • @mershagebra722
    @mershagebra722 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋንዬ ሥልጠና ትሰጫለሸ ወይ ምክንያቱም ሦራሸ በጣም ጥራት ያለው በመሆኑ ተተኪ ብታፈሪ ጥሩ ነዉ

  • @kedishow
    @kedishow 2 ปีที่แล้ว +2

    ስልክ አስቀምጭልኝ

    • @abebedesalegn7566
      @abebedesalegn7566 2 ปีที่แล้ว

      አድራሻና። ስልክ መልስ እንፈልጋለን

  • @yesheyeshe2373
    @yesheyeshe2373 2 ปีที่แล้ว +1

    የት አከሰባቢ ነው

  • @tenangewolde3836
    @tenangewolde3836 2 ปีที่แล้ว +3

    ፋንዬ እባክሽ አስተርጎአሚም ቢሆን ፈልገሽ ከወይባው እንጨት ጋር የሚጨማመሩትን የእንጨቶች አይነት በአማርኛ. ስማቸውን ብትነግሪን እጅግ በጣም አሥፈላጊ ነውና እንደምንም. ብለሽ ንገሪን እግዚአብሔር ይሥጥሽ አመሰግናለሁ

    • @FAFIWEYBATIS
      @FAFIWEYBATIS 2 ปีที่แล้ว +1

      🛍📦የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎ በስልክዎ ብቻ ቤትዎ ሆነው የተሟሉ የወይባ ጢስ ዕቃዎች፣የወሎ ድስቶች፣የወሎ ፈትል ጋቢዎች፣መጥበሻዎች ፣እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ይዘዙ፣ፍላጎትዎን በፍጥነትና በጥራት እናሟላለን ።የወይባ ሙሉ ፓኬጅ እና የድስት ሙሉ ሴት ሲያዙ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን።🛒💯
      እኔ ቴሌግራም ቻናል ላይ በስፋት ይገኛሉ

    • @luwamberhane1976
      @luwamberhane1976 2 ปีที่แล้ว

      @@FAFIWEYBATIS is it worldwide, I mean can deliver it to Canada?

    • @FAFIWEYBATIS
      @FAFIWEYBATIS 2 ปีที่แล้ว +2

      አስተርጓሚ ማለት ??አልገባኝም

    • @FAFIWEYBATIS
      @FAFIWEYBATIS 2 ปีที่แล้ว

      አስተርጓሚ ማለት ?አልገባኝም

    • @luwamberhane1976
      @luwamberhane1976 2 ปีที่แล้ว +1

      @@FAFIWEYBATIS ke Ethiopia wchi wede Canada tlkalachu wey ye weba chisu?

  • @memodegif
    @memodegif ปีที่แล้ว

    ሲጀምር እንደሚወራለት አይደለም ቤተል ይበልጠዋል

  • @እማዬቻናል-ጨ9መ
    @እማዬቻናል-ጨ9መ 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ማርና ቅቤ ስውነታቹው እየተቀቡ የአዲስ አበባ ሰዎች እ!! ሌላው ግማሽ እንጀራ አሮበታል ።ፈጣሪ ጥጋባችሑን ያብርድባችሑ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Ye federal police tisss albeqa ale???

  • @yesheyeshe2373
    @yesheyeshe2373 2 ปีที่แล้ว

    ስልክና አድራሻ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว

    Setu qendee mawtate naw yeqerew ! federal police self bewetachuuu qutir be chisss mifnachu anso naw ?

  • @almazt3763
    @almazt3763 2 ปีที่แล้ว

    ❤🙏👌👌

  • @etetualemayehu2697
    @etetualemayehu2697 ปีที่แล้ว

    How much is the cost for one person please

  • @fufumekonnen1503
    @fufumekonnen1503 2 ปีที่แล้ว

    ስልኮንን እና አድራሻ ስጡኝ

  • @genetpender3194
    @genetpender3194 2 ปีที่แล้ว +1

    The first thing I will do when I go to Ethiopia next year

  • @memodegif
    @memodegif ปีที่แล้ว

    ቤት ብቻ ነሽ

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ ปีที่แล้ว +2

    ወይባ ጪስ የወሎ ሴቶች መዋቢያ ነው እሄንንም ዘርፋችሁን ጉድ

  • @tudabomba9914
    @tudabomba9914 ปีที่แล้ว

    I have a bad experience, they don’t even put the real thing she is showing , dirty place

    • @zuzu5034
      @zuzu5034 ปีที่แล้ว +1

      አይ ምቀኛ ። ለምን አሰፈለገ። please grow up

  • @berhanuliranso7732
    @berhanuliranso7732 2 ปีที่แล้ว

    የጥንቆላ ስራ ነው

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 ปีที่แล้ว

      That is wrong thinking.

    • @zd5125
      @zd5125 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂🤔🤔

    • @Ahmad-zb8fl
      @Ahmad-zb8fl ปีที่แล้ว

      መንድነው፡የምልዋ፡አይነንው