ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታጠቅዬ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ ከመልክህ ምንም የለንም ዝም በላቸው ለሰው ልጅ ዋናው ስራው እና ተግባሩ እንጂ መልኩ ትርጉም የለውም ብዬ አስባለሁ።
As wr wb ታጠቅየ ብቅ በላ
ታጠቅ የታለህ
ስታምሩ ማሻላህ ምርጥ የህዝብ ልጆች
መሸ አለ በጠም ደሢ የለል
ታጠቅን እንየው ለምትሉ ከመልኩ ምን አላቹ እሱ እዩኝ እዩኝ አይልም መልካም ስራውን አላህ ይቀበለው
ትክክልልልልልልልልል።
ሳህ
ታጠቅን እንየው እንየው አይታችሁ ምን ለመሆን ነው እረ ወደዛ ካልፈለገስ በግድ ነው መብቱ ነው ያለ መታየት በነገራችን ላይ እኔ ስለማውቀው ነው አሳይን እንዳትሉኝ ባይሄን
ትክክክክክክክክል
ታጠቅ ፎቶ ሀራም ነው ያንተስራ በጣም ጡሩ ነው አላህ ስራህን ይቀበልህ ወላሂ ስስሰማህ ደስ ይለኛል አልሀምዱሊላህ ጎበዝ ነው የፎቶ ነገር ሀራም ነው እንዳትታይ
የሳኡድ መቸነው በረራ የሚጀመረው
ወድ አደል እድ ምን ችግር አለው
@@zainabdawd999 አለው የማታቂ ከሆሽ ሀዲስ ቅሪ
@@ረያን-ዸ7ኘ ይሻአላህ
ተጠልብ የጥፋነው አቅም ይስራልነል
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ታጠቅዬ በለሃበት አለህ ይጠብቅህ ከፎቶህ ገር ችግር ይለንም አትተይ በስረህ ብቸ በርተ የምትሉ👍👍👍👍👍
ኮሜቶች እሽፊኩም ታጠቅን እንየው በታማኝነቱ ካየነው ይበቃል ስራውን እናቃለን
ታጠቅ ግን ስራው ይበቃናል መታየት አያስፈልገውም ለኢትዮጵያ ህዝብ የቆመ ነው እኔ በግሌ ምንግስት ማረግ ብቺል የመጀመሪያም የመጨርሻም ታጠቅ ነበር ኢትዮጵያን መምራት ያለብት ታጠቅየ በርታልን የኛ እንቁ ወዲማችን
ወላሂ ነው የምልህ የሁለታችንም በጣም ነው የምከታተለው አላህ ይጠብቃቹው ከመልኩ ጉዳይ የለኝም ከመልካም ሥራው እንጂ
ለታጠቅ ቃላት የለኝም የስደተኞች አባት ኑረልን የኛ ጅግና ቅን ስው ነህ
ታጠቅ ወላሂ ነው ምልህ የመጀመሪያ ቀን ስለለይላአ ስትናገር በጣም ነው ያለቀስኩት በማግስቱ ለአላህ ስጁድ ነው የሰገድኩ ማለት ስለ ለይላ ጉዳይ አሁንም በረታልኝ ታጠቅ
ታጠቅ እንወድሀለን ፈጣሪይጠብቅህ በርታልን እስርቤት ላሉት ወድሞቻችን
ራሚ tube ሱብስክራይብ አድረጉ th-cam.com/video/Z268nLLXktM/w-d-xo.htmlዘመን መለወጫ የሙስሊሞች በዓል አይደለም የክርስቲያኖችን በዓልም ሆነ እምነታቸውን የሚከተል ሙስሊም በአላህ ቅጣት ከነሱ ጋር ይደመራል!
ዋዉ
صحيح dhugaa jete hayati
አሰላማለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
ራሚየ ልዩ እኮ ነሺ
ነይ በበተብ እንሁን
እኔ ደግሞ ታጠቅ በቀጥታ ፌስ to ፌስ የሚታይ መስሎኝ ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር አስለን ወንድምህ ነው መሰለኝ ድምፃቹ ይመሳሰላል ያአላህ ታጠቅዬ አላህ ይጠብቅህ እኔስ ከሚሰድቡህ ሸቃሎች ስሰዳደብ እና ስነታረክ ነው ምውለው ሳላውቅህ በመልካም ስራህብቻ
የ2012 የሠላም የበጎ ሰዉ ከሙሐመድ አሩሢ ለሑለተኛ ሠዉ ቢቻል ታጠቅ ነበር የምሠራዉ ስራ በጣም ጥሩ ሥራ ነዉ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ታጠቅ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ የስደተኛች አባት ኑርልን ስራህ ምርጥ ለአላህ ብለህ ነው የምትሰራው መልኩን እንይ የምትሉ ስራውን እንጅ መልኩ ምን ያደርግላችኋል እሱ መታወቅ ካልፈለገ መብቱ ነው ለአላህ ብሎ የሚሰራ ሰው መታየት አይፈልግም
ምናው ታጠቅን ለማየት ጓጓችሁ በኸይርነው እኛ መልኩን ሣይሆን የምንፈልገው መልካ ሥራውን ነው እንየው እንየው የምትሉ ሥረአት ያዙ አደብ የሚባለው ይኑራችሁ
ታጠቅ መመልካም ስራህን አላህይውደድልህ ባይታይም አይደለም👍✅✅
ማሻአላህ ስራችሁ ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት አህመድና ታጠቅ ምርጦች ለዜጋ ተቆርቋሪ ናችሁ የታጠቅ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉኝ
አሠላም አሊኩም ታጠቅየ ጥያቄ የለኝም ግን የጠፍ ልጂ ነበር ፎቶዉ የለኝም እና ሥሙ መኮነን ጌታቸዉ ይባላል እሥኪ አፍላልግልን ጀዛህን አሏህ ይከፍልሀል በናትህ
ታጠቅ።መንግስት።ማድርግ።ብንችል።ታጠቅነው።የምንሹመው።ልቡንጽህ።ድሀ።ሀብታም።ዘር።ሀይማኖት።አይለይም።ለፈጣሪውነው።የሜስራው።ትክክልነው።ሁሉላችንም።ነገ።አፈርእንገባለን።የሰራነውስራይከተለናል።
ቁጥርላኩልኝ።የታጠቅን
@@ሰሜራሰሜራ0567173355 እሀው ቁጡሩ
ታጣቅ ማሸአለህ በጣም ናው ሚካታታልህ ግን እስራኞች ማቼ ናው😭😭😭 ሚጋቡት
ክክክክክክክክ ወይ ሴቶች ታጠቅ አግባኝ አላላቹሁም ሆ አለማፈራቹሁ
ክክክክክ
ክክክክ አረ በጣም ይገርማሉ ገና እያየሁ ነው ጓደኛዬ ነግራኝ ግን ይገርማሉ
ስታምሩበተለይታጠቅ💪💪
ማሻአላህ ምርጥ ወንድሞቻችን እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አላህ ያቍይልን ውዶቸ ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም እመልሳለሁ
ወላሂ እስከ መጨረሻው ነው የሰማሁት ግን የተማርኩት መጨረሻ ላይ ያወረሀው 3 ቀን ምግብ አልበላሁም ያልከው ነው እህት ወንድሞቼ ብዙ ከምንስቅ ትምህርት ብትወስዱ ይሻላል ታጠቅ ላንተማ እንኳን አንድ መቶ ሺ ይቅርና ሚሊየንም ያንስሀል አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
ወይ ዛሬ ታጥቅ እነ አህመድ ምርጡች
ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ በጣም መልካምሰው ናችሁ ምግዜም ሳቃችሁን እመኝላችሆለሁ
አሕመዲማሻአላሕውፈርክ👍💚🌹
ልክ ናችሁ አለመዝለቅህ ወደድኩት ታጠቅ ወንድማችን ዋናው ትምህርቱን ነው የኛ ሰው እንኩን ፎቴህን ሌላም ይፈላሰማሉው ነገር ግን ተመቸሀኛ ወንድሜ ኪሪስታን ወንድም እህቴች ምንም ቢሰሩው እውነታውን ይደብቃሉው ግን ገንዘቦብ ተመቀበል ወደሁላ አይሉም ይቀበላሉው ለመዘገቢ ይፈራሉ ዋናው ምን እንደሁ ራሱው ከዋቄው ራሳችው ያቀጠቅጣቸዋል ግን ሁለየም ይደግፋሉው ግን እፋ አያዋጡም የኔ ራሱው ጥያቄ ነው ግርም ይሉኛል አላህ ይጠቢቅህ ቢቻ አንተን ሁለየም በሀቅ ቁምልን ነክም ቀጥልበት
ብዙ ሰዋች ታጠቅን ለማየት ይጎጎሉ ምንድነው ሚስጥሩ
ሚስጥሩ፣ጥሩሠዉ፣ሥለሆነብቻነዉ፣በጎሰዉን፣ማወቅሥለሚያሥደሥትነዉ፣እንጅሌላሚሥጥርምን፣አለዉብለሽነዉ፣እህት
ባሰፓረት ያለዉ ይቅማ ማሰራት ይቻላል አደ ሰአሰሪየ ለሰራለሺ አናሰሪአኔጋርአልኝ
አላህያቆይህ
እኔመለ ለስበሱ ለምወጥት ምንድነው ምየስለገው
አይ ሴቶች ግን ምን አይነት ናችሁ በአላህ ሀያ የሚባል ነገር ቢኖራችሁቁም ነገር ያለው ብጠይቁአኡዚቢላህ
እህቶችሺንአውዝቢላአትበይማር
ላአላህ ሲል ዉሌታቹንም በጣም ነው የምዎዳቹ ደሞ የምክታተልም የዉሌታቹን ብቻ ነው አላህ ይጠብቃቹ
ወደ ሣዉዲ መመለሥ ይቻላል
ምርጥ ወድሞቻችን። አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የማከብራችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗🌹🌹🌹🛍🎁😘
ታጠቅ ማለት ባለትዳር የሁለት ልጅች አባት ነው እና መልኩ ጠይም አጠር ያለነው
😂😂😂
😁😄😄😄
😀😀😀😀😀
@@YES-gd2mj ዉደ በአለህ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@@اموعباسانشالله ዉደ በአላህ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባቀሪኝ
ያእትዮ ህዚብ በአጠቃለይ ስንት ነወ ? ታጠቅ
እስቴ ይሄን ታጠቅ የሚባለውን ሰውየ አሳየኝ መልኩን አይቸው አላቅም
ጥቁር ስለሆነ ነው እማይወጣ
@@ፋጡማአደም-ዠ3ጐ አላህን ፍሪ
ፅዩም ነው ብሩክስ አደየ ጋብዙት እቤቱው ሳውድ እንዳለ አዩቸዋለሁው
እኔ ልገርህ የፀዬም ቆጆ ነዉ ፊም አለዉ እነም ከረሩ ቾክሌት ከረር ነዉ ጥርሱ ነጭ ነዉ
😀😀ማሻአላህ።ደስትላችሁአላህይጠብቃችሁ
ስለ ለይላ ቸር ያሰማን
💯💯👍
ታጠቅ ለማየት የምንጎጎዉ ደህና ሠወ ሥለሆንክ ነወ ክፎንማ ሥሙንም ማንሣት ያሥጠላል እንኮን ማየት
0567173355 ትክክልነው
❤
ታጠቅ
ታጠቅየ እኔከጠለብነውየጠፋሁት ባስቦርቴን ማውጣት እችላለሁ. አባሴነውማውጣትየምችለው ወላ
_ስማኝማ ታጠቅ ሴቱ ፊትዋ የሚስጡ👎 ሴቶችን መላ ብለኝማ ኡፍፍፍፍ❓_
ሁርጅ አውዳ ደርሦመል ይቻላል
ታጠቅላላህብሎመልካምሰራእሚሰራስዉነወገንአተምእደዛወ አቶበረሀኑየወይናልጂ
አሰለሙ አለክ ወረህመቱለህ ወበረከቱተጠቅ ሰለም ነዉ እኔ ገ አለሀምዱልለህታጠቃ እኔ እህቴ ርየድ ዉሲጥ ሰበት አመቷ አልፎስምንተኛ ነዉ ግን አት ደወለችም ከ ሁለት አመትአንዴ ትደወለሌች ቢሮንም አትለክምኤጄልስ መረጀ ወረቀት አሌ ከ ትዮጲያ ወደ ሱኡድ የገበች በወሰጲ ለከሀሎ
0567173355የዋስታብ ቁጥሩ ይሄ ነው የታጠቅ
እርግጠኛ ነሽ
Masashala tamayiati adanaqaloi!!!
አዳምጪው እርግጠኛ እድትሆኒ እመጀመሪያው ላይ ነው
አው
@@አልሀምዱሊላህአላህአክበር አያዳምጡም ዝም ብለው ነው እንጅ ኮሜት እሚሮጡት
መሻአላህ ጀዛኩምላህ ከይር ተጠቅንም በጣም አመሥግንልኝ ለተቸገሩት ሀሉ ጉሮሮውን ሰለሚያደርቅ ከአላህ በኋላ አመስግንልን በሚገባ የዎሎዬ
Fatuma shifawe endyte honeche lejwane eko eskahuene alagenechewem ebakachehue tateq erdwate
ታተቅ እና አህመድ ቆዩልን አይዟችሁ እናተን ታላመሰግን ማለፍ አልፈልግም በቃ ኑሩልን ታተቅ አላህ ይጠብቅህማንበተናገረልኝ ያልኩትን ሁሉትናገረውአለህ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህማሻ አላህ ግን ምንድነው ታጠቅ ለምይት ምንአስፈለገ ማሻ አላህ ጥሩ ሥረ በረታ ጀዛከላህ ኸይርን
እኔየጨናቀኝ የወድም እናእህቶቸ እስርቤትነዉ ጀዛከላህይር ወድሜቸ አላህይርዳቸዉ ያረብ
አህመድም ማሻአላህ አርፍ ነውአላህ ይጨምርልህ
ታጠቅ ለምን ትድበቀ ናለህ 😀😀
ታጠቅየስራህንአላህ ይቀበልህውድ የአኬራ ወንድማችን
እኔግን፣ታጠቅን፣ማየትብቻሣይሆን፣ማወቅእፈልጋለሁ፣እንደ፣ከመልኩምንአላችሁ፣አትበሉ፣መልካምንሠዉማወቅእኮግድነዉ፣ምንችግርአለዉ፣ለሥደተኞች፣ቀንከሌት፣እሚለፋ፣ዉድ፣አዛኝ፣ወንድማችንነዉ፣ደግሞምእሡ፣ፍቃደኛ፣ካልሆነእሽ፣ብቻሥራዉንአላህ፣ከዱኒያ፣እስከአኸይራ፣ድረሥ፣ይቁጠርለት፣ክፉአያግኘዉ፣ሁልጊዜምደስታንአላህ፣ይወፍቀዉ፣አህመድ፣አንተብቻ፣ተቁለጭለጭ፣ታጠቅንደብቀህ፣ለማንኛዉምጀዛችሁንአላህ፣ይክፈላችሁ፣ፕሮግራማችሁ፣ጭዉዉትከቁምነገርጋርነዉ፣የዛሬዉ
ታጠቅዬ የኛ አበሳ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የስደተኞች ጠበቃ ኑርልን ወድም አረጅዳን አስከፍትልን ችግርላይ ነን እባክህ
በርታ ዉዴሜ ባለህበት ድህናሁን አላህ ይጠብቅህ
ዋለይኩም አሰላም ወድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ በመቀጠል ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወድምና እህቶች ድምፅ ልትሆኑ ይገባል ታጠቅ ሁሌም ድምፅ እየሆነ ነው አህመድም ከጎኑ ሆነህ ልትበረታ ይገባል
አላህ ይጠብቃችሁ ታጠቅ ማሻ አላህ ኢሻ አላህ ምክርህን እነሰማለን እሰዎ ቤት ሆኑ ደስታ አይገኝም
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካቱሁ አራ ወንድሞቼ መላ በሉኝ መዳሜ ሰው ከለመጠሽ አገርሽ አቴጂም እያለችኝ ነው እና ፓስፖርት ማቼ ነው ሚጀምራው ?
ማሻአላህ ታጠቅዬ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ፎቶህንብቻ ሳይሆን አንተ ነትህ በጎና ጥሩ ስለሆነ አላህ ይጨምርልህ
በሰላም ወደ አገራቹ ኑ
ወንድም ታጠቅ መሻአላህ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት
ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱአሏህይቃበልህ እኔስ ተጠቅ ደስ የምትለኝ የአሏህን ትዘዝ አክበሮ በፎቶ አለማዉጣትህ
ማሻአላ አንኳን አብሮ ጨአደረሰን ታጠቅ ጀዛህ አላህ ኸይርተ ታጠቅእንየው የምትሎ የሰው ማንነቱ አይደለም ከፊቱ።ከተግባሩ ነው።ያጀመአ።
ማየቱ ምን አስፈለገ በርታ የምትሠራችው ስራወች ማሻ አሏህ ነው አሏህ ይጨምርልህ ወንድማችን
ታጠቅ ውነቱን ነው እህቶች ሶብረ ጥሩ ነው አብሽሩ ውድ የሀገሬየ ልጆች ሰላማችሁን ብዝት ያረገው
ወላሂ ዛሬ የፈለጋችሁትን ጠይቁ ስላልክ. ኮሜት ለማበብ ነው የገባሁት. እሚጠይቁት አያጡም ብየ. ክክክክክክክ
ካርጎ ተጀምሯል ወይ እቃ ለመላክ
ውይ ጥያቄ አላህ ያበርታቺሁ
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ በጣም ደስ ስትሉ ወድሞች አሂሚው እና ወድም ታጠቅ
Y’all are doing great job. I would like to know about Tatag, good things he did. Please explain to me I would like to know more.
ታጠቅ እበክህእስረኞችስ መቼነዉ ሚበሩት
ወድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ስወች ናችሁ ክሳውዲ ወደኢትዮጵያ በረረ አለ እስኪ ንገርኝ
እኔም ለመውቅ ይፈልግ ነበር ነገርግን እደለውም ከመንነቱ ይበልጥ ስረውይበል ያስብለል አለህ ይጠብቅህ በርተ
ማሻአላህአላህይጠብቃቺሁ
ታጠቅ አላህ ይጨምርልህ መታየት ጥሩ አይደለም
ይማች ውድ ጎበዝ ነቹ ኑሩልን👍👍👍👍
ደሥትላላቺሁ አላህ እዱሜ እና ጤና ይስጣቺሁ
እር ተባበሩን ወንድሞቻችን እህቶቻችን አይምሮ በሺተኛ እየሁኑ ነው የሌላዜጋ ከእስር እየወጡ ሀገራቸው ገቡ የኛስ እር የመንግስት ያለህ ለወገን ደራሺ ወገነውና ድርሱላቸው 😭😭😭አላሁመ ፍርጁን ኩሉሙስሊሚን ያርብብብብብ ከስቃይ በቃ በላቸው
አብሽር
አላህ ይጨምርልህ ትልቅ ነህ አላህ ሃያትህን ያርዝምልን ያረበና 🙏🙏🙏
ግን መክኒያቱ ምድነወ እማይ ታይበት ታጠቅ
የኛ ጀግናዎቺ ኑሩልን በርቶ አሏህ ይጠብቃቺሁ
ደስይለል
እበክህ። አደ ጥየቄ ልጠይቅህ
መልስ
ሀ
የኔ ምርጦች አለህ ይጠብቃቹ
አላህ ይጠብቃቺሁ ወድምቺ በርቱልኝ
ማሻአላህ፡በርቱአላህይጠብቃችሁ
ሰለሀገራ።ሰለ።እሰረቤተ።ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ።ተኛ
እሺ ወድሞቻን እዴት ናችሁ አላህ ሰላማችሁ ይብዛ ታጠቅ እንየው የሚሉ ዝም በላቸው መስማዬ ጥት ነው በላቸ ዝም በላቸው ሀይር ስራህን ብቻ ስራ
ማሻ አላህ ምርጦቺ አላህ ማልከም ሲራቹንይቃባል
ወድሜዋ ርያድ እስርቤት ሽመሽ ያሉት መቼነዉ የሚበርት
ታጠቅ እዳያዩህ ትንሽቆይተው ፍቅርያዘንነውእሚሉ
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ታጠቅ & አህመድ ባላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹ በርቱ
አር ወንድም እስር ቤት ያሉት መቸ ነው እሚበሩት ያአላህ በዱኔ ላይ ተሰቃዩ
የምርመራ.ክፍያ.በአስሪወቻችንነው.ወይስ.እኛ.ነን.መልሱልኝ.አህመዶ
አረ ጥየቄዉን መልሱልኝ ጅዳ ትኬት ስንት ነዉ
ታጠቅ አላህ ጀዛህን ዪክፈልህ ለምታረገዉ ነገር እደገና ከኢትዮጵያ ኢጃዛ የሄዱ የገቡ አሉ
Tadiya ante Lemn atferam kkkkkTateq midiya 1000 amet Nurln Ye Sdetegna Abatachin &Enbachinn abashi wondimachin
ታጠቅዬ መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ ከመልክህ ምንም የለንም ዝም በላቸው ለሰው ልጅ ዋናው ስራው እና ተግባሩ እንጂ መልኩ ትርጉም የለውም ብዬ አስባለሁ።
As wr wb ታጠቅየ ብቅ በላ
ታጠቅ የታለህ
ስታምሩ ማሻላህ ምርጥ የህዝብ ልጆች
መሸ አለ በጠም ደሢ የለል
ታጠቅን እንየው ለምትሉ ከመልኩ ምን አላቹ
እሱ እዩኝ እዩኝ አይልም
መልካም ስራውን አላህ ይቀበለው
ትክክልልልልልልልልል።
ሳህ
ሳህ
ታጠቅን እንየው እንየው አይታችሁ ምን ለመሆን ነው እረ ወደዛ ካልፈለገስ በግድ ነው መብቱ ነው ያለ መታየት በነገራችን ላይ እኔ ስለማውቀው ነው አሳይን እንዳትሉኝ ባይሄን
ትክክክክክክክክል
ታጠቅ ፎቶ ሀራም ነው ያንተስራ በጣም ጡሩ ነው አላህ ስራህን ይቀበልህ ወላሂ ስስሰማህ ደስ ይለኛል አልሀምዱሊላህ ጎበዝ ነው የፎቶ ነገር ሀራም ነው እንዳትታይ
የሳኡድ መቸነው በረራ የሚጀመረው
ወድ አደል እድ ምን ችግር አለው
@@zainabdawd999 አለው የማታቂ ከሆሽ ሀዲስ ቅሪ
@@ረያን-ዸ7ኘ ይሻአላህ
ተጠልብ የጥፋነው አቅም ይስራልነል
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ታጠቅዬ በለሃበት አለህ ይጠብቅህ ከፎቶህ ገር ችግር ይለንም አትተይ በስረህ ብቸ በርተ የምትሉ👍👍👍👍👍
ኮሜቶች እሽፊኩም ታጠቅን እንየው በታማኝነቱ ካየነው ይበቃል ስራውን እናቃለን
ታጠቅ ግን ስራው ይበቃናል መታየት አያስፈልገውም ለኢትዮጵያ ህዝብ የቆመ ነው እኔ በግሌ ምንግስት ማረግ ብቺል የመጀመሪያም የመጨርሻም ታጠቅ ነበር ኢትዮጵያን መምራት ያለብት ታጠቅየ በርታልን የኛ እንቁ ወዲማችን
ወላሂ ነው የምልህ የሁለታችንም በጣም ነው የምከታተለው አላህ ይጠብቃቹው ከመልኩ ጉዳይ የለኝም ከመልካም ሥራው እንጂ
ለታጠቅ ቃላት የለኝም የስደተኞች አባት ኑረልን የኛ ጅግና ቅን ስው ነህ
ታጠቅ ወላሂ ነው ምልህ የመጀመሪያ ቀን ስለለይላአ ስትናገር በጣም ነው ያለቀስኩት በማግስቱ ለአላህ ስጁድ ነው የሰገድኩ ማለት ስለ ለይላ ጉዳይ አሁንም በረታልኝ ታጠቅ
ታጠቅ እንወድሀለን ፈጣሪይጠብቅህ በርታልን እስርቤት ላሉት ወድሞቻችን
ራሚ tube ሱብስክራይብ አድረጉ
th-cam.com/video/Z268nLLXktM/w-d-xo.html
ዘመን መለወጫ የሙስሊሞች በዓል አይደለም የክርስቲያኖችን በዓልም ሆነ እምነታቸውን የሚከተል ሙስሊም በአላህ ቅጣት ከነሱ ጋር ይደመራል!
ዋዉ
صحيح dhugaa jete hayati
አሰላማለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
ራሚየ ልዩ እኮ ነሺ
ነይ በበተብ እንሁን
እኔ ደግሞ ታጠቅ በቀጥታ ፌስ to ፌስ የሚታይ መስሎኝ ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር አስለን ወንድምህ ነው መሰለኝ ድምፃቹ ይመሳሰላል ያአላህ ታጠቅዬ አላህ ይጠብቅህ እኔስ ከሚሰድቡህ ሸቃሎች ስሰዳደብ እና ስነታረክ ነው ምውለው ሳላውቅህ በመልካም ስራህብቻ
የ2012 የሠላም የበጎ ሰዉ ከሙሐመድ አሩሢ ለሑለተኛ ሠዉ ቢቻል ታጠቅ ነበር የምሠራዉ ስራ በጣም ጥሩ ሥራ ነዉ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ታጠቅ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ የስደተኛች አባት ኑርልን ስራህ ምርጥ ለአላህ ብለህ ነው የምትሰራው መልኩን እንይ የምትሉ ስራውን እንጅ መልኩ ምን ያደርግላችኋል እሱ መታወቅ ካልፈለገ መብቱ ነው ለአላህ ብሎ የሚሰራ ሰው መታየት አይፈልግም
ምናው ታጠቅን ለማየት ጓጓችሁ በኸይርነው እኛ መልኩን ሣይሆን የምንፈልገው መልካ ሥራውን ነው እንየው እንየው የምትሉ ሥረአት ያዙ አደብ የሚባለው ይኑራችሁ
ታጠቅ መመልካም ስራህን አላህይውደድልህ ባይታይም አይደለም👍✅✅
ማሻአላህ ስራችሁ ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት አህመድና ታጠቅ ምርጦች ለዜጋ ተቆርቋሪ ናችሁ የታጠቅ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉኝ
አሠላም አሊኩም ታጠቅየ ጥያቄ የለኝም ግን የጠፍ ልጂ ነበር ፎቶዉ የለኝም እና ሥሙ መኮነን ጌታቸዉ ይባላል እሥኪ አፍላልግልን ጀዛህን አሏህ ይከፍልሀል በናትህ
ታጠቅ።መንግስት።ማድርግ።ብንችል።ታጠቅነው።የምንሹመው።ልቡንጽህ።ድሀ።ሀብታም።ዘር።ሀይማኖት።አይለይም።ለፈጣሪውነው።የሜስራው።ትክክልነው።ሁሉላችንም።ነገ።አፈርእንገባለን።የሰራነውስራይከተለናል።
ቁጥርላኩልኝ።የታጠቅን
@@ሰሜራሰሜራ0567173355 እሀው ቁጡሩ
ታጣቅ ማሸአለህ በጣም ናው ሚካታታልህ ግን እስራኞች ማቼ ናው😭😭😭 ሚጋቡት
ክክክክክክክክ ወይ ሴቶች ታጠቅ አግባኝ አላላቹሁም ሆ አለማፈራቹሁ
ክክክክክ
ክክክክ አረ በጣም ይገርማሉ ገና እያየሁ ነው ጓደኛዬ ነግራኝ ግን ይገርማሉ
ስታምሩበተለይታጠቅ💪💪
ማሻአላህ ምርጥ ወንድሞቻችን እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አላህ ያቍይልን ውዶቸ ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔም እመልሳለሁ
ወላሂ እስከ መጨረሻው ነው የሰማሁት ግን የተማርኩት መጨረሻ ላይ ያወረሀው 3 ቀን ምግብ አልበላሁም ያልከው ነው እህት ወንድሞቼ ብዙ ከምንስቅ ትምህርት ብትወስዱ ይሻላል ታጠቅ ላንተማ እንኳን አንድ መቶ ሺ ይቅርና ሚሊየንም ያንስሀል አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
ወይ ዛሬ ታጥቅ እነ አህመድ ምርጡች
ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ በጣም መልካምሰው ናችሁ ምግዜም ሳቃችሁን እመኝላችሆለሁ
አሕመዲማሻአላሕውፈርክ👍💚🌹
ልክ ናችሁ አለመዝለቅህ ወደድኩት ታጠቅ ወንድማችን ዋናው ትምህርቱን ነው የኛ ሰው እንኩን ፎቴህን ሌላም ይፈላሰማሉው ነገር ግን ተመቸሀኛ ወንድሜ ኪሪስታን ወንድም እህቴች ምንም ቢሰሩው እውነታውን ይደብቃሉው ግን ገንዘቦብ ተመቀበል ወደሁላ አይሉም ይቀበላሉው ለመዘገቢ ይፈራሉ ዋናው ምን እንደሁ ራሱው ከዋቄው ራሳችው ያቀጠቅጣቸዋል ግን ሁለየም ይደግፋሉው ግን እፋ አያዋጡም የኔ ራሱው ጥያቄ ነው ግርም ይሉኛል አላህ ይጠቢቅህ ቢቻ አንተን ሁለየም በሀቅ ቁምልን ነክም ቀጥልበት
ብዙ ሰዋች ታጠቅን ለማየት ይጎጎሉ ምንድነው ሚስጥሩ
ሚስጥሩ፣ጥሩሠዉ፣ሥለሆነብቻነዉ፣በጎሰዉን፣ማወቅሥለሚያሥደሥትነዉ፣እንጅሌላሚሥጥርምን፣አለዉብለሽነዉ፣እህት
ባሰፓረት ያለዉ ይቅማ ማሰራት ይቻላል አደ ሰአሰሪየ ለሰራለሺ አናሰሪአኔጋርአልኝ
አላህያቆይህ
እኔመለ ለስበሱ ለምወጥት ምንድነው ምየስለገው
አይ ሴቶች ግን ምን አይነት ናችሁ በአላህ ሀያ የሚባል ነገር ቢኖራችሁ
ቁም ነገር ያለው ብጠይቁ
አኡዚቢላህ
እህቶችሺንአውዝቢላአትበይማር
ላአላህ ሲል ዉሌታቹንም በጣም ነው የምዎዳቹ ደሞ የምክታተልም የዉሌታቹን ብቻ ነው አላህ ይጠብቃቹ
ወደ ሣዉዲ መመለሥ ይቻላል
ምርጥ ወድሞቻችን። አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የማከብራችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗🌹🌹🌹🛍🎁😘
ታጠቅ ማለት ባለትዳር የሁለት ልጅች አባት ነው እና መልኩ ጠይም አጠር ያለነው
😂😂😂
😁😄😄😄
😀😀😀😀😀
@@YES-gd2mj ዉደ በአለህ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
@@اموعباسانشالله ዉደ በአላህ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባቀሪኝ
ያእትዮ ህዚብ በአጠቃለይ ስንት ነወ ? ታጠቅ
እስቴ ይሄን ታጠቅ የሚባለውን ሰውየ አሳየኝ መልኩን አይቸው አላቅም
ጥቁር ስለሆነ ነው እማይወጣ
@@ፋጡማአደም-ዠ3ጐ አላህን ፍሪ
ፅዩም ነው ብሩክስ አደየ ጋብዙት እቤቱው ሳውድ እንዳለ አዩቸዋለሁው
እኔ ልገርህ የፀዬም ቆጆ ነዉ ፊም አለዉ እነም ከረሩ ቾክሌት ከረር ነዉ ጥርሱ ነጭ ነዉ
😀😀ማሻአላህ።ደስትላችሁአላህይጠብቃችሁ
ስለ ለይላ ቸር ያሰማን
💯💯👍
ታጠቅ ለማየት የምንጎጎዉ ደህና ሠወ ሥለሆንክ ነወ ክፎንማ ሥሙንም ማንሣት ያሥጠላል እንኮን ማየት
0567173355 ትክክልነው
❤
ታጠቅ
ታጠቅየ እኔከጠለብነውየጠፋሁት ባስቦርቴን ማውጣት እችላለሁ. አባሴነውማውጣትየምችለው ወላ
_ስማኝማ ታጠቅ ሴቱ ፊትዋ የሚስጡ👎 ሴቶችን መላ ብለኝማ ኡፍፍፍፍ❓_
ክክክክክ
ሁርጅ አውዳ ደርሦመል ይቻላል
ታጠቅላላህብሎመልካምሰራእሚሰራስዉነወገንአተምእደዛወ አቶበረሀኑየወይናልጂ
አሰለሙ አለክ ወረህመቱለህ ወበረከቱ
ተጠቅ ሰለም ነዉ እኔ ገ አለሀምዱልለህ
ታጠቃ እኔ እህቴ ርየድ ዉሲጥ ሰበት አመቷ አልፎ
ስምንተኛ ነዉ ግን አት ደወለችም ከ ሁለት አመት
አንዴ ትደወለሌች ቢሮንም አትለክም
ኤጄልስ መረጀ ወረቀት አሌ ከ ትዮጲያ ወደ
ሱኡድ የገበች በወሰጲ ለከሀሎ
0567173355የዋስታብ ቁጥሩ ይሄ ነው የታጠቅ
እርግጠኛ ነሽ
Masashala tamayiati adanaqaloi!!!
አዳምጪው እርግጠኛ እድትሆኒ እመጀመሪያው ላይ ነው
አው
@@አልሀምዱሊላህአላህአክበር አያዳምጡም ዝም ብለው ነው እንጅ ኮሜት እሚሮጡት
መሻአላህ ጀዛኩምላህ ከይር ተጠቅንም በጣም አመሥግንልኝ ለተቸገሩት ሀሉ ጉሮሮውን ሰለሚያደርቅ ከአላህ በኋላ አመስግንልን በሚገባ የዎሎዬ
Fatuma shifawe endyte honeche lejwane eko eskahuene alagenechewem ebakachehue tateq erdwate
ታተቅ እና አህመድ ቆዩልን አይዟችሁ እናተን ታላመሰግን ማለፍ አልፈልግም በቃ ኑሩልን ታተቅ አላህ ይጠብቅህማንበተናገረልኝ ያልኩትን ሁሉትናገረውአለህ አላህ ይጠብቅህ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ ግን ምንድነው ታጠቅ ለምይት ምንአስፈለገ ማሻ አላህ ጥሩ ሥረ በረታ ጀዛከላህ ኸይርን
እኔየጨናቀኝ የወድም እናእህቶቸ እስርቤትነዉ ጀዛከላህይር ወድሜቸ አላህይርዳቸዉ ያረብ
አህመድም ማሻአላህ አርፍ ነውአላህ ይጨምርልህ
ታጠቅ ለምን ትድበቀ ናለህ 😀😀
ታጠቅየስራህን
አላህ ይቀበልህ
ውድ የአኬራ ወንድማችን
እኔግን፣ታጠቅን፣ማየትብቻሣይሆን፣ማወቅእፈልጋለሁ፣እንደ፣ከመልኩምንአላችሁ፣አትበሉ፣መልካምንሠዉማወቅእኮግድነዉ፣ምንችግርአለዉ፣ለሥደተኞች፣ቀንከሌት፣እሚለፋ፣ዉድ፣አዛኝ፣ወንድማችንነዉ፣ደግሞምእሡ፣ፍቃደኛ፣ካልሆነእሽ፣ብቻሥራዉንአላህ፣ከዱኒያ፣እስከአኸይራ፣ድረሥ፣ይቁጠርለት፣ክፉአያግኘዉ፣ሁልጊዜምደስታንአላህ፣ይወፍቀዉ፣አህመድ፣አንተብቻ፣ተቁለጭለጭ፣ታጠቅንደብቀህ፣ለማንኛዉምጀዛችሁንአላህ፣ይክፈላችሁ፣ፕሮግራማችሁ፣ጭዉዉትከቁምነገርጋርነዉ፣የዛሬዉ
ታጠቅዬ የኛ አበሳ አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የስደተኞች ጠበቃ ኑርልን ወድም አረጅዳን አስከፍትልን ችግርላይ ነን እባክህ
በርታ ዉዴሜ ባለህበት ድህናሁን አላህ ይጠብቅህ
ዋለይኩም አሰላም ወድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ በመቀጠል ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወድምና እህቶች ድምፅ ልትሆኑ ይገባል ታጠቅ ሁሌም ድምፅ እየሆነ ነው አህመድም ከጎኑ ሆነህ ልትበረታ ይገባል
አላህ ይጠብቃችሁ ታጠቅ ማሻ አላህ ኢሻ አላህ ምክርህን እነሰማለን እሰዎ ቤት ሆኑ ደስታ አይገኝም
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካቱሁ
አራ ወንድሞቼ መላ በሉኝ መዳሜ ሰው ከለመጠሽ አገርሽ አቴጂም እያለችኝ ነው
እና ፓስፖርት ማቼ ነው ሚጀምራው ?
ማሻአላህ ታጠቅዬ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ፎቶህንብቻ ሳይሆን አንተ ነትህ በጎና ጥሩ ስለሆነ አላህ ይጨምርልህ
በሰላም ወደ አገራቹ ኑ
ወንድም ታጠቅ መሻአላህ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት
ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱ
አሏህይቃበልህ እኔስ ተጠቅ ደስ የምትለኝ የአሏህን ትዘዝ አክበሮ በፎቶ አለማዉጣትህ
ማሻአላ አንኳን አብሮ ጨአደረሰን ታጠቅ ጀዛህ አላህ ኸይርተ ታጠቅእንየው የምትሎ የሰው ማንነቱ አይደለም ከፊቱ።ከተግባሩ ነው።ያጀመአ።
ማየቱ ምን አስፈለገ በርታ የምትሠራችው ስራወች ማሻ አሏህ ነው አሏህ ይጨምርልህ ወንድማችን
ታጠቅ ውነቱን ነው እህቶች ሶብረ ጥሩ ነው አብሽሩ ውድ የሀገሬየ ልጆች ሰላማችሁን ብዝት ያረገው
ማሻአላህ
ወላሂ ዛሬ የፈለጋችሁትን ጠይቁ ስላልክ. ኮሜት ለማበብ ነው የገባሁት. እሚጠይቁት አያጡም ብየ. ክክክክክክክ
ካርጎ ተጀምሯል ወይ እቃ ለመላክ
ውይ ጥያቄ አላህ ያበርታቺሁ
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ በጣም ደስ ስትሉ ወድሞች አሂሚው እና ወድም ታጠቅ
Y’all are doing great job. I would like to know about Tatag, good things he did. Please explain to me I would like to know more.
ታጠቅ እበክህእስረኞችስ መቼነዉ ሚበሩት
ወድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ስወች ናችሁ ክሳውዲ ወደኢትዮጵያ በረረ አለ እስኪ ንገርኝ
እኔም ለመውቅ ይፈልግ ነበር ነገር
ግን እደለውም ከመንነቱ ይበልጥ ስረው
ይበል ያስብለል አለህ ይጠብቅህ በርተ
ማሻአላህአላህይጠብቃቺሁ
ታጠቅ አላህ ይጨምርልህ መታየት ጥሩ አይደለም
ይማች ውድ ጎበዝ ነቹ ኑሩልን👍👍👍👍
ደሥትላላቺሁ አላህ እዱሜ እና ጤና ይስጣቺሁ
እር ተባበሩን ወንድሞቻችን እህቶቻችን አይምሮ በሺተኛ እየሁኑ ነው የሌላዜጋ ከእስር እየወጡ ሀገራቸው ገቡ የኛስ እር የመንግስት ያለህ ለወገን ደራሺ ወገነውና ድርሱላቸው 😭😭😭
አላሁመ ፍርጁን ኩሉሙስሊሚን
ያርብብብብብ ከስቃይ በቃ በላቸው
አብሽር
አላህ ይጨምርልህ ትልቅ ነህ አላህ ሃያትህን ያርዝምልን ያረበና 🙏🙏🙏
ግን መክኒያቱ ምድነወ እማይ ታይበት ታጠቅ
የኛ ጀግናዎቺ ኑሩልን በርቶ አሏህ ይጠብቃቺሁ
ደስይለል
እበክህ። አደ ጥየቄ ልጠይቅህ
መልስ
ሀ
የኔ ምርጦች አለህ ይጠብቃቹ
አላህ ይጠብቃቺሁ ወድምቺ በርቱልኝ
ማሻአላህ፡በርቱአላህይጠብቃችሁ
ሰለሀገራ።ሰለ።እሰረቤተ።ፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ።ተኛ
እሺ ወድሞቻን እዴት ናችሁ አላህ ሰላማችሁ ይብዛ ታጠቅ እንየው የሚሉ ዝም በላቸው መስማዬ ጥት ነው በላቸ ዝም በላቸው ሀይር ስራህን ብቻ ስራ
ማሻ አላህ ምርጦቺ አላህ ማልከም ሲራቹንይቃባል
ወድሜዋ ርያድ እስርቤት ሽመሽ ያሉት መቼነዉ የሚበርት
ታጠቅ እዳያዩህ ትንሽቆይተው ፍቅርያዘንነውእሚሉ
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ታጠቅ & አህመድ ባላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹ በርቱ
አር ወንድም እስር ቤት ያሉት መቸ ነው እሚበሩት ያአላህ በዱኔ ላይ ተሰቃዩ
የምርመራ.ክፍያ.በአስሪወቻችን
ነው.ወይስ.እኛ.ነን.መልሱልኝ.አህመዶ
አረ ጥየቄዉን መልሱልኝ ጅዳ ትኬት ስንት ነዉ
ታጠቅ አላህ ጀዛህን ዪክፈልህ ለምታረገዉ ነገር እደገና ከኢትዮጵያ ኢጃዛ የሄዱ የገቡ አሉ
Tadiya ante Lemn atferam kkkkk
Tateq midiya 1000 amet Nurln Ye Sdetegna Abatachin &Enbachinn abashi wondimachin