ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ራሄልዬ እንዴት የሚያምር ቦታ ነዉ ደግሞ የስጋዎቹ ጥብስ ምራቅ አፍ ይሞላል ሁሉም የተዋጣለት ነዉ በጣም ጥሩ ጊዜ እንዳሳለፋቹ አልጠራጠርም በጣም ነዉ ደስ የምትሉት። ፈጣሪ ይጠብቃቹ ተባረኪልኝ የኔ ዉድ 💕👌
ሰላምሽ የበዛ ይሁን ሪች 🙏💖 በጣም ቆንጆ ጊዜ እንዳሳለፍችሁ ምግቡ ይናገራል እንዴት እደሚጣፍጥ ጥርጥር የለኝም ቦታው ሁሉ ያማረነው ጥሩ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ተባረኩልኝ🙏🙏💖💖
❤ እንኳን ደህና መጣሽ ሪችዬ በጣም ደስ ይሚል የአንድነት ግዜ ነው ያሳለፍሽው እንደዚህ ወጣ ብሉ መዝናናት በጣም አሪፍ ነው ከቤተሰብ ከጓደኛ ጋር ጥሩ ግዜ እንዳሳለፋችሁ ዝግጅቱ ምግቦቹ ይናገሬሉ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
ሪቺዬ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ደስ ስትሉ ልዩ ዝግጅት ነው ሰብሰብ ብላችሁ አሪፍ ጊዜ እንሳለፋችሁ ያስታውቃል ልዩ ነው አካባቢው ደሞ ሲያምር አረጓዴና ነፋሻ ፈታ ለማለት ተፈጥሮን ለማድነቅ የሚመች ቦታ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን 💕👌
Thank you very much for the organization, thank you dear, I enjoyed it
ሪችዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው እንዴት ደስ ትላላችሁ የአካባቢው ማማር በዛ ላየ የመግቦቹ ማማር የቀረ የለም አንዳንዴም ከቤተሰብ ጋር ፈታማለት ያስፈልጋል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏💕
היה לנו כיף תודה רבה רחלי המקסימה שנה הבאה בעזאת השם נהגוג רק בריאות לכולנו
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏽❤️
ሰላምሽ ይብዛ ርችየ በጣም ምርጥ ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት እንዲህ ፈታ ማለት አስፈላጊ ነው አፋችንን ግን ውሀ ሞልተሽዋል ያሚሚሚ
ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ ዋው እንዴት የሚያምር መስክ ነው ሰመር ተጀመረ ዋው እንዲህ ወጣ ብሎ መዝናናት በጣም ደስ ይላል ምግቦችሁ እንዴት ያምራሉ ወቅቱን የጠበቁ ናቸው ጥሩ ግዜ እንደነበራችሁ ያስታውቃል ለኛም ሳሳካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን
Wow, Raheliye, it looks like you guys had a fantastic time. The barbecue looks so delicious. I am sure it tasted amazing. Very nice gathering. I am sure you guys had a fantastic time. Thank you for sharing, Beautiful. 💕👌
ሪችዬ የኔ ቆንጆ ታድላችሁ የተባከ ይሁን ደስ ትላላችሁ በዛ ላይ ብዙ ናችሁ ፈታ በይ ከጎደኖችሽ ጋር የአካባቢው ማማር እንዴ ሙቀት ነው አንዴ እናንተ ጋር የሰሩት እጆች የተባረከይሁን 🙏💞
ሰላም ላንቺ ይሁን ሪችዬ 🙏🙏 ዋውውው ነው በጣም የሚያምር በአል እንደዚህ አንድላኝ ማሳለፍ እንዴት ደስይላል እግዛብሔር ጊዜ ሲሰጥ ምግቦቹ ያስጎመጃሉ አፌን ምራቅ ሞላው የቀረ ነገር የለም ሁሉ ነገር አንደኛ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን የሰሩ እጆች ይባረኩ
ራሄሊና ዋዉ በጣም ምርጥ ጊዜ እያሳለፋችሁ ነው ደስ ይላል ይመቻቹህ ላይክ ሼርርርር👍👍👍❤️❤️❤️
ሰላም ራህዬ እንኳን ደህና መጣሽ ከቤተሰብ ጋር ጥሩ ግዜ እያሳለፋችሁ ነው መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልሽ የኔ መልካም ሼርርር
ሪቺዬ ዋው በጣም ያምራል የአካባቢው አረጓዴነት ነፋሻም ልዩ ነው የሚግቦቹ ብዛት ዋው ልዩ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ግሩም ነው ዋው❤
ሰላም የመወድሽ የውነት ስታምሩ በጣም አሪፍ ቆይታ ነው ያርጋችሁ
ሲያምር ቦታው
God bless you shikorinatat
Wow😋😋😋
Very nice
Rahela Shikor Beautiful as always enjoyed
የቀንየለይ ሽኮር🙏🏽❤️
ሰታምሩ የት ሀገር ነው