Please nigeregn timrtu be amet now ende wedimen masimezigeb felgalew ebakish yalehut sew ager now yalegn 1wedim now hulum yonin siketatel wedimen mech eza aderisewalew elalew please please mech mech now mizigebaw
ዋዉ እንደዚህ ኣይነት ተኣምር የለም ጌታ እኮ ልዪ ንው እመኑት ብቻ ኣንቺ እኮ ልዩ ነሽ የኣባትሽ ነስ ኣዳንሻት እናትሽም ባንቺ ትኮራለች ውድ እቃ ነ ኣንቺ በርቺ God is good all the time Bless you and your family ❤በጣም ደስ የሚል ሞስክርነት❤🙏🎉❤️
እኔም ጌታ እረድቶኝ የ አሁኑ 6ተኛ ዙር መልካም ወጣት ነበርኩ እናም ይሄን ምስክርነት እዛው ሰምቼዋለሁ ስለስዋ ጌታ ይመስገን። ዩኒዬ ቀጣይዋ መስካሪ እኔ እንደምሆን እርግጠኛ ሆኜ ነው የተመለስኩት ምክንያቱም ስታስተምር ስለ እኔ ምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር። ዮኒዬ አንተ ድንቅ ሰው ነህ❤🎉🎉
ተደለህ 🫣
😊@@idhdudga7544
Tadileshal❤yenem ye hulgize meshate new melikam wotat mehed wede hagare kegebaw
Please nigeregn timrtu be amet now ende wedimen masimezigeb felgalew ebakish yalehut sew ager now yalegn 1wedim now hulum yonin siketatel wedimen mech eza aderisewalew elalew please please mech mech now mizigebaw
Ewnet tebareku comment eyayew mn yahl sew endaterefkugn
ባላለቀ እያልኩ ጨረሰች ስትጥም ልጅቷ ብዙ ትምህርት ወሰርኩ አንች 1 ኛ ነሽ ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ የምትይው ለኔ ይገባኛል አበሻ ለንግግሩ አይጠነቀቅ ምላስ አጥንት የለውም አጥንት ይሰብራል 😢😢😢 ተስፋ መቁረጥን ዙሪያው ገደል መሆነን በሰዎች መሃል ብቸኝነትን በደምብ አውቀዋለሁ ቀምሼዋለሁ ከዚህ ሁሉ የታደገኝ ኢየሱስ ብቻ ነው ስሙ ይባረክ😢😢😢😢
እውነት ነው። እግራችን ለብዙ ጊዜያት ሰው ረግጦ አያውቅ ይሆናል ፤ እጃችንም ማንንም ላይነካ ይችላል። አንደበታችን ግን በየቀኑ ያቆስላል።
እኔም በደንብ ቀምሼዋለው
😢😢😢❤❤❤❤❤
Amen
አንቺ ጌታ የረዳሽ ድንቅ ሴት ነሽ ... ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
እስት ዝም ብላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በሉት ምንም በይኖራቹም ተመስገንአምላኬ
Egzabiher yimasgen
Galani waqayo ya tau
እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም
ተመስገን የኔ እግዚአብሔር ❤
እግዘአብሔረ ይመሰግን
ኡኡኡኡኡ ስለ እግዚአብሔር መልካምነት ቃላት የለኝም የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ ለምልምልን❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ምንብዬ እንደምፅፍ ግራ ገባኝ ጌታ ሆይ ተመስገን😢😢
እኔም እንዲሁ😢 ተመሰገን አምላኬ🙏
ጀግናነሽ ዬኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አገልግሎትህ በጥበብ በማስታዋል ከዚህ የበለጠ ይጨምርልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋዉ እንደዚህ ኣይነት ተኣምር የለም ጌታ እኮ ልዪ ንው እመኑት ብቻ ኣንቺ እኮ ልዩ ነሽ የኣባትሽ ነስ ኣዳንሻት እናትሽም ባንቺ ትኮራለች ውድ እቃ ነ ኣንቺ በርቺ
God is good all the time
Bless you and your family ❤በጣም ደስ የሚል ሞስክርነት❤🙏🎉❤️
ዋውዋውዋውዋውዋው❤❤❤❤ ተባረኪ ዮንዬዬዬ we ilove you ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ክብር ሁሉም ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😍😍😍😍😍😍
ዋ ድንቅ ነህ ጌታ እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ ጀግና ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ይቅርታ እና ፍቅር ከሁሉ ከሁሉ ይበልጣል
በእውነት ጌታዬን ከወደድኩት በላይ እንዲወድ ነው ያደረገኝ ምስክርነትሽ እንኳንስ የጌታ ሆንኩኝ እየጠፋጠኝ ነበረ ያለቀው ምስክርነትሽ ❤❤❤❤❤ እንኳን ጌታ ረደሽ❤❤❤❤
ኸረ እየሱስዬ 😭😭😭 እንኳን ያንተ ሆንኩኝ 😭 ኢየሡስ አንተ ተስፋችን ነህ ሀሌሉያ 🙌🙌🙌
ክብር ለጌታ ይሁን የረዳሽ ያገዘሽ ታሪክሽን የቀየረ ያፅናናሽ ጌታ ይባረክ ክዚህ በላይ የጌታ ታምራት በይወትሽ ይብዛ ለሁላችንም 2017 የስኬት የክብር ለአገራችን የምህረት የሰላም ይፍቅር ያርግልን ዮኒ አንተ በረከታችን ነ ዘመን ዘር ትዳር ፍሬ ሆች ይባረክ በጌታ ደም ተሰወት ❤❤❤❤❤🙏
ዬኒዬ እንደዚ አይነት እምነት መታደል ነው በእውነት ተደሰትኩ እግዚአብሄር እዲያጋባብኝ ተመኘው እውነት ዬኒዬ ተሳክቶልሀል ተባረክ
ተባረኪ የአባቴ ልጅ ❤ በእውነት 1 ነሽ ❤ በርቶልሻል❤በእንባ ነው ያየሁት ኡፍፍፍፍ ጌታ ስምክ ብሩክ ይሆን❤
ከመከራ በኋላ ትልቅ በረከት አለ። በእዉነት በእግዚአብሔር የተማመነ ማንም ሰዉ ምንም አይሆኑም። ኡፈይ የኔ ጌታ አንተ ድንቅ ነህ። ጠንካራ ሴት ነሽ በብዙ ተባረኪ እግዚአብሔር መልካም ነዉ።
እግዚአብሔር ይመስገን በርግጥ እየሱስ ቸር ነው ስሙ ይባረክ ❤❤❤
ጌታ በርግጥ ይረዳሻል በርች የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ከአባትም ከእናትም ከሁሉም የበላይ ነው ❤❤❤❤❤
ምን አይነት ጥንካሬ ነው ግን 😮 ጌታ ሆይ አንተ ታማኝ ነህ ጀግና ነሽሽ ❤❤❤❤❤🎊🎊🎊🎊
በስማም የሚገርም የሕይወት ታሪክ እህቴ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ያመንሸው ጌታ አክብሮሻል እህቴ ተባረኪልኝ 🙏የአባትሽ ነብስ በሰላም ትረፍ 😢
አቤት እግዚአብሔር ስረዳ❤❤ ስም ይባረክ አባ አንቺ ድንቅ ሴት እውነት ጀግና ነሺ 😢😢🎉❤❤❤
የእግዚያብሄር ምህረትን ጥንካሬን አስተማሪነትን አይቻለው ጌታ ይባረክ አንችም ተባረኪ
ኦኦኦ አባ አንተ ምን ይሳንሀል የንደገና አምላክ ስምህ ይክበር ይመስገን ዬኒ ከምልህ በላይ ተሳክቶልሀል ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለህ ዘመንህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ሴቶችን የሚያስተምር ህይወት በተስፋ መቁረጥ የሚመላለሱትን የሚያጽናና እና ተስፋ የሚሰጥ ምስክርነት። እንኳን ጌታ ኢየሱስ አገዘሽ የኔ እህት በጌታ በኢየሱስ ስም ያንቺ የሆነው ሁሉ በደሙ ይሸፈን❤❤❤❤
እውነት እዉነት እግዚአብሔር ይመስገን !!! ❤❤❤❤❤ እልፍ ሁኚ እህታችን በጌታ በኢየሱስ ስም!!!
የሚገርም ምስክርነት ነው የሰማውት
የኛ ጌታ በሰው ዘንድ የማይቻል በእርሱ ይቻላል
ተባረኪ ጀግና ሴት ነሽ በእውነት ❤❤❤
ጌታ ይመስገን ለኢየሱስ ምንም አይሳነውም🙏🙏🙏እህቴ እንኳን ተሳካልሽ የሀሳብሽ ቅደም ተከተል አስደምሞኛል ቃላቶችሽ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የመሰግን የረዳሸ ጌታ ሰሙ ይባረክ ❤❤
ወው ተባረክ ጀግና ሴት ይህ የ እግዚአብሔር እጅ ነው እልልልልልልልልልልል
ጀግና ነሽ የምር ብዙ አስለቀሽኝ ብዙ ደስም አሰኘሽኝ በቃ የምር ጌታ ከዚህም በላይ ክብር እና ሞገስ ይሁንሽ 🙏 ኢየሱስ ሁሉን ይችላል ብቸኛው መዳኛ ጌታ እርሱ ነው ተመስገን አባቴ ይሄን ምስክርነት እንድሰማ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ 🙏 ጳጉሜ 3 - 2016 ዓ.ም እሁድ ከምሽቱ አምስት ሰአት 🙏❤
ደስ ብሎኝል ስለሆነልሽ ነገር እባዬን መቆጣጠር እስኪ አቅተኝ በደስታ ነው የተከታተልኩሽ የኔጀግና ከዚህም በላይ ስፊ ዬንዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤
አቤት ጌታ ለእኔም እንደገና ጌታዬን ተስፋ እንዳረገው ሆነልኝ ዮኒ ተባረክ።
የሚገርም ጥንካሬ ከሚገርም እምነት ጋር እንኳን መልካም ሆነልሽ እሰይ🎉🎉🎉
የምሪ የዛሬ ምስክርነት ይለያል
ለታመኑ ታመኝ የኔ ጌታ እኔ አሰበኝ የጥንካረ የእምነት መንፈስ በላዬ ላይ ይሁን
❤❤❤ bruk nesh yichemrlsh
ክብሮ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ለረዳሽ ጌታ የእምነት ሴት ጌታ ሆይ ፍትህን እጂ ስጦታህ አንሻም እህቴ አቺ ጀግና ነሽ
ዮኒ እባክህ ይኼ ምስክርነት አላለቀም ፓርት ቱ አለው።በእውነት እኔዴት ያለች ጌታ ያጠነከራት እህት ናት።ይኼ ምስክርነት በመጽሐፍ የሚጻፍ መሆን አለበት።ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።
ይቺ በጣም ጀግና እና ጉበዝ ልጅ ነች አምና ምስክርነትቷ በጣም ትጣፍጥ ነበረ ዋዋዋዋዋዋዋ 🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ሆይ አዳነች አበበ በልኝ 😂😂ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት ወይኔ እምነቱዋ ገርሞኛል ጌታን በእሱዋ ቡዙ ነገር ተምርያለው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ደስ አልሽ እህታችን ❤❤
እዉነት ምስክርሽን ስሰማ ማመን ነው ያቃተኝ :: ይህ የእግዚአብሔር ምሪት እና መገለጥ እንጂ ካንቺ ብርታት ነው ማለት ይከብዳል :: እግዚአብሔር ለሁሉ ሰው እንዴ አንቺ ይገለጥ ::
አንቺ ብርቱ ሴት ተምሳሌት ነሽ :: ልዩ እና ፅኑ ልጅ: የፀና እመንት አለሽ ❤❤❤
ፍቅር ነሽ የእየሱስ ካንተ ጋር ያንችን ጅግንናት ይስጠኝ አሜን መታደል
የሚገርም ጊዜ ነበር ይች ልጅ ለእኛ ወንዶች ትምህርት ነት ዮኒ 1000 ዕድሜ ይስጥህ❤❤❤
ጥንካሬን, እምነትን , የእግዚአብሔር ን መልካምነት አይቼበታለሁ ጌታ በብዙ ይባርክሽ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው። ለሚወዱት ለምርጦቹ ደግሞ እጅግ በጣም መልካም ነው። ለሚታመኑትም ጋሻ ነው። ሁሉ ይቻለዋል። ያስችላልም። ምስግኑን ከጉድፍ ሲያነሳ ኤሬ ማን እንደ ጌታ.......የምለውን የዘማሪ እና መጋቢ አስፋው መለሴን መዝሙር ተጋበዙልኝ!!!!!!!!!!!
ፍፍፍፍ ጌታ እኮ ስራው ግርም ነው ❤😢😢 ጀግና ሴት እምነቶሃ ይገርማል 👋👋ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ❤
እየሱስን ከወደድኩት በላይ ወደድኩት የኔ ድንቅ አድራጊ 🎉🎉🎉🎉🎉ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
የእምነት፣ጽናት፣ቆራጥነትና ትጋት ምሳሌ የሆነች ሴት ናት ።ጌታ ይባረክ
እስከአሁን ከስማሁት ምስክርነቶች በጣም ልቤን የነካው ይህ ነው
TH-cam setegn liserabet
ድንቅ ምስክርነት ነው የኛ እየሱስ እኮ ዴንቅ ነው እምነትሽ ታላቅ ነው ቡሩቱ ነሽ😊😊😊😊😊😊
ስንት እየሱስ ነው ያለው?
ስትፀልዩ እንደ ግብዞች አትሁኑ ማቴ6: 5-8
@@antenehyeshiwas2596 ለሁላችንም አንድ እየሱስ ነው ያለኝ ለላ እየሱስ አለ እንደ???😳😳😳
አሌ ማድነቅ አይችልም የአባት ቡሩክ እንኳን ጌታ ኤርዳሺ✝️👈🙋🙋🙋🙋🙋😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
የእኔ ጌታ እውነትኛ አባት በስማይ በምድር የሚመስልህ የለ እግዚአብሔር ሆይ ክብር!!!!
አሜን
ተስፋ አለመቁረጥን ባንቺ ህይወት ተማርኩኝ👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር አሁንም በብዙ ይባርክሽ❤🙏
ጌታ ሆይ ተባረክ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት❤❤❤❤❤😢😢😢😢
የረዳሽና ያገዘሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ❤❤❤❤
Congratulations beloved sister
Big lesson about forgiveness
May God bless you and continue to shine upon you
❤❤❤ዬእግዝሐብሄር አለማ ከሆኔታ በለይ ናው ክብር ለሱ ይሁን🙌🙌🙌🎉🎉🎉🎉🎉ዬኒ ዘመንህ ይበርክ
ዋውውውውው እግዚአብሔር ይማስገን በእውነት እግዚአብሔር ታምህራት ማድረግ ይቻላል ጌታ ይባረክ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ እዉነት እና ሂወት ነው ❤️❤️
ኸረ እየሱስዬ 😭😭😭 እንኳን ያንተ ሆንኩኝ 😭 ኢየሡስ አንተ ተስፋችን ነህ ሀሌሉያ 🙌🙌🙌የሚገርም ጥንካሬ ከሚገርም እምነት ጋር እንኳን መልካም ሆነልሽ እሰይ🎉🎉🎉
እግዚኣብሔር ይመስገን❤
አቤት እንዴት ድንቅ አምካክ ነው የምናመልከው ጌታ ስሙ ይባረክ በጣም የምታስደንቂ ልጅ ነሽ እያንዳንዱን ቃል ስታወጪው ግርም እያለኝ ነው የሰማሁሽ ተባረኪ❤❤❤
የዘላለም ሕይወት ነጻ ስጦታ ፣እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶዋል፣በግዜ ይጠቀሙ፣በማመን ይዳኑ።ጌታ በጣም የረዳሽ እህት ተባሪኪ
ጌታ መልካም hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah elelelelelelelelelelelelele Jesus is lord congratulations
አስደናቂ ምስክርነት❗ 😭😭 እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም❗🙏
Wow betam des yemil testimony nw praise God
ጌታ ፀጋ ያብዛልሽ ተባረኪ መልካም ምስክርነት።
በጣም ነው ዮኒ ተመስጬ በጉጉት ላይ እያለው ጨረሰች ድቅ ነው እግዛብኤር ይክበር ያከበረሽ አምላክ ይክበር 💜💜💜☝️
አረ አንቺስ ጉደኛ ነሽ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁሽ የመልካም ወጣት የዚህ አመት ምርጡ ምስክርነት....ከአፍሽ የሚወጣው እኮ አንድ ጠብ የሚል የሚጠፋ አይደለም......ስትጣፍጪ ስታወሪ ገራሚ ነሽ እንኳን ጌታ ረዳሽ .....ለኔ ይሄ መልእክት ነው❤
እኔም እዳንችው ብስማት ብስማት አልጠግብ አልኩ እምነታ ጌታእዴት እዳጠነከራት ጀግና ❤❤
እወነቴነው የእግዚአብሔር እጅ ሲረዳ አየሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ተባረኪ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ
እግዚአብሔር ይመስገን
God is good, the maen thing getting Jesus thank you God, that's amazing testimony, stay bless
የኔ ቆንጆ እህት የታመንሽዉ ጌታ እንኳን ረዳሽ ደስ የሚል ምስክርነት
የረዳሸ አምላክ ሰሙ ይባረክ የጌታ ጥግ ነው ባንቺ ነው ያየሁት በትክክል ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Uuufffffffeee waaqayyoo kenyaa mee dhuga Galata gudaa haa fudhatuu Akka Amnitii kee jedhe yesus wow ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የእግዚአብሔር ስረ በጣም ግሩምነ ድንቅ የሆነ አምለክ ስሙ ይባራክ 🙏🙏
አቤት እግዚአብሔር ሆይ ምርሄርት ስራዬ ድንቅ ነው 😭😭😭 ተባረኪ
ተባረኪ በጣም ድንቅ የምስክር ነው ጌታ ይርዳሽ
ድንቅ ምስክርነት ነው ንግግሯ በጨው እንደተቀመመ በጸጋ ነው ተባረኪ እህታችን
ድንቅ ጀግና ጌታ የረዳሺ እንኳን ጌታ ረዳሺ
መረዳትሸ ደንቆኛል ጌታ አሁንም ያሥፋሸ ያበርታሸ ፀጋ ይሁንልሸ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ይሄነዉ የኛ ጌታ ክብር ይሁንልህ የኔዉድ እህት አቺ የተባረክሽ ነሽ የጁን ሳይሆን ፊቱን መፈለግሽ ይብዛልሽ ጌታ ያቺ የሆነዉን ሁሉ ይጠብቅ❤❤❤
አንደኛ ነሽ ጀግና ነሽ ከዚ በላይ እግዚአብሔር ይባርክሽ
አሜንንንንንን ጌታ ለዘለለም ይባረክ እህታችን ፀጋ ይብዛልሸ ዮኒዬዬ ላምልም አትገድብ🍇🍒👌❤❤❤❤❤
አይ ጌታ አሰራርህ የሰው መጨረሻ ያንተ መጀመሪያ ነው ስምህ ብሩክ ይሁን እየሱስ ያድናል ይታደግማልልልልል
ጌታ እኮ ታምር ይሰራል
እንች ጅግና ሴት ጌታ አሁንም ሞጎስ ይሁንሽ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው 💯 እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰❤️ ተባረክ ጅግና ሴት ❤❤❤🎉🎉🎉
የሚደንቅ ምስክረነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለአንች ስለ ተደርግልሺ መልካም ነገር ❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እህቴ አንቺ የእግዚአብሔር ሕያው ምስክር ነሽ ።ተባረኪ የጌታ ኢየሱስ ፍቅር ይብዛልሽ ።በጌታ ኢየሱስ ኃይል በርቺ ።❤❤❤❤❤❤❤
በቃ ቃላት የለኝም የምለዉ
ጌታን ሰለአንች ከማመስገን ውጪ 🙏🙏🙏🙏🙏❤
#ክብር_ሁሉ_ላአንተ_ለእግዚአብሔር_አምላካችን_ይሁን🙏🎺
ኦ #ከጌታ_ጋር_ሰኬት_እንዴት_ይጣፍጣል🙏😢
እህቴ እንኳን ደስ አለሽ በምስክርነትሽ ሐሴት አደረኩኝ 🙏 ባአለፈው አና አሁን ንግግርሽ ሁሉ ነገርሽ 💯% ተለውጠሻል ለውጥ በሂደት አደለ! ባንቺ አየሁ ተባረኪ🙏💖
ዮኒ ሙሉ ምሥክርነቷ እንዲደርሰን ስላደረግህ ተባረክ ።
ሀሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ ተባረኪ
Woww እግዚአብሔር yibarki yoni tbarki 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😢😢😢😢👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙇🏻♀️🙇🏻♀️🙋🏻♀️🙋🏻♀️🙋🏻♀️
Bezu mesekerenet semechalehu enedezih ye emenet tenekare yalebet erasen enedemeleket new yaderegene yewchi demetse eyesewgedu hiyewte kehonew geta gare mesemamatna mewrarede mene yahel erefet enedehone ke ehetachen mesekerenet mayete yechalale geta eyesuse bebezu tsega yebarekeshe anechi lebezu tewlede bereket neshe🙌😇❤️❤️❤️ yoniye agelegeloteh yesefa betesebhen yebarekeleh 🙌❤️❤️❤️
ተመስጬ ነው የሸማዋት ጥንካሬ ኮንፊደንስ ዋው ተስፍ መቁረጥ እራሱ ተስፍ ይቆርጣል በኔ 2017 የድል አመቴ ነው 🎉🙏
አሜን ይሁንልሽ
አሜንንን ለ ሁላቺንም 🥰🥰🥰🥰
እንደ እግዚግብኤር ያለ የለም አንተ መልካም ነህ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤
በርቺ እህቴ ብርቱ የሆነው እርሱ በአንቺ ስራውን ይሰራል ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ! ዮኒ በረከታችን በነገር ሁሉ ባለጠጋ ሁን!!
እግዚአብሔር ተባረክ በምድራችን እንደዚ አይነት ምሰክር መሰማት ዬኔዬ ተባረክ።
አሜን ጌታ ኢየሱስ ተመሰገን ጀግና ሴት ነሸ ተባረኪ❤❤❤
ዮን የገታ ስዉ ተባረክ
በእውነት ይህን ለማመን ይከብዳል ግን ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ።