ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔግን ካተ ይልቅ ጎደኛህን አደነቅሁት ምክንያቱም መልካም ጎደኞች መመስገን አለባቸው በዚህ እድሜችሁ ወደመንፈሳዊ መቅረብ ትልቅ ነገር ነው በርታ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ አተንም ጎደኛህንም
Yea sami that ma nigga 💪💪 jahnny yea.......👏👏👏👏
እኔም ምጋራዉ ሀሳብ ነዉ ሳሚ ኣሪፍ ስነ ስርኣት እና ኣንደበት ኣለዉ። keep it up
That's right good yang peppers God bless them ❤
የኢስላምና እና የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታዮች ዘፈን አይወዱም በጭፈራ ስፍራም አይታይም:: የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ከነሱ ትልቅ ትምህርት ልትወስዱ ይገባል:: ቅዳሜ ኮንሰርት እሁድ ዝማሬ በጣም ሼም ነው:: የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ዘፈንና ጭፈራ እንደማይፈቀድ እናውቃለን ግን የሀይማኖት ስራአት ማክበርና ከማስከበር ይልቅ ሁሉም አሽቃባጭ ሆነዋል::
@@hope8216 ኮመንት ስታነብ ወግ አታጥብቅ
ጎበዞች በዚህ በወጣትነት እድሚያችሁ መንፈሳዊ ቦታ መገኘታችሁ ድንቅ ነዉ በርቱ ቀጥሉበት
ተባረክ በዚህ እድሜህ እንደዚ መልካም ቦታ መገኘትህ መታደል ነው በርቱ
በስነምግባር እና በሀይማኖት አጠንክረው ላሳደጓችሁ ቤተሰቦች መመስገን ይኖርባቸዋል🙏🙏🙏 Keep up the good work💪💪💪
እውነት ነው በርቱ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፡፡
ማርያምን ዛሬ ሰብክራይብ አደረኩህ በቃ ወጣት በእምነቱ ሲጠነክር ደስ ነው የሚለኝ❤❤
እውነት ነው
ጎበዞች በዚህ በወጣትነት እድሚያችሁ መንፈሳዊ ቦታ መገኘታችሁ ድንቅ ነዉ በርቱ
ጎበዝ ጆኒ በዚው ቀጥል ትክክለኛ ዩትዩበር ነክ እራስህን ሆነ ነው የምትሰራው በርታ
ጆኒ እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ጨዋ የኢትዩጲያ ልጂ ጨዋ እናት ያሳደገችህ እናትህን በጤና ይጠብቅልህ በእድሜ በጤና
በጣም ጓበዝ በርታ ከጓደኞችህ ጀምሮ ስነስርአት አላችሁ መስቀላችሁ በዉነት ምርጥ ኦርቶዶክስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Jahnny is a kind , funny young man! God bless you & your friends……
በርቱ እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያውያን
በጣም ነው ደስ ያለኝ ገዳሙን ስለጎበኛችሁ
ጎበዝ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ
ጎበዝ ወጣት በእምነት ሲጠነክር ያስደስታል ለዚህ ስራህ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ በርታ ❤❤❤
Jahnny here we go You are legend keep it up🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተባረክ የኔ ጌታ
ዋው ጎበዝ እግዚአብሔር ያክብራቹ ❤❤
Admirable young men!!! Good on you, keep up the work 👍🏽👍🏽👍🏽
እሼ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመዉ ለሁላችንም አስተማሪ ነገር ነዉ ያረከዉ እናም ቤተሰቦች የቻልነዉን ያህል እናስገባ ከ$5 ጀምሮ ይቻላል ኢትዮጲያ ያላቹ ዶንኪ ዮቱብ ላይ ገብታቹ የባንክ ቁጥር ታገኙታላቹ የቻልነዉን እናስገባ ከበረከቱ እንሳተፍ ❤
ጃኒ 100,000 k ይግባ የምትሉ 👍🏽
Betam kortenbachuhal tebarku
በጣም ነው ደስየምትሉት ጎበዘች❤️👏
Thank you Jahnny, big respect
በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ይኸው የእሼን ትዕዛዝ ተቀብዬ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ::
betam jegina neh berta. Egeziabhier yimesigen. Egeziabhier kante gar yihun.
Jahnny the great!! God bless you!!
Tebarek egziabher yesteh…beemneth berta esu new miyawataw!
ማከብርህ jahnny ጎበዝ ትልቅ ቦታ እንደምደርስ አምናለው 🎉🎉🎉🎉
Jahnny you work is good
Good job! May God bless you!
Jahnny thank you for showing us yegizeawi studiowen other side
ተባረክ 🙏🏻🙏🏻
Yedengel Marryam legee be moges yebarkachu zemenachun Hulu !!!!!!!
amazing yesterday i was thinking of informing you to share the stream. i think its not too late .don't lose this chance bro .
ጃኒ መልካም ልጅ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው
bro best የበርከቱ ተካፎይ ስለ ሆናቹ
jahnny my hero🥰❤ God bless You!🙏
ክብር ለ ቤተሰቦቺህ ቀናሁ
Jahonny you should have stayed longer and help out but still so proud of u guys 👏🏾🥰🥰
Jah im.the first🎉May god help us 🙏🙏🙏🙏
በቅድስና ስፍራ ለቤቱ አገልግላችሁ እንድታድጉ ስለተመረጣችሁ እና ከስር በሀይማኖት አስተምሮ ትልቁን ድርሻ ለወሰዱ በቤተሰቦቻችሁ ክብር ይገባቸዋል
Tebarek Janny
when you enter 100k we are waiting for special vlog with 100k play button jahnny🙌👏
Diakon slohone aydelm esu miyask3disew krstiyan slehone gdetaw new antem gdetak new esu yibeltinu demo diyakon slehone agelgay slehone new edi eyasebk edatega janny beterefe ewedikalew egziabher yasebachutin yasakalachu yasakalin❤🙏
ተባረኪ ብሮ janny
የውነት እግዚአብሄር ያሳድግህ
fetari bebetu Yatsenachehu😍
ተባረኩ፡
Tebarek subscrib❤❤
በርቱ
2:23 በስመአብ በወልድ ስትል አሳቅከኝ😂😂😂😂😂
ለቤትህ አድስ ነኝ እሼን አይቸ ነው የመጣሁት😂😂 ለማንኛውም በርታ ታድላቹህ በረከት ተሳትፋቹሀል💚💛❤
Nice job🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በቤት ያፁናህ
Bro, I am from Asosa Benshangul Gumuz series
Good job 👍 😍😍
ጅገና ❤❤❤❤
That is popping for our christians we gonna pay out of loan for the monastery together head up niggas here
ፈጣሪ ይባርካችሁ
ጃኒ በርታ
ጎበዞች ja sami meti 👏👏
Gobezoch egzyabiher edmena tena yestahu
ጥሩ ስራ ይመቻችሁ
Betam nw des yalegn yehen selayw maryamn 😊 ena eme amlak tetebekachu Jahnny 🙏❤
ኡኡኡ ዣኒ ኢን ዘ ሀውስ!🎉
ጆኒ በርታ subscribe አድርገናል ከዚህ በፊት ጎዳና ከነልጅዋ የወጣችውን በድፍረት ሄደህ ማነጋገርህ inspire አድርጎኛል። ሁለት ቋንቋ ስለምትችል የተሻለ content ያለው ነገር አቅርብ I like your positivity, thanks 🙏🏿
ጃኒ እንኳን የበረከቱ ተሳታፊ ሆንክ
ተባረክ
በጣም ደስ ይላል ❤❤
Gobez
Keep going
Jahnny ያለ vpn net መስራት ጀመረ እንኮን ደስ አለህ 😂🎉🎉🎉
KOY ANTE ATMARM
እግዛብሄር ያሣምርዉ💚💛❤💒💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐
Jah Hodu mn Case new besmeAb beweld 😂😮😂😮😂😂
jahnny አስለቀስከኝ ማርያምን at the end
እባካችሁን የቻላችሁትን አግዙኝ ኑሮ ከብዶኛል መፈጠሬን የጠላሁበት ግዜ ነው በማርያም አይታቹ ዝም አትበሉኝ😢
አካወንት
ayzoshi sebli
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤
network telkewal belu ahun yejahnny fan tlo tolo subscribeee arwgiuuuuuuuuuuuuuu wioooooo
እሼ ሰብስክራይብ አርገናል
Good Job
GREAT!
ጎበዝ❤
Gobez leje berta
ሳሚ ዳቆን ነው እንዴ ታድሎ
i respect you bro👋👋
bertuln
Ilove you bro
Wawe
በርታ፡ወንድሜ፡ጎበዝ❤❤❤❤❤
ananeya biruke
ሠብሥክራይብ አድርኩህ እኔ ኦርቶዶክስ የሆነ ሠዉ አላልፍም❤❤
segurehen betekoretew teru neber wendem
yoooooo💚💛❤
Janny my favorite
❣❣❣
Nice bro
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
Gobez 🙏
እኔግን ካተ ይልቅ ጎደኛህን አደነቅሁት ምክንያቱም መልካም ጎደኞች መመስገን አለባቸው በዚህ እድሜችሁ ወደመንፈሳዊ መቅረብ ትልቅ ነገር ነው በርታ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ አተንም ጎደኛህንም
Yea sami that ma nigga 💪💪 jahnny yea.......👏👏👏👏
እኔም ምጋራዉ ሀሳብ ነዉ ሳሚ ኣሪፍ ስነ ስርኣት እና ኣንደበት ኣለዉ። keep it up
That's right good yang peppers God bless them ❤
የኢስላምና እና የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታዮች ዘፈን አይወዱም በጭፈራ ስፍራም አይታይም::
የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ከነሱ ትልቅ ትምህርት ልትወስዱ ይገባል::
ቅዳሜ ኮንሰርት እሁድ ዝማሬ በጣም ሼም ነው::
የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ዘፈንና ጭፈራ እንደማይፈቀድ እናውቃለን ግን የሀይማኖት ስራአት ማክበርና ከማስከበር ይልቅ ሁሉም አሽቃባጭ ሆነዋል::
@@hope8216 ኮመንት ስታነብ ወግ አታጥብቅ
ጎበዞች በዚህ በወጣትነት እድሚያችሁ መንፈሳዊ ቦታ መገኘታችሁ ድንቅ ነዉ በርቱ ቀጥሉበት
ተባረክ በዚህ እድሜህ እንደዚ መልካም ቦታ መገኘትህ መታደል ነው በርቱ
በስነምግባር እና በሀይማኖት አጠንክረው ላሳደጓችሁ ቤተሰቦች መመስገን ይኖርባቸዋል🙏🙏🙏 Keep up the good work💪💪💪
እውነት ነው በርቱ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፡፡
ማርያምን ዛሬ ሰብክራይብ አደረኩህ በቃ ወጣት በእምነቱ ሲጠነክር ደስ ነው የሚለኝ❤❤
እውነት ነው
ጎበዞች በዚህ በወጣትነት እድሚያችሁ መንፈሳዊ ቦታ መገኘታችሁ ድንቅ ነዉ በርቱ
ጎበዝ ጆኒ በዚው ቀጥል ትክክለኛ ዩትዩበር ነክ እራስህን ሆነ ነው የምትሰራው በርታ
ጆኒ እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ጨዋ የኢትዩጲያ ልጂ ጨዋ እናት ያሳደገችህ እናትህን በጤና ይጠብቅልህ በእድሜ በጤና
በጣም ጓበዝ በርታ ከጓደኞችህ ጀምሮ ስነስርአት አላችሁ መስቀላችሁ በዉነት ምርጥ ኦርቶዶክስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Jahnny is a kind , funny young man! God bless you & your friends……
በርቱ እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያውያን
በጣም ነው ደስ ያለኝ ገዳሙን ስለጎበኛችሁ
ጎበዝ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ
ጎበዝ ወጣት በእምነት ሲጠነክር ያስደስታል ለዚህ ስራህ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ በርታ ❤❤❤
Jahnny here we go You are legend keep it up🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተባረክ የኔ ጌታ
ዋው ጎበዝ እግዚአብሔር ያክብራቹ ❤❤
Admirable young men!!! Good on you, keep up the work 👍🏽👍🏽👍🏽
እሼ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመዉ ለሁላችንም አስተማሪ ነገር ነዉ ያረከዉ እናም ቤተሰቦች የቻልነዉን ያህል እናስገባ ከ$5 ጀምሮ ይቻላል ኢትዮጲያ ያላቹ ዶንኪ ዮቱብ ላይ ገብታቹ የባንክ ቁጥር ታገኙታላቹ የቻልነዉን እናስገባ ከበረከቱ እንሳተፍ ❤
ጃኒ 100,000 k ይግባ የምትሉ 👍🏽
Betam kortenbachuhal tebarku
በጣም ነው ደስየምትሉት ጎበዘች❤️👏
Thank you Jahnny, big respect
በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ይኸው የእሼን ትዕዛዝ ተቀብዬ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ::
betam jegina neh berta. Egeziabhier yimesigen. Egeziabhier kante gar yihun.
Jahnny the great!! God bless you!!
Tebarek egziabher yesteh…beemneth berta esu new miyawataw!
ማከብርህ jahnny ጎበዝ ትልቅ ቦታ እንደምደርስ አምናለው 🎉🎉🎉🎉
Jahnny you work is good
Good job! May God bless you!
Jahnny thank you for showing us yegizeawi studiowen other side
ተባረክ 🙏🏻🙏🏻
Yedengel Marryam legee be moges yebarkachu zemenachun Hulu !!!!!!!
amazing yesterday i was thinking of informing you to share the stream. i think its not too late .don't lose this chance bro .
ጃኒ መልካም ልጅ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው
bro best የበርከቱ ተካፎይ ስለ ሆናቹ
jahnny my hero🥰❤ God bless You!🙏
ክብር ለ ቤተሰቦቺህ ቀናሁ
Jahonny you should have stayed longer and help out but still so proud of u guys 👏🏾🥰🥰
Jah im.the first🎉
May god help us 🙏🙏🙏🙏
በቅድስና ስፍራ ለቤቱ አገልግላችሁ እንድታድጉ ስለተመረጣችሁ እና ከስር በሀይማኖት አስተምሮ ትልቁን ድርሻ ለወሰዱ በቤተሰቦቻችሁ ክብር ይገባቸዋል
Tebarek Janny
when you enter 100k we are waiting for special vlog with 100k play button jahnny🙌👏
Diakon slohone aydelm esu miyask3disew krstiyan slehone gdetaw new antem gdetak new esu yibeltinu demo diyakon slehone agelgay slehone new edi eyasebk edatega janny beterefe ewedikalew egziabher yasebachutin yasakalachu yasakalin❤🙏
ተባረኪ ብሮ janny
የውነት እግዚአብሄር ያሳድግህ
fetari bebetu Yatsenachehu😍
ተባረኩ፡
Tebarek subscrib❤❤
በርቱ
2:23 በስመአብ በወልድ ስትል አሳቅከኝ😂😂😂😂😂
ለቤትህ አድስ ነኝ እሼን አይቸ ነው የመጣሁት😂😂 ለማንኛውም በርታ ታድላቹህ በረከት ተሳትፋቹሀል💚💛❤
Nice job🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በቤት ያፁናህ
Bro, I am from Asosa Benshangul Gumuz series
Good job 👍 😍😍
ጅገና ❤❤❤❤
That is popping for our christians we gonna pay out of loan for the monastery together head up niggas here
ፈጣሪ ይባርካችሁ
ጃኒ በርታ
ጎበዞች ja sami meti 👏👏
Gobezoch egzyabiher edmena tena yestahu
ጥሩ ስራ ይመቻችሁ
Betam nw des yalegn yehen selayw maryamn 😊 ena eme amlak tetebekachu
Jahnny 🙏❤