ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ቬሮኒካ አዳነ አሳዘነችኝ ወንድ ለምን እንዲህ አስፈራት፥ የዮኒ ማኛ ረገጣ በአትላንታ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ส.ค. 2024
  • ሰላም ሰላም በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደዚህ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጣችሁ እያልኩ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ።
    #ebstv #Seifuonebs #ethiopia
    🔴 አነጋጋሪው የዮኒ ማኛ ድብድብ በአትላንታ Yoni magna, Atlanta, Rophnan concert, Chris brown and Rophnan, Veronica Adane, ቬሮኒካ አዳነ
    🔴 አነጋጋሪው የሮፍናን ኮንሰርት በአትላንታ Dallol Entertainment, Abrelo HD, SeifuFantahun, ሰይፉ ፋንታሁን, Aletube, DinkaDink, ATR, AserTad, Abel Birhanu, TnshuaMahder, Babi Vlog, Golddigger, Love story, Breaking newa, ሰበር, ፋኖ, Abiy, Fano, ethiopian movie, ethiopian new music

ความคิดเห็น • 88

  • @aklilnews
    @aklilnews  หลายเดือนก่อน +9

    ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

    • @tigistmekonene5826
      @tigistmekonene5826 หลายเดือนก่อน +1

      Ante ye tlam lej ende Ante aynetu koshasha tefto ezaw yenatehen ekek endetak new medereg yalebet kenkenam ye dha lej

    • @getasewtaddesse168
      @getasewtaddesse168 หลายเดือนก่อน

      ርዕስህና ውስጡ ስለማይገናኝ block

  • @ejigayehuketema3242
    @ejigayehuketema3242 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን ግን የምታቀርበው ነገሮች ብዙም አያስደስቱም አያዝናኑም አያስተምሩም የህፃናት ጨዋታ ይመስላል አብዛኛውን

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      በዚህ ካልተዝናናሽ በምንም አትዝናኝም እጅግዬ ደግሞ አትርሺ ሁሉንም ሰው ማስደሰት አይቻልም❤🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 หลายเดือนก่อน +3

    የዛሬው ቪዲዮ የምር ይለያል በጣም ተመችቶኛል ይቀጥል🎉❤😂😂😂😂

  • @Tube-wd1mf
    @Tube-wd1mf หลายเดือนก่อน +2

    የመገርማ ዜና ነው አዝናናን እና ቁም ነገር አዝል ቪዶ ነች ጥሩ ሰራ ነው በርታ ወድምችን

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      መለኛዋ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @konjonesh
    @konjonesh หลายเดือนก่อน +2

    ስላም ስላምህ ይብዛ ወድማች ደስ የሚል ቪዲዮ ነው አሁን እነዚህ ተማሪ ናቸው ፈጣሪ ትፅግስቱን ስጠኝ በትክክል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው እውነት መህተብ ብቻ ምን ዋጋ አለው አባቴ ማስተዋሉን ይስጠን እስኪ አይ አንቺ አለም እኔስ ደከመኝ እባክህ አምላኬ ሆይ ልባም ሴት አድርገኝ 😢😢 ፈጣሪ ይርዳት ❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ቆንጅዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏 ሼር

  • @etssss7814
    @etssss7814 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም አክሊል ወንድሜ ለካ እንዲህ ፈታ ማድረጉ ላይም ተክነህበታል በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน

      ሳቁልኝ😂

  • @user-mq4ue6we1t
    @user-mq4ue6we1t หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉🎉🎉❤ we love you

  • @MekdesWeldegebrael
    @MekdesWeldegebrael 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ማትስ 8ኛ ክፍል ጀምሮ ዘጋኝ ዘጋኝ ፈጣሪ ይመስገን አሁን ነጋዴ ነኝ

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂 በመስኪት የዘለልክዉ ደስ የምል ቆይታ ዜና ፈታ በሉ

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ሀናንዬ❤🙏

  • @dibootube816
    @dibootube816 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ስላም እንኳን ደህና መጣክ😍😍

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ዲቦዬ❤🙏

  • @VibeTop-yh8bc
    @VibeTop-yh8bc หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ደግም ቁም ነገር ብዬ አንተን መስማቴ

  • @Hibutub
    @Hibutub หลายเดือนก่อน +1

    አኪየ ትክክል የኛ አስተዋይይ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ሂቡዬ የኔ ቅመም እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏 ሼር

  • @MareMolla-re8hc
    @MareMolla-re8hc หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቼ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ ማርዬ❤🙏

  • @DejenneTesfaye
    @DejenneTesfaye หลายเดือนก่อน +1

    So nice

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክክል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😅😅

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ጎጃምዬ የኔ መልካም እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏 ሼር

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j หลายเดือนก่อน +1

    ያሲኖ የሆነ ፊልም ላይ አናት ሆኖ የሰራው አሪፍ ነው ።

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 หลายเดือนก่อน +2

    ወደው አይሥቁ ጉድ ወገኔ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም አመሸሕ ወንድሜ❤❤❤❤ እረገጡት ትላሕ አሹት እንጂ ምላሡን ቢረግጡት ነበር ጥሩ

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +2

      ሀኒዬ ጥጋቡን አበረዱለት😂

  • @hopehope9285
    @hopehope9285 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Go to 3k

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      Thank you❤🙏

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅😅😅

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน

      ሳሪናዬ የኔ ሳቂታ❤😘🙏

  • @romanethiopia
    @romanethiopia หลายเดือนก่อน +1

    ዘፍኖ ሲያበቃ አባቷ ነኝ አይ ኪሳራ😂😂 ማኛው ስንቱን አሳዝኖ ነበር በዳንብ አድርጉው በዠለጡልኝ በጣም መምህር ልብሳችን አጭር መስቀሉን አድርገን አቤቱ ማስተዋሉን ይስጠን😥

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ሮሚዬ❤🙏 ሼር

    • @romanethiopia
      @romanethiopia หลายเดือนก่อน

      አሁን ሸረትኩኝ ወንድምዬው

  • @TesfaKiflie-gz2hf
    @TesfaKiflie-gz2hf หลายเดือนก่อน +5

    ቬሮኒካ እኮ ሌዝቢያን ነች። ወንድ አትፈልግም ግን ይህ እንዲታወወቅባት አትፈልግም አድናቂዎቿን ስለሚያሣጣት

  • @aynalembereda2754
    @aynalembereda2754 หลายเดือนก่อน +1

    alne

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 หลายเดือนก่อน +1

    እእእ

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet naw hhhh😂😂

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ❤❤🎉🎉

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ራቢዬ❤🙏

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th หลายเดือนก่อน +1

    Yes Rofenan ለክርስቶስ አጭቼህ ነበር

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ፅግዬ❤🙏

  • @user-my6eu5ps4w
    @user-my6eu5ps4w 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 หลายเดือนก่อน

    Yoni 3 tuning debdibo new yelakachew

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አክሊል እንዴት ነህ አስኪ በውስጥ አውራኝ

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ሰብልዬ በውስጥ እንዴት ላግኝሽ እችላለሁ?

  • @hiwottubeamen6143
    @hiwottubeamen6143 หลายเดือนก่อน +1

    selam.edatnak.lik😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ሂዊዬ❤🙏

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 21 วันที่ผ่านมา

    ትግሬ የሚባል ህዝብ ኣለምላይ የለም

  • @mihretualemuboru5011
    @mihretualemuboru5011 หลายเดือนก่อน

    Funny😅😅😅

  • @HannanFedilu
    @HannanFedilu หลายเดือนก่อน

    Krese brawene almtam lmn twashalhe

  • @workuaddisu
    @workuaddisu 12 วันที่ผ่านมา

    አታግቢ እሰይ ምናገባኝ ክርር ብለሽ ቅሪ

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 หลายเดือนก่อน +2

    ማትስ ለማንም ብልጭታ ራስ ተማሪ ሁልጊዜም አዙሪት ነው ጭንቅላትህን አሰራው እንትን ክብር እስቶን ራስ ማትስ ተመራማሪ ጭንቅላት ነው የሚፈልገው እንኳን በማስረዳት በዶማ ቢቆፈር ቀለም የማይገባው ጭንቅላት ይዘህ የማትስ ተማሪ መሆን አትችልም በጊዜ ጥግህን ያዝ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ቲቸር ይቅርታ በእንጀራዎ መጣው መሰለኝ ማትስ ይለምልም😂😂😂

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ይሻልሀል ውይ ግን እኔም አልወድም ሒሳብ አብሶ መቀነስ ዳሸ አየ መሰለኝ መቀነሱላይ መልሴን እሞላ ነበር 😂😂😂😂​@@aklilnews

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii หลายเดือนก่อน +1

    ሲደባደቡ የሚያሳይ video የታለ የዮኒ
    ሌላው ያልከው ተመችቶኛል ዮኒ በነጻነት መንቀሳቀስ አይችልም በምላሱ

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ተስፍዬ እንኳን ደህና መጣህ❤🙏

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii หลายเดือนก่อน

      ​@@aklilnewsሀዬ ይመችህ

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6c หลายเดือนก่อน

    በአሁን ሰሀት የሷ ማግባት አለማግባት የሚስጨንቀው ሰው አለ

  • @user-qr6ti9bn6v
    @user-qr6ti9bn6v หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይድፋሽ

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 หลายเดือนก่อน +1

    የስራህን ይስጥህ አክሊል ሆዴን በሳቅ አቆሰልከው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ከዚህ በኃላማ ዘና ነው የማደርጋቹ❤🙏

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 หลายเดือนก่อน +1

    የዳንሱ ነገር😂😂 የመሰቀሉ ነገር👌
    የመምሩ ነገር😅 w x😅😅 የሰካራም መጨርሻ😂😂😂 አለችሁ ሰካሮች?😅 አዲሰ ቦክሰ ገበዉ ወጠዉ አልሰርኩም ቻለጅ 👌 የሰልኩ ሲሰተም😅😅😅 የዛሬው ዋውውውው 😊በርታ ግን
    አጨር ሰዉ ምንም አትበል አልክ
    ከየቱ ትመደባለህ እርሰወ?😅

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      የኔን ለማወቅ አንድን ይጫኑ😂😂

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 หลายเดือนก่อน

      @@aklilnews 😂😂

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f หลายเดือนก่อน

    Yoweneye wende new yemetale yemetale selezehe atbuka letame 😂😂😂borkooo

  • @meserachabate5565
    @meserachabate5565 24 วันที่ผ่านมา

    አንዱ ደሞ ያንተን ምክር ሰምቶ ብብት ስር ገባለው ብሎ ሲንተፋተፍ አገጩን ብለው ሰማይ ቤት እንዳይልኩት

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 หลายเดือนก่อน

    Ante ekekam ye shermuta lej ye rophnanen edel Ante neh yemtwesnew ? Ekekam esu chelotaw nee yemiyanorew Ante tlam

  • @teshagerbeshawured7152
    @teshagerbeshawured7152 หลายเดือนก่อน

    ቶ ብሎ የኦርቶዶክስ እምነት መስቀል የለም ። በትክክል ኃይማኖቱን ለምን አይናገርም ? ኢሉሚናቲም ከሆነ ከተደበቀበት ይውጣ ።

  • @aydamehadi8737
    @aydamehadi8737 11 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነዉ፡ ስለ፡ ዬኒ ማኛ፡ ስታወራ፡ አማራዉ፡ ያጠቃኝ፡ ይሆን፡ ኦሮሞዉ፡ ያጠቃኝ፡ ይሆን…ሙስሊሙ፡ ጋር፡ ሲደርስ፡ “እንዳይገሉኝ፡ ይሆን” አልኽ? ምን፡ ለማለት፡ ፈልገህ፡ ነዉ። ለሌላዉ፡ እንዳያጠቁት፡ ብለህ፡ ሙስሊሙ፡ ጏር፡ ስትደርስ፡ እንዳይገሉት፡ አልክ😳😳😳?????

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j หลายเดือนก่อน

    የታለህ Bevideo ዮኒ ድብደባ? ወሬ ያለመረጃ አንተም የሰው ስም

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488 หลายเดือนก่อน

    አንተ እራስህ በዩቲብ ሰክረሀል

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ቢቀና ቢቀና አሁን በስካርም ይቀናል ስለስካር የሚያወራው ልምድ ያለው ነውና ቀጥልበት እልካለሁ

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 หลายเดือนก่อน +1

    🤑 ተራ ዩቱዩበር ነህ! ብሽቅ! ያየህ አትመስልም? ዮኒ ማኛ ለሶስት ገጠጥመውት ነበር_ ሶስቱንን አንደባለላቸው። በመሀል ግን አንዴ ተመታ። ሁሉም ገላጋይ ፍለጋ ሮጡ። በመጨረሻም ዮኒ ተሸምግሎ በረደ_ ነገሩ በዕርቅም ተጠናቀቀ።

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      የዮኒ ማኛ ታናሽ እህት ብዬሻለሁ😂

  • @Hamsterkobatethiopia
    @Hamsterkobatethiopia หลายเดือนก่อน

    ሮፍናን 😂😂😂😂ጀዝባ TH-camr የታል እስኪ ከክሪስ ተብዬው ጋር የዘፈነው ጋኔል ሁላ

    • @geraratube12
      @geraratube12 หลายเดือนก่อน +1

      አክሊልን አትንካ ዋ

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ነው ማኛውን እንም አልወደውም ሲደባዱብ አይቻለሁ ነገር የፈለግው ከማኛው ጋር የተጣላው ነው መሬት ላይ አንከባሎ አሩን ያበላው ማኛው ነው ለምን ይዋሻል ሀቅ ሀቁን አውራ እንጂ የተሳሳተ መረጃ ይዘህ አታውራ አረጋግጠህ እንደምታወራ እርግጠኛ ነኝ

  • @Tube-wd1mf
    @Tube-wd1mf หลายเดือนก่อน +1

    የመገርማ ዜና ነው አዝናናን እና ቁም ነገር አዝል ቪዶ ነች ጥሩ ሰራ ነው በርታ ወድምችን

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ❤🙏

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 หลายเดือนก่อน

    🤑 ተራ ዩቱዩበር ነህ! ብሽቅ! ያየህ አትመስልም? ዮኒ ማኛ ለሶስት ገጠሙት አንደባለላቸው። በመሀል ግን አንዴ ተመታ። ሁሉም ገሌጋይ ፍለጋ ሮጡ። በመጨረሻም ዮኒ ተሸምግሎ በረደ_ ነገሩ በዕርቅም ተጠናቀቀ።