The adventure of life is to learn. The goal of life is to grow. The nature of life is to change. The challenge of life is to overcome. The essence of life is to care. The secret of life is to dare. The beauty of life is to give. The joy of life is to love!
ማነው የትወና ብቃታቸውን የሚያደንቅ እንደ እኔ ❤❤❤👌👌💪
ሁሉም የትያትርልምድ ስላላቸውነውመሰል በጣምችሎታአላቸው
@@userLubaba-iq3po7cj1e ደምሪኝ
Me too
ሁላቹም ምጥ ናቹ ውውዉ ድድድድ
L00p
አለማየሁ ታደሰ ከልቡ ተዋናይ ፀጋው ከሰማይ ነው!
በስንቱ ሚመቻችሁ ምርጦች የታላችሁ
እውነተኛ የህይወት የህይወት ትርጉም ኢየሱስ ነው
እንዴት በናፍቆት እንደምጠብቃች ምችት ይበላች እቦ ኑርልኝ የአገሬ ልጆች😍😍😍😍😍😍👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾
Bravo
Alex, always you are super. Meski you are the best. Mule and his father and mother are also so nice.
በጣም አሪፍ አስተያየት ነው ወድጄዋለሁ
አሻሻልኩት
በሴ ምርጥ ሰው የበሴ አድናቂ ነኝ 🔥
ግሩም ናችሁ!ማንን ከማን ማስበለጥ እስከሚከብድ ድረስ ዋው የሚያስብል ብቃት፣መታደል ነው እንዲህ መሰጠት ብያለሁ።
ሀሙስን የሚያስናፍቅ ሲትኮም ነው በርቱ እናመሰግናለን
As wr wb Mashala tabarakallah
ፍቅርተ ጌታሁን ማሚ ምርጥ ሰዉ
You guys are the best! ድርሰቱ ሚገርም ነው፣ ትውኔቱም በጣም ያስቃል
በኛ ይብቃ ትዉልድ ይዳን አላላም😂😂😂አሌኮየ እወድሃለሁ💞
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ አለማየሁ በኛ ይብቃ አላለም
አሌክስ 💝ዋና ሰው የምርጦች ምርጥ 💝መስኪዬ 💝አንደኛዬ 💝ዮሐንስ ❤እናትና አባት 💝የማትሰለቹ 💝💝💝
ፈጣሪ ይባርካቹ እዉነት ደጋግሜ እያየሁት ደጋግሜ ነው የምስቀዉ የስራ ዘመናቹ ይባረክ በርቱልን
ውይይይይይይ😂😂😂😂😂በሥየ ደሥሢለኚኮ
Best show ever❤❤❤❤❤❤ 1:24
ውይ በስንቱ አድርቅ 😂😂😂😂😂😂
እንዴት ዘና እንዳልኩኝ 👌
የሕይወት ትርጉሙ ሕይወትን መኖርና ማኖር ነው:: ጃሺሹ
መስን ደስ ስትል ውይ።
WoW
CDg
በጣም ነው የምወዳችሁ
ይመቻችሁ ቀጥሉበት
Yes we did it 👏
ከቤቶች ሲትኮም ወዲህ የመጣ ምርጥ አስቂኝ አዝናኝ እና አስተማሪ ሲትኮም በስንቱ ምርጦች ናቹ በርቱ😍😍
ግን ቤቶች እንዴት ነው ልክ ይበቃል ሲወጣ አቆምኩት በጣም ነበር እምወዳቸው
ስወዳቸውስ
The adventure of life is to learn. The goal of life is to grow. The nature of life is to change. The challenge of life is to overcome. The essence of life is to care. The secret of life is to dare. The beauty of life is to give. The joy of life is to love!
viva bravooooooo lela mn ilaleew.tuwena
የዛሬው ይለያል ዋው እያዝናና ያስተምራል
Wow wow wow it so beautiful ❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
the Only Mature Ethiopian serious!
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀገር ወዳዱ ለአማራ ህዝብ ፍትህ በማነነታችው ለሚስቃዩ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ስሜ።ላጣው ለየዋሁ አግልዥ ልልው ለአማራ ህዝብ ፍትህ በሼኔ በኦነግ እና በወያኔ ጨካኜነት ለሚግደለው ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለአማራ።ህዝብ ፍትህ
አብይ ኦነግ ነው ከውያኔ ጋር ሁነው አማራን እየግደሉ ነው
ከዚህ ትውልድ ምን ይማራን ባልነት ሚስትነት እንድጠላ የሰይጣን ትህምርት እያስተማራችሁት ነው እግዚአብሔር ያከበረውን ትዳር እያቀለላችሁ ነው
ስወድአችው 🥰♥️🌹
ሰላማችሁ ብዝ ይበል ተመልካቾች ሁሉ
Wooooooooooow cool
የኔ ምርጦች መጣችሁ ቀን ስቆጥር ነበር የምትመጡበትን ቀን እደነብሰጡር🤣🤣🤣🤣
እናመሰግናለን
አለማዮሁ ታደሰ ይችላል!! 👏👏👏👏
Besetu Yen wede Sewedek eko ❤️❤️❤️❤️
ትንሽ ወርደው ነበር ዛሬ ደስ የሚል ሰሩ! ተባረኩ።
የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ በተለይ አሌክሶ😍😂🙏
የዛሬው በጣም አዝናኝ ነበር !!!
" ድንገቴ ፈንጠዝያ " ፣ "ገብቶሃል አይደል ? " እና የዛሬው " የሕይወት ትርጉም " ለእኔ እስከዛሬ በጣም ካዝናኑኝ ክፍሎች መካከል ተቀዳሚዎቹ ናቸው !
እባካችሁ ከፍ ዝቅ አትበሉ ፤ በዛሬው ልክ ከፍ ብላችሁ ቀጥሉ ።
Wow I love it 😀😃😄
በስንቱ በጣም አዝናኝ ነው ተመችቶናል ✌️
የሙሉቀን ሞኝነት በጣም በዛ ማየት አስጠላኝ
በስንቱ ምርጥ
Wow yzarw leyt yelal enmsgen alen ❤❤❤❤❤❤
እዋዋን ምርጥ ነው በርቱ
እኔ እንደ በስንቱ ዘና የሚያረገኝ ተዋናይ የለም
እኔ እራሱ
ሳቄ ሊቆም አልቻለም 😂😂😂😂ጥቁር ዘመድ😂 ወይ በስንቱ ኑሩልኝ እወዳቹሀለሁ
በጣም አሪፊ ነዉ በርቱ
ያን ቀን ምን ነክቶኝ ነዉ 🤣ሆርሞኔ 😁ተዛብቶ ይሆናል 😒ዓይ በስንቱ ምስኪን ነዉ እኮ ሂሩቴ 💝ፍቅር
😂😂😂😂😂
ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን
Siwadachuu eko ❤️❤️
ምርጦቼ በርቱልኝ
አል ዬ ይሄን ኮሜንት እንደምታየው ገምታለሁ ግን መፈንቅለህ መግስቱ ተመችቶኛል ነፃነት እንሻለን እኛ ወንዶች 🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይ አርፋችሁ ተቀመጡ አመፅ አቀስቅሱ
Woo w/o zufan looks my ante
Thank you 🙏
አለመዮ
wow👏👏👏
የኛ አሰተማሪዎች እናመሰግናለን
ወይኔ ጥርስ የማያስገጥም ድራማ
ተባረኩ!!
የህይወት ትርጉም እያንዳዱን ቀን ለራሳችን በሚምቸው መንገድ መኖር ነው::
ህይወት ትርጉም አልባ የሚትመስለው ለህይወት ጣፋጭ የሆኑ አዳድስ ነጎሮችን ባለመሞከራችን ወይም ቶሎ ቶሎ ሞክረን ስለጨረሰን ነው::
ለምሳሌ: በ17 አመት ልጅ ከወለደን እኛ 35 ስንደርስ ልጃችን አድገው የራሱን ህይወት መኖር ይጀምራል: በዚ ግዜ ከፊተኛ የሆነ ብቸኝነት ስመት ይሰመናል: እንድሁም የህይወት ትርጉም ምንድነው የሚል ጥያቄ ይመጣል::
ትርጉም ያለው ህይወት እንድኖር 👇
ስራ ከ16-40 ባሉ አመታት
ትዳር ከ25 ብሃላ
ልጅ ከ26-40
የልጅ ልጅ ከ40-60::
** ህይወት ጥድፊያ ሳይሆን ማራቶን ነው
በስንቱ ባል ነው ሚስት ወገን እኔ ግራ እየገባኝ ነው።። ደራሲዎቹማ ፌሚኒስትን ወጥረው እየሰበከኩት ነው።🙄🙄🙄🙄🙄🙄እኔ በስንቱ እያሳቀቀኝ እንጂ እያሳቀኝ አይደለም!!
በስንቱ በደንብ ለአበሻ ባሎች ንገርልን ትዳር ማለት እየተሳሰቡ መኖር ማለት እንጂ በአንድ ወገን ብቻ ለሴቷ የሚተው ሁሉ ነገር ጫና በሷ ላይ መሆን የለበትም
BESNTUYE❤❤❤❤❤
ሁሌም ምርጥ👌
ወይ እኛ ለሠው ነው የምንኖረው ለልጁ መልካም ትዳር ሳይሆን ስለጎረቤት ብቻ ያግባ ተፈረደበት እውነት ነው !
የሚስትየው feministነት ባይበዛ ጥሩ ነበር ፣ ከዛ ውጭ ትክክለኛ የወንድም የሴትም ስሜት እየተንፀባረቀበት ነው። ድርሰት ብቻ አይደለም ነፍስ አለው።
በስንቱ ምርጥ ሀሳብ
ብቃታቹ ዋውውው ነው
Welcome basinitu
ደስስስስስስስስ ሰታወሌ
ዋዉ የምወዳችሁነገርስ
አይ በስቱ በነገራችለይ ሒሩቴ❤❤
ምርጥዬ ነው በበኩሌ ተመችቾች እየኮመኮምኩት ያለ ሲትኮም ነው በርቱልን
በሥቱየ የምር እድህ በቲቪ እደማይህ በአላልም እመኛለሁ
በርቱልን😍😍
ሳቁ ግን ደስ አይልም በዛ ድራማው ግን በጣም ጥሩ ነው
የ መጀመሪያ ኮመንት 😂😂😂😂😂😂
እንኩዋን ደስ አላችሁ 😂
😄😄😄😄😄😄
Wow😂😂
@@mesilove9815ውዶቼ ደምሩኝ
የት ልቀመጥ አላለም አይ በስንቴ ይበስ ብሎ ሆርሞኔ ተባለሽቶ ነዉ አላለትም አይ በስቱዬ
እሱ አባባሉ እኔም በጣም ነው ያሳቀኝ
በስንቱ እደው ስወድህኮ
ጥቁር ዘመድ አላለም
ትዳር መናፈሻ ነው አላለም አይ በስንቱ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ሩተንዝ ስወዳት
ማነው እንደኔ ሙሉን ከሙሉቀን ጋር ቀጣይነት ለማየት የጓጓ
ድንብርብሯ ሙሉ የማይጨበጠው ሙሉቀን
ዲራማዉ በጣም ደስ ይላል ግን ይሄን ሙሉ ቀን የሚባል ሰዉ ሰጠላዉ
አሪፎ ቪድዮ በርቱ እንወዳችዋለን🤣🤣
የዛሬው በጣም ያምራል ፡
በርቱ ❤❤❤❤❤
ትዳር መናፈሻ ገነት ነው አላለም አይ በስንቱ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Please make it twice a week,,,, plseeeeeeee
በርቱ ዋው ነው
በስቱዬ በሳቅ ገደለኝ 😁😁😁😁😁😁😁😁👍
የሂወት ትርጉም ሚገባችሁ እየሱስን ስታገኙ ብቻ ነው
እውነት ነው ህይወት ኢየሱስ ነው
The finishing 😂👌👌
Leyu nachu betammmm
አይ በስንቱ ጥቁር ዘመድ አላለም አንደኛ ናቹ በርቱ