Don't think that all ethiopian are speaking amharic. You are amazing and trying your best. But the best way is also to speak English for some information to be the best ethiopian you tuber. Any thank you very much for your efforts Allah bless you. Good work keep going 🌹
Ena ethiopan neged bank now ymxkmew Ena besdet now yalwet hlegezbirr elkaleheg gene ygbaygba alkem Ena bet eflegalehege gene birren aleflegem mengeset betw setwege birren bewer set endmekfele seystaweke betam terw now lmene betele wendma ahne geza ymtamene betsebe ylme ynatke leg ykdhale seldersebege mentlaleke atgelew dmekenow so can you help me plz
ተመልካቾቻችን እንዴት ናችሁ፡ የዛሬዉ ቪዲዮ በርሱ ላይ የተገለጸዉን በደንብ የሚያብራራ ስለሆነ ቪዲዮዉን በአስተዉሎት ተከታተሉት ግልጽ በሆነ ቋንቋ ስለቀረበ የሀሳባችሁን ይመልሳል፡፡ ካልሆነ ጥያቄያችሁን ሰብስበን እንመልሳለን፡፡
Yemezegebachutn condominium sertachu situ yebet chgr ykensal belew le ECB
ene efelgalehu gin mnm algebagm malet kechalk slk laklen yanten
አረብ ሀጉር ላለነው ኮዶሚኒዬም ቤት ሰርቶ ይስጠን
ለመረጃህ እናመሰግናለን ስጦታከሆነ እነቀበላለን ብደርእያላችሁ ከመዳም የተረፈቅጪላቴን አትረብሺት ባዱኒያአይጠቅምበአኸራ ለስደተኞች ካዘናችሁ አገራችንንሰላምአስፍኑልንይሄነው የበኩሌ ደስስስስስሰሰሰሰታ
Yes
ስለመረጃው አመሰግናለሁ ግን የ20 አመት ብድር ወስጀ አንድቀን እንቅልፍ አይወስደኝም እስከ20 አመት ፈጣሪየ የሚያደርገውን አናውቅም ሁለት ክላስ ያላት የጭቃ ቤት ውስጥ እየኖርኩ ንፁህ እንጀራ በትኩስ ሽሮየ እየበላሁ አግብቸ ወልጀ አሳድገሁ አሁን 30 አመቴ ነው ብድሩን በ20 አመት ስከፍል በ50 አመቴ ነው የራሴ ቤት የሚኖረኝ አርርርርር መንግስት ገና አሁን ብልጥ ሆነ ያላገባቹ እህቶቸ በእድሞአችሁ እንዳትቀልዱ ብድሩም ቤቱም ይቅርርር ያቅማችሁን ጭቃቤት ገዝታቹ ልጅ ውለዱና አሳድጉ እስከ20 አመት ድረስ 18 አመት ወጣት ልጅ አድርሳቹ ይጦራችሁዋልልል እሽ ይሄ ለሀብታሞች ነው ለእኔና ለመሰሎቸ አይሆንን በኮሞንቴ የተስማማ ላይክክክ እያደረገ ይለፍፍ ውድድድ
ወድምአንተ እናመሠግናለን። ግን አይከብድም ሁለየም በሥደት ይኑሩብለው ሤሥብ ያሳዝናል 20አመት መኖራችንን አናቅም እሽ ፣ማዘንማ፣ለትቦታ ይሥጠን እሽ እዳተሽክሞ ሞትን እናሥብ እሽ
ትክክል
ትክክክል ነሽ እህት ብድር ሲጀመር ሀራም በጣም ሀራም አኡዙ ቢላህ በተለይ ይሄ ሙስሊሞችን አይዉክልም እህቶች ለማትረባ ብልጭልጭ እንዳትታለሉ አሄራችሁን እንዳታበላሹ አደራ
አስተዋዪ
ትክክልል
*እኛ ባረብ አገር ላለን ሰዎች መንግስት ኮንዶምኔም ቤት ሰርቶ ይስጠን እንደሚሰጠንም ተስፋ አለኝ አድርስልኝ ይችን መልዕክት*
😃 Be helemeshe naw ?
*ህልሜ እውን እንደሚሆን አልጠራጠርም ግን በውኔ ነው ይህን ሳስብ*
kkkkkkk😆😆😆yetsira bet yemeyiafers mengestachn new kondo menyem serto estyn new yailshw?😆😆yiadergelsh mamaye
besdyet yememotut mebt beyiasetybkln teru nebre
ትክክል የኔ ልዩእዉነትሺነዉ
ትክክ የኔማር ኢንሻ አላህ
20አመት እኔ አሁን ቤት ሳይሆን ልጅ ነው የናፈቀኝ እድሜ ለእናንተ በጣም ትልቅ ቤት ሰታያለች ለእኔ ይበቃኛል ምክንያት 5አመት በእነሱ ብሬን ሰለጨረስኩ እና እንዳልጎዳበት እና አሁን ትዳር መስርቼ በአገሬ ልኖር ነው በደስታ ከባሌ ጋር
ልጅ እፈልግ አለሁ ግን የቤት ክራይ በጣም ይከብዳል ከንሮ ውድነት ጋ
@@haimanotasaye925 እኛ በአፋችን ብቻ ኑሮን እየጨመርን ነው እኔ ከስደት እንደሄድኩ ነው ልጅ እምወልደው ደግሞ በጣም ጥሩ ባል ነው የለኝ ምክንያት እሱ ነው ሁሉንም ነገር ያማላው ባሌ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ ቤት አለኝ ዋና ቤት ነው ስለዚህ
@@haimanotasaye925 ደግሞ እድሜ እራሱ ይሄዳል እንጂ ሰለዚህ ልጅ መውለድ ነው ግን እኔ በፊት ልጅ አልመኝም ነበር አሁን ግን ቤት ስላለኝ እፈልጋለሁ ልጅ
@@የእናተልጅነይ እግዚአብሔር ይመስጌን ቤት ካለሽ ማሬ ይችአለም አንዱን ስትሞይው ባንዱ ይጎላል ለዚህ ይበቃሻል ልጅ በልጅነት ደስ ይላል እኔስ ልጅ በጣም እወጃለሁ ግን ቤት ለመስራት ብየ ነው የወጠሁ ግን ቤት በጣም ጣራ ነው እኔ 25አመቴ ነው ሁለት አመት ብጨምር በጣም አረጃለሁ
@@haimanotasaye925 አይዞሽ ማር ግን ልጅ ካለ ቤት የመጣልሻል ልጅ ሀብት ነው
እረ ምንው ቢቀረብኝ ሳረ ቤቴን ስረቸ እኖራለሁ ሽአመት ላልኖረበት እንኮን የባንክ ብድር የሰው ብርም በትንሹ ስበደረ ሀሳብ ነው ጉመን በጤና
በጣም በጣም እናመሰግንስለን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጠቃሚ መረጃ ነው
ለመረጃህ መልካም አመሠግናለሑ ባቅሜ ብጓዝ ይሻለኛል። ሕገ ወጥ የሚባለዉን ቦታ ሕጋዊ አድርጉልን ለሥደተኞች ካዘናችሑልን ok
እውነት ከዘናቹልን በያአቅማችን የለብድር ሥጡን ።
ተኝቼ ምድር ነው ቆሜ አስባቹታል ተበድሬ እቅልፍ ሲወስደኝ 1ብር እኳ ተበድሬ ሲያቃዠኝ ነው እማድረው
በመጀመሬ ለዜህ ሰሀት ላደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገር በተረፈ ደመዉዝ ያሰጨምርልን እደሊላዉ ዜጋ ያለዉ ሳይዋደድ በሞተዉ ሰዉ መደድ አለ አገራችን ቤታቸዉን አፍረሰዉ የሜከራተትትን በመጀመሪያ ይረዳ ሰት አሉ ሜአለቅሱ
እህህህ 20 አመት ብድር ይዤ በሀሳብ ልሙት እንዴ ሆይይ ምነው የጭቃ ቤት ትሻለኛለች የነገን መኖር አላውቅም ኮዲሚኒየም ገነት መግቢያ አይሆንም
20 አመት ጉድኧረ ልተ
አኮ ሆሆሆ አኔ ብድር አልወድም 😂😂😂😂
Betekekel
ጎመን፣በጤና፣አንተዬ፣እንደዚህ፣አይነት፣መቀቅ፣ገብቼ፣ወዴት፣ሰላሜን፣ልጣ፣ካዘነ፣እንድሁ፣ይስጠን፣ለራሱ፣ጥቅም፣ነው።
ስለመረጃው እናመስግናለን ክፍዬ እስክጨርስ አረብ አገር መበስበስ አልፈልግም ነገ ልሙት ዛሬ አላዉቅም 20 አመት እዳ ቀሪ ዘመኔን ሰላም እንቅል ልተኛበት ሆሆሆሆ!!!
ወይ አምላከ እኛ በአራት አመት እንኳን 200 መቶ ሺ አናገኝም ሚሊየን ከየት እናምጣ ግን ለንግድ ምናምን አይሰጥም እኔ እውነት ከሆነ አንድ መቶ ሺ ብቻ እፈልጋለሁ ካሎነ ድግሞ ሚሊየን ወስጀ ያለ እንቅልፍ 20 አመት አልጋ እያለ ልቀመጥ እድ
Weweweee
በጣም ደስ ይላል ምንም በይ ኖረኝም ግን ሞረለቹ ደስለል ፈጥር ለእትዮፕያ አደኛ ፍቅርን ሁሌታኞ ሰለምን ይስጣ እትዮፕያ ለዘለለም ተኑረ በመቀጣል የሀጋር መር በጥበብ እና በመስታወል በነጋር ሀሉ ቅን ይሁን ቀር ሁሉ ይጫመረል ።
ብሩን ነው በካሽ የሚሰጠን ወይስ ቤቱን ነው ሰርቶ ሚሰጠን እንደ ኮንዶሚኒየም????? ቤቱን ከሆነ ቀድሞ የዛሬ 14 አመት የተመዘገበም እስከአሁን አልተዳረሰም እኔ ሲገባኝ የዉጭ ምንዛሬ ስለቸገረው ያንን ለመሰብሰብ እንጂ ካልሆነ ለምን በሀገራችን ብር አይቀበልም?
የግዳ አርባ ሀገር ላለነው ቤት ስርቶ ይስጠን ኮንዶሚነም
ያሲራ ጉጉትና ስራ ያመፍጣሪ አቅም ቢቻይኑራን እጂ በራሰችን ከታመመን ይሰከል እሻ አላህ
እኔስ አልሀምዱሊላህ ምንየመሰለ 4ክላስ ቤት ሰርቻለሁ ልጨርስ የ5ወር ደመወዝ ብልክ እጨርሳለሁ ስለመረጃህ አመሰግናለሁ ሆሆሆሆሆ መቼልሙት ለማላቀዉ ከመግስት ልበደር
በጣም ጥሩ ነው ለኛ ለአረብ ሀገር ሴቶች ካሳተፉን ደስ ይለናል 500ሺ ብር ቢሰጡኝ ደስ ይለኛል ከዚህ በላይ አልፈልግም
ብድር ችግር የለም ስጡን ክክክክ እስክተፈቀደልኝ እኑራለሁ ብድሩን ፈጣሬ ይከፍላችሓል
እድሜህይርዘምልንማሬ ስንቶቹ ያባሉናልእንደአንተአይነትወንድምጥሩያስተምሩናል እስኪ ተማሩበት ተባረክ ወንድም እናየኔብጤ ሽቃሊትነገር መቼነውእደውመቼነው፣ ባለቤት የምንሆነውውውየገጠርልጂነኝከተማምአላቅ አላህይርዳኝ ማዳምም አቃጥላ ልገለኝነው ዱአ አድርጉልኝ
አረብ አገረ ለሆነ ሰዎች
👍 ጥሩ ነበር ግን ሸቃላዎችን አያሳትፈንም እዴ እኛ በሽዎች ነው ጨዋታችን
በጣም ጥሩ ነው ባልገዘውም ተስፋ ሁኖኛል ተባረክ
ውይ ብድር እንዴት እንደምፈራ አጠይቁኝ እንኳን የባንክ የሰው አንድ ብር እስክመልስ እንቅልፍ ይነሳኛል እዛው የሰላም እንቅልፍ ይሻለኛል
የኔ ብጤ ነሸ ልክ ነሸ ሸህ አመት አኖረም የምን ጣጣ ነዉ
ስለመረጃህ እናመሰግናለን መግስት ለድሀ ምንም አላዘን እኛስ የሀረብ ሀገር ሰራተኞች ሚስኪኖች በሚሊወን የሚቆጠር አቅማችን አይፈቅድም ባቅማችን በሽወች ያበድረን ቤትቤት ስንል በሰው ሀገር ቀረን
ይህንን መረጃ ስለሰጠህን እናመሰግናለን
ለሰጠህን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ጥያቄ አልኝ መልስ ካገኘህለት 1ኛ ከወለድ ነፃ ይባላል አንተም ከወለድ ነፅል ከሚሰሩ ቅርጭልፎች መነጋገ ትላላችሁ አልክ መጨረሻ ላይ ደግሞ ወለድ እንዳለው አስረዳህን 2ኛ ገንዘቡን ከፍለን እስከምንጨርስ አረብ አገር መኖር አለብ ውይስ መግባት ይቻላል ማንኛው ውጭ አገር ያለነው መረዳ ብታገኝ ጠይቅልን ?
የገባያ መአከል ሳኡዲይ አረቢያ
ወሬ ካልሆነ በጣም ጥሩ ነበር ከገዛን ግዴታ እንከፈላለን አሁን በረካ አልሆንም እያለነው ባልም ብር ይወዳል የሴት ብር የለመደ ይገርማል
እናመስግናልን ግን ሁሉም ነገር ከአቅም በላይ ነው ምን አለ በአቅምችን በሆን መልካም ነበር አርብ ሀገር ተስራቶ ነው እንደ አይነት ቤት መገዛት የሚችሎው አይመስልም በፍፁም ይከብደል ደግሞስ 20 አመት መኖርችን እንካን አኖውቅም ዘለላም ለማንኖርበት 20 እና30 ለማይሞላ እድሜ ሀይ አንቺ አለም ይገራማል
ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር ቤት ባይኖርንም እግዚአብሔር ይመስገን
እረ ባያበድሩ ጥሩ ነው ውጣ ውረዱም ብዙ ነው ደግሞ ለነገ መኖራችንን ማን አውቆ ነው ይልቁንስ የኢቲዮጲያ መንግስት እንደ ሌላ አገር መንግስ ቤት ሰርቶ ለሰው ቢያከፋፍል መልካም ነው።
ኧረጉድፈላ 20 አመት እደውምከአገሪወጥቸቀርቻለሁእኳንብድርኑሮብኝካላችሁቦታውንበተመጣጣኝዋጋገዝቸእደአቅሜብሠራይሻለኛልብድርአለብኝእያልኩእቅልፍከማጣይሻለኛልአንተበረካሁንእናመሠግናለን
ሁለት የተለያዩ ሀሳቦች ነው የሰማሁ አንደኛ ከወለድ ነጻ ነው በሚል ነው የነገርከን ሁለተኛ ማጠቃለያ/ መጨረሻ አካባቢ 20 ዓመት ከሆነ ወለዱ ይጨምራል 10 ዓመት ከሆነ ወለዱ ይቀንሳል ማለት አልገባኝም ምክንያቱም ከወለድ ነጻ ብለክ ነበር ?
አረ ጎማን በጤና አያ አመት ብድር ከምከፍል ፈጣር ጤና ብቻ ይሰጠኝ ስለ ነጌ ፈጣር ያውቀል ለመነኛው አመሰግናለሁ
ለኛ አስበው ሳይሆን ለራሳቸው ጥቅም ነው
ካዘናችሁ እግዳ ምነው ቤት መስሪያ ቦታ አትሰጡንም
እኔስ ይብላኝላችሁ ለናንተ በራሴ ቦታ ገዝቸ ሰርቻለሁ
ወንድማችን ስለ መልካም ስራህ እናመሰግናለን
አረብ አገር ተሰርቶ በዚች ደመወዝ በሚሊየን እረ ተው ደም ግፊት ይይዘናል 20አመት እዛው አርጁ ነው ልጅ ካልወለድን ምን ያደርግልናል
እኔ ደክሞኛል ስራካለህ ትቼመጣለው
የአረቦች ብር በምንእጃቸው እደሚሰጡን ግራገብቶኛል ቁምነገር ላይ ሳይውል ወዲያው ነው ምያልቀው
ለ ሰጠሀን መረጃ ከ ልብ
እናመሰግናለን ወንድማችን
ወንድማችን አመሰግናላሁ እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማክህ እኔ በእውነት የዘውትር ምኝቴ እንዳው የመዳምን ኩሽና ምታክል ቢሆንም የእራሴ ቤት እንድሰጠኝ ናው ።አምናላሁ ለእርሱ የምሳናው የለም።
ኡፍፍፍፍፍፍአጀቴን ገባሺግንእስላምነይ ያሰብሺውይሳካልሺማሬ
ወድሞ አተ አላህ ይስጥህ በጣሞ እናመሰግናለን ካሁን በፍት ሰሞቸው አለሁ ግን ብሮሰሱ ብዙ ነው ብየ ነው የተውኩት በጣሞ አድክሞ ነው
ስለ መረጃው እናመሰግናለን ። ነገር ግን አሁን አንተ እንደምትነግረን አይደለም ፣ በመጀመርያ ለምሳሌ የ3 million ብር ቤት ለመግዛት ጠይቀህ ሁሉንም መስፈርት ካሟላሕ በኋላ ቤት ፈልግ ይሉሐል ከዛ ፈልገህ ካገኝህ ተደራድረህ ስለ ቤቱ ዋጋ እነሱ ጋ ለክፍያ ስትሄድ ፣ የእኛ መሐንዲስ መገምት አለበት ይሉካል ፣ እሺ ብለህ ስትሄድ መሐንዲሱ ካልተመቸከው 3 million የተስማማከዉን 1.5 million ይልካል ፣ ሌላው እንድገና ኢንሹራንስ መግባት አለብክ ብለው ያስገድዱካል፣ በዛ ላይ ወለዱ በጣም ውድ፣ ሌላው በባንክ ምንዛሬ 1$= 28.85 ፣ 1AED 7.80 መንዝረክ ወለድ 10.5 ከፍለክ ምንድነው ጥቅሙ ????? ለምሳሌ black market ላይ ምንዛሬ 1 USD 41.30 ፣ 1AED 10 .80 ነው ። እና ይህን እናግረሃቸው በሌላ video አገኝሀለው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
አመሰግናለሁ ።
እኔምለው ለኛ አዝኖ አይደለም ምንዛሬያችንን ፈልጎነው መጀመርያ የበላባቸውን የእህቶቻችንን ብር ይመልስ
ወንድማችን እናመሰግናለን ለመረጃው ግን አልገባኝም ያገሩ ውስጥ መታወቅያ ያልታደሰ ከሆነስ ምክንያቱም መታወቅያ እራሱ ባለቤቱ ነው ሚያሳድሰው
ደግሞ 20 አመት ብድር ባሳብ ማለቅ ነው እኮ ነው ሁሁሁ
ወደ አገር ቤት ልመለስ 5 ወር ቀርቶኛል መቸም እዝ አገር ያው ነው ስርተን ስርተን ደፍነናል ስንል ክፍተት አይሞላም እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ሰለቼኝ አሁንማ እደውም ኡፍኡፍ አገር ልግባ
Don't think that all ethiopian are speaking amharic. You are amazing and trying your best. But the best way is also to speak English for some information to be the best ethiopian you tuber. Any thank you very much for your efforts Allah bless you. Good work keep going 🌹
አረብ አገር ላለነው ኮንደሚኒየም ቢያዘጋጅልን ጥሩ ነውይሄንን አጣራልን ወንድሜ የምታቀርባቸው ነገሮች ጥሩ ናቸው ቻናልህ ከፖለቲካ የነፃ ነው ጥሩ ነው በርታ
በጣም ነው የምናመሰግነው
ትምረት ይፈገሊ
ተባረክልን እናመሰግናለን
Bexam inameseginalen.Hulem silemitisexen mereja.Ahun bexam iyasaseben yalew yehagerachin selam maxat guday naw.Fexari selamun yawirdilin.Ignam hagerachin gebiten hagerachinin lemalimat xiret inadergalin ke isu irdata gara.
በጣም ደስ ይላል 20 አመት የሚከፈል ከሆነ አገሬ ሆኚ መክፈል እችላለው እኔ ያለው ለጊዜው አረብ አገር ነኝ
የሚያግዘን እንጅ ያጣነው የሚያጭበረብረን አላጣንም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ብለህ ወዳው የመኖሪያ ፍቃድ ያላቸውን ብቻ አነሳህ ፓስፖርት የለለን ኢትዮጵያዊነታችን ከወረሰ እንደ ???
ስደተኞችን እዛው ሰው ሀገር ለማስቀረት የታቀደ እቅድ ሲያስጠላ
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
ወላሂ እኔም እፈልግ ነበር እሺ ቁጥር ልቀቁ አላህ ካለ እድሜ እና ጠና ከሰጠኝ እከፈላሁ ልጆቼ በቤት ኪራይ ጥያችው ነው የመጣሁ አማና
ሴትዮ የለፋሽበትን ለሌባ ከመስጠትሽ በፊት ቆም ብለሽ አስቢ ቤት የሰሩትን ሜዳ የሚበትን መኔግስት እንዴት ነው ለአንች የሚሰጥሽ? የግድቡን ቦንድ እረሳሽው? የዶላር ችግር ነው ዠሚያስቀባጥራቸው።ፔጁስ የማን እንደሆነ አውቀሻል? ወይስ ንግድ ባንኩ የኢሕ አዲግ መሆኑን አታውቂም?ማስቀመጫ ካጣሽ ለተቸገረ ስጭው ይሕንን ያሕል ትርፋማ ቢሆን ሐገሪቷ በብድር አትጠልቅም ነበር
እኔም በጣም እፈልጋለሁ ግን በጣም ፈራሁ መዘዝ ይዞብን እዳይመጣብ ለማንኛው መቸኮል የለብንም
ሥለመረጃችክ እጅግ በጣም እናመሠግናለን!
በጣም አሪፍ እድል ነው እናመሠግናለን
ወለድ የለውም ብለህ ነብር መጨረሻ ላይ ወለዱ እዬጨመረ ይሄዳል......?
አጥና የተባለውን ድርሰት በደንብ ስላላጠናው ተሳስቶ ነው
@@ሰምእናወርቅ-ዘ4ቐ ahahahahha new ende
ሰላም ነው አመሰግናለሁ።👌👌👌❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
ስደት መሮናል መንግስት ኮንዶሚንየም ሰርቶ ይስጠን
ክክክክክ
kkkkkkkkkkkk
ማዘረፉን መግደሉን ያቁም ሌላ አፈልግም ባገራችን ነፆነት አተናል
ምን ሠላም አለ እና ነው ደግሞ ቤት መግዛት የሚያስፈልገው አሁንስ ከማየውና ከምሠማው ሁሉ በስደት ቀርሁ ወድማችን አመሠግናለሁ
እኔ ፈልጋለሁ ግን በ20 አመት ሳይሆን በትንሽ ጊዜየሚከፈል የብሩመጠንም በትንሹነውየምፈልገው የ20 አመት እዳገብቼ ሳልከፍልብሞትስ ተጠያቂውማበው እኔ የምፈልገው ከ200 ሺ እስከ 300ሺነው በዚህ የሚቻልከሆነ መረጃውን አድርሰኝ በቀላልአመት የሚከፈልነው የምፈልገው
ሠላም ያገሬ ልጅ ሁሌም ሠላም እመኞለሁ ላገራችን ለወገናችን ዉድ ወድማችን ያቀረብክልን ቪዲዎ ደስ ያስብላል
Kef tube የምሰጠን መረጃ ሃሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን እኛ አረብ ሃገር ያለን ልጆችን አይመጥንም ወሬው ሁላ ለሀብታም ነው ለሀብታም እድሉን ቢመቻችም ባይመቻችም መግዛቱ አይቀርም ይሄን እድል ማግኘቱ የሚጠቀምው ሳይጨናነቅ ዘና ብሎ ለመክፍል ነው: ለእነሱ የዘነበ ለእኛም ያካፋ ይሆናል ተሰፋ አንቆርጥም
ስላም ወንማችን መጀመርያ ከወለድ ነፃ ብለህ መጨረሻ ላይ ወለድ እንዳለው።
እኔ ብድር አወድም ጥሎብኝ ከሰጠን ነጻ ይስጠን ለኛ እረብ አገር ላለን ትንሽ ይርዳን
ለሰጠህን እፎርሜሽን እናመሰግናለን ወድማችን ነገር ግን ይህ ለኛ አይሆንም አረብ አገር ላለን ምክንያቱም ሀያ አመት ካልኖርኩበት ምን ይሰራልኛል እድሜ መጨረስ በሰው ቤት መጣላትም አለ ከሰውቹ ክፍያውም ትንሽ ነው ስለዚህ መግስታችን ለኛ የሚሆን አገርም ገብተን ቆጥበን ለኛ የሚሆን ቤት ያመቻችልን መሮናል የሰው አገር የሰው ቤት እስከመቼ ስደት
እኛ በስደት ያለን አብዛኛውን ወረቀት የለንም ግን ቤት መግዛት እፈልጋለሁኝ ወረቀት ላለው ብቻ ነው የሚመለከተው ማለት ነው ለደኛ አይነቱ አይመለከተንም መንግስት እኛንም ያግዘን እላለሁኝ
እናመሠግን አለን እኔ እዳ አልወድም ከሠጠን ነጻ ይስጠን
ጎመን በጤነ አለሰውየው ባለችኝ ሃገሬ ገብቸ ጭቃቤቴ መኖር ሲገባኝ 20አመት ለሱብድር በሰው ሃገር ልኖርነው ላሁኑም መሮኛል እንክዋን 20አመት
አላህ የተሽለ ርዝቅ አለው ሹክሪን ለመረጃህ ወንድም
ጥሎብኝ ኮሚንት መፃፈ አለወድም በቻ ከፈ የቱብ ከፈ ከፈ በል ጥሩ ነው የምታቀረባች ነገሮች እኒስ መሪቱን ገዝችው ነበረ ግን መንግሰት ቤት እድሰራ አልፈቀድልኝም አሰፍልት ይሰራል እየተባለ ወይ መንግሰት አልሰራ ወይ እኔ አልሰራሁ በመሀል ቤት ሰድሰት አመት ተቆጠረ እስቲ በዚህ ዙሪያ መረጃ ከለህ በተረፈ በረታ እሰቲ ከፈ የቱብ የምትሉ እሰቲ እንያችሁ 👍👍👍👍💚💛❤
ደስ ይላል ግንበደንም አብራርቶ የሚነግረን አልነበረም እናመሰግናለን ለስጠህን መረጃ
ለማንኛውም እናመሰግናለን 😃 ግን በጣም ይከብዳል በብድር መኖር 😃😃 እንቅልፍ ይንሳኝ ደግሞ የሰው እዳ 😃
ሥለመረጃዉ እናመሠገናለ ለኛ ለሥደቶኞች ኮደሚነየም ሠርቶ ከሠጠን እንቀበላል አለበዚያ ብድር በጣም ነዉ የምፈራዉ
ትክክል ብድር ጥሩ አይድለም ደሞ ሳልክፍል ብሞትስ ኦር ይቅር
Yes ...
betum hon kezebu yekereben egna yemenefelegew kefet bota merit yesetin gin eko lerasachiw tikem new lemanegnawem tnxs negerelegn kefet bota setun beru yekereben aliya yekereben belalechi hani belachiu
ሰልመረጀው አናመሰግናለን ወንድም
ይሄንን ላዳስቦራወች አጂ እኛን መዳም ቤት የምንሰራው አይመለከተንም ምክናየቱም እዲሜን ሙሉ ብሰራ አልከፍለውም የምን መጨናነቅ
ቀድመን የግዛነው ቤታችን በግፍ አፍርሳቹ አሁን አይደለም ቤት ልንሰራ ቀርቶ በህይወት መኖራችንም ያጠራጥረናል
.ውይ በጣም እሽ ከእዳ ላይ እዳ ሊጨምሩብን ሢፈልጉ ነው
ሄይ ጎመን በጤና ወንድምዬ 20እንቅልፍ ሳይወስደኝ ልሞት እኔ የአንድ ቀን ብድር እንቅልፍ ይነሳኛል ሄይ ለመረጃው እናመሰግናለን
እናመሠግናለን
Great info. Enameseginalen.
እባክህ አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ የተፈቀደው ለኢትዮጵያ ንግድ ብቻ ነው? ወይስ ሌሎችም ባንኮች ይህንን ግልጋሎት ይሰጣሉ ወይ? እባክህ አሳውቀኝ አመሰግናለሁ
ብድሩ ስንትነው
ወይስ ቤቱ ስንት በስንትነው
እና እስኪቁጥራችሁን።አስቀምጡልን
እርብሩቀርቶብን ሥለኢትዮጵያሠላምበሠማሁየናፈቀኝእሡነዉ
መጀመሪያላይ ያለ ወልድ አልክ ወደመጨረሻው ወለድ እንዳለው ተናገርክ ግልፅ ብታረገው
ወንድም እናመሠግናለን ለመረጃህ ነገር ግን ኮደምኔም ሆነ የጭቃ ቤት እኩል ነዉ የምንሞተው አለሃሣብ የጭቃ ቤት ሰርቼ የእኔን ያክል ለሌለው እየረዳሁ ብኖር እደሰታለሁ ሃያ አመት ሙሉ ከመጨነቅ ይህ ይሻል ይመስለኛል
ለመረጃህ እናመሠግናለን እኔ ብድር አልወድም እልም ያልኩ ድሀነኝ 3መቶሺ ብርአለኝ ይበቃኛል በሶ የሚገዛ ባገኝ አልሀምዱሊላህነው ብድር አእምሮ ያናውጣል መጀመሪያላይ ወለድ የለውም ብለህነበር መጨረሻላይ ደግሞ ወለድ እንዳለውና ቶሎ ካልከፈሉ የወለድ መጠኑ ከፍ እንዴሚል ነው ያወራህው ምን እንዴሆነ አልገባኝም????
Wendime Betammmm Enameseginalen Mrt Ye Ethiopia Lji Ante Nek Ketlbet💐💐💖💐💐💖💐💖💐💖💐💖💖💐💐💖💐💖💐
ወድም እናመሰግናለን በጣም ጡሩ መረጃ ነዉ እስቲ ስለ ኮዶሚንዮም ቤት ንገረኝ ለመመስገብ ምን ምን ያአስፈልጋል ? እዲዉም የእድሉ ነገር እዴት ነዉ? ለመመዝገብ ፈልጌ ነበረ በስት ግዜ ነዉ እድሉ የሚለቀቀዉ?
ውነት ከሆነ።ሀረፍ ነው
thans brother
እንደ ብድር የምፈራው ነገረ የለም
Ena ethiopan neged bank now ymxkmew Ena besdet now yalwet hlegezbirr elkaleheg gene ygbaygba alkem Ena bet eflegalehege gene birren aleflegem mengeset betw setwege birren bewer set endmekfele seystaweke betam terw now lmene betele wendma ahne geza ymtamene betsebe ylme ynatke leg ykdhale seldersebege mentlaleke atgelew dmekenow so can you help me plz
Wowwww betam arife hesabi new Wendim betam Enameseginalen
በሉ ሁ ምነው ገጠር ገብቸ አረሞየን ባርም ይሻላል ከቤላ ቤት ብተኛ ከሳር ቤትም ብተኛ ያው አፈር ነኝ ምንም ጭቃ አይካኝ ብል እኔ አፈር ነኝ ሆ ከሳርቤቴ ተኝቸ ፈሴን ስፈሳ ባድር ይሻለኛል ሆ እደ ቆቅ እየበረገግሁ ከማድር እረ እሞት ይሆናል እዴ 20ከመት ወይ ይች አለም ስለነገ የነገ ጌታ ይጨነቅ የዛሬን በሰላም ያሳድረን እልቁን ኮንዶንየም ምዝገባ ሲመጣ ንገሩኝ እየሰራሁ እከፍላለሁ እጅ እዛ ውጭ ወደ ውጭ
እና ደስ ይላል ጥያቄ አለኝ ባንክ ብር ካበደረኝ ቡሀላ በየወሩ ነዉ የምሰጠዉ ማለት ለባንኩ እኔ በባንኬ ሳስገባ ለተበደርኩት ነዉ የሚደርሰዉ
ይሄ ነገር የቆየ ነው ወይስሽአዲስ ለማንኛውም እስኪ እኛን ፈጣሬ በቸርነቱ ስለሚያስበን እኛን ለፈጣሬ ተውን ቤታቸው ለፈረሰባቸው ወገኖቻችን አድርጉላቸው እውነት ከልባችሁ ከሆነ ብለክ በልልኝ ይችን መልክት ሳታደርስልኝ እዳቀር አደራ አተ መልካም ሰው
18አመት ሳይሞላኝ አረብሀገር እየሰራሁነው ብሳተፍምንችግርአለው ?
እንኳን በሠላም መጣህ ሠላምህ ይብዛልን
Galatoomi ibsaa nuuf keenuu keetif.
የእውነት ግን ለኛ አስበው ነው ወይስ ለራሳቸው ጥቅም ምንም አልገባኝም 😔 ግን ብሩን ካበደሩን አዲስ አበባ ቦታ ይሰጣሉ አይሰጡም መልስልኝ ወንድም
? ጠርጥር እንዳትመነጠር