Hilina Dawit|ብዙዎች በእንባ የሰሙት ዘማሪት ሂሊና ዳዊት ድንቅ መልዕክት |Yeshua tube|Tenager Wongelun| Faithline|ኤል ቃል|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • #mezmur #ተናገር #faithline #ኤል_ቃል #እንዳልክ #Nikodmos_show #protestantmezmur #mezmur
    Hilina Dawit|ብዙዎች በእንባ የሰሙት ዘማሪት ሂሊና ዳዊት ድንቅ መልዕክት |Yeshua tube|Tenager Wongelun| Faithline|ኤል ቃል|
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

ความคิดเห็น • 85

  • @bitaniyayanore8829
    @bitaniyayanore8829 หลายเดือนก่อน +40

    እኔ እኮ ይቺ ልጅ ብቻ ቀኑን ሙሉ ብታወራ፣ ብትዘምር የማትሰለች ነች። ምንኛ የሚጣፍጥ መክሊት ነው የተሰጠሽ እህት። ስላንቺ ጌታ እየሱስ ይባረክ አሜን!!!!!

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v หลายเดือนก่อน

      @@bitaniyayanore8829 😍😍😍😍😍

    • @user-or1pd7cx4z
      @user-or1pd7cx4z หลายเดือนก่อน

      wow❤❤❤

    • @user-or1pd7cx4z
      @user-or1pd7cx4z หลายเดือนก่อน

      በትክክልል

    • @user-or1pd7cx4z
      @user-or1pd7cx4z หลายเดือนก่อน +1

      ህሉዬ የተበራክ ❤❤❤❤

    • @almazgebre4091
      @almazgebre4091 หลายเดือนก่อน

      ..❤🎉

  • @meazatesfay586
    @meazatesfay586 หลายเดือนก่อน +10

    ያለመንፈስ ቅዱስ ስለ እየሱስ ማውራት አይቻልም 🙏ኣሜን❤ተባረኪ

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman หลายเดือนก่อน +13

    ህሊና ስለ ኢየሱስ የምታወሪውን ንግግር እግር በእግር እየተከታተልኩ ነው የማዳምጥሽ። ❤❤❤ አመሰግናለው ኢየሱስን ስለምታወሪልኝ

  • @mesfinlemma5209
    @mesfinlemma5209 หลายเดือนก่อน +10

    ከጌታ ጋር መዋል ያስታውቃል እሷም እንደዘመረችው ያሰታውቅብኛል ብላለች ጴጥሮስ እኮ እየካደ አንተ ከእየሱስ ጋር ነበርክ አለችው የዳንን ሰዎች ወደ እየሱስ መጠጋጋት እሱን መምሰል ለሆኑ ሰዎች የተወሰነ አይደለም ለሁላችንም ነው ዘመኑ ስላለቀ ወደእየሱስ እግር ሰር እንደማርያም እንሁን ህሊናዬ አንቺ ምስክር ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 หลายเดือนก่อน +4

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም አንቺ በጣም የተባረክሽና በዚህ በሚያስፈራ ዘመን ድንገት ቦግ ብለሽ የወጣሽ ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq หลายเดือนก่อน +7

    ሰው የተሰጠውን ስጣታ ስጠቀም እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ስለሰጠን❤❤❤

  • @user-tu4ho8oo5k
    @user-tu4ho8oo5k หลายเดือนก่อน +5

    ያባቴ ልጅ ተባረኪ ከዚህ በላይ ይብዛልሽ ዘመንሽ የጌታ ፊት እያየሽ ይለቅ አይወሰድብሽ አሜን

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 หลายเดือนก่อน +9

    ህሉ ዝማሬሽ አይጠገብ ጌታንእኮ እንዴት እነደምትገልጪዉ እኔኮ ሰምቼ አልጠግብሽም ዋዉ ጌታ ብርክ ያርግሽ ❤❤❤❤❤

  • @simenehadane6974
    @simenehadane6974 หลายเดือนก่อน +6

    ህሉ እኔንጃ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ጌታ ባንቺ ብዙ ብዙ እየሰራ ነው ትውልዱን ባንቺ ወደራሱ ዘወር እያረገ ነው ከዚህ በላይ በመገኘቱ ይሙላሽ ወድሻለው

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ዛሬ ደግሞ በጾም ጸሎት ላይ ነኝ ሳደምጥሽ
    ጌታ አገሬ ነው እውነትም ከርሱ የት እሄዳለሁ ????????????/ ከአገሬ ወደየት እሰደዳለሁ አንቺማ ዘማሪ ሳትሆኚ ሰባኪም እንጂ ወንጌላዊ አፍሽ ሲጣፍጥ አንቺን ያወኩሽ መዝሙር ሰምቼ ሱቅ ማን ናት ስል *ህሊና * አሉኝ ዩቲዩብ ላይ ከፍቼ ቢያንስ ለ 2 ሰዓት መዝሙሮችሽን ሳላቁዋርጥ ማድመጥ ተያያዝኩት ዘመንሽ ይባረክ የገባሽ ግን ትንሽ ይግባኝ ......
    🙏☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ጣፋጭ ንግግርሽ ኢየሰስን ስታወሪ እዴት ደስ ይላል ተባረኩ

  • @MehertTesfaye
    @MehertTesfaye หลายเดือนก่อน +3

    ህሉዬ ሁሌም ትገርሚኛለሽ አሁንም ያብዛልሽ ተባረኪልን!!!!

  • @greenfarmgabella22
    @greenfarmgabella22 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው ያለ ጌታ መንፈስ ቅዱስ የትኛውም አገልግሎት መረዳት ከንቱ ነው እህቴ ሊሊ ስለ አምልኮ የገለጠችው እውነትና አንቺ እያልሽ ያለሽው እውነት ከመንፈስ የተቀዳ በመሆኑ ምንም አይነት መወራጨትና ሜካፕ አላስፈለገውም ጀሮ የሚያደነቁር ጭሆትና መወራጨት አላጀበውም ቀልድና ፌዝ አላደመቀውም በለሆሳ አንደበት በውስጥ መነካት እንዲሁ የሚፈስ ከመንፈስ ምንጭ የተቀዳ የሂወት ውሀ ነው ጸጋ ይብዛላችሁ እህቶቼ ደግማችሁ ደግማችሁ በፍቅሩ መንካት ይብዛላችሁ

  • @BetelihemSamuel-qc5hj
    @BetelihemSamuel-qc5hj หลายเดือนก่อน +2

    ከየሱስ ጋር የከረመ ያስታውቅበታል ይለያል ንግግሩ ይገለጥበታል የተባረክሽ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም wow የየሱስ ፍቅር ድቅነው

  • @Mere-yt2mr
    @Mere-yt2mr หลายเดือนก่อน +3

    Sitawora inbey makotatari alichalikumi yene ite tabarikiligni ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥😥

  • @TigistHarar
    @TigistHarar หลายเดือนก่อน +4

    ህሉዬ እንዴት አይነት መገለጥ ነው ጌታ የሰጠሽ ስሙ ይባረክ

  • @mimodarge7944
    @mimodarge7944 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን በእግሩ ስር መኖር ለኔ ይሁንልኝ!! ተባረክ

  • @rieyotalemu
    @rieyotalemu หลายเดือนก่อน +2

    ተበባረኪ ተበባረኪ ተበባረኪ ተበባረኪ ተበባረኪ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የውስጤን ተነናገርሽው

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp หลายเดือนก่อน +3

    በእየሱስም ምንአይነት መባረክ ነው እንዴት ነው ደስ ምትለው ሲታወራ ውዱእየሱስ ብርቁ እየሱስ መታደል ነው ያንተ መሆን ስላንተ ማውራት መምህራችን፣ ህይወታችን፣ መገኛችን፣ሰላማችን፣ እረፍታችን፣ መድመቂያችን፣ መአዛችን፣ መደምደሚያችን፣ ሀሌሉያ ስለዚህች ብላቴና እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለው ❤❤❤❤❤ 🙌🙌🙌🙌

  • @user-bq8ju8dr7m
    @user-bq8ju8dr7m หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @meazatesfay586
    @meazatesfay586 หลายเดือนก่อน +2

    የመማፀኛ ከተማዬ ጌታ እየሱሴ😭

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 หลายเดือนก่อน +1

    እኛም ቤት እንደዚህ ነዉ የመጣልን ጌታ ሆይ እንወድሃለን እንየወደድክ ስራብን❤❤❤

  • @aynalemdubale393
    @aynalemdubale393 หลายเดือนก่อน +1

    ተበረኪ እህታችን እግዚአብሔር ባንቺ ውስጥ ባስቀመጠው ፀጋ ተጠቅመናል

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ይባረክ እህቴ አሁንም ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @user-vb7ok3sh2t
    @user-vb7ok3sh2t หลายเดือนก่อน

    ዋው የእኔ ልጅ ተባረኪ ከዚህ በላይ ይጨመርልሽ ❤❤

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ አሜን
    ስምን መለአክ ያወጣዋል እዉነትም ህሊና

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱሰ ይባርክሸ 🙏❤❤❤❤❤

  • @user-xh9qs4uy3w
    @user-xh9qs4uy3w หลายเดือนก่อน +1

    በየሱስ ስም ዘመንሽ ይባረክ በእውነት ፀጋው እንደልብስ ይደርብልሽ ።❤❤❤

  • @tgdab
    @tgdab หลายเดือนก่อน +1

    Hluye yene enat zemensh ybarek kaberalsh belay ahunm ybralsh bereketachn nesh❤❤

  • @kibebetefera6065
    @kibebetefera6065 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ጌታ እንዴት ፀጋውን እንዳበዛልሽ አይገለፅም በእውነት መፅናኞ ነሽ ብርክ በይ

  • @MihretMillion
    @MihretMillion หลายเดือนก่อน +1

    Tebarekilign hilu bezililin. Selehulum YeTesegawu balebet yibarek!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አሜን እየሱስ ያድናል

  • @user-vb7ok3sh2t
    @user-vb7ok3sh2t หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @helenkebede8434
    @helenkebede8434 หลายเดือนก่อน +2

    Tebareklg Sister
    Geta betam kalun abrtolshal
    Yene wd Tebareki

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 หลายเดือนก่อน

    ሒሉ ብሩክ ሁኚ ስለተሰጠሽ መገለጥ ከመደነቅ ውጪ ቃላት የለኝም።
    ዘመንሽ በሱ እጅ ይለቅ፣የታመነ ቤት ይስራልሽ🎉🎉🎉🎉

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 หลายเดือนก่อน +1

    ተባርኪ ጸጋ ይብዛልሽ እህቴ ።

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 หลายเดือนก่อน +1

    ይህች ልጅ ❤❤❤

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስወድሽ እቆንጆ

  • @user-kv2jg2ru6i
    @user-kv2jg2ru6i หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ የተባረክሽ እህት ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-kv2jg2ru6i
    @user-kv2jg2ru6i หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @user-po8mp9rb1g
    @user-po8mp9rb1g หลายเดือนก่อน

    ፀጋው ይብዛልሽ!!!!!!!!!!!!! መዝሙርሽ ስብከትሽ ይጣፍጣፍጣል ተባረኪ!!!

  • @fatumayesuf326
    @fatumayesuf326 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo geta zemenishin yibark

  • @kidus-ny7mi
    @kidus-ny7mi หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህቴ ጌታ ይባርክሽ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ አሜን

  • @AldaKassa
    @AldaKassa หลายเดือนก่อน +2

    God bless you

  • @SelamAsaye
    @SelamAsaye หลายเดือนก่อน +1

    Tbareki hluyeee

  • @wudasehaileselaisse6814
    @wudasehaileselaisse6814 หลายเดือนก่อน +1

    ኣግዛብሄር መንፈስ ቕድስ ኣዬ ገልትልሽ ነው በጣም ይባርካል ያብዛልሽ

  • @MimiNora-e6d
    @MimiNora-e6d หลายเดือนก่อน

    amen amen ameeeeeeeen

  • @gracehasnolimit3703
    @gracehasnolimit3703 หลายเดือนก่อน +1

    more grace, peace and Mercy!

  • @MelakuFekede-j2w
    @MelakuFekede-j2w หลายเดือนก่อน

    Amen your blessed

  • @user-nq4pg6fg5j
    @user-nq4pg6fg5j หลายเดือนก่อน +2

    ህሊናዬ ስታወሪ ብትውዪ አትሰለቺም

  • @meazatesfay586
    @meazatesfay586 หลายเดือนก่อน +1

    Hallelujah🔥😭

  • @MimiNora-e6d
    @MimiNora-e6d หลายเดือนก่อน

    Tebarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astergemechu9902
    @astergemechu9902 หลายเดือนก่อน

    Tebarki

  • @fekadubarke6987
    @fekadubarke6987 หลายเดือนก่อน

    ጌታ የሱስን አውቄዋለሁ የሚል የእግዚአብሔር ልጅበቻ ብሎ የቆማልወይንስ የእስራኤል ንጉሥም ይለዋልእንደ ናትናኤል።

  • @user-lz7hi3bv5n
    @user-lz7hi3bv5n หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeen Ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta bebzuuuu tsag yibarksh

  • @Yeshuatube2
    @Yeshuatube2  หลายเดือนก่อน +9

    ትልቁ ቻናሌ ስለተዘ'ጋ እሄኛውን suብስክራይብ አድርጉልኝ ተባረኩ

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 หลายเดือนก่อน

    ልሊናዬ የትውልድ በረከት ነሽ ❤❤❤

  • @etalemahukebede7881
    @etalemahukebede7881 หลายเดือนก่อน +2

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd หลายเดือนก่อน

    የቆየው ክርስቲያን ብሆንም መፅሐፍ ቅዱስ ሳነብ ስለማይገባኝ ካነበብኩኝ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል please እንዴት እንደሚነበብ ሰርተሽ ቪድዮ ልቀቂ ህሉዬ

  • @ZemenuDerese-ne1bh
    @ZemenuDerese-ne1bh 6 วันที่ผ่านมา

    You 💖 💖💖💖💖

  • @etalemahukebede7881
    @etalemahukebede7881 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemenuwordofa20
    @zemenuwordofa20 หลายเดือนก่อน

    What a lovely generation is!

  • @Jone-pu4sv
    @Jone-pu4sv 21 วันที่ผ่านมา

    Kenawebshe Helu lmlme!!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 หลายเดือนก่อน +1

    አሃ ሴትዋ ነብይ ጥሌ ስለርሱ ሲደንቀኝ ደግሞ አንቺ መጣሽልን አረ የበራላችሁ ትንሽ ይብራልኝ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ያክርምሽ አብሮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd หลายเดือนก่อน

    መፅሐፍ ቅዱስን እንዴት ማንበብ እንዳለብን ስሪልን please

  • @user-pw8ef9gg7i
    @user-pw8ef9gg7i หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yk6527
    @yk6527 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab หลายเดือนก่อน

    Wow😮😮😮

  • @michaelasrat8163
    @michaelasrat8163 หลายเดือนก่อน

    Ke andebetshi yehi bazemenat yemaysalechi ye E/r kalle Ayinteff....

  • @etalemahukebede7881
    @etalemahukebede7881 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪልኝ ምን አይነት አገላለጵ ነው ይደንቃል

  • @AldaKassa
    @AldaKassa หลายเดือนก่อน +1

    Ermi enwedehalen

  • @brooktaitwossenyeleh2643
    @brooktaitwossenyeleh2643 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumayesuf326
    @fatumayesuf326 หลายเดือนก่อน

    Zim bilesh awri isti ayselechim

  • @meserethailemariam1446
    @meserethailemariam1446 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse 26 วันที่ผ่านมา

    sile eysus sintu yiwera

  • @kenaniftalem4558
    @kenaniftalem4558 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 หลายเดือนก่อน

    ምንኛ ይጥማል

  • @basazin-hb5ow
    @basazin-hb5ow หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TigistMashashi
    @TigistMashashi หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤