ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እያንዳንዳቹን አለቃቹም እበቀላቹሀለዉ
እናያለን😂
እናያለን
ቀጣይ የዝች አጭር ልጅ 😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ
እዉነት ግን ይደብራን ቅንድባቸዉን ላጫቸዉ ዳጊየ
አወ እዳለቃቸው እኛም ከጎንህነን😂😂💪
እረሡላችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል እኔ የማቀዉን ብታዉቁ ኖሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁነበር ብለዋል
Sellolalehi woselemi
SAW❤❤❤❤
😂ምን አውቀው ነው አታሽቃብጭ
@@KirubelAyele-o4o አላህ ልቦና ይስጥሽ የምታስቢበት ሌላ አልልሽም
@@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ ምንድነው የማስበው???ሰዉን ግደል የምል ሀይማኖት ይዛችሁ ደሞ ተወራላችሁ፡
😢😢 ዳጊን አታስቀይሙብኝ ምስኪን ነገር ነው ወላሂ ያሳዝነኛል😂
Awe welahi abezuteko😢
አንጀቴን በላው😢😢
በጣም ወላሂ የዋህ ነዉ😢😢😢
አታሽቃብጡ በቃ ስራ ነው ምንአደረጉት እንዴ አበዛችሁት ዝምምም በሉ እስኪ የምን ማሽቃበጥ ነው የሁላቸውንም ክፉ አንፈልግም😊
በጣም ይደብራል እንዴ ለምን ከመሀል ላጫጭሁት ከታች እንኳን ቢሆን ይስተካከለው ነበር የዛሬው ምንም አያስቅም ዳጊዬ አይዞን የኔ ውድ በቀጣይ እያዳዳቸውን ተጫወትባቸው ማን ተላጭቶ ማን ይቀራል 😊😊
ምስኪንስለሆነ ተጫወቱበት
ሁላቹም መላጨት አለባቸው የሚል😮😮😮😮
ትክክል
አወ
አወ ማን ተላጭቶ ማን ይቀራል 😊😊
Awo
ኢሳምን ላጩት
ዳጊ በጣም የዋህ ነው 😮 እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር👍 አይዞህ ዳጊ😊
Eko
ኤጭ በጣምነው የሚደብረው ወላሂ እንደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም ዳጊየ አይዞህ ወድሜ 😢😢❤❤❤
ምን ችግር አለው ያድግለታል። እንደዚህ ካልሆነ ምንድነው ስብስባቸው
ቀጣይ ዳኒ እናንተየተመታችሁ 😂😂😂😂😂 ዳጊ አምሮብሀል የምር 😢ሚስኪን አይን ባይን ጉዲ ሰሩህ አንተም ተበቀላቸዉ እሽ
እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር የምትሉ
ሁሉም መላጨት አለባቸው😂
ፕራንክ አደለም በቀል ነው ቢሆንም ይቅር ባይነኝ ከባድ ነው 😢😮😅
Me to
እኔ ብሆን ልፋናክትክ እችል ነበርከበድ ነው😂😂😂😂❤❤❤እሳም 100k እኳን ዳስ አለቹ E&E🔥✍️
ዳጊየ አይዞህ ጥሩ ብለሀል ፈጣሪ የሰው መውደዱን ሰቶሀል መላጣሁክ በፀጉር መቸም አንረሳህም ወድማቺን❤
ርሙ በዚህ ላይ መተባበርህ ትልቅ ስተት ነዉ በትልቁ ይቅርታ ጠይቀዉ ዳጊን አታስከፉት በአሏህ በጣም ሚስኪን ልጂ ነዉ በተርፈ በስራችሁ ላይ መበቃቀል አታስገቡ በቀል ካለ ወዴ ጥላቻ ያመራችሃል በእርግጠኝነት ስለዚህ አይዲያ ቀይሩ!!!!
ቱ የተመታቹ😂😢ዳጊ ለምን ይሆን አላቅም ያሳዝነኛል😢😂❤በቀጣይ አጭሩ ዳኒ ይቆረጥ የምትሉ😂👍👍
እኔም ወላሂ ደሞ ሥወደዉ የኔመላጣ😂😂😂
እኔም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😢😢 ሁላቸውም መላጨት ይኖርባቸዋል ማን ተላጭቶ ማን ይቀራል 😊😊
ያንቺሥ ከፋ ቤቱሁሉ መላጣይሁን እንዴ ኢሡ እንዳመለጥብኝ የኔአባት ኢክሩ እንዳሠማኝክክክ
@@Mekiyatube2063-o2d 🤭🤣🤣🤣💪💋🍫
@@ferihayyy ኢክሩ ድረሺ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💋💋
😢😢😢😢😢አንፈልግም እንዲህ አይነት ፕራንክ አይዞን ዳጊ❤
እንደዚህ አይነት ፕረክ ይቅር የምትሉ 👍 ደስ አይሊም ይደብረል አየስቅም ጭረሽ ሁሉንም ትለጩተለቹ ❤ደጊ አብሽር አንረሠህም
በጣም ታናዳላችሁ ፅም እና ፀጉር ምን አገናኘው
የፕራክ እስታይላችሁን ቀይረው እውነት ይደብራል መቀያየም ይመጣል ተው
ወይ አሱ እያለ እኔ ደሜ ፈላ አይደረግም. ፂምና ፀጉር በምን ይገናኛል ናታን የምር አስጠላህኝ
😳😳😳😳ጉልበታችሁእሱላይብቻነው አይዴል ዳጊየ ኡፈፈፍአይዞን እድትበቅል ገን ጥሩም አልሰራችሁ😢
ተጫወቱበት😂 ደሞ እኮ ምስኪን ነዉ ያሳዝነኛል የኔ አባት
አያስቅም ባለጌ ናቺሁ እደት ከፍለፊቱ ትላጫላቺሁ ወድ ልጂ በጣም ሲያገጥ ያስጠላል ሳቅ አታብዛ ፕራኩም ይደብራል
ማርም ሲበዛ ይመራል አበዛችሁት ስታስጠሉ ሌላመቀለጃ አጥታችሁ ነው በፀጉር ጨዋታ
ቀጣይ የሱ ያጭሩ ልጅ ይቆረጥ የምትሉ😂😂👍👍👍
ያጭሩ ልጅ አላለችም😂😂😂
🤣🤣🤣@@كولمي-ث1ض
ኸረ በጣም ይደብራል ቢያንስ ሊስተካከል በሚችልበት ሁኔታ ቢሆን ይሻላል አይነፋም
ረ ወላሂ በጣምነዉ የሚደብረዉ ረይ ዳጊየ የኔ አባት አይዞህ ግን በማይቀለድ አቀልዱ በጣም ከባድነዉ ደግሞ ጹም እና ጻጉር አዳ አይደለም እኮ
Eye jema yemachunyali geten kee hulum netu nachuu❤❤❤❤ love you both of you bro
እኔ ይሄ እንደሚሆን በቀልክ ገምቻለሁ ናቱ ግን ከዳኒ ነበር የጠበኩት. ዳጊዬ የኔ የዋህ ወንድሜ አይዞህ😂😂❤❤
Dagiye😢Yemr kenezi ljochi ga ykrbk prank mnamn eyalu amrokn betammmm abuse eyadereguk nw egzyabhern tewachew beka.Hiwot antega ahun ari layhon ychilal gn egzer baleken yanesahal Bergtegnnet karatu landachew bihon tesmamtew ayadergutm le natan tsim gze aytenachewal.Be potential kemanm endematans enakalen. Br yehone gze memtatu aykerm moralkn bcha tebk 😊❤
በጣም አናደዳቹኝ ዳጊንማ እንደነኩት ጨፈልግም😢😢😢
ውይኔ ዳጊ ውንድሜ አሳዝናለክ 😢አዝናለው የምር የስራችሁ ይስጣችሁ 😂😂😂🙈🙈🙈
Betam ydeberal tsim ena tsegur ade ayedelm dagiyy ❤❤❤❤❤ayezo edezi ayenet kelde akum leyakeyayemachu yechelale
ፁምህን አትላጭ የነብያችኔ ሱና ነው በተርፈ ትመቹኛላችሁ ማሻአላህ
ብያስ ማሳጠር ይሻል ነበር እዴት እድህ ታደርጋላችሁ ይደብራል ዳጊዬ የኔ ጨዋ ❤ ኢሳም እደት ዝም አልሀቸው😅😊
ዳኒ ከተላጨ ምን እንደሚመስል መገመት አይከብድም😂😂 ዳጊ አይዞሽ❤❤ እራስህ ያመጣኸው ጦስ ነው
ሌላ ፕራክ የለም እዴት እደዚህ ታረጉታላችሁ 😢😢😢 ትዳር ፀጉር ስላለህ ስለለህ ሳይሆን ንፁህ ፍቅር ብቻ ነው
ኢሳም ርግት ያለልጂ ደስሲል❤
ወይኔ ዳጊየ ሚስኪን እሱን አታስከፊት 😢😢😢😢❤❤
ማሪያምን ዳጊ ትዕግስቱ ታድለክ የምር❤❤❤
አይ ደስ አይልም እውነት ልክ አይደለም ጎደኚነታችሁን ያደፈርሳን
ደግሞ ማለት ነው ቂጤ ላይ ፈስታ እሳት ላይ አስቀምጥና ጠብ ጠብቀው 🤣🤣 በጣም ነው የሚያሳዝናቸው ዳኒዬ የኔ ውድ አይዞ
ናታን ግን ፕራኩ እንዳለ ሁኖ ሳቅህ እና ጩከትህ በጣም ይረብሻል😊
Pls yekendeb chalenge dani ena remu ,natan & sam lay 😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ጌታ አረ ተው ይህ ነገር ግን እንዳያጣላቹሁ ❤❤❤❤❤😂😂😂
Dagi prank soyaderg takabedalachu esun setadergut tegelfetalachu 😡😡😡😡dagiy yen mar ❤
አህ በጣም በጣም ይደብራል ያስጠላል 😢 ልጁ ግን ያሳዝናል ናታን ግን በቀል ነው የመሰለብህ
ይኸ ፕራክ አደለም በጣም ነዉ እሚያስጠላዉ ወላሂ እሚያዝናና ፕራክ አታችሁነዉእደ አይዞህ ዳጊየ ስያሳዝን ደሞይስቃል ሚስኪን እነሱንም እዳተአዲርጋቸዉ እዳለቃቸዉ ወላሂ እጠብቃለን
ዳግዬ የኔ ሚስኪን አሳዘከኝ ከምር ተናድጄ ቪዶዎዉን አልጨረስኩትም ይቺን ድንች የሆነች ልጅ ፀጉሮን መልጥ እርገህ ላጫትና የፈረጂ እቁላል አስመስላት የወይልህ ብድርህን ባትመልስ😢
😂😂😂😂😂
ውይ ይህ ልጅ በጣም ያሳዝነኛል አጭሩን ፀጉር የተባለ አጥፉለት 😂😂
ውይ ማሪያምን እኔ መዳሜ እደዚህ ላስተካክልሽ ብላ ሁሉን ፀጉሬን ሁሉን ቆርጣብኝ እዴት እዳለቀስኩኝ 😢ወድሜ እንግድህ ምንም ማድረግ አይቻልም አይዞህ ያድጋል 😢❤❤❤
የዛሬ11አመት እኔም ያለቀስኩት ለቅሶ
ለምን😮
Dagiy mariyamen setel rasu webet adebet tafachi ke hulum andegna konjo anet nhe arat netib ❤azegnebachehalew pranku lemen dagi lay becha yehonal ?😢😢
መላጣ የስላሴ ጦጣ አምሳ ብሬን አምጣ 😂😂😂ዳጊ ምርጥ ሰው
😂😂😂😂😂😂
ቱ የ ተመታቹ😂😢 ዳጊ ለምን ይሆን አላቅም ያሳዝነኛል 😂❤በቀጣይ አጭሩ ዳኒ ይቆረጥ የምትሉ😂❤😂👍👍👍
😂የዳኒንም ማየት ናፈቀን መላጣው ምትሉ like
እኔ ወድጄዋለው ያምርብካል እንደውም ለወንድልጅ ፀጉሩ ሲያድግ የቆሸሸ አመዳም ነው የሚመስለኝ አሁን አማርክ ከዛ ደሞ ትንሽ እያደገ ስትመጣ የበለጠ ታምራለክ 😍
ወይኔ በሳቅ ያበደ ፕራክ😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Tewu dagin atasekayut........yeleyal dagi😘........gen dagi bdrehen melse ayezoh yene abate
ፕራካችሁ እግርግር ብሏል እደህ አይነቱን ፕራክ አቁሙ😢😢😢😢
ማነውደኔ ሁላቸውንም ይላጫቸው የሚል😢😂😂😂ዳጊሻየ አብሽር ድጋሜ ቸኮሌት ይላጨከዛ ሳሚ ከዛይቀጥላል😅😅😅😅
ቀጣይ የዳኒ ሮስት ፀጉር ይቆረጥ😂😂😂😂😂😂
ሳህ😂😂
😂😂😂👍👍
ተይግፍ ነው እንኳን ተቆርጦ እድሁም አጪርነው 😢😂
የመድር ጉድያላል ናቱል@@HeyatHeyat-m4s
@@HeyatHeyat-m4s 🤣🤣🤣🫢
ረሙ ያንተ ጥፋት የናታንን የጭሰት ሀሳብ ተባበርከዉ እንጂ ምንም አላረክም ደፋር 😂😂
ዳጊየ ሚስኪን አሳዘነኝ 😢😢
ናቲግን ያንተ ፕራንክ እጅ እጅ አለ ሳቅህ ደሞ ዳጊዬ ዘይዞክ
Dani እና natan በቃ ልጃች ደስ ሲሉ😂
ኢሳም ከነሱጋር አትጃጆል ፀባይክ ደስ ይላል ረጋ የልክ ❤❤👍
ባለፈው ናታን እግርህን ቆርጬ ነው ፕራን የማደርግህ ብሎ ነበር😂😂😂😂 ግን እደዚ ያለ ቀልድ አቁሙ
Weyne dagii konjeye setweyzero meselik eko ❤😂❤😂❤
ስትበቃቀሉ ልትኖሩ ነው ግን ደስ አይለም በዚህ
ኢሳም ተባባሪ ነው እዳለቀው ዳግም እረሙ እና ዳኒንም ጭር አይዞን 💪 ዳጊ ❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በቀጣይ ኢሳምን ብራክ ያድረጉት የምትሉ 😂
በጣም ወደድኩላቹ እግዚአብሄር አይለያቹ
27:01 ቀጣይ ዳኒ 🛴🛴🛴ማነው ቤት የሚያፀዳዉ ግን ከቀረፃ ቡሀላ😅
Welahi endat endasazene miskin endez aynet prank ykrbachu
ወይኔ ዳጊ ምን አድርግ ይሆን ምትበቀለው ልሳቅ ወይስ ላልቅስ😭😭😂😂😂
ዳጊዬ ምንም ቢሆን ያምርበታል❤ እግ ዳኒ የተመለጠ ለት ስልኬ መሠበሩ አይቀርም 😂 ወጭ ባተነዉ ዳኒ ማለቴ የስልክ መግዣዉ😂😂❤
ዳጊ እንዳትለቀው😂
ረሙካን የምር እዳይላጩህ ኤ😢😂🍫
ቀጣይ ያተ ተራነው ጠብቅ 😂😂😂😂
Betam tejajalachu jezbawoch
ጠብቂ ተራህን😂😂😂
Shame on you miskin slhone nwa aynefam
ምንም ነው ደስ የማይለው እንደዚህ አይነት ፕራንክ😏🙄
የልጁ አሳሳቅ ነው ያሳቀኝ😂😂😂ሚስኪን ዳጊ😅😅😅😅
በጣም ያስቀኛል😅😅
😳ወይኔሚሥኪን. አሁንመቸነዉየሚአዱገዉ. የሀበሻፀጉርቶሎአያዱግምእኮ. አይይይ ጥሩአልሠራችሁም. ዛሬ. ዩቱብላይእዳይረሡኝአላለም. አንረሣህም.😂 ዳጊሻ❤
የእሳምን እና የዳን ፀጉር የምትቆርጡበት ቀን ናፈቀኝ 😁🤦♀️
ኢሳም ግን ደስተኛ አይመስልም
እሄ እኮ ፕራክ አይባልም ግን አይደርግም በቀለ ከተባለ እግዲ በቀጣይ ዳኒን ላጩት ደሞ አምሮብካል ዳጊ 😀😀😀😀😀😀😀❤
ጌታን በጣም ይደብራል ናታን ጥሩ አላደረክም ዳጊዬ አይዞክ😢 ቀጣይ ተበቀላቸው ዳኒ ተላጭቶ እንየው እስኪ😅
😅😅😅 መላጣ 1ብር አምጣ😅😅
መላጣአድብሬንአጣ😂
ዳጊየ ኣንረሳህም ዶሞ በሁሉም ታምራለህ❤❤❤❤❤ የኔ ማሬች❤❤❤
ያበደ ዳጊ :: Mather ምትለው ቤት ሲገባ ''እሰይ እሰይ የልጅነት መልክህ መጣ'' 😂😂😂
ደጌ ምርጥ ሰው ይስቃል የኔ አባት❤❤❤
እረ እደዚህ እሪል የሆነ ፕራክ ይቅርባችሁ ዳጊየ ቻለው አተያመጠከው አይዳስለሆነ በናታን😂😂 እረሙን ላጩትበቀጣይ በፍቅር ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
Esam gen gurega nw mednw ketay esun kuratutu
Dhugaa waqayyoo bayyee namatti gadisii malii kuni birakii jedhaamaa mariyyaa 😢😢Ashirii dagii
ዳጊ አሳዘነኝ 😢😢ግን አምሮብሀ😅😅 ሁላቸውንም ቁረጣቸው👍👍
አጭሩ ልጂ ይላጭልን ምን እደሚመሥል ማየት ኦፈልጋለን
Esam endet zeme telalhe Ante keleloch tensh ......nehe SO....mehone neberbet😊
ወላሂ ደነገጠ ሀራም አለይኩም ሚስኪን ስንት መከራውን አይቶ ያሳደገውን ፀጉር ወይኔ አሳዘነኝ እውነት
😢😢😮የኔ ❤️❤️
ስንት ቅባት የጨረሰ ፀጉር
wolhi baxam yidabiral tsimi ina saguri- yilayali iko idaza aynatii pirnak atidarargu buzu pirnk ale iko dagiyee ayizoki❤ ishi wondime😢😢😢🤭🤭🤭
ዲጊ ምሪጥ ሰወ እደይከፈክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሁንም የዲገል🎉🎉🎉🎉🎉
Isame gn yetmetake neke yemer degemo endayadege new enda anatoleye koyehebet eko abo yemecheke😅😅❤❤
እረ ይደብራል እዴ ስተየ ነዉ የምትበቀለዉ አተ ናቲን እሱንሚስኪን አግታችሁ ታዉ እደዝህ መለጫጨቱ ሰዉ ያለፍላጎቱ ሌላ ስት ብራክ እያለ የምር ደስአይልም😢😢 አይዞህ ዳጊ እነዝህ ወርገጤ ሁላ አናደዱኝ😢😢😅😅
ናታን ግን ሲስቅ ማነው እደኔ ሚያስቀው😂😂😂😂😂
እያንዳንዳቹን አለቃቹም እበቀላቹሀለዉ
እናያለን😂
እናያለን
ቀጣይ የዝች አጭር ልጅ 😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ
እዉነት ግን ይደብራን ቅንድባቸዉን ላጫቸዉ ዳጊየ
አወ እዳለቃቸው እኛም ከጎንህነን😂😂💪
እረሡላችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል እኔ የማቀዉን ብታዉቁ ኖሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁነበር ብለዋል
Sellolalehi woselemi
SAW❤❤❤❤
😂ምን አውቀው ነው
አታሽቃብጭ
@@KirubelAyele-o4o አላህ ልቦና ይስጥሽ የምታስቢበት ሌላ አልልሽም
@@ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ ምንድነው የማስበው???
ሰዉን ግደል የምል ሀይማኖት ይዛችሁ ደሞ ተወራላችሁ፡
😢😢 ዳጊን አታስቀይሙብኝ ምስኪን ነገር ነው ወላሂ ያሳዝነኛል😂
Awe welahi abezuteko😢
አንጀቴን በላው😢😢
በጣም ወላሂ የዋህ ነዉ😢😢😢
አታሽቃብጡ በቃ ስራ ነው ምንአደረጉት እንዴ አበዛችሁት ዝምምም በሉ እስኪ የምን ማሽቃበጥ ነው የሁላቸውንም ክፉ አንፈልግም😊
በጣም ይደብራል እንዴ ለምን ከመሀል ላጫጭሁት ከታች እንኳን ቢሆን ይስተካከለው ነበር የዛሬው ምንም አያስቅም ዳጊዬ አይዞን የኔ ውድ በቀጣይ እያዳዳቸውን ተጫወትባቸው ማን ተላጭቶ ማን ይቀራል 😊😊
ምስኪንስለሆነ ተጫወቱበት
ሁላቹም መላጨት አለባቸው የሚል😮😮😮😮
ትክክል
አወ
አወ ማን ተላጭቶ ማን ይቀራል 😊😊
Awo
ኢሳምን ላጩት
ዳጊ በጣም የዋህ ነው 😮 እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር👍 አይዞህ ዳጊ😊
Eko
ኤጭ በጣምነው የሚደብረው ወላሂ እንደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም ዳጊየ አይዞህ ወድሜ 😢😢❤❤❤
Eko
ምን ችግር አለው ያድግለታል። እንደዚህ ካልሆነ ምንድነው ስብስባቸው
ቀጣይ ዳኒ እናንተየተመታችሁ 😂😂😂😂😂 ዳጊ አምሮብሀል የምር 😢ሚስኪን አይን ባይን ጉዲ ሰሩህ አንተም ተበቀላቸዉ እሽ
እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅር የምትሉ
ሁሉም መላጨት አለባቸው😂
ፕራንክ አደለም በቀል ነው ቢሆንም ይቅር ባይነኝ ከባድ ነው 😢😮😅
Me to
እኔ ብሆን ልፋናክትክ እችል ነበር
ከበድ ነው😂😂😂😂❤❤❤
እሳም 100k እኳን ዳስ አለቹ E&E🔥✍️
ዳጊየ አይዞህ ጥሩ ብለሀል ፈጣሪ የሰው መውደዱን ሰቶሀል መላጣሁክ በፀጉር መቸም አንረሳህም ወድማቺን❤
ርሙ በዚህ ላይ መተባበርህ ትልቅ ስተት ነዉ በትልቁ ይቅርታ ጠይቀዉ ዳጊን አታስከፉት በአሏህ በጣም ሚስኪን ልጂ ነዉ በተርፈ በስራችሁ ላይ መበቃቀል አታስገቡ በቀል ካለ ወዴ ጥላቻ ያመራችሃል በእርግጠኝነት ስለዚህ አይዲያ ቀይሩ!!!!
ቱ የተመታቹ😂😢ዳጊ ለምን ይሆን አላቅም ያሳዝነኛል😢😂❤በቀጣይ አጭሩ ዳኒ ይቆረጥ የምትሉ😂👍👍
እኔም ወላሂ ደሞ ሥወደዉ የኔመላጣ😂😂😂
እኔም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😢😢 ሁላቸውም መላጨት ይኖርባቸዋል ማን ተላጭቶ ማን ይቀራል 😊😊
ያንቺሥ ከፋ ቤቱሁሉ መላጣይሁን እንዴ ኢሡ እንዳመለጥብኝ የኔአባት ኢክሩ እንዳሠማኝክክክ
@@Mekiyatube2063-o2d 🤭🤣🤣🤣💪💋🍫
@@ferihayyy ኢክሩ ድረሺ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💋💋
😢😢😢😢😢አንፈልግም እንዲህ አይነት ፕራንክ አይዞን ዳጊ❤
እንደዚህ አይነት ፕረክ ይቅር የምትሉ 👍 ደስ አይሊም ይደብረል አየስቅም ጭረሽ ሁሉንም ትለጩተለቹ ❤ደጊ አብሽር አንረሠህም
Eko
በጣም ታናዳላችሁ ፅም እና ፀጉር ምን አገናኘው
የፕራክ እስታይላችሁን ቀይረው እውነት ይደብራል መቀያየም ይመጣል ተው
ወይ አሱ እያለ እኔ ደሜ ፈላ አይደረግም. ፂምና ፀጉር በምን ይገናኛል ናታን የምር አስጠላህኝ
😳😳😳😳ጉልበታችሁእሱላይብቻነው አይዴል ዳጊየ ኡፈፈፍአይዞን እድትበቅል ገን ጥሩም አልሰራችሁ😢
ተጫወቱበት😂 ደሞ እኮ ምስኪን ነዉ ያሳዝነኛል የኔ አባት
አያስቅም ባለጌ ናቺሁ እደት ከፍለፊቱ ትላጫላቺሁ ወድ ልጂ በጣም ሲያገጥ ያስጠላል ሳቅ አታብዛ ፕራኩም ይደብራል
ማርም ሲበዛ ይመራል አበዛችሁት ስታስጠሉ ሌላመቀለጃ አጥታችሁ ነው በፀጉር ጨዋታ
ቀጣይ የሱ ያጭሩ ልጅ ይቆረጥ የምትሉ😂😂👍👍👍
ያጭሩ ልጅ አላለችም😂😂😂
🤣🤣🤣@@كولمي-ث1ض
ኸረ በጣም ይደብራል ቢያንስ ሊስተካከል በሚችልበት ሁኔታ ቢሆን ይሻላል አይነፋም
ረ ወላሂ በጣምነዉ የሚደብረዉ ረይ ዳጊየ የኔ አባት አይዞህ ግን በማይቀለድ አቀልዱ በጣም ከባድነዉ ደግሞ ጹም እና ጻጉር አዳ አይደለም እኮ
Eko
Eye jema yemachunyali geten kee hulum netu nachuu❤❤❤❤ love you both of you bro
እኔ ይሄ እንደሚሆን በቀልክ ገምቻለሁ ናቱ ግን ከዳኒ ነበር የጠበኩት. ዳጊዬ የኔ የዋህ ወንድሜ አይዞህ😂😂❤❤
Dagiye😢
Yemr kenezi ljochi ga ykrbk prank mnamn eyalu amrokn betammmm abuse eyadereguk nw egzyabhern tewachew beka.
Hiwot antega ahun ari layhon ychilal gn egzer baleken yanesahal
Bergtegnnet karatu landachew bihon tesmamtew ayadergutm le natan tsim gze aytenachewal.
Be potential kemanm endematans enakalen. Br yehone gze memtatu aykerm moralkn bcha tebk 😊❤
በጣም አናደዳቹኝ ዳጊንማ እንደነኩት ጨፈልግም😢😢😢
ውይኔ ዳጊ ውንድሜ አሳዝናለክ 😢አዝናለው የምር የስራችሁ ይስጣችሁ 😂😂😂🙈🙈🙈
Betam ydeberal tsim ena tsegur ade ayedelm dagiyy ❤❤❤❤❤ayezo edezi ayenet kelde akum leyakeyayemachu yechelale
ፁምህን አትላጭ የነብያችኔ ሱና ነው በተርፈ ትመቹኛላችሁ ማሻአላህ
ብያስ ማሳጠር ይሻል ነበር እዴት እድህ ታደርጋላችሁ ይደብራል ዳጊዬ የኔ ጨዋ ❤ ኢሳም እደት ዝም አልሀቸው😅😊
ዳኒ ከተላጨ ምን እንደሚመስል መገመት አይከብድም😂😂 ዳጊ አይዞሽ❤❤ እራስህ ያመጣኸው ጦስ ነው
ሌላ ፕራክ የለም እዴት እደዚህ ታረጉታላችሁ 😢😢😢 ትዳር ፀጉር ስላለህ ስለለህ ሳይሆን ንፁህ ፍቅር ብቻ ነው
ኢሳም ርግት ያለልጂ ደስሲል❤
ወይኔ ዳጊየ ሚስኪን እሱን አታስከፊት 😢😢😢😢❤❤
ማሪያምን ዳጊ ትዕግስቱ ታድለክ የምር❤❤❤
አይ ደስ አይልም እውነት ልክ አይደለም ጎደኚነታችሁን ያደፈርሳን
ደግሞ ማለት ነው ቂጤ ላይ ፈስታ እሳት ላይ አስቀምጥና ጠብ ጠብቀው 🤣🤣 በጣም ነው የሚያሳዝናቸው ዳኒዬ የኔ ውድ አይዞ
ናታን ግን ፕራኩ እንዳለ ሁኖ ሳቅህ እና ጩከትህ በጣም ይረብሻል😊
Pls yekendeb chalenge dani ena remu ,natan & sam lay 😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ጌታ አረ ተው ይህ ነገር ግን እንዳያጣላቹሁ ❤❤❤❤❤😂😂😂
Dagi prank soyaderg takabedalachu esun setadergut tegelfetalachu 😡😡😡😡dagiy yen mar ❤
አህ በጣም በጣም ይደብራል ያስጠላል 😢 ልጁ ግን ያሳዝናል ናታን ግን በቀል ነው የመሰለብህ
Eko
ይኸ ፕራክ አደለም በጣም ነዉ እሚያስጠላዉ ወላሂ እሚያዝናና ፕራክ አታችሁነዉእደ አይዞህ ዳጊየ ስያሳዝን ደሞይስቃል ሚስኪን እነሱንም እዳተአዲርጋቸዉ እዳለቃቸዉ ወላሂ እጠብቃለን
ዳግዬ የኔ ሚስኪን አሳዘከኝ ከምር ተናድጄ ቪዶዎዉን አልጨረስኩትም ይቺን ድንች የሆነች ልጅ ፀጉሮን መልጥ እርገህ ላጫትና የፈረጂ እቁላል አስመስላት የወይልህ ብድርህን ባትመልስ😢
😂😂😂😂😂
ውይ ይህ ልጅ በጣም ያሳዝነኛል አጭሩን ፀጉር የተባለ አጥፉለት 😂😂
ውይ ማሪያምን እኔ መዳሜ እደዚህ ላስተካክልሽ ብላ ሁሉን ፀጉሬን ሁሉን ቆርጣብኝ እዴት እዳለቀስኩኝ 😢ወድሜ እንግድህ ምንም ማድረግ አይቻልም አይዞህ ያድጋል 😢❤❤❤
የዛሬ11አመት እኔም ያለቀስኩት ለቅሶ
ለምን😮
Dagiy mariyamen setel rasu webet adebet tafachi ke hulum andegna konjo anet nhe arat netib ❤azegnebachehalew pranku lemen dagi lay becha yehonal ?😢😢
መላጣ የስላሴ ጦጣ አምሳ ብሬን አምጣ 😂😂😂ዳጊ ምርጥ ሰው
😂😂😂😂😂😂
ቱ የ ተመታቹ😂😢 ዳጊ ለምን ይሆን አላቅም ያሳዝነኛል 😂❤በቀጣይ አጭሩ ዳኒ ይቆረጥ የምትሉ😂❤😂👍👍👍
😂የዳኒንም ማየት ናፈቀን መላጣው ምትሉ like
እኔ ወድጄዋለው ያምርብካል እንደውም ለወንድልጅ ፀጉሩ ሲያድግ የቆሸሸ አመዳም ነው የሚመስለኝ አሁን አማርክ ከዛ ደሞ ትንሽ እያደገ ስትመጣ የበለጠ ታምራለክ 😍
ወይኔ በሳቅ ያበደ ፕራክ😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Tewu dagin atasekayut........yeleyal dagi😘........gen dagi bdrehen melse ayezoh yene abate
ፕራካችሁ እግርግር ብሏል እደህ አይነቱን ፕራክ አቁሙ😢😢😢😢
ማነውደኔ ሁላቸውንም ይላጫቸው የሚል😢😂😂😂ዳጊሻየ አብሽር ድጋሜ ቸኮሌት ይላጨከዛ ሳሚ ከዛይቀጥላል😅😅😅😅
ቀጣይ የዳኒ ሮስት ፀጉር ይቆረጥ😂😂😂😂😂😂
ሳህ😂😂
😂😂😂👍👍
ተይግፍ ነው እንኳን ተቆርጦ እድሁም አጪርነው 😢😂
የመድር ጉድያላል ናቱል@@HeyatHeyat-m4s
@@HeyatHeyat-m4s 🤣🤣🤣🫢
ረሙ ያንተ ጥፋት የናታንን የጭሰት ሀሳብ ተባበርከዉ እንጂ ምንም አላረክም ደፋር 😂😂
ዳጊየ ሚስኪን አሳዘነኝ 😢😢
Eko
ናቲግን ያንተ ፕራንክ እጅ እጅ አለ ሳቅህ ደሞ ዳጊዬ ዘይዞክ
Dani እና natan በቃ ልጃች ደስ ሲሉ😂
ኢሳም ከነሱጋር አትጃጆል ፀባይክ ደስ ይላል ረጋ የልክ ❤❤👍
ባለፈው ናታን እግርህን ቆርጬ ነው ፕራን የማደርግህ ብሎ ነበር😂😂😂😂 ግን እደዚ ያለ ቀልድ አቁሙ
Eko
Weyne dagii konjeye setweyzero meselik eko ❤😂❤😂❤
ስትበቃቀሉ ልትኖሩ ነው ግን ደስ አይለም በዚህ
ኢሳም ተባባሪ ነው እዳለቀው ዳግም እረሙ እና ዳኒንም ጭር አይዞን 💪 ዳጊ ❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በቀጣይ ኢሳምን ብራክ ያድረጉት የምትሉ 😂
በጣም ወደድኩላቹ እግዚአብሄር አይለያቹ
27:01 ቀጣይ ዳኒ 🛴🛴🛴ማነው ቤት የሚያፀዳዉ ግን ከቀረፃ ቡሀላ😅
Welahi endat endasazene miskin endez aynet prank ykrbachu
ወይኔ ዳጊ ምን አድርግ ይሆን ምትበቀለው ልሳቅ ወይስ ላልቅስ😭😭😂😂😂
ዳጊዬ ምንም ቢሆን ያምርበታል❤ እግ ዳኒ የተመለጠ ለት ስልኬ መሠበሩ አይቀርም 😂 ወጭ ባተነዉ ዳኒ ማለቴ የስልክ መግዣዉ😂😂❤
ዳጊ እንዳትለቀው😂
ረሙካን የምር እዳይላጩህ ኤ😢😂🍫
ቀጣይ ያተ ተራነው ጠብቅ 😂😂😂😂
Betam tejajalachu jezbawoch
ጠብቂ ተራህን😂😂😂
Shame on you miskin slhone nwa aynefam
ምንም ነው ደስ የማይለው እንደዚህ አይነት ፕራንክ😏🙄
የልጁ አሳሳቅ ነው ያሳቀኝ😂😂😂ሚስኪን ዳጊ😅😅😅😅
በጣም ያስቀኛል😅😅
😳ወይኔሚሥኪን. አሁንመቸነዉየሚአዱገዉ. የሀበሻፀጉርቶሎአያዱግምእኮ. አይይይ ጥሩአልሠራችሁም. ዛሬ. ዩቱብላይእዳይረሡኝአላለም. አንረሣህም.😂 ዳጊሻ❤
የእሳምን እና የዳን ፀጉር የምትቆርጡበት ቀን ናፈቀኝ 😁🤦♀️
ኢሳም ግን ደስተኛ አይመስልም
እሄ እኮ ፕራክ አይባልም ግን አይደርግም በቀለ ከተባለ እግዲ በቀጣይ ዳኒን ላጩት ደሞ አምሮብካል ዳጊ 😀😀😀😀😀😀😀❤
ጌታን በጣም ይደብራል ናታን ጥሩ አላደረክም ዳጊዬ አይዞክ😢 ቀጣይ ተበቀላቸው ዳኒ ተላጭቶ እንየው እስኪ😅
😅😅😅 መላጣ 1ብር አምጣ😅😅
መላጣአድብሬንአጣ😂
ዳጊየ ኣንረሳህም ዶሞ በሁሉም ታምራለህ❤❤❤❤❤ የኔ ማሬች❤❤❤
ያበደ ዳጊ :: Mather ምትለው ቤት ሲገባ ''እሰይ እሰይ የልጅነት መልክህ መጣ'' 😂😂😂
ደጌ ምርጥ ሰው ይስቃል የኔ አባት❤❤❤
እረ እደዚህ እሪል የሆነ ፕራክ ይቅርባችሁ ዳጊየ ቻለው አተያመጠከው አይዳስለሆነ በናታን😂😂 እረሙን ላጩትበቀጣይ በፍቅር ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
Esam gen gurega nw mednw ketay esun kuratutu
Dhugaa waqayyoo bayyee namatti gadisii malii kuni birakii jedhaamaa mariyyaa 😢😢
Ashirii dagii