Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • ደራሲው "
    ደራሲው በአሉ ግርማ ከፃፋቸው እጅግ ተወዳጅ ድርሰቶቹ አንዱ ነው። "ደራሲው"ን ከሌሎቹ ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎቹ ለየት የሚያደርገው በአሉ ለዚህኛው ድርሰቱ ብዕሩን ያነሳው በዘመኑ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ደራሲ በሌላ መነፅሩ ሊያሳየን መሆኑ ነው። ወደር የማይገኝለት ሽቅርቅሩ ዘናጩና ጥንቁቁ በዓሉ ግርማ በብእሩ ከትቦ እንካችሁ ያለንን የዘመኑን ደራሲ ያየበትን ድንቅ ክህሎት በእኛ የሚለካ ባይሆንም በተቻለን አቅም ክብር ሰጥተን ለመተረክ ሞክርነዋል።
    አንተ የጥበብ ልጅ ሆይ ነብስህ በሰላም ትረፍ።
    ተራኪዎች
    አንተነህ አስረስ፣
    ብሌን ሳሙኤል፣
    ቤርሳቤህ ፈረደ
    እና ሌሎችም።
    ኢትዮእማ ቲዩብ
    Ethioemma Tube April, 2022.

ความคิดเห็น • 10

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 ปีที่แล้ว +2

    ከያኒ ስጋው እንጂ በስራው በኩል ስሙ አይሞትም በዓሉ ግርማ በአምባቢ ልብ ማሳ ውስጥ ምድር ላይ ዘርቶ በሄደው የጥበብ ዘር ፤ በትውልድ ታዛ ስር ለሚጠለሉ፣ ስራው ለመንፈስ ማደሻ ይሆን ዘንድ አምብበዉ በልብ ጎተራ የሚጎተር የነፍስ እህል ናቸው። እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን በዓሉ ነፍሥህን በጀነት ያኑርልን ፤ በዓሉ ግርማ ይጻፍ አንትሽ እና ሙሉ የአንትሽ ቡድን እናንተ ትርኩ ! መጽሐፉ ላይ ይበልጥ ነፍሥ ዘርታችሁበታል ••••

  • @mikiyasefram6493
    @mikiyasefram6493 2 ปีที่แล้ว +2

    የበአሉ ግርማን ደራሲው የተሰኘ ልቦለድ ክፍል 6 ለመስማት በጉጉት ጠብቄ ስለደረሰ ደስፈቅ ብሎኛል። ግሩም ትረካ። ቆንጆ አቀራረብ!

  • @merongedlu8929
    @merongedlu8929 2 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር
    ስትዘገዩ የረሳችሁት መስሎኘወ ነበር

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 ปีที่แล้ว

      የተለያየ ሀገር ሆነን ስለምንሰራ ትንሽ መዘግየት ተፈጥራል። ግን ብንዘገይ እንጁ አንተወውም ላንጨርስ አልጀመርነውም ።እንተውህ ብንለውስ እንዴት አድርገን ፣ሰውያው በአሉ ግርማ እኮ ነው።
      ክበሪልን

    • @merongedlu8929
      @merongedlu8929 2 ปีที่แล้ว

      ይገባኛል እንደው ልቀልድ ብዬ ነው
      ይህ እኮ ለኛ ትልቅ ውለታ ነው
      እንደ ደራሲው እናንተምን ስለኪነት ብላችሁ ነው እንጂ ምን ትርፍ አላቹ?

  • @Neba-b
    @Neba-b 2 ปีที่แล้ว +1

    me too ....arif neww

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 หลายเดือนก่อน

    ትረካው አልቆ መጀመሪ ደግ። በጉጉት ማለቄ ነበር

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  หลายเดือนก่อน

      ክብረት ይስጥልን

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much l bean waiting for this