"የአብዮቱ ጧፍ" | የመቶ አለቃ ጴጥሮስ ገብሬ የህይወት ጉዞ ከልጃቸው አንደበት | NBC ቅዳሜ @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music
    NBC ቅዳሜ @NBCETHIOPIA
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

ความคิดเห็น • 16

  • @bethlehempetros7146
    @bethlehempetros7146 วันที่ผ่านมา +3

    የምንኮራበት ታሪካችን ነው የሰራቸው መልካም ስራዎች እንደ ቀላል ተደፋፍኖ ባለመቅረቱ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ!🙏እናንተም ተባረኩ!

    • @DutamoAzazhBufebo
      @DutamoAzazhBufebo 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      im so excited to hear this information from his own son and daugher on media really Petros Gebre was the example of strong leadership and his leadership was dynamicaly cange the image of Hosaina city by facilitating infrustructure like Hispitals Electricty water service sport clubs and and directing hard working for every community especially for Kambata hadiya and for other cummunities my father was told me when i was childhood after the fall of Derg regime and my father and my uncle was working as as a chair person on those awurajas and they was very close to petros and his families and i was in Nairobi Kenya and the person who was called Mr Tefera Ayalew and he was born in Raya wollo and he was working together with petros Gebre in sidamo region and he was his colicue and Mr Tefera was told me every thing about mr petros duty and his brave and wonderful decition to build the great Mengistu Hailemariam Hospital in Hosaina and Mr Petros was very close to Colonel Mengistu Hailemariam and colonel Mengistu Hailemariam like him to much bcz he is very taugh and the example of strong leadership and plz Behlehem try to contact with me on watsap instagram and in imo +27672596403

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀጋው ፡ ከረጅም ፡ አመታት ፡ በኋላ ፡ ስላየሁህ ፡ ደስ ፡ ብሎኛል።

  • @mesfinmedolo3539
    @mesfinmedolo3539 วันที่ผ่านมา

    I'm respect him 👏

  • @mesfinmedolo3539
    @mesfinmedolo3539 วันที่ผ่านมา

    Strong man

  • @Daneal29Khumalo-dj5po
    @Daneal29Khumalo-dj5po วันที่ผ่านมา

    Tikikil new. Be kambataba hadiya awuraja...saffitarik alewu

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 2 วันที่ผ่านมา

    ጓድ ጴጥሮስ ገብሬ የሞራል ልዕልና የነበራቸው ለህዝብ አቅማቸው የፈቀደውን መልካም ነገር ሰርተው ያለፉ ጠንካራ አመራር ነበሩ።

  • @birhanuhankamo753
    @birhanuhankamo753 วันที่ผ่านมา

    ልጃቸው ከገለጸው በላይ የሚገልጽ ፣ የምታረካ...ማለት ከተረ ወታደር እስከ ሀሀገር መንግሥት መጽናት ድረስ ሥራ ይነገራል የሚያስብል ሕይወት ታርክ አለው፣ ልጃቸውን ፓ/ር ፀጋው ጵጥሮስ ታሪካቸውን ለዝ ደረጃ ለምወዳቸና እውነቱን ለማወቅ ለሚፈልጉ ወደ NBC ስለወጣ እትዮጵያ ተመሰግናለች።

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 2 วันที่ผ่านมา +2

    ታሪክ ለማያውቅ ሰው ዋሹት :: ዼጥሮስ ገብሬ ነፍሰ በላ የነበረ በተለይ በ1971 ዓ ም ሆሳዕና ከተማ ውስጥ ብዙ ሰዎችን እንዳሰረ አውቃለሁኝ ::

  • @zewudulegesse6713
    @zewudulegesse6713 วันที่ผ่านมา

    ማሠር ብቻ ሣይሆን የተግደሉም አሉ ብዙ የተማሩ ወጣት ትውልድን አሠገድሏል። በሆሣዕና ከተማ ውስጥ ጥሩ ሚባል የልማት ሥራ ሠርቷል ማሥቀጠል ባይቻልም፣ ሆሥፒታል፣ስቲድዬም፣ወሃ ዋና፣መዝናኛ ሀምባ፣ስፓርት ሆቴል አሥርቷል።

  • @memrutesfaye6828
    @memrutesfaye6828 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪያ 12 ክፍል አልጨረስንም ።ተራ አስር አለቃ ነበረ ።ሁለተኛ በእጁ ብዙ ደም አለበት

  • @AsratBaheeru
    @AsratBaheeru วันที่ผ่านมา

    ደርጎችም ጥሩ ስራ ሰርተው አልፈዋል ሲባል አለማፈር

  • @dejenemassebo9989
    @dejenemassebo9989 วันที่ผ่านมา

    የልማት ጀግና ቆራጥ አመራር ነበር