|| ከወንድም ጎን || በትግራይ ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ነሺዳ || አብ ጎኒ ሐው || አብ ትግራይ ዓብዪ ናመንገዲ ኢፍጣር ነሺዳ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 406

  • @የኡሚልጂ
    @የኡሚልጂ 6 หลายเดือนก่อน +16

    ረሱል ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም ከመካ ሲሰደዱ መንገድ ላይ ሆነው ዞር ብለው መካ ሆይ እወድሻለሁ ግን ህዝቦችሽ አሰደዱኝ አሉ ሀገርን መውደድ የብያችን ሱና ፈለግ ነው ግን ምን የሰደረጋል ሠላምን ነሽ ሞልቶ ሀገሬ ሠላሟን አጣች አላህየ ሠላምን ያስፍን

  • @appus525
    @appus525 ปีที่แล้ว +74

    እኔ ክርስቲያን ነኝ እሄን ነሺዳ ስሰማ አለቅሳለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @nihalahimed7674
    @nihalahimed7674 ปีที่แล้ว +38

    በመከራ ነው ዛሬ ያገኘሁት ይሄን ነሺዳ ደስ ብሎኛል

  • @esmaelali9999
    @esmaelali9999 ปีที่แล้ว +20

    ይህ ነሺዳ አስለቀሰኝ ያአላህ ያሳለፍነው ችግር

  • @HawaMuhammed-fc4mz
    @HawaMuhammed-fc4mz 9 หลายเดือนก่อน +19

    ወላሂ እኔም በተወሰኑ ወራት ያሳለፋኩት ነገር ብቻ አያልፊም እና ሁሉም አለፈ አልሀምዱልላ❤❤❤❤❤

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 8 หลายเดือนก่อน

      እማያልፍ ነገር የለም አልሀምዱሊላህ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 ปีที่แล้ว +46

    ያአላህ ፖለቲካንና ፖለቲከኛን ከዚህ ምድር አጥፋልን ያኢላሂ የሚስኪን የደሀልጅ ጥላት

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial ปีที่แล้ว +34

    ምርጥ ጊዜ ❤️❤️ ምርጥ ትዝታ ❤️❤️ ወንድሜ ❤️❤️❤️

  • @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ
    @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ 8 หลายเดือนก่อน +25

    ማሻ አሏህ እኔ በጣም ነው የምወደው ማነው እደኔ አስሬ የሚያዳምጠው አሏህ ከክፍ ነገር ይጠብቃቺሁ እንቁዎቼ❤❤❤❤❤

  • @NuruJemal-e5j
    @NuruJemal-e5j 5 หลายเดือนก่อน +3

    ረመዳንን እድናፍቅ የሚያደርግ ደስ የሚል ነሽዳ ነዉ❤❤❤❤

  • @SofiaMohammed-v6l
    @SofiaMohammed-v6l 5 หลายเดือนก่อน +6

    ምክኒያት በለሌው ያለቀውን የደሃ ነፍሲያ አላህ ፈረጃ አለው የእናቶችን መከራ አላህ ዝም አይልም ወዱኒያ አልያም በአኼራ 😭😭😭😭😭😭

  • @AdemAZinab
    @AdemAZinab 8 หลายเดือนก่อน +5

    ❤አሠላሙ አለይኩም ወራማቱላህ ወበረካቱሁ!አላህ ይውደዳችሁ!

  • @afarmineralassociation5621
    @afarmineralassociation5621 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወለሂ ወንድሞቼ ትለየላቹ ኣላሀ ሁልመ ከጎናችሁ ይሁነ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ปีที่แล้ว +31

    ❤❤❤❤❤ሙስሊም መሆን መታደል ነው

  • @sofiahassen679
    @sofiahassen679 ปีที่แล้ว +16

    የነጃሽ ልጆች አላህ ይጠብቃቸው ❤❤❤❤❤

  • @سميرهمحمد-ح2ه
    @سميرهمحمد-ح2ه ปีที่แล้ว +15

    ሙስሊምመሆንመታደልነዉ አልሀምዱሊላህ ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
    @ሀገሬ-ጨ8ጨ ปีที่แล้ว +11

    አይይይ አለቀሥኩ ወገኖቸ እደትከርማችሁ ያሁሉሠቀቀን አለፈ ያረብ አተሠላሙንመልሥልን

  • @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
    @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል ปีที่แล้ว +24

    ያረብ ሀገራችንን ሰለሟን መልስል እረ ናፈቀን እስከመቸ 😢😢😢😢😢

    • @hudamaxamud4995
      @hudamaxamud4995 9 หลายเดือนก่อน +1

    • @ggg-mo9zt
      @ggg-mo9zt 6 หลายเดือนก่อน

      Aminnnnnnnn

  • @jujutube6551
    @jujutube6551 ปีที่แล้ว +13

    መልእክቱ ደስ ይላል
    ክላሲኩን ነፍሴን ተገኘ ነዉ የሰማሁት እና ትግርኛ ትችላለህ መሰለኝ ክላሲክ(ሙዚቃ ዘይብሉ) በትግርኛ ነሺዳ ስራልን

  • @isakali5761
    @isakali5761 9 หลายเดือนก่อน +5

    በቀን አስር ግዜ እሰማለሁ መቸም ብሆን አይሰለቸኝም

  • @SofiaMohammed-v6l
    @SofiaMohammed-v6l 5 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ በራህመቱ 1 ያድርገን ሙሓባ ይስጠን ኢላሂ በራሕመቱ ይሁንበት አላሁማ ዓሚን

  • @NoyanHabteGuttetaDeressa
    @NoyanHabteGuttetaDeressa 8 หลายเดือนก่อน +4

    Alhamdulilah Bedell lalefebn hulu abet ehe neshida siyabereta allah yechemerelachu

  • @KalidYemam-fy7is
    @KalidYemam-fy7is ปีที่แล้ว +7

    አሽረፍ ግጥሙን አንተ እንደፃፍከው ሳውቅ ይበልጥ ነው የወደድኩህ በፊትም እወድህ ነበር ፍቅሬ ጨመረብኝ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ማሻ አላህ ብያለሁ

    • @ashrefnasserofficial
      @ashrefnasserofficial  ปีที่แล้ว +1

      አሚን ሀቢቢ አላህ ይውደድህ በዱዐህ አትርሳኝ

    • @salisham
      @salisham ปีที่แล้ว +2

      ግጥሙ በጣም ደስ ይላል ግን አሽረፍ ከሚንበር ቲቪ ወቶ መንዙማ ላይ ሳየው ደበረኝኝኝኝኝኝ

  • @BadriyaAbdulbari
    @BadriyaAbdulbari 8 หลายเดือนก่อน +5

    As wr wb❤❤❤❤😍🥰😘🤩🙏👍MASHALLAH

  • @SofiaMohammed-v6l
    @SofiaMohammed-v6l 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ እንደረመዳኑ ጀሊሉ ያዋደን በንፁህ ቀልብ አላሁማ ዓሚን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @nurianuri5455
    @nurianuri5455 ปีที่แล้ว +5

    የሆነ ሚነዝር ነገር አለው ሥሜቱ ማሻአላህ

  • @faeizayasin440
    @faeizayasin440 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ይላል ምርጥ ነሺዳ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nurasalih8923
    @nurasalih8923 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ስታምሩ ደሞም ያሳዝናል ጀዛኩመአላህ ኸይር ሓዉ ሙባረክ ብትግርኛ ነሽዳ አዉፀአልና ላዛ ትግርኛኻ ዝተፈለየ እዩ

    • @ashrefnasserofficial
      @ashrefnasserofficial  ปีที่แล้ว +1

      ናተይ ኸ ለዛ የብሉን? 😁

    • @nurasalih8923
      @nurasalih8923 ปีที่แล้ว

      ​@@ashrefnasserofficialሓወይ ናተይ ናትካወን ዝበለፀ እዩ
      አበላሊፀኩም የኾነይ ያንተም ምርጥ ነዉ የሁላቹም ምርጥ ነዉ ❤❤❤

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ashrefnasserofficial ከቁርአን ቤት ከተለየሁ 30 ቡሀላ 😂 ነሽዳ ሰማሁ ወላሂ ያንተ ግን ልዩ ነው አማርኛውም ትግርኛውም 💎

  • @Nura__-we3pw
    @Nura__-we3pw ปีที่แล้ว +16

    😢❤💛አልሃምዱሊላህ ትግራይ ዓደይ ህዝበይ🥺❤️🌍💫

    • @ዘሀራ-የ2ቐ
      @ዘሀራ-የ2ቐ ปีที่แล้ว +1

      ያረብ ሀገራችንንን ስላም ችንን መልስልን ዘረኝነት ጥብ ናት ይሄን ዘረኝነት ያጥፋልን

    • @ይታደሳልራያ
      @ይታደሳልራያ 4 หลายเดือนก่อน

      💘💘💘💘💘

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 8 หลายเดือนก่อน +3

    ጌች ማሻ አላህ ያምርብሀል አላህ ሂዳያ ይስጥህ።

  • @MeheratAyele
    @MeheratAyele หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ከፍቶኝ ስሰማው እፅናናለሁ እማያልፍ የለ❤❤❤❤❤

  • @Abbudi.
    @Abbudi. 8 หลายเดือนก่อน +4

    Wow,masha allah dimtik ❤❤❤

  • @SharaThouba
    @SharaThouba 8 หลายเดือนก่อน +4

    Mashahllah Mashahllah Mashahllah tabarakala ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UaeKgo
    @UaeKgo ปีที่แล้ว +3

    ሰሠማዉ ዉየ ባድር አልጠግብም ወላሂ ትባርከላህ ፊክ ❤❤❤❤❤

    • @ggg-mo9zt
      @ggg-mo9zt 6 หลายเดือนก่อน

      ene rasu❤❤❤❤❤❤

  • @Abush-ethiopia-music
    @Abush-ethiopia-music 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ ከችግር በኋላ ዲሎቲ ነውና የአላህ ቃል የሚለው ❤😢

    • @OumerHussein
      @OumerHussein 2 หลายเดือนก่อน

      Sah exactly

  • @zohyalakayadema7186
    @zohyalakayadema7186 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘 ምርጥ ጊዜ ምርጥ ትዝታ ወንድሜ በርቱ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 ปีที่แล้ว +6

    ሱበሀናላህ ያሁሉ መከራ አልፎ አልሀምዱሊላህ ማሸአላህ ደስይላል ይገርማል ሰሜን ወሎ ሀብሩ ይኖሩ የነበሩከአያቴጋ እኛ ህፃን እያለን እስከሰደድ ድርስ ወላሂ የአያቴ ወድም ነበር እማደርጋቸው እራሴን ሳቅነው የተርዳሁት ጡሩሰውነታቸው ግን የላኢላሀኢለላህ ወድሙ ናቸው ትልቅሰው አየሁዋቸው ሸህ ሰአድ አላህ ይጠብቀወት ባሉበት እናተም አላህ ምዳችሁን ይክፈላችሁ ወድሞቼ

  • @mominabediru5558
    @mominabediru5558 ปีที่แล้ว +4

    በህይወቴ በደስታ ያለቀስኩበት ቀን አንድ ይሄ ቀን ሌላኛዉ የብስራት ዜማ

  • @Nasserali-f5n
    @Nasserali-f5n หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ህዝብ ነው ወላሂ ስወዳቸውኮ ፓለቲከኞች ይድፋችሁ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi ปีที่แล้ว +10

    MASHA ALLAH አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አለፈና ለዚህ ላበቃን ጌታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KokobeYasin
    @KokobeYasin 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ

  • @TolaSafi
    @TolaSafi 10 หลายเดือนก่อน +2

    Mashalaa Ani tola safii mashida aka Basu Rabin nafi kadhadha inshallah ❤❤❤

  • @እስላምነውምርጫየ
    @እስላምነውምርጫየ ปีที่แล้ว +13

    መሸአላ እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ የአላህ ይህን ቀን አሳየን አላሀምዱሊላ

  • @fahmiziadofficial4717
    @fahmiziadofficial4717 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬም ደጋግሜ ሰማውት Masha Allah Ya allah

  • @gujernuru
    @gujernuru ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤ Fekate Yelache Nashida Neta Welhi Mash Allh

    • @abdimuhmmed
      @abdimuhmmed 10 หลายเดือนก่อน

      ❤awo desa metil

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ปีที่แล้ว +5

    ትግሬዎች እና ወሎዬዎች ከዚያ ሁሉ መከራ ወተን እዚህ መድረሳችን 😭ስንቶች ሞት

    • @abdimuhmmed
      @abdimuhmmed 10 หลายเดือนก่อน +1

      Afer 😢😢

    • @ggg-mo9zt
      @ggg-mo9zt 6 หลายเดือนก่อน

      benatachihu muslim aydelachihu zeregnnet ayfekdm muslim muslim new

  • @hayaatmohammed
    @hayaatmohammed 9 หลายเดือนก่อน +3

    Maasha allha jabadhaa❤❤❤🎉🎉

  • @nasirhusen9969
    @nasirhusen9969 10 หลายเดือนก่อน +3

    Mashaallha your voice absolutely amazing

  • @HdjdjXjzisi
    @HdjdjXjzisi 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነዉ የምወደው ይሄን ነሸዳ

  • @AynalemAyni-u6b
    @AynalemAyni-u6b 2 หลายเดือนก่อน

    የ አላህ ሰላም አድርጉልን በተለይ በሰሜን የፈሰሰ ደም በቃ በለን ያስለቅሳል

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 ปีที่แล้ว +2

    mashallah .. mashallah ,, jezakumallah ,, munishide ashraf naser also munishide mubarake mohamed birhan ,, we wish holy remdan and holy eid, mubarake for all muslim all over the world ,,

  • @ጿየጀደገደየገኸገደጀጀ
    @ጿየጀደገደየገኸገደጀጀ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ የሀገራችንን ፍቅር መልስልን አሏህየ

  • @Ekram23-h1c
    @Ekram23-h1c หลายเดือนก่อน

    ስወደው ወላ😢❤😊👏

  • @habhabshi6177
    @habhabshi6177 7 หลายเดือนก่อน +1

    መቸ ነው አማራ ክልል ሰላም ሁኖ 😢 ይሄንን ነሽዳ በሰማሁት😢

    • @ggg-mo9zt
      @ggg-mo9zt 6 หลายเดือนก่อน

      Abshiri esha allah

  • @Bነኝሐባሻዉ
    @Bነኝሐባሻዉ 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አለህ አለህ ሰለም ያርግልን ሐጋራችንን 🇪🇹🇪🇹☝

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አንደኛ

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 8 หลายเดือนก่อน +1

    የአለህ❤❤❤❤❤

  • @Alhmdulillih
    @Alhmdulillih 8 หลายเดือนก่อน +1

    As wr wb🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FetyMifta
    @FetyMifta 3 หลายเดือนก่อน

    Zare gana muluwun semawum masha allh betam yamiyaslakis sira nawu allah yitabikachu ashrefachin pls kaminbaleroch gar sira akhi damo muzikawun tawut❤

  • @shakutube8282
    @shakutube8282 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ትልቅ ስራ ነው አላህ ይጨምራለቹ ❤

  • @salisham
    @salisham ปีที่แล้ว +4

    Wow masha Allah

  • @seidanurhusein7866
    @seidanurhusein7866 ปีที่แล้ว +2

    Mashallha betami dis zebil nesheda

  • @misbaahmed3340
    @misbaahmed3340 10 หลายเดือนก่อน +1

    አልኀም ድሊላ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤

  • @MunaYasin-r2w
    @MunaYasin-r2w หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ጊዜ ምርጥትዝተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @KalidMan-n9q
    @KalidMan-n9q ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ❤❤

  • @HussenAdem-m1n
    @HussenAdem-m1n ปีที่แล้ว +2

    Masha allh yareb hagerachinn. Selam adrgln❤

  • @faezatube4290
    @faezatube4290 ปีที่แล้ว +2

    ልዩነዉ ወላሂ❤❤❤

  • @SofiaMohammed-v6l
    @SofiaMohammed-v6l 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ አድና ኽሳብ ሕጅሲ እንዳበኸኧት ያረብ ክሳብ ምኣስ እዩ ??

  • @Tecnopop7-dv1oj
    @Tecnopop7-dv1oj 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤Masha Allah ❤❤❤❤❤❤Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤ Masha Allah ❤❤❤❤❤❤

  • @AlmahdoudhMobileshop
    @AlmahdoudhMobileshop ปีที่แล้ว +2

    መሸ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emaye111
    @emaye111 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah mekele adey I miss you 😢😢 babay bsygedlhu eko ahun ayh neber gadegnoch ayehavhew 😭😭😭😭babaye nafkehegnal allahye jenetel FERDOS ywefkh yareb🤲🤲🤲😢😢😢

  • @نجلاءمحمد-ي9ل
    @نجلاءمحمد-ي9ل 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህደስይላል

  • @semirakedir1783
    @semirakedir1783 ปีที่แล้ว +5

    ماشالله تبارك الرحمن ربي يحفظك ❤❤❤الهم أنك عفوا كريم تحب العفو فاعف عنا

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትግሬዎችና ወለየዎች የሚገርም መመሣሠል

  • @HayatTahanur-l5p
    @HayatTahanur-l5p หลายเดือนก่อน

    Allahuakber mashaallah አላህ ከመንገዱ አያስወጣን

  • @HayatEshete
    @HayatEshete 2 หลายเดือนก่อน

    አላህይባረክህ

  • @Fozitubue
    @Fozitubue 11 หลายเดือนก่อน +1

    አወ በጣም አያልፍም የለ ሁሉም አለፈ😭😭😭

  • @shamsukader-m7z
    @shamsukader-m7z 8 หลายเดือนก่อน +1

    Des yemil neshida new❤

  • @ZentMrad
    @ZentMrad 2 หลายเดือนก่อน

    ማሽ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @MudaseButa
    @MudaseButa 18 วันที่ผ่านมา

    መሸ አላህ አላህ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @HdjdjXjzisi
    @HdjdjXjzisi 6 หลายเดือนก่อน

    መሸአላ በጣም ነዉ የምወደው

  • @NuredinAbdela-o3j
    @NuredinAbdela-o3j 10 หลายเดือนก่อน +1

    Good job/ voice mashaa Alh

  • @oumusumeya
    @oumusumeya ปีที่แล้ว +1

    ሰላመ❤

  • @abcd-pz7qf
    @abcd-pz7qf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاء الله the best

  • @amaryohannes3704
    @amaryohannes3704 8 หลายเดือนก่อน +1

    masha alla

  • @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ
    @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ 8 หลายเดือนก่อน

    mashaallah teberakellah tesfaweche hulu negeroche shi amet nurulugni wudoche ❤❤❤

  • @جميلعبدالله-م1ط
    @جميلعبدالله-م1ط 8 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah tabarak allah

  • @Hamiza-kb1bn
    @Hamiza-kb1bn ปีที่แล้ว +3

    ማሸ አለህ በጣም ደስ ይለል👋🙌👍✌

  • @Abatujeylan
    @Abatujeylan 10 หลายเดือนก่อน +2

    Masha Allah
    Allah yixabiqachu yee najjesh lijoch

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yaa rabbii salm la Ethiopia 🇪🇹 😢😢😢

  • @MeremMerem-z6i
    @MeremMerem-z6i หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤መሽአላ❤❤❤❤ወድሞቸ

  • @MeremMerem-z6i
    @MeremMerem-z6i หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አላህ❤ይጠብቃችሁ❤❤ወድሞቸ❤❤

  • @HalimaJamal-d6c
    @HalimaJamal-d6c 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መሸአለ❤❤❤😢😢😮

  • @Abdurokurti
    @Abdurokurti 9 หลายเดือนก่อน +2

    Mashallah Mashallah

  • @sሰአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋ
    @sሰአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ሁሉመአለፈ የማያልፈየለም

  • @ይታደሳልራያ
    @ይታደሳልራያ 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭ሮሞዳን ናፍቐ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Zeidmohmmeidi-wf8wk
    @Zeidmohmmeidi-wf8wk 6 หลายเดือนก่อน

    ሰወደው❤❤❤❤❤❤

  • @MusliyaMohammed
    @MusliyaMohammed 11 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاء الله تبارك الرحمن الله تبارك ❤❤😢😢🤲🤲🤲🤲🙏

  • @SeniyaDubi
    @SeniyaDubi 8 หลายเดือนก่อน

    መሸ አለህ ስየምር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraYalew
    @SemiraYalew 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ማሻአላህ

  • @RabiyaAshley
    @RabiyaAshley 3 หลายเดือนก่อน

    Mashalhaa.mashalhaa.❤❤❤❤❤❤.yarbbii.yallaaa.rabbin.isinii.irra.haa.jaltuu