🔴ተጠንቀቁ... ዘማሪው ፆታውን ወደ ሴት አስቀየረ...ከብዙ ወንዶች ጋር እተኛለሁ || 22 October 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 466

  • @abeldemelash-2496
    @abeldemelash-2496  2 ปีที่แล้ว +76

    ሕመምን ካለወሩት መድሀኒት እንደማይገኝለት ሁሉ እየሸፋፈነው ትውልድ እያለቀ ነውና ወጣቱን ከዚህ ክፋት እንታደግ 🙏🙏🙏

    • @synyetwork2279
      @synyetwork2279 2 ปีที่แล้ว +1

      አዳራሸ የፔንጤ በልፐ ቤተክርሰት ያን አትበል
      አዛው በለመድክው አዳራሸ በል አትነግድ

    • @liveforjesus5005
      @liveforjesus5005 2 ปีที่แล้ว +1

      ልጁ እንዳይመለስ አርገህ በአደባባይ እያሰጣኸው ነው!!! ለገንዘብ ብለህ ወንድምህን አትሽጥ በእውነት ሰው እንዲማር ግድ ብሎህ አይደለም ቤተሰቦቹ በሰቀቀን የሆነ ነገር ቢሆኑ ጦሱ ላንተ ነው በጌታ ፍቅር አውርደው::

    • @zainabzainab2452
      @zainabzainab2452 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @brticanbrtican9271
      @brticanbrtican9271 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ መልካሙን ዘመን አምጣልን ቸሩ መዳኒ አለም እነዚን ሀገራች ላይ ከተገኙ መነሸር ነው ማጥፋት ካልሆነ አይጠፉም የተረገሙ ፈራ ፈጣሪ የሊላቸው

    • @aydamehadi8737
      @aydamehadi8737 ปีที่แล้ว

      @@liveforjesus5005 መማራያ፡ ነዉ። መሸፋፈን፡ ነዉ፡ ትዉልድ፡ የሚያጠፋዉ።

  • @derjasfa1316
    @derjasfa1316 2 ปีที่แล้ว +129

    እንዴት አይነት ታጋሽ አምላክ ነው ግን ያለን ጌታ ሆይ ይቅር በለን

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭👌

    • @davidiceman21
      @davidiceman21 9 หลายเดือนก่อน

      Ejig Ejig betaaam...

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 ปีที่แล้ว +33

    በስመአብ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነት ይሁን ለፈቃድህ እንጂ ለፈቃዴ አሳልፈህ እንዳትሰጠኝ 🙏

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 2 ปีที่แล้ว +67

    አቤቱ በምህረትህ አስበን 🙏

  • @zedi921
    @zedi921 ปีที่แล้ว +16

    በኢየሱስ ስም ከንደዚህ አይነት ጌታ ይጠብቀን ዘመኑ አሳሳች ነው ጌታ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ሆይ እርዳን ልጆቼን አደራ ለማትበላው ለአንተ አደራ ሰጠውህ ኢየሱሴ እወድሀለሁ

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚኦ የኔ መድኃኒአለም እንደ ኃጥያታችን ብዛት ሳይሆን በፍቅሩ ብዛት እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን ማረን🥹🤲😭💔 ደሞ እኮ ቲክቶክ ላይ ሳየው ተጠራጥሬው ነበር ፆታቸውን የቀየሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ስሙ በ1 ኛነት ተቀምጧል ስሙን ዳኒኤላ ብሎ ሰይሞ እግዚኦ አባት ሆይ ማረን! 😭🤲

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 ปีที่แล้ว +5

    የ የቤተክርስቲያን ዘማሪ አትበል የጴንጤ ቸርች በል ዘማሪ በል

    • @kalzedselam4179
      @kalzedselam4179 8 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ፕሮቴስታንት ነው

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 7 หลายเดือนก่อน

      በትክክል የእውነት ጴጤዋችን ለምን ነው ክርስቲያን እያሉ የሚጠሩት ግን እነሱኮ የሳትናኤል ልጆች ናቸው

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 2 ปีที่แล้ว +21

    ገንዘብን መውደድ የሃጢአት ሁሉ ስር ነው እግዚአብሔር ይርዳው

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +13

    አኡዙቢላህ ያልተወራ እንጅ ያልተደረገ የለምኮ የፈጣሪ ያለክ ወላሒ ምድርና ሠማይን ሠውንና እንሠሣትን የፈጠረ ላለህ ወላይ ምንኛ ቻይና ታጋሽ ነው ለሠው ልጅ ክብርን አደለን እኛ ግን ቆሸሽን ወረድን ዘቀጥን አላህ ሆይ በእዝነትክ😢

  • @mekdesganta9277
    @mekdesganta9277 2 ปีที่แล้ว +18

    ማራናታ ጌታ ሆይ ልጆችህ በዓለም ክፋት ሳያልቁ ቶሎ ና አቤቱ ትውልድን አስብ ግን ምህረት እንዴት ትልቅ ቢሆን ነው ያለናዉ 😭 ማራናታ ጌታ ሆይ ና

  • @netsanettillaye9019
    @netsanettillaye9019 ปีที่แล้ว +3

    ወደአባትህ ተመለስ ይቅር የሚል አባት ነውና ያለህ ተመለስ በንሠሀ ጊዜ አለህ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታችን ሆይ ቁጣህን የሚቀሰቅስ ነው አንተ ግን ምህረትህ ብዙ ነው. ቤተሰቦቹ እንዴት ሆነው ይሆን?

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 2 ปีที่แล้ว +14

    ፒክቸሩን ብዙ አታሳይ ትውልድ ላይ እራስህ እርኩሰትን እያስፋፋ ነው ተጠንቀቅ አቤል የምታስተላልፈውን መርጠህ አስተላልፍ።

    • @gechseenaaol9874
      @gechseenaaol9874 2 ปีที่แล้ว

      ምን አደረገ እውነት አወጣ

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 ปีที่แล้ว +12

    በስመአብ:ወልድ:ወበንፍስ:ቅዶስ:ፍጣሪ:እባክህን:ታረቀን🙏

  • @teshale2746
    @teshale2746 2 ปีที่แล้ว +31

    የኔ አባት ኢየሱስ ሆይ በምህረትህ አስበን!!

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 2 ปีที่แล้ว

      ፓስተሮቻችሁ ነው እንዲህ የሚያደርጋቸው ወምዱን ከወንድ ቸርች ውስጥ እያጋቡ

    • @medinagulut4044
      @medinagulut4044 2 ปีที่แล้ว +1

      @@henokkebede1783 የማታቀዉን አትቀባጥር ሲያጋቡ አንተ እዛ ነበርክ🤔😷👈

    • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
      @አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 ปีที่แล้ว +4

      @@medinagulut4044 ኢትዮጵያ ውስጥ አላየውም ግን የአፍሪካ ፓስተሮች ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት ያጋባሉ የኢትዮጵያ ፓስተርም አብዛኛዎቹ የሚኮርጅት ከምዕራባውያን እና አፍሪካ ፓስተሮች ነው ለዚህ መጠንቀቅ ያስፈልጋል በሃይማኖት ከለላ ውስጥ ሆነው የሚሰሩ ሰይጣኖች ስላሉ ሁላችንም መጠንቀቅ አለብን

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 2 ปีที่แล้ว +3

      @@አድራሻዬከመስቀሉስርነው ine Muslim negn Gin yetagnawunim Imnat Baalhone nager Maksas Alfaligim Penxewoch yihen neger betam Siqawemu new yamayew yamiyhon nager atawuriii innate sila maatowdowachew bichaa

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว

      @@አድራሻዬከመስቀሉስርነው ኦረ ሲጀምር ፔጤ ከመጣ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว +5

    ለማመን ይከብዳል በእውነቱ ወንድ ነበር ብሎ እግዚዮ የኔ ጌታ ፈጣሪ ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው ይቅርም በለን እንደ ድፍረታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይሁንልን🙏🙏🙏

  • @senayt1822
    @senayt1822 2 ปีที่แล้ว +28

    😥🥺😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን

  • @martawogaso8493
    @martawogaso8493 2 ปีที่แล้ว +4

    በእየሱስ ስም የጌታ የምህረት ትናጠቅህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከእስራትክ ይፍታህ በየሱስ ስም

  • @Terefeyakob
    @Terefeyakob ปีที่แล้ว +3

    ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ወንድሜ እባክህን እንወድሀለን ❤ ፀልዩ ከዚህ ክፉ ተግባር ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን!

  • @UmAbbudi-qq2gl
    @UmAbbudi-qq2gl ปีที่แล้ว +5

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይጠብቀን

  • @HelenFeleke-g7u
    @HelenFeleke-g7u ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው አቤቱ ሆይ ይቅር በለን

  • @RedmiCdma-gv7ye
    @RedmiCdma-gv7ye ปีที่แล้ว +4

    ላሃዉላ ቅወት ኢላ ቢላ አላህ ሆይ ይቅር በለን

  • @አሐ
    @አሐ ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያን ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም እግዚኦኦኦኦኦ😂😂😂😂😂

  • @hayath7571
    @hayath7571 ปีที่แล้ว +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን😭😭😭😭😭😭😭

  • @eyobtube7372
    @eyobtube7372 2 ปีที่แล้ว +3

    ንሰሐ እንግባ ወገኖቼ ግዜው ደርሷል!!! ከእግዚአብሔር እንታረቅ!!!!!

  • @tsehaybekele626
    @tsehaybekele626 2 ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ሆይ ልቦና ስጠው

  • @QalKeqalmBelay
    @QalKeqalmBelay 2 ปีที่แล้ว +3

    በነገራችን ላይ እራሳቸውን እደዚህ ፆታቸውን የሚያስቀይሩት ፖሮቴስታት ናቸው

  • @nebunebuwelday5450
    @nebunebuwelday5450 2 ปีที่แล้ว +18

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው

  • @የማልደግመውስተትቢኖርሰው
    @የማልደግመውስተትቢኖርሰው ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ በምህረትህ አሰበን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኑናወሎየዋ-ጸ7ኘ
    @ኑናወሎየዋ-ጸ7ኘ ปีที่แล้ว +4

    ያረቢ ይሄን ሁሉ ከማየት ሞትይሻላል😢😢😢😢😢

  • @genetabate45
    @genetabate45 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድ መሆኑ በደብ ያሰታዉቃል እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን.🥲

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 ปีที่แล้ว

    ጴንጤነት ለዚህ ምክንያት ነው በውጭ በመብት ሰበብ ቸርች ውስጥ ሲያጋቡ ከረሙ ይኅው እኛጋም ሹክሹክታ ጀምሯል

  • @natnaelnegashnegash321
    @natnaelnegashnegash321 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ አመሮዋችንን ፈውስ

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ፍጣሪዬ እባክህ ይቅር በለን ጆሮ ለምን አታድግም ሲሎ ይሄንን ሆሎ ጉድ እይሰማሆ አለ

  • @igayehewue7eu843
    @igayehewue7eu843 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረን ጌታሆይ እኔስ ፈራሁ

  • @bettymugwe6626
    @bettymugwe6626 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ነጭ መስሎኝ ነበር ኢሔሁሉጉድ ኢትዮጵያውስጥ ነው ከጀርባው ሰዎች አሉ ትዉልድ ሊያጠፍ ቆርጠው የተነሱ

    • @kalzedselam4179
      @kalzedselam4179 8 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ አይደለም ያለው ባንኮክ ነው ያለው ውዴ

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm 2 ปีที่แล้ว +8

    ቤተክርስቲያን ስትል ሰውን ያምታታል የፕሮቴስታንት ቸርች በል

  • @befair2029
    @befair2029 ปีที่แล้ว

    Ye Kidet Mariam lie Eyesus Christos Libona yistewu, hizbachininm ke kiuf yisewireling Amen

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴጣን እንደሚያገሳ አንበሳ ይዞረናል ግን በክርስቶስ ቃል ከተሞላን እና ክርስቶስን የሚወድ የሚፈልግ ልብ ካለን የክፉውን ሀሳብ ሁሉ በቃሉ ሀይል እናሸንፈዋለን።
    ከክርስቶስ የሸሸው በዚህ ምክንያት በዛ ምክንያት ነው እያልክ ሰበብ አትስጣቸው እውነተኛ አማኝ ስላልነበሩ ብቻ ነው። ቢሆኑማ እንደ ሀዋርያ ጳውሎስ ከክርስቶስ ፍቅር ረሀብ፣ ጭንቀት፣ሀዘን፣ደስታ ፈፅሞ አይለየኝም ይሉ ነበር የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት እንዳይለየን ተግተን እንፀልይ።

  • @yetnayettefera5490
    @yetnayettefera5490 2 ปีที่แล้ว +10

    የጴንጤ መጨረሻ😪😪😪😪😪😥😥😥😥😥

    • @tinajesus5499
      @tinajesus5499 2 ปีที่แล้ว +1

      Ere bakishi atiyima 1 sawi tesasatena eyesus getentun ayishrem eyesus geta now heje safreshi yaluten zefagnochi orotodoxschin mikreyachewi anchi zifagn 666 k pinte erase worde

    • @senayt1822
      @senayt1822 2 ปีที่แล้ว +13

      አይባልም የተዋህዶ ልጆች አንመፃደቅም ከዚህ ሰውረን መጨረሻችንን አሳምርልን

    • @sifanwodajo7655
      @sifanwodajo7655 2 ปีที่แล้ว

      Tish sharmuxa liju Orthodox new eshi diqalit

    • @yetnayettefera5490
      @yetnayettefera5490 2 ปีที่แล้ว

      ከናንተ ምንም አይጠበቅም መጀመሪያ ለራስህ እወቅ እናንተ ምትማሩት ስድብ የናንተ መገለጫ ነዉ ስለዚህ ኖርማል ነዉ😏😏😏

    • @yetnayettefera5490
      @yetnayettefera5490 2 ปีที่แล้ว

      ጌትነቱንማ ክዳቹ አማላጅ አላቹት እንጂ ጌትነቱ ለናንተ ሰበር ዜናቹ ነዉ 😂😂

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በእርግጠኝነት እነግርሃለሁ እግዚአብሔር ከሰጠህ ወንድነትህ ወጥተህ ሴት መሆንህ የውስጥ ሰላምና ደስታ አይኖረውም።
    ልፈርድብህ ሳይሆን እንደ ሰው ለመምከረ እስቲ ከራስህ ጋር ተወያይና ወደ ቀድሞ እውነተኛህ ፆታ ተመለስ ያኔ ሰላም ይኖርሃል።
    እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 8 หลายเดือนก่อน

      Askoretotal eko endet memlse yechalale?? Bayhone yemnine gedam yegeba, melso yewende keber magnet aychelem

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር የምህረት እድል ይስጠው

  • @mulukenabera5002
    @mulukenabera5002 2 ปีที่แล้ว +16

    የጴንጤ መጨረሻ ይሄ ነው

    • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
      @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @nesrmengstab672
      @nesrmengstab672 2 ปีที่แล้ว +4

      ኢትዮጵያ ውስጥ የላችሁም መቼ ጼንጤው ብቻ ሆነና ነው ወደ አንዱ የምታዘነብሉት 50 ሺ ግብረሰዶማዊያን አዲስ አበባ ውስጥ አሉ

    • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
      @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @hananwerku7773
      @hananwerku7773 2 ปีที่แล้ว

      ግሞች ናቹ እናንተ ሁሌ ከሰው ራስ የማትወርዱ

  • @ibrahimkedir1915
    @ibrahimkedir1915 2 ปีที่แล้ว +6

    አውሬውን ለመቆጣጠር ማወቅ አለብን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትና በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲😭😭በስመአብ በጣም ያሳዝናል አረ ምን አይነት ጉድ ነዉ እምንሰማዉ እምናየዉ🙄😥😥😥

  • @maremare1415
    @maremare1415 2 ปีที่แล้ว +7

    ጌታሆይ ትውልድን ታደግ 😥😥😥

  • @Selina-c1o
    @Selina-c1o ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ በምህረትህ አስበኝ🙏🙏

  • @EduNoha
    @EduNoha 10 หลายเดือนก่อน

    በክፉ አውሬ ከመበላት አ/ር ይድረስለት

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว +4

    እመቤቴ አደራሽን እኔ ደካማ ነኝ

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 2 ปีที่แล้ว +2

    ማራናታ እባክህ ጌታችን ሆይ ቶሎ ና !!

  • @zainabseid7067
    @zainabseid7067 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ አለህ ኢሥላም የሆነሠው እደዚህ አያረገም

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 ปีที่แล้ว

      Islam woyim kerstiyanent ayidlm yihe endwum kalesh yihe Islam metsehaf lay sayihon chrstian mestehaf kdus lay yihe indmihon askdmo tnagroal dmo Islam ayargim kalshim btam bzuwoch alu youtub yasayishal ahunm bihon selkrstos adangint balamn hulu lay ferd ale enam minm ayilyim Betly yemayamn talak ferd yitbkwal selzih ehte yehayimanot shifan sayihon miyadnsh geta eyesus motolshal wod ersu ney tbarki

    • @berhanudegu4950
      @berhanudegu4950 ปีที่แล้ว

      Sila fares yateseraw video lay keman gar sitega endenaber eyew ye areb wandochin tagejalesh @@afomiyegebre5321

  • @abigailkebede4613
    @abigailkebede4613 2 ปีที่แล้ว +2

    Degu Egziabher yidireslik ayimirokin fitsum yifewusilik 😍 eniwodihalen wondime

  • @እየሱስይመጣልበደመና
    @እየሱስይመጣልበደመና 2 ปีที่แล้ว +3

    ማረናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @almazayele4780
    @almazayele4780 ปีที่แล้ว

    አባቴ እየሱሰ መፅለይ ባንችል እንክን ትንበርከን በፍቱ እናንባ እናልቅስ ብንደክም እሱ እንባን ያብሳል እ/ር እዝቤን በእየሱስ ስም ያስመልጥ

  • @yyll553
    @yyll553 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው እየከፋ መቷል እግዚአብሔር ይመልሰን

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ አንቴ ጠብቀን

  • @Kidist-y4d
    @Kidist-y4d 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ኢየሱስ አስበን

  • @arabia1239
    @arabia1239 ปีที่แล้ว +1

    ላኢላሀኢለላሕ ያርብ

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 ปีที่แล้ว +3

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሼ

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ፡እየሱስ፡ማረን፡ማረን 9:15

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 ปีที่แล้ว +2

    ድሮም የጴንጤ መጨረሻ እብደት ነው

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว

      ቤታችው ያሉትን ጠንቆይ፣ዘፋኝ፣ሰኬ ትታችው የሰው ቤት ማሽሞጠጥ ሼም አይሆንም ሄዱ ራሳችንን አጥሩ መጀመሪያ ወገኞች ቂቂ

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว

    እኔስ የምለዉ ነገር አጣሁ ጌታ ይድረስልን

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ኢትየጵያ ከሆነ ዝም ማለት የለብንም ሠው ያጠፋል ብቻውን አይጠፋም በክርስቲያን በሙሥሊሙም አይፈቀድም አላህ ከምደር ያጥፋው ቀድሞ ኢትየጵያን አቆሸሻት ቤተሠብ የለውም እንዴ ለወደ ፊት ልጆቻችን ያሥፈራል

    • @Kingofabbay
      @Kingofabbay 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዩጵያ ውስጥ በጣም ብዙ ናቸው እንደውም ባደባባይ ኢሉሚናቲ እምነት ብለው በየሚድያው እየተጣሩ ያሉት ህፃን ልጂ ለሉሲፈር የሚታረድበት ናት

  • @YeroosaanGeetuu
    @YeroosaanGeetuu 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ክዚህ ጥብቅን

  • @BereketDejene-r3f
    @BereketDejene-r3f 23 วันที่ผ่านมา

    አቤል በዚህ ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 ปีที่แล้ว

    ፀበል ቢጠመቅ ይድን ነበር እንዲ አይነት የሴጣን መንፈስ ነው እግዚአብሔር ያስበው ወዶ አይደለም እንፀልይለት!!❤?

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว

    ምስኪን አሳዘነኝ ለሰይጣን አሳልፋ የሠጠችው ቤ/ክ ከፍርድ አታመልጥም። ጌታ ይድረስለት ብዙዎች ተፈውሰው ሲመለሱ አይተናል።

  • @yourisyouris6202
    @yourisyouris6202 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ ማን ሚና አነት ግዝላንን 😭😭😭😭

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦረ የአላህ ምህረት ላክልን

  • @Zamzam-jb4ti
    @Zamzam-jb4ti 8 หลายเดือนก่อน

    انا الله وانا اليه راجعون استغفر الله العظيم واتوب اليه 😢😢😢😢

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ፣በአፍ፣በልቶ፣በአፍ፣ከማራት፣ጠብቀን፣፣

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo ปีที่แล้ว +1

    አምላከ እስራኤል አድነን ጉድ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ ጌታ ሆይ አድነኖ🙏🙏🙏

  • @ሰርካላምግርማ
    @ሰርካላምግርማ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 ปีที่แล้ว +1

    ሀጢያታችን፡በዛ፡ጌታ፡ሆይ፡ና 13:55 13:55

  • @miriamtewolde2306
    @miriamtewolde2306 2 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሜ መመለሻም እኮ የለውም 💚💛❤

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 2 ปีที่แล้ว +3

      መመለሻ መንገድ አለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባላል ብዙዎች ተፈውሰው ተመልሰዋል። እንደ ማንኛውም በአጋንንት ተይዞ ነው። ይብላኝ አውጥተው ለጣሉት ክርስትያን ነን ባዮች።

  • @selamkeleta7115
    @selamkeleta7115 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አምላኬ ይሄን ሳታሳይ ግደለኝ

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ሚጥሚጣ አለ እኔጋ እነኚን አፈር ማስጋጥ ነው በየሰፈሩ አሉ ሁኔታቸው ያስታውቃል ፀጉራቸውን የሚያሳድጉት እነሱ ናቸው

  • @sarasara1813
    @sarasara1813 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SalamSalam-iv4cy
    @SalamSalam-iv4cy ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!

  • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
    @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 2 ปีที่แล้ว

    የማሪቲ ሉተር መጨረሻው ይህ ነው ጊዜው ሳይረፊድ ንቁ ሁላቹም ጴጤዎች

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 ปีที่แล้ว

    😮😮😮ጌታ ሆይ ድረስልልልልን!

  • @alemtola2516
    @alemtola2516 10 หลายเดือนก่อน

    dengel mariyam hoy ere zim atbeh sela ethiopia era wegnoch min eyayen naw adinen iyesus😊😊😊

  • @mazadesta763
    @mazadesta763 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏

  • @melatwogayehu114
    @melatwogayehu114 2 ปีที่แล้ว +4

    አውቀዋለው አብሮኝ ፀጉር ቤት አብረን ተምረናል ዝዋይ /ባቱ ፋሽን ሾዎ እንሰራ ነበር ምን እንደቀየረው በጣም መልካም እና ተጫዋች ነበር ወይ ዳኒ

  • @KenaKena-j2b
    @KenaKena-j2b ปีที่แล้ว

    yamal amilake mechereshachin asamiryn mechereshachin yante iji nati abaye atawarideyn😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว

    አቤት ፀልዩ ወገኖቼ ሴጣን መምጫው አይታወቅም። ይሄንን የመሰለ ልጅ ወንድነቱን ነጠቀው።

  • @dimmaabussineesaa3798
    @dimmaabussineesaa3798 ปีที่แล้ว

    Maqaa Abba sammueliin ifaatamii!!!

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 ปีที่แล้ว +3

    ያስለወጥከውን ሁለቱንም ሳይሆን ቀርቶ እግዚአብሔር ይድፈንብክ ይህ ደግሞ እንደሚሆን ነው

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 10 หลายเดือนก่อน

      ያሥብላል😢😢😢ያረቢአንተድረሥልን😢😢እኛየማናረገውየለም😢😢

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 ปีที่แล้ว

    መድሀኔአለም በምህረቱ ያሰባቹ ይማራቹ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክራስቶስ

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 10 หลายเดือนก่อน

    ሊያ አላለም ስሙን

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
    @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ አምላኬ 😭😭😭😭

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 8 หลายเดือนก่อน

    ከአፀያፊ አጋንንታዊ የ666 ግብረ ሰዶም ተግባር ያልወጣ፣ ፈጣሪ የሰጠውን ፆታ በሰይጣን ትእዛዝ የለወጠ ግለሰብ " የሚዘምርበት" እልል ሐሌሉያ የሚባልበት የፕሮቴስታንት እምነት የሉሲፈር ወይም የጨለማው ጌታ እምነት ለመሆኑ ሁሉም ሰው ይንቃ፣ ሁሉም ይኸን የተሳሳተ እምነት ሳይመሽበት ያስወግድ!!

  • @DorkaHabtamu
    @DorkaHabtamu ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ሀገራችንን ያስብ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 ปีที่แล้ว +3

    Such a heartbreaking situation! It’s saddens my soul to see our people in this situation! 😢😮

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 ปีที่แล้ว

      Why? That is their choice to be whatever they want, don't judge. Our people kill each other daily because one is from a different tribe, what is worse than that?

    • @helens3677
      @helens3677 ปีที่แล้ว

      @@almaz-rudy8793this is worse than that smdh 🙄

    • @miserts7657
      @miserts7657 ปีที่แล้ว

      ​@@almaz-rudy8793See u dont see how satan playing in ur mind.
      Once he controll you that what happened.

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታዬ ቶሎ ና🙏

  • @ademedrisademedris5542
    @ademedrisademedris5542 ปีที่แล้ว +1

    የጴንጤ መጨረሻው ይሄ ነው